ዛሬ አምላኬ ምን አደረገልኝ? ዓርብ || መምህር ዘበነ ለማ

ዛሬ አምላኬ ምን አደረገልኝ? ዓርብ || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 314

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes262314 күн бұрын

    እንኳን ለሕማማት:የስቅለት ዓርብ እንድሁም ለቅዱስ መርቆሪዎስ ወርሃዊ መታሰቢያ:ለዘመነ ሐጋይ(በጋ)የመጨረሻ ዕለትና ለሐዋርያው ቅዱስ አንሲፍሮስ በዓለ ዕረፍት በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰንአሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ይች ቀን ለኛ ለሀጤያተኞቹ ልዑል እግዚአብሔር የተስቀለበት ብዙ መክራ የክፈለበት እኛግን በሱ ቁስል ተፈውሰናል የሱን መከራ እያሰብን እያለቀስን እየሰገድን እንድናክብር ፈጣርያችን ይርዳን

  • @HanauNew

    @HanauNew

    14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @marthabruzac9777

    @marthabruzac9777

    14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Zewdie86

    @Zewdie86

    14 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @asfaw8154

    @asfaw8154

    14 күн бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-qdus12

    @user-qdus12

    14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hahawmmqk8007
    @hahawmmqk800714 күн бұрын

    አቤቱ ጌታዬና መዲሀኒቴ እየሱስ ክርቶስ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዉን ልጅህን አስብ 😥 አሜን ፫😥

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi145914 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን✝️♥️🤲🤲🤲😭😭😭ምስጉኑ አባቴ ለኔ ለኃጢአተኛዋ ልጅህ አንተ ተሰቃየህ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን🤲😭😭አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q14 күн бұрын

    ወደ ሊቀ ካህናቱ ግቢ አስረው የወሰዱህ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማሕያዊት የሆነች አፀድህ ድረስ አስረህ ሳበኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጥልቆችና ከፍተኞች ፍጥረታት በቃልህ አስረህ ያጸናሕ ይህን አለም እጠላ ዘንድ በፍቅርሕ እሰረኝ የቅዱሳን ቅዱስ ሆይ በአንተ ንጹህ እሆን ዘንድ የተቀደሰው ሰማያዊት አለም እንድከተል አድርገኝ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከግንድ ጋር እንደታሰርክ በፍቅርህ እሰረኝ ልቦናዬም በፍቅርህ እሳት አሙቀኝ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ይግባዉ ለኛ ብሎ ለተቀበለዉ መከራና ስቃይ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ😢😢😢😢❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza428314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas234114 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ኣቤቱ በፈሰሰው ደምህ ኅጥያቴን እጠብልን ኣምላኬ ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን ቁዱስ እግዚአብሔር ቁዱስ ሃያል ቁዱስ ህያዊ ዘእመውት ኪርያ ላይሶን ኪርያ ላይሶን ኪርያ ላይሶን

  • @user-dy3sk8hv4b
    @user-dy3sk8hv4b14 күн бұрын

    የኛእቁአባትእርሠወንየሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን በአህዛብቤትሆኝ ሀይማኖተን አሳወቁኝ❤❤❤❤

  • @user-ej9fh7wd7z
    @user-ej9fh7wd7z14 күн бұрын

    ❤❤❤❤አቤቱ ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርቶስ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን አስብ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam809114 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅርበለኝ አሚን ።

  • @dawitm.841
    @dawitm.84114 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን. አባታችን ጤና ይስጥልን በፀጋዎ ያቆይልን. ወንድማቹ ኤርትራዊ ከ USA 🇺🇸.

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye101914 күн бұрын

    እንኳን ለዓርብ ስቅለቱ ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓል አደረሰን ለኛ ስል ደሙን ስጋውን የቆረሰልን 666 የተገረፈልን መከራ ችግር የተቀበለንን እኛንም ከሓጢያታችን ተጸጽተን ንስሃ ወሰደን ወደ ቀኝ ይመልሰን የተሰበረ ልብ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @MentesnotKetib

    @MentesnotKetib

    14 күн бұрын

    6666 bemelew yistekakel

  • @user-oo7ed2fj6n

    @user-oo7ed2fj6n

    14 күн бұрын

    ​@@MentesnotKetibkkkkkkkkki😅iii😮mkkkkkkkiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiuiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @temesgengoshu5930

    @temesgengoshu5930

    14 күн бұрын

    ​@@user-oo7ed2fj6n አንተ ሰጣን በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ሞት ወግድ ከኔ በለው። እግዚአብሔር ልቦናህ እንድመለስ

  • @ferutethiopiayawet.6060

    @ferutethiopiayawet.6060

    14 күн бұрын

    እናትዬ 666. ሳይሆን ጌታችን መድሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ ሲል የተገረፈው 6.666ብለሽ አስተካክይው

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    12 күн бұрын

    Amen ❤AMEN ❤AMEN ❤QLaYwtn Ysmaln memrachn 🙏🙏🙏

  • @ForYou-fb7uh
    @ForYou-fb7uh14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ በቁስሎ እኞ ተፈወሰን አቤቱ ይቅር በለን

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi14 күн бұрын

    እግዞ መሀረነ እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጂ እግዞ መሀረነ እየሱስ ክርስቶስ የዳዊት ልጂ እግዞ መሀረነ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም😢😢😢😊😢

  • @user-ep7pj9sl7z
    @user-ep7pj9sl7z14 күн бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!

  • @Nebyat6790
    @Nebyat679014 күн бұрын

    አቤት አምላኬ 😭😭😭 ሀጥያታችን ትተህ ይቅር በለን 🙏🏾አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🏾

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou237714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ወደሊቀካህናቱ ቤት አስረው የወሰዱህ ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የትህትናህን መንፈስ ስጠኝ አሜን

  • @leleyimer8783
    @leleyimer878314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቀፀጋው ቀጤናው ጠብቆ በቤቱ ያኑርልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanauNew
    @HanauNew14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታች እረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይሰጥልን አቤቱ ጌታ ወይ ማረን ይቅር በለን

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen680614 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ማነው እዴኔ ሰላም የናፈቀው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለሰውልጆች ሁሉ ሰላም ያጣልን የተሰቀለው አምላካችን አቤቴ እንኳን አደረሰወት

  • @yosefgenzeb-uv6yv
    @yosefgenzeb-uv6yv14 күн бұрын

    እንኳን ለአምላካች ለመዳሀኔታች ለእየሱስ ክርሰቶስ የስቅለት ባህል በስላም አደረሰን አደረሳችሁ።❤❤❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq14 күн бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Rgebray
    @Rgebray14 күн бұрын

    ለአብ ለወልድ ለመንፈቅ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ታላቅ✝️ ባለጸጋ ፍቅር ትሁትነት ያየንበት🙏💖 ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይሁን✝️🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖 ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል እናቴ🙏💖 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ🙏 መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንካን አብሮ✝️ አደረሳቹሁ አደረሰን ተመስገን ጌታ🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen568414 күн бұрын

    አቤቱ ጌትዬና ዳኒቴ እየሱሰ ክርስቶ ሆይ እኔን ሀጢያተኛዋን ልጅህን አስብ አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q14 күн бұрын

    አሜን: የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ:ከዘላለም: እስከ: ዘላለም: ይክበር: ይመስገን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቸሩ: አምላካችን: ቀሪ: ዘመንዎን: በጸጋው: ይባርክልዎት: አሜን: ❤

  • @ayinalam5006
    @ayinalam500614 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህራችን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @ewenatuteshome
    @ewenatuteshome14 күн бұрын

    አንዱ ስለኞ ሞተ የኔ አባት መልከም እረኞ አንተነህ አንተ ስለኞ ሀጢዬተኞች ስትል ሞትክልን መልካም እረኞ ለትንሳዬህ አብቃን ስጋህን በልተን ለቢትህ እንድንበቃ አብቃን ስለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ፀሎታችን ተቀበል

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ህይወት ያሰማል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @sajankhan4256
    @sajankhan425614 күн бұрын

    ምን ሰጡህ ይሁዳ አይሁድ ወገኖችህ አምላክህን አሳልፈህ የሰጠህ አቤቱ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመግስትህ አስበኝ😢❤

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x14 күн бұрын

    እምን እምን እምን። ቃልሕይወት ጵያሰማልን ያ🙏🙏🙏ገልግልት። ዘመናችሁን። ይባርክልኝ። አምሊክ። ሀይ ለእኛ ተገረፍክ ምትክ በክብርህ ተነሳሕ። ዛሬም። እስቲ። ሀይ። እኛን። ከመከራችን። ሀጥያችንን። አውጣንንን 😭😭😭😭😭

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac977714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ ማረን ይቅር በለን ። አምላኬ ሆይ እኔን ሐጥያተኛዋን ልጅህን ማረኝ ይቅር ይበለኝ ከገጠመኝም ጭንቅና ፈተና አውጣኝ በቃሽ በለኝ 😭😭😭❤❤❤

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጊታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስአለቱ ቸርነቱ ምህረቱ አይለየን የቅዱሳን እና ሰመአታት ምልጃ አይለየን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy658214 күн бұрын

    አበቱ አሁኑም አድነን ህዝብህ ጭንቅ ላይ ነው ሰላም ሰጠን ምህረትህ ላክልን ልጆችህ ሃገር ደም በደም አደረጋት አረሰ በረሳችን ሰይፈ አነሳን 😭ገታየ ይብቃ ለህፃናት ሰትል ማረን አሁኑም ድያብሎሰ አሰወግድልን በናትህ ዪለቀሰቹ አንባ ሰትል በኩቡር መሰቀልህ አኔ ሃጥያተኛዋ ማረኝ አባታችን ፀልዩልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @chuchumike3286
    @chuchumike328614 күн бұрын

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን መምህራችን👏🏽👏🏽👏🏽❤️

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis8214 күн бұрын

    ወደ ሊቀ ካህናቱ ግቢ አስረው የወሰዱህ ጌታዬ መድኀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እማሕየዊት ወደ ሆነች አፀድህ አስረህ ሳበኝ🙏🙏🙏 ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ጥልቆች እና ከፍተኞች ፍጥረታትን በቃልህ አስረህ ያፀናህ ይህን ዓለም እጠላ ዘንድ በፍቅርህ እሰረኝ🙏🙏🙏የቅዱሳን ቅዱስ ሆይ በአንተ ንፁህ እሆን ዘንድ የተቀደሰውን ሰማያዊት ዓለም እንድከተል አድርገኝ🙏🙏🙏 ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከግንድ ጋር እንደታሰርክ በፍቅርህ እሰረኝ🙏🙏🙏 ልቦናዬን በፍቅርህ እሳት አሙቀኝ🙏🙏🙏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon115814 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዕለት አረብ ለስቀለት እንዲሁም ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም በጤና አደረሰን ለዛሬ አመትም እንዲህ ሁላችንም በሰላም ያድርሰን ሀገራችን ኢትዬጲያን ሀገራችን ሰላም ያውርድልን🙏🙏🙏❤️

  • @tadelechdaka7218
    @tadelechdaka721814 күн бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee14 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse714114 күн бұрын

    አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አቤቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርበለን እደሃጤአታችን አይሁንብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ko1do8wj2z
    @user-ko1do8wj2z14 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ራችን ለኔ ሲል ስንቱን መከራ ስቃይ ተቀበለ ስለኛ ሞተ ጌታ ሆይ እኔን ሀጥያተኛ ልጅህን አሰበኝ😢😢

  • @almazejigu2461
    @almazejigu246114 күн бұрын

    አቤቱእምላኬጌታዬለኔ ለባሪያህስትልሽመከራመስቀን የተሸከምክ በይቅርታህበምህረትጎብኘኝ በቤትህ መመላለሴን አድብልኝ መምህራችን አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ አሜን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm779714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሡሥ ክርሥቶሥ የሥእለት በአል አደረሠዎት ቃለሕይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @tgyilma5955
    @tgyilma595514 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media199714 күн бұрын

    የአገልግልዎት ዘመንዎት በዕድሜና በጤና ይብዛልዎት ለብርሃነ ትንሳኤውም በእድሜና በጤና ያድርሰን አሜን❗❗❗

  • @hirutphone8602
    @hirutphone860214 күн бұрын

    የኛ እንቁ መህምራች በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን የኔ ዉድ መህምሬ በሱ ቁስል እኛ ተፈወስን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነት አስበኛ አሜን አሜን አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989314 күн бұрын

    አሜን🙏አሜን 🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለእኔ ስለ ሐጢያተኛዋ በቀራንዮ አደባባይ በመስቀል ላይ በሁለት ወንበዴዎች መሐከል ሰቀሉት አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ የትህትና መንፈስ ስጠኝ በዘላለማዊ ፍቅርም እሰረኝ 😥😥😥💔💔💔 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa943714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቀፀጋዉ ቀጤናዉ ጠብቆ በቤቱ ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤ ስለ ሁላችን እሱ ደም ግባት አልባ ሆነ ሞታችንን ሞተ❤❤❤❤

  • @timnittesfazgi3660
    @timnittesfazgi366014 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @asnakechwoldmikael4771
    @asnakechwoldmikael477114 күн бұрын

    አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያስማልን በፀሎት ያስቡልኝ አፀደ ማርያም

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለኔ ለሀጥያተኛዋ ለኔ ለቆሻሻዋ ለኔ ለዘማዊቷ ለኔ ለከንቱዋ እኮ ነዉ መከራን ያየኸዉ የተሰቀልክልኝ 6,666 ግርፋት የተገረፍከዉ ለኔ ስትል እኮ ነዉ የተሰቀልከዉ ለኔ ስትል እኮ ነዉ ወደ መቃብር የወረድከዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እኔ እኮ ምንም መክፈል የማልችል ከንቱ ነኝ መርፌ ሲወጋኝ እንኳ ለስጋዬ አለቅሳለሁ አንተ ያንን ሁሉ መከራ በቀራኒዮ ላይ ቻልክ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለኔ ስትል መከራን ያየህ ጌታ ልቤን በቤትህ በፍቅርህ አፅናልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tadelechdaka7218

    @tadelechdaka7218

    14 күн бұрын

    💔💔💔😢😢😢😢🥺🥺🥺💔💔💔

  • @MamaruMulugeta
    @MamaruMulugeta14 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ እኔ ሀጥያተኛ ልጅህን አስበኝ

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir115714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ስለ እኔ መከራን ተቀበልክ በደምህ ገዛኸኝ ለዘለዓለም እገዛልህአለሁ።

  • @user-tn4rz5wb5s
    @user-tn4rz5wb5s14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጌታሆይ ሞቴን ሞትክልኝ😢😢

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu151814 күн бұрын

    ሰላም 🙏 አንካን በስላም 🙏 !!!!!!!!!!!!! ቃሆት ይስምልን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 💞♥️ አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏 አኑት በጣም አን ምስግልን አግዚአብሔር ጠን ና አድም ይስጥለን 💞👌👌👌 አሜንንን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o14 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ እኔ ሀጢያት እና በደል ብዛት ሳይሆን አንተ በመስቀል ላይ ስለከፈልክልኝ ዋጋ ብለህ ማረን ይቅርም በለን 😢😢😢😢

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md14 күн бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ከበደሌና ከኃጢያቴ አንፃኝ ይቅርም በለኝ አሜን 🙏

  • @tadeesse286
    @tadeesse28614 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @yekidusmichaellige.3527
    @yekidusmichaellige.352714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን በቸርነትህ ይቅር በለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጦት አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን።

  • @etagu
    @etagu14 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori14 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏾

  • @mekedestube
    @mekedestube14 күн бұрын

    😭😭😭😭አምላክ ሆይ ሰለኛ ምን ያልሆንከው አለ ሁሉን ማድርግ እየቻለ ሰለኛ ሁሉን አደርገ መፍርድ እየቻለ ሳይፈርድባቸው ይቅርታ አደርገላቸው

  • @Setna1312
    @Setna131214 күн бұрын

    አሀንም ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ እኔን ሀጢያተኛ ባርያህን አስበኝ🙏

  • @helenmorris7673
    @helenmorris767314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gebu29
    @Gebu2914 күн бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @emebetreda3149
    @emebetreda314914 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay14 күн бұрын

    😢😢😢ኦ ክርስቶስ ኦ መድሃኒነህ ኦ መሃሪነህ ስለኔ 😢በደል ስለኔ መውደቅ ስለኔ መጥፋት ከሰማያት ሰማይ ወርዶ ከቅድስት ድንግል ተወልዶ በሰላሣ አመቱ በወርዳኖስ ተጠምቆ አርባ ቀን አርባ ለሊት ፆሞ በዘመነ ጲላጦስ ከመስቀል ላይ ውሎ ሶስት ማእልት ከመቃብር አድሮ ስለ እኔ ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ 😢😢😢ስለማይመረመረው ልቁል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 /ተፈፀመ////!!!

  • @fasilgebreselassie6988
    @fasilgebreselassie698814 күн бұрын

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma848214 күн бұрын

    አሜንንን❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ይችን እንኳን ለአርብ ስቅለት ህማማት አደረሰን❤ ❤ ❤

  • @aahmed6426
    @aahmed642614 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu989314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አምላኬ ለዘላለም እገዛልሃሁ አሜን🙏🙏🙏

  • @aregashgebere
    @aregashgebere14 күн бұрын

    አቤቱ ማረን 🤲 አቤቱ ማረን 🤲 አቤቱ ማረን 🤲 አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏♥️

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l14 күн бұрын

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራች ምህረቱን ይላክልን ❤❤❤❤❤

  • @user-tl3qy3mw6e
    @user-tl3qy3mw6e14 күн бұрын

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto53714 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃል ህወት ያሰማልን😢

  • @user-li2lw9tv7r
    @user-li2lw9tv7r14 күн бұрын

    ጌታ ሆይ ስለ ፍፁም ፍቅር ምን ልበል አመልክሀለው ለዘላለም እገዛልሀለው ለዘላለም እስግድልሀለው ለዘላለም አንተ ሁሉን ቻይ አምላክ ነህ:: ሁሉ ካንተ ሁሉ ባንተ ሁሉ ለአንተ ነው ለዘለአለም እገዛልሀለው እስግድልሀለ ጉልበት ሁሉ ላአንተ ይበርከክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam633414 күн бұрын

    አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር " ..አርብ በዓለ ስቅለት....አቤቱ ይቅር በለኝ አቤቱ መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክርስትናን እየኖርኩት ላልሆንኩት ደካማ እና ኃጢአተኛዋ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @celacela893
    @celacela89314 күн бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🛐🛐🛐🙏🙏🙏😭😭😭😭❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe752714 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @merekokobewube5158
    @merekokobewube515814 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምህራችን ቃለሂወትያሰማልን እረጅምእድሜጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit148614 күн бұрын

    እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @GalaxyGalaxy-su6cj
    @GalaxyGalaxy-su6cj14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-pw4qq9mm6y
    @user-pw4qq9mm6y14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤እንኳንም ለሕመ ማት አብሮ አደረሰን❤❤❤ መ ምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop688414 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @demulove6243
    @demulove624314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @rozasebru103
    @rozasebru10314 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወትያሰማልን አባታችን ማረን ይቅር በለን አምላኬ በደምህም ሸፍነን😭💐🌹🙏🌹💐🙏🌹💐🙏🌹💐🙏

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p14 күн бұрын

    አቤቱ ማረኝ ይቅ በለኝ አሜን ❤❤❤

  • @user-by9fk4qu3b
    @user-by9fk4qu3b14 күн бұрын

    ለኛ ያላደረገው የለምና ክብር ለስም ኣጣራር ጌታችን ይሁን።

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha454014 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete24014 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @zed96
    @zed9614 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትሁ ይደረብን በጸሎትሁ ይማረን አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በጸሎትሁ አስቡን 🤲🤲🤲

  • @didididi4870
    @didididi487014 күн бұрын

    AMENNN AMENNN AMENNN ❤❤❤

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d14 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤♥️♥️🙏🙏🙏

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w14 күн бұрын

    የኔ አባት ኤሜ ን አሜን አሜን 💔😭😭😭😭😭😭😭 የኔአባት ❤❤❤❤❤❤

  • @nabeehatoughj2408
    @nabeehatoughj240814 күн бұрын

    አሜን፫ ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane10114 күн бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @ferutethiopiayawet.6060
    @ferutethiopiayawet.606014 күн бұрын

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ እያልኩኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931814 күн бұрын

    አሜን አሜ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

Келесі