ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? ክፍል ( #3 ) በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

Музыка

ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #subscribe sulamatis tube
• ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴ...
✝ #በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
✝ #ቅዱስ_ቁርባን
✝መቼ እንቁረብ❓
✝የት እንቁረብ❓
✝ እንዴት እንቁረብ❓
✝ ለምን እንቁረብ❓
✝በማን እንቁረብ❓
#SUBSCRIBE ያድርጉ ።
#SHARE ያድርጉ ።

Пікірлер: 230

  • @salamghosn8854
    @salamghosn885410 күн бұрын

    ቃል ህይውት የሠማልን አባታችን እድሜ ጤና ይሰጠዉት

  • @menbertsegey7825
    @menbertsegey78253 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእውነት አቤት ሚስጥር ይገርማል ጌታሆይ አይነ ለቦናየ አብራልኝ እንደ ቃልህ ልኑር

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @genetayimer8152

    @genetayimer8152

    3 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @meazatadele8985

    @meazatadele8985

    Жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 fxrdq see eedx

  • @Weyinshet-pw3lw
    @Weyinshet-pw3lw2 ай бұрын

    Ameen

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew542317 күн бұрын

    ተመስገን አባቴ እግዚአብሔር ያክብረዎት🙏🙏🙏

  • @user-df2hl2vu6q
    @user-df2hl2vu6qАй бұрын

    አባቴ ቃለኸዬወት የሰማልንመጨረሻውን ያሳምርል😮

  • @amanuel5687
    @amanuel56872 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልነሰ አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @mastewalwoldeyes9966
    @mastewalwoldeyes99663 жыл бұрын

    ቸሩ መድኃኔአለም እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን-!!!

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q3 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen9813 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meherat938
    @meherat93810 ай бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Keberesnshaw
    @Keberesnshaw4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz3 жыл бұрын

    በአባታችን ላይ አድሮ ላስተማረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን ለእኛም የሰማነውን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፋልን ማስተዋል ጥበቡን ያድለን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @destaayalew1120
    @destaayalew11203 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእዉነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን አቤቱ ለእኛም ማስተዋልን አድለን የሚነገረንን የምናስተዉልበት አይነ ልቦናችንን አብራልን ለንስሃ ሞት አብቃን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema90013 жыл бұрын

    ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን. አሜን. አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @Berea_tube

    @Berea_tube

    3 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤርያ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኑ ዘንድ በድንግል ማርያም ስም ተጋብዘዋል

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31193 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምህርት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክ

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @isuzuisuzu6596
    @isuzuisuzu6596 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mekediethiopiame8666
    @mekediethiopiame86663 жыл бұрын

    Amen amen amen abatachin kale hiwetin yasemaln

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @mekediethiopiame8666

    @mekediethiopiame8666

    3 жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 eshi

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti10153 жыл бұрын

    Amen amen amen 👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome70433 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋወትን አብዝቶ ያድልልን እኛንም የምንሰማውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን ለንስሀ ያብቃን ስጋወ ደሙን ለመቀበል እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን፫

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።

  • @LishanLegesse
    @LishanLegesse8 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርኩሎት በውነት ድንቅ መምህር ነሁ

  • @jimmaworkkibreab9994
    @jimmaworkkibreab99943 ай бұрын

    Khluyewt yesalna abatashen Aman Aman aman

  • @samiyohaness8757
    @samiyohaness87573 жыл бұрын

    በእውነት የህይወት ምግብ የሆነ ትምህርት ነው አባታችን በትምህርትሆ ብዙዎች ይድኑበታል ያገልግሎት ዘመንሆን እግዚአብሄር እንዲያበዛ ድንግል እመቤታችን ዘውትር ከርሶጋር ትሁ።

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4cАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @terrencebarrett4343

    @terrencebarrett4343

    2 жыл бұрын

    I realize it is kinda randomly asking but does anyone know a good place to stream new movies online ?

  • @harryantonio3156

    @harryantonio3156

    2 жыл бұрын

    @Terrence Barrett Try flixzone. You can find it on google :)

  • @user-ug9jy8dj7v
    @user-ug9jy8dj7v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @user-ug9jy8dj7v

    @user-ug9jy8dj7v

    3 жыл бұрын

    እሽ

  • @Berea_tube

    @Berea_tube

    3 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤርያ ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሆኝ ዘንድ በድንግል ማርያም ስም ተጋብዘሻል

  • @abaia6186
    @abaia61862 ай бұрын

    ቃለ ኂውት ያሰማልን አባታችን

  • @ridjjdhej8126
    @ridjjdhej8126 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn68273 жыл бұрын

    Kale hiwote yasemalen tesefa mengesete semayate yawerselen abatachen🙏🙏🙏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። 👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu69963 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ይህንን ሰምቸ ምንም አላደረግሁምና እድሜ ጨምርልኝ ብየ አለምንም ግን የምኖረውን እድሜ ለንስኃ የምበቃበት አድርግልን አሜን ፫

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @zgyesajagyedyt5892
    @zgyesajagyedyt58923 жыл бұрын

    አሜን።አሜን።አሜን ቃልህይወትያሰማልን እጊዚአቢሄሬ።አገራቹንንዩጠብቅ።አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio45343 жыл бұрын

    AmenAmenAmen kale hiwet yasemalin abatachn burakewot yidresen kuch bilachu yemtmaru tadlachuwal aba betselot asbugn askale mareyam

  • @elfuamenamenamenethio4534

    @elfuamenamenamenethio4534

    3 жыл бұрын

    Eshy enadergalen

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83882 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን እኝም በሰማነው ል 30//60//100 ፍሬ እንድናፈራ እዝነ ልቦናችን ይክፍትልን አሜን አሜን አሜን።😍😍😍😍😍😍

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu87913 жыл бұрын

    እዲህ ነው ማስተማርስ ነፍስን የሚያረስርስ

  • @sitotatube2010
    @sitotatube20103 жыл бұрын

    አሜን አምን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @limegelete5577
    @limegelete55773 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይሥጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @Yosef-vd1zl
    @Yosef-vd1zl3 жыл бұрын

    እጅግ ድንቅ የሆነ ምስጢር ነው። በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በመምህራችን አድሮ ልብን በእውነተኛ ደስታ የሚሞላ ቃሉን ለሰጠን። ቃሉን ለሰማን ለእኛ ማስተዋልን ይስጠን። አይነ ልቡናችንን ያብራልን። ሰሚ ብቻ ሳንሆን የሰማነውን እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን። ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።

  • @demissewhailu3941
    @demissewhailu39412 жыл бұрын

    አባታችንን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @akbaretmoges3778
    @akbaretmoges37782 жыл бұрын

    Thanks so much abona Aba Gebrakidan I really amazing about you thanks.

  • @eyoelthegoat8587
    @eyoelthegoat8587 Жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን::

  • @user-oz6xk1qm3z
    @user-oz6xk1qm3z3 жыл бұрын

    የሂወትን ቃል ያሰማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzread.info/dash/bejne/iGusz6uwkpynldY.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZread" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @user-oz6xk1qm3z

    @user-oz6xk1qm3z

    3 жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 እሽ

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema99312 жыл бұрын

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen

  • @graceorfali3623
    @graceorfali36233 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እርሶን የሰጠን የስማይም የድር አምላክ ጌታችን መዳሐኒታችን ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ስሙ፡ከአፅናፍ፡አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን አባቴ፡የምትናፍቁትን መንግቱን፡ያውርስልን፡ቃላት፡ያጥርኛል፡አባቴ፡ነፍሴ፡ተጥግናለች።

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla12553 жыл бұрын

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-lo6wl1tn2w
    @user-lo6wl1tn2w3 жыл бұрын

    ፩ኛ ነገስት : 17 -18 -19 እሽ አባታችን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat66336 ай бұрын

    Kale hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Dink new berkto.yedrben Abeta kebr le medhani Alem yehun Amen ❤❤❤

  • @ghidegerkiel5733
    @ghidegerkiel57333 жыл бұрын

    Elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllllllllllll qale hiwet yesmealna Abatachen Egzabher amlak nay zemen agolgulotkum ybarkelkum ab lbonana yxehafelna Medhanie alem 💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake73493 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አማካችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት ለአባታችን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

  • @endush1244
    @endush12443 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln!

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @hevensolomon9085
    @hevensolomon9085 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልንነ አሜን

  • @str1700
    @str17003 жыл бұрын

    ሰላማችሁይብዛ

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15049 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selam3877
    @selam38773 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወነት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን፡፡

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @azenetesemma9842
    @azenetesemma98422 жыл бұрын

    አባታችን የአገልጝሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ።

  • @user-uv3zs1wk1n
    @user-uv3zs1wk1n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ተስፋውን እርስቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን እኛም ባለችን አቅም በቅድስና በምስጋና ብሃይማኖት ለመኖር ይርዳን ቸሩ መድህነ አለም አሜን!!

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly89953 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ፀሎታችሁ ታግዘን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @terefeberhane2724
    @terefeberhane2724 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማዎት እናመሠግናለን

  • @user-cx3qn4ef6u
    @user-cx3qn4ef6u3 жыл бұрын

    ውይ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @akbaretmoges3778
    @akbaretmoges37782 жыл бұрын

    I wish you long life because you are very fascinating bright with great memory

  • @sashasasha6046
    @sashasasha60462 жыл бұрын

    አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22783 жыл бұрын

    Abatachin eukan dan matulen Amen kale hiwote yasmalen ye agelegelote zamnote yarszamelen 👏👏👏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @libneshtirulo2278

    @libneshtirulo2278

    3 жыл бұрын

    Eshi abatachin

  • @Berea_tube

    @Berea_tube

    3 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤርያ ቲዩበን ሰብስክራይብ በማድረግ የቅድስት ቤተ ክርስትያንን ዶግማና ቀኖኖ የጠበቁ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያግኙ

  • @kokitube8178
    @kokitube81783 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @kokitube8178

    @kokitube8178

    3 жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 መህምህር እንድ ጥያቄ ልጠይ? ዛሬ በመናፍቃን እንድ ጥያቄ ተጠየኩኝ እና ጥያቄው ፀበል ቦታ ላይ እራቁት ገላ በወንድ ፊት መሆን በየትኛው መፅሀፍ ነው የተፈቀደው ነው የምለው ጥያቄው እና ይሄ ነገር መልሳችን ምን ሊሆን ይችላል

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    መልዕክትዎ ደርሶናል። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እናደርሳለን ።

  • @user-fp7ew8ox5c
    @user-fp7ew8ox5c Жыл бұрын

    ቃለ ሂይዉት ያሠማልን

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z3 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን ውድ አባት መምህራችን እድሜ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ወደቤትህ አቅርበን ይቅርም በለን ማረንም⛪💠

  • @saraabebe5829
    @saraabebe58293 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte61553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @user-lw9gj2cz5p

    @user-lw9gj2cz5p

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma1913 жыл бұрын

    አሚን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏👏🙏👏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @sipara9224
    @sipara92242 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን።

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😘

  • @m.a648
    @m.a6482 жыл бұрын

    እውነት ብለዋል፡፡ አባ ሰቶች ወሬ ያባክናሉ፣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለኛ ለሴቶች

  • @hiywetehiywete8102
    @hiywetehiywete81023 жыл бұрын

    አሜን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @amanuel5687
    @amanuel56872 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-pg5vv5tp3q
    @user-pg5vv5tp3q7 ай бұрын

    Amm

  • @user-kd1il3wn2z
    @user-kd1il3wn2z3 жыл бұрын

    Kale Hiyewoten Yasemalen Abatchin

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem31873 жыл бұрын

    Amen amen amen abatachen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @user-uq4ur3nu1u
    @user-uq4ur3nu1u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👍👍👍

  • @ametmaryamdessa276
    @ametmaryamdessa2763 жыл бұрын

    በውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የሕወት ቃለህወት ያሰማልን

  • @danieltewelde9325
    @danieltewelde93253 жыл бұрын

    Abatachin kale hiwet yesmalen

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u3 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @bethelhemmolla1255
    @bethelhemmolla12553 жыл бұрын

    🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿

  • @merrybeyene3467
    @merrybeyene34673 жыл бұрын

    Kale Hywot yasemaln

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzread.info/dash/bejne/iGusz6uwkpynldY.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZread" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @m.g5295
    @m.g52953 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትዎ ዘመን መድሀኒዓለም ያርዝምልን እኛ እንድንድን አሜን አሜን አሜን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @merongebru5157
    @merongebru51573 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፥ መገሰፅፅ እንዴት ደስ ይላል፥ አቤቱ ይቅር በለኝ።🙏🙏🙏

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake15912 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህራችን✝️⛪️✝️🙏

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay1293 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ አባታችን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @genetberket2069
    @genetberket206911 ай бұрын

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጀም እደሜ ይጠበቅል አሜን የሰማነወን በልባች ሰሌዳ ያኑረልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @gualtedla1661
    @gualtedla16613 жыл бұрын

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya39382 күн бұрын

    Kale hiwot yasmalen memhrachen edme ke tena yestelen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen orthodox tewahdo lezlalme tenrelen amen 🙏🏿 amen 🙏🏿 amen 🙏🏿 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negatmillion1574
    @negatmillion15743 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን አሜን።

  • @user-or2ej7zr6w
    @user-or2ej7zr6w3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ሂወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @kassgbh836
    @kassgbh8363 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንእድሜዉን ጸጋዉን ያድልልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare27333 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @user-lo6wl1tn2w
    @user-lo6wl1tn2w3 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt73 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln abatachen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j3 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @debteraftsimtmekonen5094
    @debteraftsimtmekonen50943 жыл бұрын

    Qale hiwet yesmalna ⛪⛪💒

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56093 жыл бұрын

    መምህራችን አባታችን የፍቅር አባት ቃለ ህወት ያሰማልን ለፍሬ ያርግልን። ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzread.info/dash/bejne/iGusz6uwkpynldY.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZread" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82623 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እውነት በምን ቃል ላመስግናችሁ

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

Келесі