ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

✝ #በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Subscribe • Video
✝ #ቅዱስ_ቁርባን
✝መቼ እንቁረብ❓
✝የት እንቁረብ❓
✝ እንዴት እንቁረብ❓
✝ ለምን እንቁረብ❓
✝በማን እንቁረብ❓
#SUBSCRIBE ያድርጉ ።
#SHARE ያድርጉ ።

Пікірлер: 592

  • @gubaetezekro200
    @gubaetezekro2003 жыл бұрын

    ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #subscribe sulamatis tube kzread.info/dash/bejne/ZWqIzrqIfrTXf7Q.html

  • @ayelewoldeyohannes3864

    @ayelewoldeyohannes3864

    2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማዎት አባታችን አሜን።

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችንጤናናእድሜይስጥልንአሜን

  • @adanadanish6456

    @adanadanish6456

    Жыл бұрын

    አሜን አባ

  • @adhanethabteyes6686

    @adhanethabteyes6686

    Жыл бұрын

    Aebani

  • @merrygebru5120

    @merrygebru5120

    2 ай бұрын

    0😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅0

  • @user-ob2vc3nx4h
    @user-ob2vc3nx4h25 күн бұрын

    የህይወት ቃል ያሠማልኝ በሰማነው ቃል እንድንጠቀምበት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አይምሮዎውን ልበዎን ያሳድርብን አሜን

  • @misssara9750
    @misssara97503 жыл бұрын

    አባ ኪዳን ማለት እኮ የዘመናችን ሀዋርያ ናቸዉ እኔማ ገና ስሰማቸዉ በደስታ ተሞልቼ እፈነድቃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @user-rr6en6re5e

    @user-rr6en6re5e

    3 жыл бұрын

    Enam sewodachu eko fetefet adergew new miyastmrun

  • @frewaynimesfin3234

    @frewaynimesfin3234

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 kalehiwet Yasmeen

  • @salemdesta5248
    @salemdesta52483 жыл бұрын

    አባ ገብረ ኪዳን እጅግ ግሩም አስተማሬ ናቸው አስተማሬነት ካልተሰጠ በቀር እንደሳቸው መሆን አይቻልም በመንፈስ ቅዱስ የሚመሩ መሆናቸው ይታወቃል ሲያስተምሩ የብዙዎቻችን ልብ ይነካል መንፈሳችንን ያረሰርሳል በጣም ልዩ ተሰጥዎ አላቸው ብዙዎች እንደሚጠቀሙ ተስፋ አለኝ እኛ ዕድለኞች ነን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን ዕድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማ እድሜና ጤና ያድልልን እፍፍፍፍፍ እንዴው ብሰማው ብሰማው ማልሰለቸው የእርሳቸውን ትምህት ❤🙏 ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ አምላክ ይርዳን ጌታ ሆይ ለኔ ሀጥያት ብለህ ያፈሰስከውን ክቡር ደምህን የቆረስከውን ቅዱስ ስጋህን እበላ እጠጣ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን 😢😢😢

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @sara_mandefro

    @sara_mandefro

    3 жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 እሺ ሸር አደርጋለሁ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ።

  • @hulumlebgonew2902

    @hulumlebgonew2902

    2 жыл бұрын

    አሜን💔

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇨🇬💟🩸

  • @seble106
    @seble1062 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን ለስጋው ደሙ ያብቃን🙌

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen32883 жыл бұрын

    ስለ አባገብረ ኪዳን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hananmolla133

    @hananmolla133

    2 жыл бұрын

    ቃለሂ ወትያ ሰማልን

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    ETHIOP 🇪🇹🩸🙏🏻🇨🇬😡🕊

  • @marymiki1447

    @marymiki1447

    Жыл бұрын

    ስለአባገብረኪዳን አይባልም እናት እሳቸው አስተማሪ ናቸው ስለ እግዚአብሄር -የድንግል ማርያምልጅ ተብሎነው የሚለመን ።

  • @genetzewdu6084

    @genetzewdu6084

    Жыл бұрын

    ​@@marymiki1447ትክክል

  • @sss-mp4sx

    @sss-mp4sx

    Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው 😮

  • @user-jh1yz5my3m
    @user-jh1yz5my3m3 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር አምላም እረጅም እድሜን ከተትረፈረፈ ጸጋ ጋር ይስጥዎት።ከሁሉ በላይ በእርሶ ላይ አድሮ እንዲህ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን!!!

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323Ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro3 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ሸር እያደረግን ለሌሎችም እናካፍል ይህን ምድራዊ ያላደለ ሰማያዊ ህብስት የእግዚአብሔርን ቃል ገብተው እንዲማሩ #ሸርርርርርር አድርጉ❤🙏

  • @prestige5884

    @prestige5884

    3 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/pGGst9eAgcqceKw.html

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen32883 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥዎት

  • @birtikuanfgh4083
    @birtikuanfgh4083 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለይሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi56602 ай бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ጤና እና እድሜ ይስጥልን ቤተክርስቲያንችንን ጠብቅልን

  • @temesgenkidane469
    @temesgenkidane4693 жыл бұрын

    የቀንየልና መምህር እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመ የሀበልና

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @alemgeselassie887
    @alemgeselassie887Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67278 ай бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir amen amen amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @Hayabdj
    @HayabdjАй бұрын

    አባታችን ቃለሂ ወት ያሰማልን እግዚ አብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን 🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bettyzewge8366
    @bettyzewge83663 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @user-oj2ok1gd1r
    @user-oj2ok1gd1r2 жыл бұрын

    በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤናን ያላብስልን

  • @frehiowtgetachew6422
    @frehiowtgetachew64223 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ላይ አድሮ የሜያስተምረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልን እሼ አናዳምጣለን የምንሰማውን ለፍሬ ያርግልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @enanamekonnen7920

    @enanamekonnen7920

    3 жыл бұрын

    @@gubaetezekro200 በበ ኀ ዘ

  • @daniboyharar
    @daniboyharar3 жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። 👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @tsigemaryam8906
    @tsigemaryam89063 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sofiasar8403
    @sofiasar84032 жыл бұрын

    በውነቱ መምህራቺን ቃለህወት ያሰማልን ጠጋውን ያብዛወለት የአገልግሎት ዘመነውን ያሰርዝምልን✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @user-vt6hn5rh7r
    @user-vt6hn5rh7r3 жыл бұрын

    ለአባታችን እረጅም እጅሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን የማይጠገብ ትምህረት

  • @nigistihaile8323
    @nigistihaile83237 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን

  • @abanobkute
    @abanobkute10 ай бұрын

    Qale hiwet yasemaln abtachn aba good brekidan bereketachew yderbn ale maweq buzu hzb eyetefan newna bezu zemen ende enesu abata yabzaln !!!!!❤❤❤❤

  • @hanagmedhin1705
    @hanagmedhin17052 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ስብከት ስለአሰማኧኝ አመሰግናለሁ ቃለሕይወት ያሰማልኝ

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma72456 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15049 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @woine123
    @woine1239 ай бұрын

    አባ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርትን ስላስተማሩን ፈጣሪ አምላክ ዘመንዎን ይባርክልዎት::

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32693 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎት እና ቡራኬዎት ይድርሰን ግሩም የሆነ ፍትፍት ምግበውናል እድሜ እናጤና ይስጥልን🌹✝️🌹

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot30253 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Klhiwot Yesmeln Abetchen Erjem Edman Tenen Yestleln

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @debteraftsimtmekonen5094
    @debteraftsimtmekonen50943 жыл бұрын

    Amen amen amen qale hiwet yesmalna💒⛪⛪

  • @hanhan-tt5bj
    @hanhan-tt5bj3 жыл бұрын

    እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው :: አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከ ጤና ይስጥልን.

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @almazzewde4735
    @almazzewde47352 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ ሰምተን ፍሬ የምናፈራ ያድርግልን ። አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @edenzenebtube400
    @edenzenebtube4003 жыл бұрын

    እግዚአብሄርኮ ይወደናል ዛሬም ይሄው እደነዚህ አይነት አባት አስነሱልን !!

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzread.info/dash/bejne/iGusz6uwkpynldY.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZread" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።

  • @jociman187
    @jociman1872 жыл бұрын

    አቤት የመድሀኒአለም ስጦታ እንደት መታደል ነው ጆሮ ያለው ይስማ አባ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን!!

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26393 жыл бұрын

    በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiop 🇨🇬🤲👏🤲💒🤲👏

  • @user-il7xl5bu1l
    @user-il7xl5bu1l Жыл бұрын

    አባታችን ቃልሄወት ያሠማልን

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @sanas7429
    @sanas74299 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤😍 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @kasewtagele3181
    @kasewtagele31812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ፡፡

  • @kalkidan4007
    @kalkidan40073 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin abatachin rejim edmie ena tena yistiln

  • @user-so4cm1fu7t
    @user-so4cm1fu7t Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tadesseayalew691
    @tadesseayalew6912 ай бұрын

    ከማር ከወተት የበለጠ የሚጣፍጥ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ ሰርሰሮ የሚገባ ትምህርት በመሆኑ ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh40842 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mulugadu6121
    @mulugadu61213 жыл бұрын

    ጌታ በጣም በጣም ይባርኮት እጅግ ግሩም ትምህርት

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታች

  • @Ureal22
    @Ureal228 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን በውነት።

  • @senaitmebratu9463
    @senaitmebratu94632 жыл бұрын

    አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከትወ ይድረሠን

  • @user-fm2en1fz9h
    @user-fm2en1fz9h3 жыл бұрын

    አባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋያድልልን

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl6 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen ❤❤❤ Edmena Tena ystln Fetari.

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli21383 жыл бұрын

    ትከክል ቃለህይዎትን ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi43272 жыл бұрын

    ቃለህይ ወት ያሠማልን አባታችን

  • @louatlouat9687
    @louatlouat96872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን

  • @fikirteberhetedla1913
    @fikirteberhetedla19133 жыл бұрын

    የሚመስጥ መንፈስ የሚያድስ ስብከት ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💠💠💠

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @adhanethabteyes6686
    @adhanethabteyes6686 Жыл бұрын

    ❤❤❤egzabehr emsegn lezi hewt yhon qal ende nmar yefqedln

  • @NardosMelese
    @NardosMelese2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-be2dw1pu8n
    @user-be2dw1pu8n10 ай бұрын

    በተለይ በዚህ ዘመን አጋንትን በየአውደ ምሕረቱ እናስወጣለን ሰለሜሉ ትክክለኛ ትምሕርት ነው የሠጡት እኔም በጣም ይገርመኝ ነበር እራሱ አምላክ ያከበራቸው ትል ነኝ ትቢያ ነኝ ጭንጋፍ ነኝ አመድ ነኝ እያሉ እንዴት በአሁን ዘመን ያሉ መምህራን ሠይጣንን አወጣን ይላሉ? በእውነት እመአምላክን እርሰዎ ትክክለኛ ትምኅርት መስጠት ብቻ አይደለም በጣም ነው የገሰጿቸው ትክክለኛ ትምሕር ነው ፈጣሪ ፍቅዱ እስካኖዎት ድረስ ለእነዚህ ሐሠተኛ መመሕራን ልካቸውን አሣውቋቸው አባታችን ፈጣሪ ዕድሜዎን ያርዝምልን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh31383 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-je2gn5cz1f
    @user-je2gn5cz1f2 жыл бұрын

    አባ ፀጋውን ያብዛሎት የማቶሱላ እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @sarayegojjamlig5942
    @sarayegojjamlig59423 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu30693 жыл бұрын

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln abatachn egthabehr edema ena Tanta yistatu

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆየልን እኛንምን በቸርነቱ በምህረቱ ለክብሩ ያብቃን ሰላም ለሁላችን ይሁንልን አሜን አሜን!!

  • @brhaneabrha1415
    @brhaneabrha1415 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etsubmekuriaejigu9336
    @etsubmekuriaejigu93363 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalen

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d3 жыл бұрын

    እረጅም ያገልግሎት ዘመንና ጤና ይስጠዎት አባ

  • @getaneh5841
    @getaneh58413 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂይው ያሰማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @GebyaB
    @GebyaBАй бұрын

    ቃለሕዉት ያስማልን

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee25602 жыл бұрын

    Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖረልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye30292 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ui1ms1tm5r
    @user-ui1ms1tm5r3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @mhmmadali5351
    @mhmmadali53512 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @pzhacker3553
    @pzhacker35533 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕ ይወት ያሠማልን አባታች እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @tesfaytsegay3194
    @tesfaytsegay31943 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🏻❤💒ቃለ ህይወት የስማዓልና

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d2 жыл бұрын

    ቃለ ህወትን ያስማልን

  • @sama1141
    @sama11412 жыл бұрын

    አሜን አሜን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat93811 ай бұрын

    እንዴት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ❤ እንደገና በማስታወሻ እየያዝኩ እማራለው🙏 አባ እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisaysheno2256
    @sisaysheno22562 жыл бұрын

    አባታችን ትምህርታቸውን በጣም ያለመልማል ቃለሕይወት ያሰማልን ግን የሌላ ሐይማኖት ስሞ ባይጠሩ ጥሩ ነው።

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ትምህርት ነው

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። 👉kzread.info/dash/bejne/eqCllbJwoM6wm6w.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @marituadeba2614
    @marituadeba26143 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin Egziabher stegawen yabzalewot Amen💚💛❤🤲🙏

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @tig.ssemeneh7836
    @tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሃይማኖታችን ያበርታን ቆርቦ ከማፍረስ አምኖ ከመካድ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን 🙏🙏

  • @saraahmedahmed3642
    @saraahmedahmed36423 жыл бұрын

    ቃለሁወት ይሰማልን መምህርችን

  • @hanisara7679
    @hanisara76792 жыл бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን የማይሰለች የእግዚህአብሔር ቃል መገብህን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔስ አዳምጣለሁ ግን አልዝም በፃለታቹህ አስቡኝ

  • @user-kd1il3wn2z
    @user-kd1il3wn2z3 жыл бұрын

    Kale Hiyewoten Yasemalen Abatchin Bedema Betana Yetebekelen Aman

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay80263 жыл бұрын

    ቃለሄወትን ያሰማልን እግዚሀብሔር እድሜ ከጤጋር ጋር ይስጥን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham55863 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት እግዜቢሐር ርጅም እድሜ ለ አባ

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @AlemBTube
    @AlemBTube3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይውትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj2 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen Abatachen 🙏

  • @user-di3nq7po4y
    @user-di3nq7po4y Жыл бұрын

    ተስፋየምናደርጋትን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን

  • @genetarega4677
    @genetarega46773 жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ያስተማሩን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለአባታችን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @nanaalpaca9336
    @nanaalpaca93363 жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln memrye egzabiher ytebkln amen amen amen

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe59043 жыл бұрын

    አባታችን በርከተወት ይድረስ በእውነት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm68793 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንን እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን::

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah83723 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ክርስቶስ ፍቅሩን በልቦናችን ይሳልብን እመአምላክ አትለየን

  • @gubaetezekro200

    @gubaetezekro200

    3 жыл бұрын

    አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )

Келесі