"በባልንጀራው ላይ ክፉ የማያደርግ ሰው" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ማብራሪያ ክፍል 53/Aba Gebrekidan Grma

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo

Пікірлер: 243

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z2 жыл бұрын

    አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንፍናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @samsungsam4681

    @samsungsam4681

    2 жыл бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲

  • @sclbim0146

    @sclbim0146

    2 жыл бұрын

    @@samsungsam4681 Q

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka45112 жыл бұрын

    amen amen amen🙏🙏🙏❤✝️❤

  • @ethiopiahabesha-oq7gn
    @ethiopiahabesha-oq7gn2 ай бұрын

    የኛ አባት በረከቶ ይደርብን

  • @FasilTe
    @FasilTe2 ай бұрын

    አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu50132 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-bw5dm1hl3v
    @user-bw5dm1hl3v2 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን ከፀጋ ጋር እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💒💒💒💒💒💒

  • @emebetbelete2238
    @emebetbelete22382 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙏🙏kale hiwot yasemalen abatachin rejim edme yestwot

  • @alexender5983
    @alexender59832 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በነገሮች ሁሎ ማስተዋል ያድለን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82622 жыл бұрын

    እንኳን በላም መጡ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethio 🐫🌾

  • @romana3245
    @romana32452 жыл бұрын

    Aba atersun. Yeftun Yebarkun. Esetegebral usa

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። እግዚአብሔር የልድያንን ልብ አድለኝ እባክህ😭🤲 ቃልህን ሰምቼና አንብቤ በቀናው ጎዳናህ ልጓዝ እርዳኝ🤲😭

  • @genettube1107
    @genettube11072 жыл бұрын

    አሜን /፫/ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏❤️

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie23012 жыл бұрын

    ከፀጋ ላይ ፀጋን ደራርቦ ይስጥልን! ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን::

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiopian Like 👍 Like 👍 Ethio 💝💝☀💝💝☀

  • @itayodose6116
    @itayodose61162 жыл бұрын

    Amen..amen..amen kale..hiwet yasemal memhrachin abatachin

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat34192 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛንም ማስታወልን ያድለን

  • @aewnone3890
    @aewnone38902 жыл бұрын

    አባቴ እረጅም እድሜ ልእውል እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa13022 жыл бұрын

    በእውነት ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @emubekl46
    @emubekl462 жыл бұрын

    አሜን. ቸሩ እግዚአብሔር. ይክበር ይመስገን አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Haregi849
    @Haregi8492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @alemtube8899
    @alemtube88992 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀገውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልን እኛንም የልድያ ልቦና የክፍት አምላክ ለኝም ይክፍትን አሜን

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie27032 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልኝ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw2 жыл бұрын

    💐ቃለሒወት ያሰማልን 💐አባታችን💐

  • @mogeszinabu168
    @mogeszinabu1682 жыл бұрын

    አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን

  • @Gionawit16
    @Gionawit162 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetchristian8222
    @genetchristian82222 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን✝️❤👏👏👏👏

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema99312 жыл бұрын

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen 👏👏👏❤️

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen89292 жыл бұрын

    አሜን አሜን......🙏🏼🙏🏼❤ ቃለ ህይወት ያሰማል ቸሩ አምላክ ያጠብቅዎት አባታችን🙏🏼🙏🏼💐🥀

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch4852 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ የወገልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን አድርገን አሜን። እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን።

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ አባታችን በረከታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone13562 жыл бұрын

    የኔ አባት እንኳን ደሕና መጥሉን አሜን(፫)

  • @user-df1mc1jf8b
    @user-df1mc1jf8b2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን

  • @TigistiMahray
    @TigistiMahray11 күн бұрын

    አባ የእርሶ ትምርቶች በእውነት እፁብ ድንቅ ናቸው እግዚያብሄር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka42132 жыл бұрын

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen20182 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ።

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare27332 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiop Like 👍😡👒

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይብቅልን

  • @ytft1850
    @ytft18502 жыл бұрын

    አሜን።ቃልህወትያሰማልን።አባታችን👌👈

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15042 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @gadisegirma8900
    @gadisegirma89002 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዉሃት ያሰማልን

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h2 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @eannsh1060
    @eannsh10602 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @cocob7788
    @cocob77882 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህት ወት ያስማልን አባታችን

  • @sifentamerat7285
    @sifentamerat72852 жыл бұрын

    Abatachn kale hiweten yasemalen ersonm egnanm bebetu yatsnan🙏

  • @asefumoges2997
    @asefumoges29972 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን እንኳንም አብሮ አደረሠን 💚💛❤🙏🍃

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye10192 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎን ይድረሰን እናንተን የሰጠን ቸር መድሃኔኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiop Like 👍 😡👑

  • @seasea3347
    @seasea33472 жыл бұрын

    Amen amen amen😘😘😘🙏🙏🙏

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo45422 жыл бұрын

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @hareggetaneh4075
    @hareggetaneh40752 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ መንግስቱን ያውርሳችሁ ስለ እናንተ ድካም ብሎ እግዚአብሔር የሰማሁትን አንዷን እንኳን እድኖራት ይርዳኝ

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z2 жыл бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14812 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome77982 жыл бұрын

    amen amen amen qale hiwot yasmlen abatachn

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልይወትያሰማልንአባታችን

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe40962 жыл бұрын

    መምሕራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን👏👏👏

  • @user-lq9vm2ft9c
    @user-lq9vm2ft9c2 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi69282 жыл бұрын

    ለኣባታችን እድሜ እና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70502 жыл бұрын

    Egzaber yemasga Amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye6619 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተመስገን አምላኬ ቃል ህይወት ያሠማል አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባየ ✝️🤲🌷❤❤🙏🙏🙏😥

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66702 жыл бұрын

    አባቴ ውስጥን የሚቀይር ትምህርት ነው። ቃበሂወት ያሰማልኝ። የአራጣ መብላትን የገባችሀ ካላችሁ የዘረዘሩት ሁሉ ነው ሳትሰሩ ለምትበሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይቆጥረዋል ተጠንቀቁ💚💛❤

  • @SarahSarah-iz5tz
    @SarahSarah-iz5tz2 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale53102 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    እውነት ነው አባታችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብዙ እዳ አለብን እዳችን በቼርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለው

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15252 жыл бұрын

    Bienvenue mes teguatoches eguaizabre ymessguennes kale yewt yasemalne brectachoue ydrbenes bebaiteaux yasemalne est amene amen amene amen

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68852 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን።።

  • @haymikebede5523
    @haymikebede55232 жыл бұрын

    Amen amen.amen.abatachin.kale.hiwet.yasemaln.edmena.tena.yadlln.thsgawn.yabzaln.bereketachew.yderbn.belbonachn.yasadrln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki34652 жыл бұрын

    Kalehiwat yasemalin Amen Amen Amen

  • @heleen655
    @heleen6552 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat83252 жыл бұрын

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት መምህር ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን

  • @user-ui1ms1tm5r
    @user-ui1ms1tm5r2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን ትምህርቱን ለምታደርሱን እግዚአብሔር ይስጥልን ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን በቤቱ ያጽናልን

  • @zynabetiopa1426
    @zynabetiopa14262 жыл бұрын

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከት ፀጋውን ያድልልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qh9uw1xx6e
    @user-qh9uw1xx6e2 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj Жыл бұрын

    አሜን (፫) ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን🙏❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate215 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30 60 100..ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን ።

  • @user-lw5vi7kl9u
    @user-lw5vi7kl9u2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሰን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።እኛንም በፀሎት አስቡን

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethio 🌾🌾☀☀🌾🌾☀☀

  • @salealhosani1206
    @salealhosani12062 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃልህይዉትያስማልን አባታችን እርዥሜ እድሜ ይሰጠልን

  • @mespretlane5294
    @mespretlane52942 жыл бұрын

    Kalhyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @genettesema2466
    @genettesema24662 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    አባ አመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እረጅም እድሜ ታሰጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghggghgg7068
    @ghggghgg70682 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችን። እድሜ።ከጢናጋ። ይስጥልን

  • @merymery382
    @merymery3822 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰን አባታችን ቃለ ህወት ያሠማልን እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር ይስጠወት

  • @azebt3802
    @azebt38022 жыл бұрын

    እግዝአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ቃለ ህይወት ያሰማዎት

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd61822 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እናመሰግናለን አባ💒💒💒💚💛❤️

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw17642 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን አዛኝቷ እመብረኃን በእድሜ በጸጋ በጤና ትጠብቅልን የሰማነዉን ለሕይወት ያድርግልን

  • @user-zy8ge9yi9y
    @user-zy8ge9yi9y2 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ለቀህይወት ያሠማልን

  • @user-rf5vf5zc9f
    @user-rf5vf5zc9f2 жыл бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ቃለሄወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-vl5si7js5g
    @user-vl5si7js5g2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡዬ እድሜ ጤና ያድልልን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን

  • @user-od7dp9lx1p
    @user-od7dp9lx1p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @የራያዋ
    @የራያዋ2 жыл бұрын

    ለሁላችንም ንፁህ ልብና ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ኑርልን

  • @saramogos3030

    @saramogos3030

    2 жыл бұрын

    ንፁህ ልባና እና ማስታዋል። በዚህ ምድር ስንኖርም ሆነ ወይንም ይችን ምድር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ እሰከም ንሰናበታት ድረስ ወይንም በዚህ ምድር ትርጉም ያለው ነገር ሰርቶ ለማለፉ የሚያስፈልጉ ቁልፎች ናቸው።

  • @samueltmrtu3530

    @samueltmrtu3530

    Жыл бұрын

    ኣባታችን ኣብ ኣገልግሎትኩም ፀጋ ኣብ ልዕሊ ፀጋ ይብዝሐልኩም

  • @samueltmrtu3530

    @samueltmrtu3530

    Жыл бұрын

    ካብ ኩሉ ፈተና ጸላኢ ይሓል

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ✝️⛪❤️

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57602 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልም በእዉነት ሰለሃሜት የተናገሩ ያልተመለሰልኝ ጥያቈ ነብር ዛሬ ቀኑ ሆኖ ተመለሰልኝ እግዚኣብሄር ይመስገን ኑሩልን ኣባ ኣጥንት የሚያለመልም ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት ነው

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew11812 жыл бұрын

    ስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ ያድለን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን መልካም ፍሬ እንፍናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo63812 жыл бұрын

    አባ በዚሕ መንገድ ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይጠብቆት አሁንም ለመጪው ለኢትዮጵያ ለኦርቶዶክስ ለሌላውም ሕዝብ ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይጠብቆት!🙏🏾

  • @fugfhf3253
    @fugfhf32532 жыл бұрын

    አባታችን እዲሜወን ያርዝምልን በፀጋላይ ፀጋ ይስጠወት🙏 በጣም ነዉ እምንወደወት😍

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera85892 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልህሎት ዘመኖትን ይባርከው

Келесі