"አንድነታችንን አንተው" እጅግ ድንቅ እና ወቅታዊ ትምህርት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma New Sibket

✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#orthodox_tewahdo
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#ኢትዮጵያ

Пікірлер: 90

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt9512 жыл бұрын

    አባታችን፣በእውነት፣ቃለሄወት፣ያሰማልን፣በጣም፣ልብ የሚያረሰርስ፣ትምህርት

  • @aishakhaliefa1302
    @aishakhaliefa13022 жыл бұрын

    በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን

  • @21Maryam2
    @21Maryam22 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን አንድነታችንም እንድናነፃ ስሉስ ቅዱስ ይርዱን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ አሜን🙏

  • @user-gn2rj9fm7q
    @user-gn2rj9fm7q2 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u2 жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede42072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq2 жыл бұрын

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn!!! ⛪⛪⛪🙏🏼

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij69842 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @desta.21.27
    @desta.21.272 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በረከተዉ ይድርብን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa59242 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @serkalmtefera5627
    @serkalmtefera56272 жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መዝሙሩም ምርጥነው

  • @kukw9428
    @kukw94282 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q28 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj2 жыл бұрын

    ይኸን ትምህርት ቀርፃችሁ እምታስተላልፍልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ክብር ያድልልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67272 жыл бұрын

    Kale hiyiwet yasemalin memhir 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen41492 жыл бұрын

    ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ትምህርት ነው!!! እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነን እንደተማርነው አንድነታችንን አጽንተን በንስሐ ለመቆም ያብቃን!!!

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethio Like 👍👍👍

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    እንድነታችንአንተው ቃለይሆትያሰማልንአባታችን

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v2 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሠሜልን

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise43752 жыл бұрын

    በእርሰዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ይባርክልን አሜን ለእኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @alemyoutube7802
    @alemyoutube78022 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31192 жыл бұрын

    ድህነትን የምትሹ ምዕመናን በሙሉ ገነትን የምትሹ ክርስትያን በሙሉ በእንተ ማርያም መሐረነ በሉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የምንሰማውን ቃል በልባችን ይፃፍልን ባንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደሆነው፥መሰብሰባችንን አንተው ርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችኹ አብልጣችኹ ይህን አድርጉ። ዕብራውያን 10:25

  • @roosvandermee6678

    @roosvandermee6678

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher42612 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi45492 жыл бұрын

    Amen Amen Amen KHY...

  • @Sada-gr7sg
    @Sada-gr7sg2 жыл бұрын

    Abatachen kalehioten yasemalen bedmy betena ytbklen amen ፫

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun15042 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigistaregay7211
    @tigistaregay72112 жыл бұрын

    Qale Hiwot Yasemalin Abatachin🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ayehubizuenyew1181
    @ayehubizuenyew11812 жыл бұрын

    ድህነትን የምትሹ ምዕመናን በሙሉ ገነትን የምትሹ ክርስትያን በሙሉ በእንተ ማርያም መሐረነ በሉ

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka45112 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤✝️❤💟

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @enatedanena3710
    @enatedanena37102 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    አንድ የሚያደርገን ሃይማኖት ፣ እግዚአብሔር፣ ቤተክርስቲያን፣ በአንድ አምላክ በእግዛብሔር ሰናምን፣ አንድነት፣ ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @meazam1525
    @meazam15252 жыл бұрын

    yemiger tmert new kale hiwet yasemalen.

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse4652 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን🤲🤲

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw80082 жыл бұрын

    ቃለ ህ ይወት ያሰማልን አሜን

  • @romana3245
    @romana32452 жыл бұрын

    Aba atersun...yeftun. yebarkun...

  • @BN874
    @BN8742 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalin Abatachin🙏🙏🙏

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d2 жыл бұрын

    አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ አጥንት የሚያለመልም ትምህት ነወ የሰማነወ በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አንድ ያድርገን

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma31922 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalin Abatachin🙏🏽

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    በህተማርያም ማህረነበሉ፫

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema99312 жыл бұрын

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen megesete semayaten yawereselen 👏👏👏❤️

  • @goodlive1573
    @goodlive15732 жыл бұрын

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @user-ey7qm9nt5v
    @user-ey7qm9nt5v2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና በፀጋ ያኖሮት🙏🙏🙏💕💕

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️አሜን🙏🙏🙏

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua36402 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን አሜን

  • @AaaAaa-vx1bm
    @AaaAaa-vx1bm2 жыл бұрын

    አባታችን ቸሩቱ እመብርሃን ትጠብቅልን እፁብ ድንቅ ነው

  • @user-vr7py1ng5g
    @user-vr7py1ng5g2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን♥♥♥⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-qp7yo2ze8u
    @user-qp7yo2ze8u2 жыл бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru80692 жыл бұрын

    አባታችን ስብከትዎ ነብስ ታረሰርሳለች ፅጋዎትን አብዝቶ ይስጥዎት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte83992 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @liltya3613
    @liltya36132 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi69282 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን ለኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልን አባታችን 🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate10262 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw31192 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @getewondimu5366
    @getewondimu53662 жыл бұрын

    Melkam zere eyezeru new Abatachen.egziabher zerun lefere yabkalen.

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu93692 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @TT-mu1zl
    @TT-mu1zl2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባየ💐👏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37552 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @yordanostukuabo4542

    @yordanostukuabo4542

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin be ewnet kale hiwet ysemalin be stolotachun asibun

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom15252 жыл бұрын

    Bienvenue mon père yfeteaune 🤲

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s2 жыл бұрын

    Amen and yadirsen leans Kiristos yeminsegid yargen Abate kale hywet yasemalin be edme be tsega yitebikilin Tikikil new mask new yemybalew max aydelem, Abate Esty nigerulign ine yenefs zabaten betam yemadenkachew hulunm sew neber kalemski ena bemask yemyasalimut bizu kesochin tazibealehu ine Alasalimim yalugnin abat sastswesschew yesebekutin yemeskelun Haile yekadut Abatoch alu leka Egziooooo Meharena Kiristos eminetachin yabizalin

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee66782 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q2 жыл бұрын

    አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa91712 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ግሩም ድንቅ ትምሀርት ሁሌም ያስትምሩናል ይመክሩናል ይገስፁናል ሰምተን የምንለወጥ እንደ ክርስቶስ ልብ እንድናስብ ቸሩ መድኃንያልም ይርዳን አሜን አንድ ያድርገን::🙏❤🙌

  • @mekonenkebede7899
    @mekonenkebede78992 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በረከትሆ ይደርብን

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay21052 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት የስመዓልና ኣባ።

  • @sarataye8812
    @sarataye88122 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kidist56
    @kidist562 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን። ወደ ከነዓናውያን የአስማኤል ልጆች ወደ አጎቱ የተቀላቀለው የኤሳው ልጆች ኤዶማውያን ናቸው

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s2 жыл бұрын

    This is what Mmr. Girma Wondimu clearly has been teaching all this 20 years but no body listen to him...... 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @nahlahm.ameenshatnawi863
    @nahlahm.ameenshatnawi8632 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemaln yagelglot zemen yaregmln tsega egziabher yabzalachu

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እኛም በሰማነው ቃል ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ምንእኛ እድለኛ ነን በሀዛብ ምድር ሁነን ይኸን የመሰለ ትምህርት መስማታችን ኑ የተዋህዶ ልጇች እንዳያመልጣችሁ ግዜአችነን እንጠቀም

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o2 жыл бұрын

    🤲💒🤲💒🤲💒🤲💒💚💛❤️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    እኛ

  • @donpino3832
    @donpino38322 жыл бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በቼ ቀን ያስተማሩት ነው???

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube82622 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር በእውነት

  • @antenehmessele7564
    @antenehmessele75642 жыл бұрын

    I wish it is possible to be downloaded

  • @dawitasefa8044
    @dawitasefa80442 жыл бұрын

    አሜን ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem2 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u2 жыл бұрын

    አባታችን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95442 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

Келесі