❤❤በርሚል ጊወርጊሰ ፀበሉ ሲወጣ ምን ተፈጠ bermal giworgis

❤❤በርሚል ጊወርጊሰ ፀበሉ ሲወጣ ምን ተፈጠ bermal giworgis

Пікірлер: 34

  • @hannakifle1285
    @hannakifle12853 ай бұрын

    ከይቅእታ ጋር የሰጣችሁት እርእስ እና የምታሳዬት ይለያያል እናም በሰዎች ዘንድ ያላችሁን ታማኝነትና ተቀባይነት እንዳታጡ እንደዚህ አይነት ነገርን ባታደርጉ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ አስቡበት

  • @tigstmegbaru

    @tigstmegbaru

    3 ай бұрын

    ፀበሉ በሥላሴ አምሳል 3 ጊዜ መዉጣት መግባቱ ነዉ የተፈጠረዉ ተአምር ነዉ የጊዮርጊስ ስራ

  • @abdi9388

    @abdi9388

    3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ለዕይታ ተብሎ ርዕሡን ሞቅ አድርጎ የማይገናኝ ወሬ ማዉራት ዳግመኛ ቪዲዮዉን ለማዬት ይደብራል። እኔ የነሱ ቪዲዮ አንዱም ሣያመልጠኝ ነዉ የምመለከተዉ። እንደዚህ ሲሆን ግን ለማዬት ይዘጋል።

  • @-ly8jj
    @-ly8jj3 ай бұрын

    ሰማእቱ እረተው ለደጅህአብቃኝ እረ እኔስ በመንፈሳዊ ቅናት ልሞትነው❤ ፈጣሪዬ❤ እባክሕ ፍቀድልኝ

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....50043 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ጊዎርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @kukikidane7030
    @kukikidane70303 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ልቤትህ እህተማርያምን ሀይለማርያምን ና ገብረስላሴን አብቃን 🙏🏾

  • @hanateshome3723
    @hanateshome37233 ай бұрын

    በጣም ደሰ ይላል ቅዱስጊዮርጊስዬ ለልጅህ አብቃኝ ከወንድሜ ጋር

  • @negedehaile7244
    @negedehaile72443 ай бұрын

    ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ የኔአባት ለደጅህ አብቃን

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd3 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን ሰማአያቱ ቅዱሱ ገውርጊስ እቅፍድግ አድርጎ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @mitawiha316
    @mitawiha3163 ай бұрын

    ሰማዕቱ አስካለማርያምን ለደጅህ አብቃኝ

  • @OG0o
    @OG0o3 ай бұрын

    ተመሠገን ምሠጋና ይገባሀል ፈጣሪ ተመሠገን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice34053 ай бұрын

    ስማህቱ ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @user-wx5kd6ji8b
    @user-wx5kd6ji8b2 ай бұрын

    ወለተማርያምብላችሁ አስቡፀበልስትገቡእህትወንድሞቸእናትአባቶቸ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nhs1704
    @Nhs17043 ай бұрын

    Semaetu Kidus giorgis ledejeh abkagn

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg3 ай бұрын

    አሜን እግዝአብሐር ይሁዳ😢😢

  • @user-ob7kk1pz2p
    @user-ob7kk1pz2p3 ай бұрын

    Semethu ledejuk abkan

  • @azebzagaye2362
    @azebzagaye23623 ай бұрын

    ሰማእቱ በሰላም ይመልሳችሁ።

  • @yeshichampart3260
    @yeshichampart32603 ай бұрын

    Semaitu kidus hiyorgise selam wesido selam yimlisachiew inganim lzhi breket yabikan redet breketu bhulachinm ly yider amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p3 ай бұрын

    ሰማዕቱ ይቅር ድግፍ አድርጎ በሰላም ይመልሳችሁ እንኮን በሰላም ገባችሁ 🙏

  • @saragizaw2311
    @saragizaw23113 ай бұрын

    እልልልልልልልልል 💐💐💐💐💐

  • @lifeat2401

    @lifeat2401

    3 ай бұрын

    ይበል ሲወጣ ምን ተፈጠረ??? ምን ተፈጠረ እኔ ምንም ያየሁ ነገር የለም የተፈጠረውን ያየ ይንገረኝ ሀጢያቴ ጋርዶኝ ይሆናል እኮ

  • @user-wo7dj1tf1w
    @user-wo7dj1tf1w3 ай бұрын

    ለምን አንድ ቪዲዮ 4 ወይም 5 ጊዜ ታስተላልፋላቹህ ነገሩን ሌላ አያስመስለዉም ነ ን ብላችሁ ከምታወሩት ጋር አይጋጭም ?

  • @lulihani3684
    @lulihani36843 ай бұрын

    Eillllllllllllll Eilllllllllllll Eilllllllllll temesgen nay semaetu qudus gergus redietkan bereketkan ayfeleyena

  • @Fetu321
    @Fetu3213 ай бұрын

    the video ends without any special miracle 😊 if there is a second part for the video ... let's wait to see 😅

  • @user-lq3ze8dp2p
    @user-lq3ze8dp2p3 ай бұрын

    ሰማእቱ,,እኔ,,ሃጥያተኛ,ልጅህ, ለደጅህ,,ኣብቃኘ

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad36953 ай бұрын

    Yena abt lemta tens geza kern

  • @heli6512
    @heli65123 ай бұрын

    ይቅርታና ርዕሱና ከቨር ፎቶው ውስጥ ተገብቶ ከሚታየው ጋር አንድ አይደለም ብታስተካክሉ የተሻለ ነው ባይነኝ

  • @mimiayele8337

    @mimiayele8337

    3 ай бұрын

    እውነት ነው እንደ አለማዊ ሚዲያ አትሁኑ

  • @rutahaile1950
    @rutahaile19503 ай бұрын

    🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️✝️✝️

  • @liyamotton2066
    @liyamotton20663 ай бұрын

    ምን ተፈጠረ?

  • @Orthodox72122
    @Orthodox721223 ай бұрын

    አእንዲታይላቹ ከሆነ ተሳስታቹሃል😢

Келесі