ለህክምና ማስጀመሪያ የግማሽ ሚሊዮን ብር ስጦታ ለጀግናዋ እናት ከኢ/ር ቢጃይ ...ክፍል 4 || Seifu on EBS

Ойын-сауық

ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሰጥቶኛል…ተወዳጇ ተዋናይት ሔቨን ሀብቱ || Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 334

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264Ай бұрын

    ገንዘቡ ተስብሰቦ ህክምናዉ ተሳክቶ የህፃናቶቹ አይነብርሃናቸዉ በርቶ ጌታ የታማራቱን ቸር ወሬ ያሰማን

  • @weinihindeya5806

    @weinihindeya5806

    Ай бұрын

    Amen

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    Ай бұрын

    አሜን

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    Ай бұрын

    አሜን።

  • @Tsedale-dn2lc

    @Tsedale-dn2lc

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanabeletetube

    @hanabeletetube

    Ай бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @N33Natty
    @N33NattyАй бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል፣ በዶክቶሮቹላይ አድሮ፣አይናቸው በረቶ ለመደሰት የብቃን❤❤❤❤❤🙏

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ።

  • @user-hl2rd4ux1x

    @user-hl2rd4ux1x

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @AsterBanshebi-nu6cs

    @AsterBanshebi-nu6cs

    Ай бұрын

    Amennn Amennn Amennn

  • @user-nt3gt4cz7f

    @user-nt3gt4cz7f

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @mussiemihretab59

    @mussiemihretab59

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤

  • @techsador
    @techsadorАй бұрын

    "ፈጣሪ ሁለተኛ እድል ሰጥቶኛል..." ፈጣሪ ሁሌም ከጎናቸን ሆኖ ታአምር እንደንሰራ እደሎችን ደጋግሞ የሰጠናል፤ ፈጣሪ ታላቅ ነው። በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FunnyMan-sr6ly

    @FunnyMan-sr6ly

    Ай бұрын

    that's right

  • @NewWay-du2op

    @NewWay-du2op

    Ай бұрын

    betekekel

  • @sophoniasbekele2248

    @sophoniasbekele2248

    Ай бұрын

    Betam tikikil new.

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    ባል የምትፈልግና ጥሩ ባል የምታገኝ ይመስለኛል

  • @hidayaabdellah4926

    @hidayaabdellah4926

    Ай бұрын

    በርች ጀግናችን 🙏❤

  • @user-nd9cd4ub5u
    @user-nd9cd4ub5uАй бұрын

    ሰይፉ ፋንታሁን አንተም ከልብ ልትመሰገን ፣ ልትከበር የተገባህ ሰው

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5eАй бұрын

    ቃል የለኝም እድግ በሉ ያሣደገቻችሑ ጀግነዋ እናት ክብር ለጀግነዋ እናት

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1obАй бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ሩፋኤልን አባቴ አይነ ብረሃናቸው ይመልስላቸው

  • @user-bt8zm5fh6v
    @user-bt8zm5fh6vАй бұрын

    እመብርሀን የዓይን ብርሀናችሁን ትስጣችሁ የኔ ፍቅሮችዬ ውድድድድድ❤️❤️❤️❤️

  • @user-rp2cz6zy3u
    @user-rp2cz6zy3uАй бұрын

    የንጉሶች ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wdАй бұрын

    ጀግናእናት ነሽ ለአንችቃልየለኝም አላህ ልፋትሽን ቆጥሮ የልጆችሽን አይን ያብራልሽ

  • @rahmakonjooo6350
    @rahmakonjooo6350Ай бұрын

    ያአላህ አይነ ብርሃናቸውን መልሰህላቸው ቸር ወሬ ያሰማን ያረብ

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717Ай бұрын

    ሰይፍሻ ቀና ነህእኮ አንድ ቀን ባልሞላ ጊዜ ከሶስት ሰዎች አቅርበህ ጥረት ማድረግህ በጣም እንድወድህ፣ እንዳከብርህ አድርጎኛል እውነቴን ነው በደንብ ተረባርባችሁ ታሳክሟቸዋቸዋለህ ሰይፍሻ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375Ай бұрын

    ሰይፈ በጣም ከምንጊዜዉም የበለጠ ይሄ ጉዳይ ካንተ አንደበት የወጣዉ ቃል በጣም ለብዙዎች ህንድንማርና ህንዳስተዉል ያደርገናል በዚህ ምድር ስንመጣ ምንም ይዘን አልመጣንም ስንሄድም ምንም ነገር ይዘን አንሄድም በጐ ነገር መስራት ከምንም የበለጠ ያስደስታል አምላክ ይጨመርበት።

  • @tagayneshmengistu6637
    @tagayneshmengistu6637Ай бұрын

    ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ደንቅ አምለክ ነው።ሰይፈ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ያብዛልህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ። ያንተ መልካምነት ነው ይህንን ታሪክ እንድመለከት ያደረገው።

  • @lewidaneil4590
    @lewidaneil4590Ай бұрын

    "፤ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤" (መዝሙረ ዳዊት 146: 8) ልጆቹን ከዘፈን አርቂቸው ስለ ጌታ ኢየሱስ አስተሚሪያቸው አንቺ ግን መልካም እናት ነሽ ጌታ አቅም ጉልበት ይሁን❤ ደሙን ያፈሰሰልልንን ጌታ እየሱስን ስበኪያቸው ለህወታቸው❤❤

  • @selamawitjemal2792

    @selamawitjemal2792

    Ай бұрын

    Amen

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    Ай бұрын

    ምንድነው የምትቀባጥሪው እስኪ ዝም በይ ልጆቹ በእውቀት ካንቺ ይበልጣሉ በአፍ ሳይሆን በኑሮአቸው እየሰበኩ ነው

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.

    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.

    Ай бұрын

    አንቺ ከዘፈን መች ነው የራቅሽው ? ጠቢቡ ሰለሞንስ " ለሁሉ ጊዜ አለው " ሲል ምን ማለት ነው ?

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914Ай бұрын

    የዛሪወቹ እግዳ ይለያሉ ባላለቀ እያልኩ ነው የተከታተልኩት❤

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112Ай бұрын

    አቶ ሰይፉ ዛሬ ገና ከመንደር አሉባልታ ወጥተህ ቁምነገር ያለዉ ፕሮግራም ሠራህ። “አቶ” ያልኩህ በምክንያት ነዉ። ይበል ብለናል።

  • @senitade638
    @senitade638Ай бұрын

    ሰይፉ የሚመሰገንበት እንደ አይዳ አይነት ዝግጅት አድርጉለት ሚመለከታቹ በሂወት እያለ አስቡበት

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2rАй бұрын

    ጀግና እናትነሽ አላህ ጨርሶ ይማርልሽ ሙሉ በሙሉ ሳቅሽ ይመለስ❤❤❤❤

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133Ай бұрын

    አላህ ሂዳየውንም ይወፍቃቸው ብረሀኑንም ይመልስላቸው ያረብ

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቸው የተባረከ ይሁን

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590Ай бұрын

    Seif fantahon እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ደግ ሰው ነህ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5ifАй бұрын

    አቤቱ የሰራውት ጊታ የሰውን ልብ አራርተህ ይህንን ገዘብ ሰብስብልን እነዝህ ልጆች ብርሀናችውን እድትመልስ እማፀንሀለው የድግል ማርያም ልጂ አደራህና አምላኬ 😢😢😢

  • @arditube5698
    @arditube5698Ай бұрын

    ነገ በናተ ስም ሎተሪ እቆርጣለሁ የኔ ውዶች❤

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    Ай бұрын

    wow

  • @meskeremdesalegn7844

    @meskeremdesalegn7844

    Ай бұрын

    Yiknah

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6zАй бұрын

    ኢንሻ አላህ ያረብ ብርሀናቸው ተመልሦ በዚህ ቦታ ላይ ተቀምጠው ማየት የሚመኙትን ሁሉ እንዳዩ ምኞቴ ነው

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fwАй бұрын

    ፈጣሪ ያክብርህ ሰይፈ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እጅግ መመስገን አለብህ እነዚህ ሙህር ታዲጊ የነገ ተስፋ ያላቸው ህጻናት ስለአቀርብክ ክበር ይገባሃል ሰይፉ🙏

  • @greateview.4366
    @greateview.4366Ай бұрын

    ድህነት አይኑ ይጥፋ አቦ !!😥😥

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    Ай бұрын

    😢😢😢😢

  • @TigistMolla-hg7lz

    @TigistMolla-hg7lz

    Ай бұрын

    Betam enate

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12Ай бұрын

    ህይወት ከባድ ነው ቀላል ማድረግ ግን የኛ ጉዳይ ነው!!!

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146Ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሽውን ያሳንረው

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21Ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ የዓይን ብርሃናችሁን ያብራላችሁ ቸር ያሰማልን እናንተ አይናችሁ ሳያይ እንደዚህ የምትሰሩ ህፃናቶች ላይ ለሀገር ለወገን ተስፋናችሁና ሁላችሁም በተቻላችለን አቅም እንርዳቸው እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ እሱ የዓይናቸውን ብርሃን ይክፈትላቸው🙏💕

  • @user-tv6lr5cz5u
    @user-tv6lr5cz5uАй бұрын

    ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን እግዜር ይስጥ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቡ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ነው ስራው እድግ በሉልን ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1jАй бұрын

    እውነት ለመናገር ሰይፍሻ ባልጠላህም አልወድህም ነበር ግን ዛሬ ከልቤ አከበርኩህ ወደድኩም ይህን ያክል ጊዜ ስለሰጠሃቸው ለነዚህ ልጆች እድሜ ይስጥህ ❤ እንድታዩ ካወካችሁ አንስቶ የዘወትር ምኞቴ ነው ምኞቴ ተሳክቶ የፈጣሪን ታምር ለማየት ያብቃን❤

  • @user-yw7lk1ul7e
    @user-yw7lk1ul7eАй бұрын

    ለእናቲቱ ቃል የለኝም ክብር ይገባታል ❤እግዚአብሔር ደሞ የልጆቿ አይነ ብርሃናቻው ተመልሶ ለማዬት ያብቃን የኔ ማሮች እድግ በሉ ለብዙዎች ብርታት ናችሁ👌😘😘😘🙏🙏🙏

  • @papaelseifu255
    @papaelseifu255Ай бұрын

    ሠይፉ ድሮም ትልቅ ነበርክ፣አሁንም ትልቅ ነህ ።የወለድካቸው ይባረኩልህ።

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5ifАй бұрын

    ድሀ መሆኔን ዛሬ እርገምኩት ማርያምን መነው ባላውቃችሁ ወይ ንሮኝ ባግዛችሁ በምን እድሌ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948Ай бұрын

    ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ ። የልጆቹ እናት ጠንካራ ናት እግዚአብሔር የልጆቹን የዓይን ብርሃን ያብራላቸው።

  • @laylalayla112
    @laylalayla112Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የኔምርጦች በጸጋው ይጠብቃችሁ

  • @zeritutube
    @zeritutubeАй бұрын

    ጀግና እናት ልበብረሀን የኔ ምርጦች ብረሀናችሁን ያብራላችሁ ለነገሩነወ እጂ እናተ ልብ ብረሀናችሁ❤እድግ በሉ❤

  • @Firehiwot45
    @Firehiwot45Ай бұрын

    ጀግና እናት እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694Ай бұрын

    ስይፉ አተም እድሜን ጤና ይስጥህ

  • @salome5498
    @salome5498Ай бұрын

    Esey esey, Seifu you are doing good and giving sufficient airtime for Soli and Heran! God bless you!

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586Ай бұрын

    ሰይፉ የነዚ ልጆች መጨረሻ አሳየኝ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902Ай бұрын

    የሰጣቹ በሙሉ እናመሰግናለን

  • @etabezgebretsadik3763
    @etabezgebretsadik3763Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድጋችሁ እድግ በሉሉልኝ!!

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966Ай бұрын

    Loving kind mother. May almighty God bless you. I am praying for your beautiful children ❤❤❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333Ай бұрын

    እግዚአብሔር. ይመስገን. ደስ ይላል.

  • @yalemi123
    @yalemi123Ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔርን እንፍራ🙏🙏🙏

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vwАй бұрын

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ❤❤❤

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636Ай бұрын

    አሜን

  • @yetemworkmabre9801
    @yetemworkmabre9801Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ብርሃናችሁ ተመልሶ እንደማይ ተስፋ አደርጋለሁ በብዙ ተባረኩ ተወዳጅ ልጆች ናችሁ ❤❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781Ай бұрын

    ምርጥ እናት❤❤❤❤

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718Ай бұрын

    ቢጃይ ጀግና ሰራተኛ ኢትዮጵያዊ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BayelgnTigabu
    @BayelgnTigabuАй бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻችህን ያሳምርላችሁ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275Ай бұрын

    የኔ ልበ ብረሃኖች እኛ አዋቂዎቹ እኝደ እናንተ አንችልምኮ ግእዝ አቤት መልክች ❤❤

  • @talilamagarsahteshome7278
    @talilamagarsahteshome7278Ай бұрын

    ሰይፍሻ ሙሉ ሰው በርታ ሰውን የምንረዳ ሰው ያርገን አሜን!!!

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8nАй бұрын

    እግዚአብሔር አይነ ብርሀናቸውን ይመልሠው በእውነት አሜን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እናት ውብ ልጆች💚💛❤🙏💐💕🌺🌷❗❗❗❗❗

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9qАй бұрын

    እሼ ምርጡ መቀሌ ሄዶ የተቸገሩትን መጎብኘቱ በጣም እናመሰግናለን።

  • @sophiasayed260
    @sophiasayed260Ай бұрын

    Seifu, you are an amazing human being on Earth let God bless you and your family. One of a kind person in Ethiopia.

  • @melatmekonen1258
    @melatmekonen1258Ай бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አይናችሁን ታብራላችሁ የኔ ወርቆች ❤❤

  • @ABCACADAMY
    @ABCACADAMYАй бұрын

    waww good content!!

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9vАй бұрын

    እግዚአብሔር ታሪካችሁን ይቀይረው

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    እግዚአብሔር ስራዉን በናንተ እየሰራ ነዉ ልባችሁ ብርሃን ነዉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fs3ul1xs1t
    @user-fs3ul1xs1tАй бұрын

    Allah yasadgachew yene konjowich

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680.Ай бұрын

    እኔ እምነቴ እግዚአብሔር ነው ተአምር ይደረጋል አይናቸውም ይበራል አንዱዋ ዶክተር አዱዋ ሎዌር ሆነው ይመረቃሉ ሰውንም ይረዳሉ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን!!!

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119Ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርሀናቸውን ይመልስላቸው ለሰጭም አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2rАй бұрын

    እግዚአብሔር ብርሃናችሁን ይመልስላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342Ай бұрын

    ጅግና እናት ነሽ ኣምላክ ይግዝሽ።

  • @BsG-np9kq
    @BsG-np9kqАй бұрын

    እግዚኣብሔር ያሳድጋቹ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991Ай бұрын

    እመቤታችን ትርዳችሁ❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781Ай бұрын

    እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599Ай бұрын

    ሰይፍ አንተም እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ እነሶሊያና አይናቸው በርቶ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለመደሰት ያብቃው ያብቃን

  • @friotestory2335
    @friotestory2335Ай бұрын

    ረጅም እድሜ ጤና ተመኝው❤❤❤

  • @HanaGetanhe
    @HanaGetanheАй бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ አይናችሁን አብርቶላችሁ ድጋሚ እዚህ መድርክ ለማየት ያብቃን ያሳድጋችሁ

  • @mimimola7057
    @mimimola7057Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አይናቸውን አብራላቸው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5rАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በእውነት ይጨምርላቹሁ

  • @TigustMerawi-yc8ms
    @TigustMerawi-yc8msАй бұрын

    እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይርላችሁ❤❤❤❤

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761Ай бұрын

    ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033Ай бұрын

    ማሻአላህ ይህ ሰው ለሷ የረዳው በጣም ይገባታል ልጅ ሁሌ እንደ ረዳ ንፁህ ኢትዮጵያዊ አላህ ይሰጠው ይጨምርለት ኢቢኤሰ ሁሌም ጀግኖች ለደሃ የቆመ ቴሌቪዥን ነው ሰይፍም ሁሌም ከደሃ ጋር የቆማችሁ አላህ ይርዳችሁ

  • @sabasabina8372
    @sabasabina8372Ай бұрын

    May Hod Bless you kids

  • @almazzenebe1464
    @almazzenebe1464Ай бұрын

    እግዚአብሔር ህክምናው በተሳካ ያድርግልን ። የእናታችሁንም እረፍት በቅርብ ለማየት ያብቃን ።

  • @hirutwoldeab4824
    @hirutwoldeab4824Ай бұрын

    ፈጣሪ ይርዳቸው አቦ

  • @user-sh5xt4of9l
    @user-sh5xt4of9lАй бұрын

    Seifu may god bless you, the second Asfawu Meshesha ....

  • @almaz3155
    @almaz3155Ай бұрын

    እግዚአብሔር ብርሀናችሁን መልሶ ያሳየን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-uj9le5ir4j
    @user-uj9le5ir4jАй бұрын

    ፈጣሪ ይስድግሽ 💞💞

  • @mekdes8920
    @mekdes8920Ай бұрын

    አሜንን ታባርክ🎉🎉🎉🎉❤

  • @lemlembelay1909
    @lemlembelay1909Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያብራላቹ

  • @DamGeb-dx1le
    @DamGeb-dx1leАй бұрын

    እግዚአብሔር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @S.m543
    @S.m543Ай бұрын

    ቢጃይ ቅን ሰው የበለጠውን ይስጥህ❤❤

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603Ай бұрын

    ፈጣሪ በውነት ይረዳቸዋልህ❤❤❤❤

  • @tigeagegn-jy2qr
    @tigeagegn-jy2qrАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nlАй бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቸው እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603Ай бұрын

    በጣም የሜስድንቁው ናቸውህ😢😢😢

  • @user-ow3hz8zf1o
    @user-ow3hz8zf1oАй бұрын

    Amen..amen..amen.❤❤❤

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524Ай бұрын

    Amen Amen ❤❤❤

  • @hanokfisahaye7097
    @hanokfisahaye7097Ай бұрын

    ❤❤❤❤ Agzabher Amlak yeanchuhn Brhan Ykfetlach

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehuАй бұрын

    እግዚአብሄር ያሳካላቸዉ ❤❤❤❤❤

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449Ай бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ የዓይናችሁ ሙሉ ብርሃን ተመልሶላችሁ ያገናኘን እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9nАй бұрын

    አይናቸው በርቶ እስካዬ ጓጓሁ ጌታን የኔ ወርቆች 😥❤❤❤❤❤❤❤

Келесі