የዩንቨርስቲ ትምህርቴን ስጨርስ የአባቴን በጎ ሀሳብ ማገዝ እፈልጋለሁ...ማርያማዊት ሰለሞን ቦጋለ አባቴ አልቃሻ ብቻ አይደለም...Seifu on EBS

Ойын-сауық

ያለኝ ሀብት አንድ ቢልየን ይገመታል..bit.ly/3DFCYJq ... ዘመናዊዋ ጀግና ሴት በረከት ገበሬዋ
የአስፋው መሸሻ ሰርፕራይዝ ..... bit.ly/3TrFx7h ... አባቴ የሰጠኝን መኪና ሰለሞን
መፈጠሬን የጠላሁበትን ጊዜ አልረሳውም .... bit.ly/3AYHYH1 ... የ እረኛዬ ው ዳዊት
ሰለሞን ቦጋለ እና ጓደኞቹ(ህብረት ለበጎ ማህበር) የሚያስገነቡትን ግዙፍ ሆስፒታል ለመርዳር ለምትፈልጉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000149600853 - ህብረት ለበጎ ብላቹ ያላቹሁን ማስገባት ይቻላል
ስልክ ቁጥር - 0118634800
የዩንቨርስቲ ትምህርቴን ስጨርስ የአባቴን በጎ ሀሳብ ማገዝ እፈልጋለሁ...ማርያማዊት ሰለሞን ቦጋለ አባቴ አልቃሻ ብቻ አይደለም...Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 2 400

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Жыл бұрын

    ሰለሞን ቦጋለ የኢትዮጵያ እንባ ጠባቂ ተቋም ፕሬዚዳንት ይሁን የምትሉ🙋‍♂️🙋‍♀️ምክኒያቱም እንባ ያለው ሰው ነዋ የሚያለቅሱ ሰዎች ስሜት የሚገባውም የሚሰማውም

  • @Kidist19
    @Kidist19 Жыл бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ቦጓለ ትልቅ ሰው የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት

  • @godsbabies

    @godsbabies

    Жыл бұрын

    የጋሽ ቦጋለ ልጅ እናቱ ትበዳለት🤨

  • @Nejat197

    @Nejat197

    Жыл бұрын

    @@godsbabies 🤔🤔

  • @Kidist19

    @Kidist19

    Жыл бұрын

    @@godsbabies ማስተዋሉን ያድልሽ የፂዮን ልጆች ትህትናን ፍቅርን እንጂህ ስድብን አይሰብኩም ።

  • @bona2318

    @bona2318

    Жыл бұрын

    @@godsbabies afihin sitikeft chinkilatih bado mehonun yasayal

  • @rehimamohammed120

    @rehimamohammed120

    Жыл бұрын

    @@godsbabies እ አይዞህ ትንሽ ነው የቀረው ሊያልቅ ሀኪምቤቱ ትታከምበታለህ

  • @Freefire-og2sf
    @Freefire-og2sf Жыл бұрын

    ውይኔ ስልዬ ታድለክ የደግ ልጅ እውነት ስታምሩ ታድለክ ስልዬ የልጅክ ህልሞን እውን ሆኖ እንዲሳካላት እመቤቴ ትርዳክ ።

  • @Nura__-we3pw
    @Nura__-we3pw Жыл бұрын

    እኔ የሰለሞን አደነቅሁ ነኝ በጣም ገለፁ የሰው ደሰታ የማስደሰት ሰው ነህ በጣም እንወድሃለን ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🥺❤️🇪🇹💛❤️

  • @user-rf6fr3fp6p
    @user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын

    ደስ ስሉ የሰለሞን አድናቂ ነው እስኪ ልያቹ🇪🇹

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign melesalewu ❤

  • @amanuel7643

    @amanuel7643

    Жыл бұрын

    አድናቂ ብቻ ሳልሆን አክባሪውም ነኝ

  • @amanuel7643

    @amanuel7643

    Жыл бұрын

    @@jemaritube የምር አደይ ነሽ

  • @smms6004

    @smms6004

    Жыл бұрын

    ሶልየ የኔ መልካም ኢትዮጵያዊ ደግ ሩህሩህ ጨዋ አምላከ ቅዱሳን እረጂም. እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Жыл бұрын

    የሰለሞን ቦጋለ ልጂ እንዴት እድለኛ ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባት አለሽ ❤️❤️❤️መታደል ነው እኩያ ልጂ አድርሰሀል ትልቅ ደረጃ ድረሽልን ሶል ኑርልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    Жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደመርርኩሸ ደምርኘ ውዴ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋው

  • @mollamer8908

    @mollamer8908

    Жыл бұрын

    አይ ሰለሞን የሷን ታሪክ የማታዉቅ የዉጭን አለም የምታዉቅ በመሆኗ ነገርግን የራሷን ታሪክ የማታዉቅ ለምሳሌ የሰለሞን ልጅ ሁና ወጋየሁ ንጋቱን ፤ሂሩት በቀል ፤ማሞ ወልዴ አላዉቅም ስትል ለእኔ አሳፍራኘ አለች ለቀረቡላት የዉጭ ሰዎች አዱንም አታዉቅም

  • @godsbabies

    @godsbabies

    Жыл бұрын

    ሸርሙጣ አባት ነው እንጂ ያላት😂

  • @nefisa70

    @nefisa70

    Жыл бұрын

    @@godsbabies ባለጌ

  • @user-vv6lo2xs1h
    @user-vv6lo2xs1h Жыл бұрын

    አባት የለኝም 😭😭😭 ,አባት ያላችሁ ሺህ አመት ይኑርላችሁ🙏🙏❤❤❤

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 Жыл бұрын

    ሰለሞን እና ማራናዊት ደስ ስትሉ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስርአቷ ደስ ስትል ሶልዬ ማህበራዊ ሚድያ አለመጠቀምህ በጀህ የኔ ቡቡ ኑርልን ደጋግመህ ውለድ ብዛልን

  • @zeritutube
    @zeritutube Жыл бұрын

    እደ አርቲስት ሰለሞን ደጋግሞ ቢፈጠር ብየ ተመኘሁ😭የኔ ሆደ ባሻ እረጂም እዲሜ ይስጥህ ልጂህ ደሞ እርጋታዋ💕💞ፈጣሪ ትልቅ ቦታያዲርስሽ

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    ዘሪቱየ በቅንነት ደምርኘ

  • @bemnetnuru5978

    @bemnetnuru5978

    Жыл бұрын

    አይ ሰሌ ስለ አማቾችህ ወይም ስለ ማሪያማዊት አያቶች አውርተን አናውቅም ማለትህ ይገርማል እናቷን አለማንሳትህ ሳያንስ ሰለ ቴዲ ሳታነሳ ማለፍህ ለማያቅህ እሺ ለኛ ጎፋ አካባቢ ላለን ሰዋች ትዝብት እንደጫርክብን ይግባህ ደግሞም የማሪያማዊትን እናትም ለአባቷ ለቴዲ ብቸኛ ልጁና ተንከባክቦ ብቻውን ያሳደጋት አንድ ልጁ እንደነበረች ከረሳህው እናስታውስህ ሞቅ ባለ ሰርግ አባቷ ቴዲ ደግሶ እንደዳረህ በሚገርም ሁኔታ ያልማዝ ቀለበት ቲያትርን ሰርተህ ስትወርድ ጋብቻችሁ መፈፀሙንና አንድ አመት እንኳን ሳትቆይ ወደፍቺ እንደሄድክስ አስታዋሽ ካስፈለገህ ብቻ በጣም ብዙ የምናውቀው ነገር ስላለ እውነት ባይሸፈን

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @ጠልሰም ፊልም መዝናኛ Telsem film Mezinagna ምሪኝውዴዋው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@bemnetnuru5978 ደምሪኝውዴዋው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@tube7494 ደምሪኝውዴዋው

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын

    ጊዜውን ባግባቡ የተጠቀመ ሰለሞን ቦጋለ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍😍

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @rhamethabtemuyoutube7632

    @rhamethabtemuyoutube7632

    Жыл бұрын

    እዉነትነዉ ማሽአላህ

  • @user-el8yv2kr2n

    @user-el8yv2kr2n

    Жыл бұрын

    ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ውዴ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🥀🌿

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@rhamethabtemuyoutube7632 ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Жыл бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ቦጓለ ትልቅ ሰው የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደጓደኛክ ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ) በእጅክ ደም የሌለብክ ንጹህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @teybmuh1777
    @teybmuh1777 Жыл бұрын

    ውይ ሶል ዘርህ ይባረክ በጣም የምወድህና የማከብርህ ኑርልን የኔ ትሁት ጸባያችን በጣም ይመሳሰል አረ በልጅም ተመሳሰልን እኔም በ16 አመቴ ተድሬ የወለድኩት ልጄ አምበሳጎረምሳ አለኝ

  • @hiwotsiyabara4055
    @hiwotsiyabara4055 Жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ምርጥ አባቶች ይብዙልን መታደል ነው ዱሉዝ የሆኑ አባቶች ከዚህ ተማሩ

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    Жыл бұрын

    @@Blessingssssss ምን ማለት ነው ስራ መስራት ስለማይወድ? በሃገሩ እየሠራ ስለሆነ አይደል ተከብሮ የሚኖረው? ነው ወይስ ከልጅነት እስከ እውቀት የለፋበትን የሚወደውን ሞያ ትቶ አንዱ ፋብሪካ የጉልበት ሠራተኛ...ሆኖ መቀጠል አለበት? የልጆቹ እናት የምትወደው ከሆነ እና ልጆቻቸውን በጋራ የማሳደግ ፍላጎት ከነበራት ወደሃገር ቤት ሲመለስ በወቅቱ ጠቅልላ አብራው መግባት ትችል ነበር። መቼም ለአልፎ ሂያጅ መንገደኛ ሁሉ የሚንሰፈሰፍ ልብ ያለው እንደሱ ያለን ሰው ከአብራኩ በወጡት ላይ ይጨክናል ብሎ ለማመንም ይከብዳል። መልካም ነገሮች ሲሰሩ እየተሽቀዳደሙ ስምን ማጠልሸት ካሉበት ፈቀቅ አያደርግም። ብንችል የበጎ አላማው ብቻ ተባባሪ እንሁን።

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    Жыл бұрын

    @@Blessingssssss የኔ እህት እሱን የመሰለ መልካም ልብ ያለው ሰው ማጣትሽ (ዘመድሽ ማጣቷ) ቢያናድድሽም ይገባኛል። አንዳንድ ሴቶች ከሃገር ሲወጡ ያደጉንበትን ማህበረሰብ ባህል እና አኗኗር በምእራባውያን እሳቤ እየተለወጡ "መብት አለኝ ....እኔ ያልኩት ካልሆነ...ይህንንን ስራ ...ያንን አድርግ..." ግራ ሲያጋቡት የኖረ አጋራቸው "በቃኝ በጤና ሃገሬ..." ብሎ ሲሄድ... "በእጅ የያዙት ወርቅ..." ይሆንባችሁና ግራ ስታጋቡት ኖራችሁ በሃገሩ የራሱን መንገድ እና ህልም ተከትሎ አምሮበት ስታዩ ደግሞ ተመልሳችሁ "እሪሪሪ..." የምትሉት ነገር ግራ ያጋባል። "ምንም ስራ የሌለው....በበሽተኞች ስም እየተነፋረቀ ለመኖር... " ይሄ ተራ የጥላቻ እና የማናናቅ ንግግር የትም አያደርስም። እኛ የምናውቀው ድሮም ዘንድሮም በአርቲስትነቱ ነው። የበጎ አድራጎት ስራው ከጊዜ በኋላ የመጣ ነው። እሰየው ፈጣሪ እንኳን መልካም ልብ ሰጠው። እንዲህ ሲሆንልን ደግሞ "አንድ እውቅናውን ለበጎ አላማ የሚያውል ተገኘ።" ብለን እንደሰታለን። ልጆቹ የአባት ፍቅር አግኝተው ቢያድጉ እኔም ደስታዬ ነበር። ወላጆቻቸው ተቻችለው የግል ፍላጎታቸውን ጥለው አብረው መኖር ካልቻሉ ምን ይደረግ? ውጪ ሃገርን ገነት አድርጎ የመሳል አባዜ የብዙዎችን ህልም እና ፍቅር ቀምቷል። ወይስ እንደ አንዳንድ ታዋቂ አርቲስቶች ጀዝቦ በሠው ሃገር ጎዳና መታየት ነበረበት?

  • @selammesganaw3899

    @selammesganaw3899

    Жыл бұрын

    @@Blessingssssss ግም ምላሳም

  • @natiabe2910

    @natiabe2910

    Жыл бұрын

    እዲ አይነት አባት ነበረኝ

  • @sarahj1999

    @sarahj1999

    Жыл бұрын

    ምርጥአባት

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Жыл бұрын

    ሶል የዋህ ነው😥 ታድሎ ትልቅ ልጅ አለችው ሀሳቡን ያሳካለት ፈጣሪ 🙏🙏

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋውቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 Жыл бұрын

    ዋው እናታም በጣም ጥሩ ስው ነበረች ደግሞ የእውነት ማራማውት ትልቅ ልጅ ሆነሽ በማየቲ ድስ ብሎኛል እናትሽም መልካም ጥሩ ስው ነች

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    በአለም ላይ ካሉት አባቶች አደኛ አባት ነህ ሶልዬ ልጅ አተም ታምራላቹ በጣም አንወድሃለን

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Жыл бұрын

    " በጣም ነው ምሳሳላት በሙሉ ዓይኔም አይቻት አላውቅም " እውነት ነው ፍቅርህ ከልብ ሲሆን እንደዚህ ነው ፣ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ - ልጅ በልጅነት ጣዕሙን አውቀዋለሁ ❤

  • @letebrhanambaye2155

    @letebrhanambaye2155

    Жыл бұрын

    TeLahen gesture Ethiopia Prashant when he Life

  • @g.ahabteselassie7187

    @g.ahabteselassie7187

    Жыл бұрын

    @@letebrhanambaye2155 menden new yawerashew?

  • @tesfayea5408

    @tesfayea5408

    Жыл бұрын

    @@g.ahabteselassie7187 l don't know but it is common in South Asia, written in #Hindi

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r Жыл бұрын

    ሰሌን ጋብዘህ ሶፍት ሳታቀርብ ሰይፍየ ግን መቸ ነው ምትሰለጥነው ሃሃሃሃሃሃ ። ሶል መልካም ሰው እግዚአብሔር በደስታ ያኑርህ

  • @alemkalikidane6727

    @alemkalikidane6727

    Жыл бұрын

    ክክክክ እካ

  • @be8cab

    @be8cab

    Жыл бұрын

    Exactly

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Жыл бұрын

    አንተ የዋህ ደግ እሩሩህ የሱ ልጅ ስለሆንሽ ተመርጠሻል የእውነት ሶል ይለያያል ይለያል ብቻ አይደለም ምርጥ ሰው ምርጥ አባት እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብቶ ይስጥህ💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 Жыл бұрын

    ሶልዬ የኔምርጥ የዋህ እኮነው ከምር ልጅቷ ፈጣሪ ያሳድግሽ ለወግ ለማረግ ያብቃሽ ሶልዬ እድሜ ከጤናጋር ይስትህ💜💜❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Жыл бұрын

    በዚህ እድሜ እኩያ ልጅ ማግኘት በዛ ላይ ፍቅርን ስትገልፅለህ የሚሰማህ ስሜት የወለደ ነው የሚያውቀው እኔስ ገና ህፃን ናት እማ ብላኝ እንዴት እንደዘለልኩ ስሜቱ ደስ ይላል እውነት እድሜ ጤና ሰጧቹሁ ከዚህ በላይ ለመተሳሰብ ያብቃቹህ

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @mayatube1107

    @mayatube1107

    Жыл бұрын

    @@jemaritube አድርጌሻለሁ አንችም

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    @@mayatube1107 Eshi

  • @ritahayek6587

    @ritahayek6587

    Жыл бұрын

    ስልክቁጢር

  • @ritahayek6587

    @ritahayek6587

    Жыл бұрын

    እባክህሰይፉከቻልክሶፍትአቅርብ

  • @user-yr7kt5kb6d
    @user-yr7kt5kb6d Жыл бұрын

    ሶልዬ ልጅክን ባትወዳት ባትሳሳላት ነው የሚገርመው ማርያማዊትም እጅግ በጣም እድልኛ ነሽ ከንደዚህ አይነት አባት መወለድሽm

  • @roserosa8426

    @roserosa8426

    Жыл бұрын

    በጣም መታደል ነው

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    ሶል ከልጅህ ጋር ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል:: እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ::🙏🏽❤️

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Жыл бұрын

    አስለቀሳቹኝ አላህ ይጠብቃቹ እኔም አንድ ልጅ አለችኝ እሳሳላታለሁ አልቀርባትም የምወዳት አይመስላትም የምሰራው ለሳ ነው የምነረውም ለሳ ለእህቶቼ ነው መኖሬ ስለሚያስደስታቸው 💝 🙏👆

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 Жыл бұрын

    ልጁም እንደሱ ደግ እና ለሰው አዛኝ እንደምትሆን አልጠራጠርም ! ረጅም እድሜ ሶል 🙏😍

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    በቅንነት ደምሩኘኘ

  • @tsehayhailemariam9378

    @tsehayhailemariam9378

    Жыл бұрын

    የ አቶ ሰለሞንን ሆፒታል ለማሰ ራት መዋጮ ለመለገስ የባንክ አካውንት ቁጥሩን ፖስት ( አሳውቀን) በአቅማችን ንድንረዳ.

  • @firehiwoteshetu6506
    @firehiwoteshetu6506 Жыл бұрын

    ወይ ሶል በቃ ስሜቱን የሚገልፀው በእንባ ነው እሱ ሲያለቅስ እኔም አብሬው ማልቀሴ ነው የገረመኝ😂😂

  • @user-hm3go2sy5m

    @user-hm3go2sy5m

    Жыл бұрын

    😃😃😀

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergign Enem Adergeshalew

  • @bezaunique6975

    @bezaunique6975

    Жыл бұрын

    😂😂😂🤣🤣🤣🤣 jemerew demo liyalekis

  • @eilzabehabayneh4457

    @eilzabehabayneh4457

    Жыл бұрын

    Me too

  • @user-jf3pr9wf1u

    @user-jf3pr9wf1u

    Жыл бұрын

    አራ እኔም

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Жыл бұрын

    He is the first person who shared my believe about his daughter, “She should be an Iron gate.”

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Жыл бұрын

    ምርጥና የምናከብርህ ደግ የዋህ ለበጎነገር የምትተባበር የወገን ህመምና ችግር የሚገባህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን ዘርህን ያብዛልን

  • @meronmeron5210
    @meronmeron5210 Жыл бұрын

    ሰለሞን ቦጋለ በጣም የምወደው የማደንቅህ አርቲስት ነህ በተለይ ደግነትህንና የዋህነትህን በጣም ነው የምወድልህ ባለህበት እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ፈጣሪ🙏😘🥰❤

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋው

  • @AbCd-lf2df

    @AbCd-lf2df

    Жыл бұрын

    @@fatumawase ፈጣሬይጠብቅልህከምቀኝእቅፉትይጠብቅልህ ሠታምርአባትአባትኣላፊነትህ ከለሎችአባትየሚመሠገንነውልልልልልል

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    ሶል ጌታ ይባርክ መጽሀፍ ማንበብ እንደምትወድ ልጅህ ነግራናለች እና ከዚህ አለም ተረት የሚበልጠውን የእግዚአብሔር ቃህ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን ለምን አታነብም ለልጅህም ትተርፋለህ ከዛሬ 3 አመት አካባቢ ነው ስላንተ ፈጣሪ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ስልክህን በጣም ሳፈላልግ ነበር ግን አላገኘሁም እግዚአብሔር በእራሱ ግዜ ይሰራል

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    ሶል ጌታ ይባርክ መጽሀፍ ማንበብ እንደምትወድ ልጅህ ነግራናለች እና ከዚህ አለም ተረት የሚበልጠውን የእግዚአብሔር ቃል የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን ለምን አታነብም ለልጅህም ትተርፋለህ ከዛሬ 3 አመት አካባቢ ነው ስላንተ ፈጣሪ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ስልክህን በጣም ሳፈላልግ ነበር ግን አላገኘሁም እግዚአብሔር በእራሱ ግዜ ይሰራል

  • @EE-md9qo
    @EE-md9qo Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች እሲ በየሀይማኖታችሁ ፀልዩ አገራችንን ሰላም መልሶልን ገብተን እኩያ ልጂ ለማድረስ ቢረፍድም ባለን ጊዜ ወልደን ለመሳም ያብቃን

  • @user-oh2yh7vi6w

    @user-oh2yh7vi6w

    Жыл бұрын

    አሜን 🤲🥰

  • @user-nl4xx4po1t

    @user-nl4xx4po1t

    Жыл бұрын

    እኔ አልሃምዱሊላህ እኩያ ልጅ አለኝ አላህ ሶሊህ ተቅይ ያርግልኝኝ ያረብ

  • @asterwolde3564

    @asterwolde3564

    Жыл бұрын

    Telot adagio egzhabhare yemisanew neger yelem

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 Жыл бұрын

    ሰለሞን ቦጋለ በጣም የምወደው የማደንቅህ አርቲስት ነህ በተለይ ደግነትህንና የዋህነትህን በጣም ነው የምወድልህ

  • @hannatube2154
    @hannatube2154 Жыл бұрын

    እንደ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ያለ ሺ ግዜ ደጋግሞ ቢወለድ ብዬ ከልቤ ተመኛዉ የሰለሞን እናት ዉለጂ ደጋግመሽ ደጋግመሽ የንደ ሰለሞን ያሉ መታመታዉን አቤት ሆደባሻ የናት ልብ ነዉእኮ ያለዉ 😢 ከወለዱ አይቀር እንደዚህ ነዉ በእዉነት መታደል ነዉ ልጂህ ምኞትክን አሳክታልህ ለማየት ያብቃህ የኛ መልካም እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጴያ💚💛❤️💚💛🧡💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Жыл бұрын

    "ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለ ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም" (መጽሐፈ ምሳሌ22:6).. ሶልዬ በጣም ነው ደሰ ያለኝ የእውነት እግዚአብሔር ይባርክልክ ልጆችን ❤️❤️🙏🙏

  • @tesfayea5408

    @tesfayea5408

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @edenteklemariam5666

    @edenteklemariam5666

    Жыл бұрын

    px

  • @edenteklemariam5666

    @edenteklemariam5666

    Жыл бұрын

    ijn l

  • @edenteklemariam5666

    @edenteklemariam5666

    Жыл бұрын

    qgf79

  • @saratube8487
    @saratube8487 Жыл бұрын

    ይሄ ደግ ቅን ሰው ሰለሞን ቦጋለ አስለቀስኝ ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወድም ሽህ አመት ኑርልኝ ወድሜ ልጅህም እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @aviya5907
    @aviya5907 Жыл бұрын

    በጣም መታደል ነው ልጅ በልጅነት ! እኔም እኩያዬ ሚመስሉ ልጆች አሉኝ ወጣት ወላጅ መሆን መታደል ነው ። እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Жыл бұрын

    ሶል ይገባሀል አንተ ምርጥ ሰው። እኔ ራሱ በጣም ነው የምወድህ ሰራዎችህንም ጭምር። ልጅህን ይባርክልህ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Жыл бұрын

    ሶልዬ ደስ የምትል ልጅ አድርሰሐል ወግ ማረጓን ለማየት ያብቃህ በጣም ታምራላቹ አባቴን ማገዝ እፈልጋለዉ አለች ያባቷ ልጅ የሶል ልጅ በመሆንሽ ታድለሻል እኛ ኤርትራዉያንም ለሶል ክብር አለን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @samrawitaboye3892
    @samrawitaboye3892 Жыл бұрын

    በጣም እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት መልካም አባት እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ሶልም እኩያክ የሆነች ልጅ ስላለክ

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Жыл бұрын

    ልጅ ሰለሞን ቦጋለ ክብር ለአንተ ለወገኖችህ ደረሽ የኢትዮጵያ ትምሳሌ ነህ መልካም ተግባርህ ሰላምን ይሰጥሀል ኑርልን😘😘😘😘😘😘😘

  • @bezobezonesh5524
    @bezobezonesh5524 Жыл бұрын

    ሶልዬ ልዮ ሰው በእውነት ለዚህ ክብር እንኳን አበቃህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ክብር ይስጥህ ሰዎችን በዘር በሃይማኖት የማትለይ ውድድድድ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Жыл бұрын

    የኔ ጨዋ አለባበሷ እራሱ የተማሪ ❤❤❤ ኩርት ብላ እረጋ ብላ የምትናገር ሰለሞንዬ ሺሕ ያድርግል ትልቅ ቦታ ያድርስልሕ ❤❤❤

  • @mahederbrook9156

    @mahederbrook9156

    Жыл бұрын

    @ጠልሰም ፊልም መዝናኛ Telsem film Mezinagna ያምሃል እንዴ

  • @filmkilessa6420

    @filmkilessa6420

    Жыл бұрын

    guys አዲስ የሰራውትን አስቂኝ Video ማየት የሚፈልግ ካለ 👇👇 kzread.info/dash/bejne/ZIGcl8Oqpri0qpc.html

  • @user-hv4ke3jt7f
    @user-hv4ke3jt7f Жыл бұрын

    ለማመን ይከብዳል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትልቅ ልጅ አለችህ

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    አሰቱ በቅንነት ደምሩኘ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@user-jq4qb9bv7c ነይ እንደማመር

  • @helenb8411
    @helenb8411 Жыл бұрын

    አይ ሶል በጣም የታደልክ ነህ ልጅን እንዲህ በፍቅር ማሳደግ እንዴት አይነት አባት ብዙ አርቲስቶች ከዚህ መማር አለባቸው ከቃላት አወራረድ እንካን ካለፈው ሳምንት የሰማነው እንደ እከ አይነት አባት የሰማይ እና ምድር ኬበርልን ኑርልን ሶል 👏👏👏

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus Жыл бұрын

    ሶል እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም!🙏🙏🙏❤️❤️ በእውነት ሁላችንም እንደዚህ መልካም ልብ ቢኖረን ከሀገራችን ህዝቦቿ ሳንሆን ችግር እና ክፋት ስፍራ አተው ይሰደዱ ነበር!😭😭

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын

    ለማናውቅ እኮ ሚስቱ እንጅ ማን ልጁ ትሆናለች ብሎ ያምናል ዋው በጣም ደስ ይላል 😍በቃ ግን ለቅሶ ልምድ አድርጎብህ ቀረ ማለት ነው😂😓😂😢

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝበፈጣሪ

  • @Tube-ko1lj
    @Tube-ko1lj Жыл бұрын

    ልክ እደ አባቴ የዋህ ምነው እደሰሌ እርቄው ቢሆን አባቴን በጣም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ግን ሞተብኝና ጨለመብኝ 🖤💔😭😭አባት የዘላለም ሂወት ነውአባት ያላችሁ አላህ ያቆይላችሁ🤲

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    ፋጡማየ በቅንነት ደምርኘ

  • @netsanetamare3249

    @netsanetamare3249

    Жыл бұрын

    Ye ene bite new enem betam alkasha negn

  • @user-go1ok4le6o

    @user-go1ok4le6o

    Жыл бұрын

    አላህበጀነትያኑራሺ እኔምሞቶብኛል ውዴዋ ባድንያእንደተለያየን በጀነት ያገናፕን አላህ ቀብራቸውንኑር ያድርግላቸው

  • @hyabdaniel5936

    @hyabdaniel5936

    Жыл бұрын

    ፋጡማ ወሎ አቀስታ እኔም አባቴን ስደት እያለው ነው ያጣውት

  • @rkbd6652

    @rkbd6652

    Жыл бұрын

    አይ መታደል ያባት ፍቅር ለሚገባችሁ እኔስ😭😭😭

  • @yesewzertamir8296
    @yesewzertamir8296 Жыл бұрын

    ሶል እግዚአብሔርን ከፍ አድርገህ አመስግነው።በልጅ ከመባረክ በላይ በምድር ላይ ምንም የለም።በጎነትንም ስላደለህ አመስግን።

  • @toibaali8997
    @toibaali8997 Жыл бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ እጅግ የማከብርክ የጥቅምት ማርነክ ‼ልክ እዳተ ልጅክም የጥቅምት ማር ብያታለሁ እድሜና ጤና ለቤተሰቦችክ ተመኘሁ‼::

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ሶልዬ የኔ ቡቡ ሆድ የናት አንጀትኮ ነው ያለህ እግዚአብሔር ያሳርፍህ

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ, አንተን አለማድነቅ አይቻልም 🙏🏿❤🙏🏿 እውነት በጣም አክባሪህ ነኝ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ::

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው💐

  • @meselufeleke70
    @meselufeleke70 Жыл бұрын

    ወይኔ ሶል እንዴት አይነት ሩህሩህ እንደሆንክ ሁሌም ይገርመኛል ታድለህ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው። የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ! ሁሌም ተባረክ! ለሰው ሁሉ ኑር

  • @user-js8wp3ho3q
    @user-js8wp3ho3q Жыл бұрын

    በጣም ይገረማል እኔ እህቱ ነበር የመሰለችኝ እድለኛ ነህ ሶል ደረበብ ያለች የእዉነት ያባቷ ልጅ ናት አንቺም እድለኛ ነሸ በደስታ ኑሩልን ሶልየ የሀገራችን ምርጥ ሰዉ💚💛❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Жыл бұрын

    ሶፍት ብርቁ ሰይፍሻ እባክህ ሁሌም ጠረጴዛ ላይ አስቀምጥ እንደ ቡና ቁርስ አስይዘህ እስርህ የምታረገው ሲገርመኝ ዛሬ እሱም የለ

  • @bezatube438

    @bezatube438

    Жыл бұрын

    ሶፍት ካለ ቤቱ ይቆሽሻል

  • @elhamnegn8510

    @elhamnegn8510

    Жыл бұрын

    😂

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @user-xi4jf3ut4z

    @user-xi4jf3ut4z

    Жыл бұрын

    በጣም ነው የሳቅኩት 😂😂😂😂

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    @@user-xi4jf3ut4z lemen

  • @Ahayel
    @Ahayel Жыл бұрын

    አቦ ስታምሩ አባትና ልጅ እህትና ወንድም ትመስላላችሁ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ያገሬ ልጆች ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሶልዬ በጣም እወድካለው አከብርካለው ኑርልኝ

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ሶልዬ ምርጥ ሰዉ 🙏😘🥰 ልጅህም የመልካም ሰዉ ልጅ በመሆኗ አስተሳሰቧ መልካም ነው እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያሳድግልህ 🙏😘🥰❤️

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 Жыл бұрын

    ምርጥ ሰው ሶልዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ልጅህንም ትልቅ ቦታ ልክ እዴ አንተ መልካም ሰው ያድርግልህ ቃል የለኝም ምርጥ አባት

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын

    እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ እኔም ጎረምሳ ልጅ አለኝ ብዙም አላውራውም በሙሉ አይኔ አላይውም በልጅነት የመጣ በረከት ያስደስታል ለወግ ለማእራግ ያብቃልክ

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын

    የእዉነት በጣም ታምራላችሁ ሶልየ እኩያህን አድርሰሀል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሽ አመት ኑሩ ❤️❤️❤️❤️

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    እሙ አኗርየ በቅንነት ደምሩኘ

  • @muke9633

    @muke9633

    Жыл бұрын

    ሶል ጀግናችን ነህ

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    እሰከ ደምሩኝ ዉዶቼ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@muke9633 ደምሪኝውዴዋ

  • @user-dn5zk9of2r
    @user-dn5zk9of2r Жыл бұрын

    የምወድህ የማከብርህ ሰለሞን ቦጋለ የልብህን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ ሰፉዬ እናመሰግናለን አባት ና ልጁን ስላአቀረብክልን

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын

    ሶልዬ ምሁር ነህ የ ኢትዮጵያ ጅግና ነህ ልክ ወንድሜን መስልህኝ እንዳንተ የዋህ እሩህሩህ አልቃሻ ነው እና ዘርህ ይባረክ ከነ ቤትስብህ 🙏🙏💪🏻

  • @fetiyahussain4918
    @fetiyahussain4918 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራች የመጀመሪያ ኮመንት ላይክ አድርጉኝ👍ሶሌ እና ልጁ ደስ ሲሉ አላህ አይለያቹ

  • @bizuhan
    @bizuhan Жыл бұрын

    ሶልዬ ደግነትህ የዋህነትህ በጣም ደስ ይላል በምድር ላይ ለምሰራቸዉ መልካም ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ሰማያዊ ደመወዙን ይክፈልህ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Жыл бұрын

    ሰሌ በምን ቃል ልግለፅክ እድሜና ጤና ይስጥክ ስወድክ የእኔ ሩሩ አዛኝ አስተዋይ ልጅክ ደሞ እርጋታዋን ተመኘሁት መታደል ነው እጂ መታገል አይደለም 🇪🇹ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @ethiopiaoromia9878
    @ethiopiaoromia9878 Жыл бұрын

    እንዴ ሶል ሳይወለድ ነዉ እንዴ የወለደው😳😳😳 ታድለህ💕💕

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y Жыл бұрын

    ኧረ ልጁ ናት ፈጣሪ ያሳድግልህ ሶልዬ የኔ የዋህ

  • @siiqqeechannel4440

    @siiqqeechannel4440

    Жыл бұрын

    Already adgalech eko🤣🤣🤣

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@siiqqeechannel4440 ደምሪኝውዴዋቅንነትዋው

  • @gezahagndinku5021
    @gezahagndinku5021 Жыл бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ቦጋለ ለደስታም ለለቅሶም ቅርብ ተፈጥሮ ያለው ሰው ነው። ሰብሃዊነቱ ጥልቅ ነው። ሰው ማለት ለሰለሞን ቦጋለ ክብርና ፍቅር የሚሰጠው ልዩ ፍጡር ነው። ሰው ስጎሳቆል የሚራራ ልብ አለው። ተፈጥሮውን በጣም አደንቅለታለሁ። ሰለሞን ቦጋለ የተዋጣለት የፊልም ተዋናይ በመሆኑ ሙያውን የሚመጥን ስኬታማ አርቲስት ነው። ማርያማዊትም በእሱ ባህርይ የተቀረጸችና ያደገች ትሁት ወጣት ልጅ ትመስለኛለች።ለሚሊየን ወጣቶች ተምሳሌት ነው። እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠው።

  • @meaza3339
    @meaza3339 Жыл бұрын

    ሰይፊዬ በጣም ነው የማመሰግነውህ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅሠውአንድ ለነ ሠለሞን በጋለ ነው እግዚአብሔር እድሜውን ያረዚመው

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 Жыл бұрын

    ሰለሞን መልካም ሰው እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @user-zb7tc6wv7q
    @user-zb7tc6wv7q Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን😭😭 ጦርነት በቃን ፍትህ ለእናቶችና ለህጻናት ለገበሬዎች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @user-sd2xl1ol9r

    @user-sd2xl1ol9r

    Жыл бұрын

    አሜን አላህየ አንተ እርዳን🥺

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋው

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ዉድቼ

  • @zebibakedir5877

    @zebibakedir5877

    Жыл бұрын

    Amen♥️🙏

  • @assefashberhe9036
    @assefashberhe9036 Жыл бұрын

    ኑርልን ሶልየ! ልጆችህን ለቁም ነገር ፈጣሪ ያብቃልን።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    አርቲስት ሰለሞን ቦግአለ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ማርያማዊት ስታምር እድለኛ ነሽ መልካም አባት ስላለሽ የሰው ችግር እንደ እራሱ የሚስጨንቀው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @rabiyoutube8168
    @rabiyoutube8168 Жыл бұрын

    የእውነት በጣም ያሰቀናሉ እኔ ትልቅ ልጅአለውብየ አስቤአላውቅም ይገርማል

  • @cardibgodisgood8383
    @cardibgodisgood8383 Жыл бұрын

    OMG ልጁ ስነስረሀቶ የኔ ኬክ እንዴት እንደምታምር ውስጦም ውጪዋም ታድላ ስው በሁሉም ይባረክ ሰሌ ተባትከካል

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 Жыл бұрын

    ሰሌ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ ልጅእንምጣሪ ለወግ ለማረግ ያብቃልክ መልካሙን ሁሉ እመኛልካ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ካተ ጎን ይቆም እረዥም እድሜ ከጢና ጋር ይብዛልክ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Жыл бұрын

    በጣም የምወደውን እና የማከብረው የኢትዮጵያዬ ልዩ ስጦታ ሰለሞን ቦጋለ በጣም ደስ ይላል እንዲህ ትልቅ ልጅ አጠገብህ አስቀምጠህ ሳይህ ምን ያህል ፈጣሪ የባረከው ህይወት እንዳለህ ነው የሚያሳየው፥ ወደፊት ህም ብርክ ያለ ይሁንልህ::

  • @user-bq8kp8rc5x
    @user-bq8kp8rc5x Жыл бұрын

    ማመን ይከብዳል ልጅ በልጅነት ሰሌ በጣም ማደቅህ ሰው ነህ ወደ ቡቡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስታምሩ❤🙏

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ማርያማዊት ያሳብሽን ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤መልካም አባት ነው ያለሽ ደሞ ስታምር።ደሞ ትመስለዋለች።

  • @demissiekitaw2924
    @demissiekitaw2924 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ዛሬ ደስ የሚል ሰው ይዘህልን መጥተሐል ሶል በጣም ደስ የሚል ሐገሩን የሚወድ ካለው ላይ የሚለግስ ሰው ነው ሰይፍሽም ከሱ ተማርና እንደሱ ጥሩ ነገር አድርግ እሽ።

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Жыл бұрын

    ሰሌ ጎበዝ በጎ ሰው ልጅህም እንዳንተ ናት እግዚአብሔር አምላክ መጨራሻዋን ያሳምርልህ አስለቀስኝ በርቺ እናት

  • @hamerenoyoutube9887
    @hamerenoyoutube9887 Жыл бұрын

    ሶል በጣም ትልቅ ሰው ነው በእውነት ለካትልቅ ልጅ አለው ሆደ ባሻ እኔንም አስለቀሰኝ እንደኔ ነው ደስ ሲለኝ በእንባነው የምገልፀው 😭እድሜ ከጤና ይስጥልን ። እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የአሳብሽን ያሳካልሽ በርቺ ።

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Жыл бұрын

    ሶል ግን ደስታውንም ሀዘኑንም በለቅሶ ነው የኔ ቡቡ እፍፍፍ ፍጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    የፋኖ ቅምጥል በቅንነት ደምርኘ

  • @zedbabo9298

    @zedbabo9298

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌹

  • @yosefermias7841
    @yosefermias7841 Жыл бұрын

    እንደ ሰሌ እንስፍስፍ እና ርህሩህ ሰው በእውነት ያብዛልን! ከኔ ባህሪ ጋር በጣም ይመሳሰልብኛል እና በጣም ነው የማከብረው።

  • @saratube9100
    @saratube9100 Жыл бұрын

    ልጅ በልጅነት የሚባለው እውነት ነው ታድሎ ልጁ ናት ማለት ይከብዳል ማሻአላህ አላህ እልክ ያድርልህ የኔ ሆደ ባሻ ሰሌ ልጁም እደሱ ናት እርጋታዋ ደስ ይላል ልክ እደሱ ሰውን መርዳት ትፈልጋለች

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Жыл бұрын

    እንዳንተ ለልጆቻቸው የሚሳሱ አባቶች ያብዛልን ወንድሜ

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Жыл бұрын

    ሰሌ አላህ እኩያ ልጅህን አላህ ያሳድግልህ አንተ ምርጥ ሩህሩህ ጀግና ስው ነህ

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @mearegnegalem4707
    @mearegnegalem4707 Жыл бұрын

    በጣም የምወደው አርቲስት ነው ስራህም መልካም ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ደግሞ በጣም እድለኛ ነህ ትልቅ ልጅ አለችህ ማርያማዊትም እንደዚህ አይነት መልካም አባት ስላለሽ እድለኛ ነሽ

  • @michaelyohannes9661
    @michaelyohannes9661 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ሰልዬ ልጅህ ልክ አንተን ነው የምትመስለው አባትና ልጅ ሳይ ሆን ሁለት ወንድማሞች ነው የምትመስሉ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @sosoel495
    @sosoel495 Жыл бұрын

    እምባ የማያልቅበት አርቲስት😭😭😭

  • @jemaritube

    @jemaritube

    Жыл бұрын

    Subscribe Adergegn Enem Adergehalew

  • @Alhamdulillah_2534

    @Alhamdulillah_2534

    Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ዝቦሎ ማልቀሽነው

  • @user-ws6fq1ub4r

    @user-ws6fq1ub4r

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክ መለያው ሆነ እኮ

  • @user-oh2yh7vi6w

    @user-oh2yh7vi6w

    Жыл бұрын

    ምስኪን የዋህ ስለሆነ ነው 🥺🥰

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    @@Alhamdulillah_2534 ደምሪኝውዴዋውበአላህ

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Жыл бұрын

    ወይኔ ዛሬስ ሳቄ መጣ እረ ሰሊ የኔ ሆደ ባሻ እንደ አንተ አይነት ወንዶች ቢበዙ ተመኘሁ

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    ሶል ጌታ ይባርክ መጽሀፍ ማንበብ እንደምትወድ ልጅህ ነግራናለች እና ከዚህ አለም ተረት የሚበልጠውን የእግዚአብሔር ቃህ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን ለምን አታነብም ለልጅህም ትተርፋለህ ከዛሬ 3 አመት አካባቢ ነው ስላንተ ፈጣሪ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ስልክህን በጣም ሳፈላልግ ነበር ግን አላገኘሁም እግዚአብሔር በእራሱ ግዜ ይሰራል

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    Жыл бұрын

    @@blenmamoye1723 እንዴ የማን ተረት ነው ሰውየው

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    @@mediatube3914 ??????

  • @mediatube3914

    @mediatube3914

    Жыл бұрын

    @@blenmamoye1723 ምታወራው የማን ተረት ነው

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    @@mediatube3914 የእግዚአብሔር ቃል ተረት ሆነብህ አንተ ዘመንህን የምትኖረው በተረት ነዋ አቡዬ እግሩ ተቆረጠ ክርስቶስ ሳምራ በውሀውስጥ አሳእያለፈባት ስትፀልይ ተክለ ሃይማኖት እጉግራቸው ተቆርጦ እረ እፈር በጣ አሳፋሪ ነህ ተረት ስለለመድክ የእግዚአብሔር ቃል ተረት ሆነብህ መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ ሲኦል እውነት ነው

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አባት እና ልጅ ልዩ ሰው ናችሁ ኑርልን አቦ 💓💓💓💓

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Жыл бұрын

    እውነት ታላቅ ሰው ነህ ሶልየ ደስ እምትል ልጅ አለችህ ለቁምነገር ያብቃልህ ወንድማችን ለምስራው መልካም ስራም እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ ይክፈልልን

  • @nomagic6296
    @nomagic6296 Жыл бұрын

    በሰው ሓዘን በጣም የሚያዝን ሰው እንደ ሰለሞን ቦጋለ እዚ ምድር ላይ ስቃይ የሆነ ሂወት ነው ሚኖረው። ምክንያቱ በሄድክበት ሁሉ አሳዛኝ ነገር ብቻ ስለምታይ። ፈጣሪ ግን ይወድሓል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌱

  • @meticar4025
    @meticar4025 Жыл бұрын

    ጠቢቡ ሶሎሞን ብለዉ አያስበትም የኔ ትሁት 🇪🇹 ደሞ የልጅቱ እርጋታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ልዩ 💞

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 Жыл бұрын

    ሰለሞናችን በጣም ጠሸሩ ልጅ ነህ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳንተ ዓይነይነት ሩህሩህ ሰዉ ነዉ ከልጅህ ተባረክልን ረጅም ዕድሜ ይስጥህ ተባረክ፡፡

  • @user-uz2do7sx3x
    @user-uz2do7sx3x Жыл бұрын

    አርቲስት ሶልዬ እርዝም እድሜ ይስጥህ በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ እናት ልጀህ በጣም ቆንጆ ጎበዝ ልጀ አለችህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @Badema1991
    @Badema1991 Жыл бұрын

    ልጅ በልጅነት ሲሆን ትንሽ ድካም ቢኖረውም መጨረሻው በጣም ደስ ይላል። እኩያ ልጅህን ወልደሐል። አይ ሰይፍሻ በሐምሳ እድሜህ ወልደህ ጉድህ ነው😂

  • @hannaGtube

    @hannaGtube

    Жыл бұрын

    እውነት ነው የልጅነት ልጅ ዋጋ ያስከፍላል ውጤቱ ግን እጅግ ያማረ ነው ለዚህም እኔ ምስክር ነኝ

  • @Badema1991

    @Badema1991

    Жыл бұрын

    @@hannaGtube ተባረኪ ቆንጆ እኔም እንደዛው

  • @edomyeshegerua6137

    @edomyeshegerua6137

    Жыл бұрын

    Mn agebash weregna

  • @gelanemegerasa9105

    @gelanemegerasa9105

    Жыл бұрын

    Kkkkkk

  • @ftumaassefa5501

    @ftumaassefa5501

    Жыл бұрын

    ደሞ የኔጓደኛ አላለም

  • @asala3714
    @asala3714 Жыл бұрын

    ለኢትዮጵያ የሚያሰፈልጋት እንደአንተ አይነት ቅን እና ትሁት ሰዉ ነው ሶል አንተ ትልቅ ሰው ነህ ደግሞም ምርጥ አባት ምርጥ ልጅ ዘመናችሁ ይባረክ የሀገር ተስፋ ናችሁ 😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ከአይን ያትርፍልህ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Жыл бұрын

    የስው ጥግ ነህ ስለምን ቦጋል ምንኛ መታደል ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ ከነ ቤተስብህ

  • @yenazarethlije558
    @yenazarethlije558 Жыл бұрын

    "ሰለሞን ቦጋለ ማለት ሀገር ነው !!! ሶልዬ ባንተ ውስጥ ሀገርን አይተናል" እንወድሀለን ከእነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ.

  • @mikiyasbeyene157

    @mikiyasbeyene157

    Жыл бұрын

    🤪አሽቃባጭ pro max

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Жыл бұрын

    @@mikiyasbeyene157 Agame kemalam Anbta lekame.

  • @blenmamoye1723

    @blenmamoye1723

    Жыл бұрын

    ሶል ጌታ ይባርክ መጽሀፍ ማንበብ እንደምትወድ ልጅህ ነግራናለች እና ከዚህ አለም ተረት የሚበልጠውን የእግዚአብሔር ቃህ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን ለምን አታነብም ለልጅህም ትተርፋለህ ከዛሬ 3 አመት አካባቢ ነው ስላንተ ፈጣሪ በጣም እያሳሰበኝ ነበር ስልክህን በጣም ሳፈላልግ ነበር ግን አላገኘሁም እግዚአብሔር በእራሱ ግዜ ይሰራል

  • @mikiyasbeyene157

    @mikiyasbeyene157

    Жыл бұрын

    @@yenazarethlije558 😏😏 yeroo tiqqoo qabdatti wechaee garriti

  • @yenazarethlije558

    @yenazarethlije558

    Жыл бұрын

    @@mikiyasbeyene157 " it doesn't mean you are oromo get a life. I know you are kemalam Anbta lekame

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Жыл бұрын

    ዋውውው ደስ ስትሉ አባትና ልጅ ሰለሞን ቦገለ ሁሉም ኢትዮጲያን እዳተ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ላይ ሃገር በጦርንት ባልተናወጠች ኖሮ እዳተ አይነቱን ያብዛልን በኢትዮጲያን ምድር ላይ

Келесі