ረፍዷል ተወው ብላኝ … እኔን ለማግኘት ፍቃደኛ አልነበረችም ትዳር ይታመማል … ግን ይታከማል ፓስተር ቸሬ ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት | Seifu

Ойын-сауық

ረፍዷል ተወው ብላኝ … እኔን ለማግኘት ፍቃደኛ አልነበረችም ትዳር ይታመማል … ግን ይታከማል ፓስተር ቸሬ ተወዳጅዋ ድምፃዊት ዳግማዊት
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 686

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE8 күн бұрын

    ለ 1ችግር 99 መፍትሄ አለ፣ ገን ሸማግሌ እንድ ፓስተር ቸሬ ያብዛልን፣ እስኪ የፓስተር ቸሬ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    ዋአው ፓሰተር ቸሪ ምርጥ ሰው እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጠው ❤❤❤ ምርጥ ጴንጤ አንደኛ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን❤❤❤

  • @mmmmm-cs4xz

    @mmmmm-cs4xz

    8 күн бұрын

    @@SADORATUBE አው በትክክል

  • @thenahomhelen3333

    @thenahomhelen3333

    8 күн бұрын

    Paster cher mert sew egzyabher edmena tena yesthe

  • @TheScandicFamily

    @TheScandicFamily

    8 күн бұрын

    KZread.com/@TheScandicFamily እስቲ እንደኔ ትደሰተ

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    8 күн бұрын

    Betam des bilognal siletareku lelijochachew lenesum. Astaraki shimagile aytifa. Paster chere begile ameseginalew.

  • @user-cn5sk9qd3y
    @user-cn5sk9qd3y8 күн бұрын

    ካለምንም ዉለታ ለዚች ስአት ላደረሰን ፈጣሪ ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ee1pn9cv2d

    @user-ee1pn9cv2d

    7 күн бұрын

    🙏🙏🙏

  • @mekdestsegaye9825

    @mekdestsegaye9825

    7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @amanteki1066
    @amanteki10668 күн бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በሚገርም ሁኔታ ለፓስተር ቸሬ ያለኝ አመለካከትና ከበሬታ የሙስሊም መምህሬ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ፓስተር ተብዬዎች እራሳቸውን ነብይ ነኝ እያሉ በቢዝነስ ተጠመዱበት ዘመን ቸሬ ይህን አንደበትና እውቀት ይዞ እንደ ዘመኑ ፓስተር መሆን እየቻለ እውቀቱን ለመልካም ነገር ሲጠቀምበት ማየት ያስደስታል ! አክባሪህ ነኝ !!!🙏🙏🙏🙏

  • @azainab2799

    @azainab2799

    8 күн бұрын

    አላህ ይስጥሽ ሀሳቤን ገለጥሽልኝ አድሶቹን ፕስተር ተብዬዎች ባስተማረልን ውይ ሽማግሌ ማለት ትልቅ ክብር ነው በተለይ የተጣላ ማስታረቅ❤❤❤

  • @AminaMuhammed-cw2fx

    @AminaMuhammed-cw2fx

    8 күн бұрын

    እውነት ከሙስሊም ያልሆነ ሰው እውቀት አለው ብየ አዲናቂ አደለሁም አንድ ቀን ጡሩ ያወራል አንድ ቀን ወጥ ይረግጣል የቱ እውቀቱ ነው እንዱደነቅ የሚያረገው እውቀት ቢኖረው እማ ለገታው ይታዘዝ ነበር

  • @reyuyenu340

    @reyuyenu340

    8 күн бұрын

    @@AminaMuhammed-cw2fxቀላል አላህ ሂዳያ ይሰጠዉ ጌታዉን በብቸኝነት ሚገዛ ያድርገዉ😢

  • @rahmaseid9984

    @rahmaseid9984

    8 күн бұрын

    የኔን ሀሳብ ገልፀሽዋል❤​@@AminaMuhammed-cw2fx

  • @user-dh8ns2bg5y

    @user-dh8ns2bg5y

    8 күн бұрын

    ማንኛውም ሀይማኖት ላይ ሆኖ ሰበአዊ ከሆነ ይወደደል።

  • @nanihaile
    @nanihaile8 күн бұрын

    ዳጊና ሳሚ የፈጣሪ እርዳታ ተጨምሮበት ችግሮቻችሁን ፈታችሁ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች በጋራ አሳድጋችሁ አብራችሁ ብታረጁ ምኞቴ እና ጸሎቴ ነው። እባካችሁ የማይታለፍ ችግር እና ፈተና የለም

  • @paulosnega9985
    @paulosnega99858 күн бұрын

    Pastor ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አስታራቂ አይጥፋ❤

  • @alemkebede5848

    @alemkebede5848

    8 күн бұрын

    የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው።

  • @user-ez7ib8qr9x

    @user-ez7ib8qr9x

    8 күн бұрын

    Amem amen betam 🥰🥰

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    8 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z6qmp8hsj5ytcdY.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisababalij

    @addisababalij

    8 күн бұрын

    Mechie astarekeh? Gena new tselot aderegu group sayihon ewenet seri

  • @user-es6xs9kz3j
    @user-es6xs9kz3j8 күн бұрын

    በመጀመሪያ አለባበስሽ ያምራል ጨዋነትን ይገልጻል ሲቀጥል ትዳርሽንና ልጆችሽን ስለሰበሰብሽ ደስ ብሎኛል መጀመሪያም መፋታት ለአንቺ አይመጥንም እምነትሽ ላይ ጠንካራ ነበርሽ በተለይ የክፉ መነፈስ ስራ የገባሽ ድንግል ትጠብቅሽ ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    8 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z6qmp8hsj5ytcdY.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities238 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @tigistkebede6606

    @tigistkebede6606

    8 күн бұрын

    Amen

  • @Tilikjogezachew

    @Tilikjogezachew

    8 күн бұрын

    @@ethiocelebrities23 አሜን

  • @zaebakulu8553

    @zaebakulu8553

    8 күн бұрын

    ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

  • @korichafantaye1135

    @korichafantaye1135

    8 күн бұрын

    Amen Amen Amen🙏❤

  • @user-sq1zz9hp1f

    @user-sq1zz9hp1f

    8 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YesuneshBelay
    @YesuneshBelay8 күн бұрын

    በናትሽ የኔ እናት በማርያም ሰለ መለያየት አታሰቤ ሰለ ልጆችሽ ልለምንሽ።

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda59668 күн бұрын

    ዳጊ ቤቢ በጣም እንወዳችሀለን ለወረኝ ቦታ አትስጡ እንደድሮችሁ ሁኑ🙏🙏🙏

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix8 күн бұрын

    ፓሰተር ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተመሰገን እግዚአብሔር በፍቅር በደሰታ ያኑራችሁ አብራችሁ አርጁ🥰🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    አሚን እንደገና አዲሰ ትዳር የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ ቸሪ እግዛብሄር ያክብርክ❤ ፓሰተር የሢለውን ሰም ጣለው ዳሰተር ነው አንተ አሰተማሪ ነክ ለጅላጅሎቹ ሰጣቸው ሰም ብርቁ ለሆኑት❤❤❤

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat30788 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ።

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    8 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z6qmp8hsj5ytcdY.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera26648 күн бұрын

    ጠላት አገት ይድፋ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤እኩዋንም ሰላም ወረደ ተመስገን ደስታችሁ ትዳራችሁ ፍቅራቹ እስከ እርጅና ይሁንላችሁ ♥️♥️♥️♥️

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    አሚን❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSamra
    @SemiraSamra8 күн бұрын

    ቤቢ ዳጊ ጎንለጎን ተቀምጣችሁ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም ቢሆን ብጉድለታችሁ እግዚአብሔር ይግባበት አብሮነታችሁ ብዙን ሕዝብ የሚያስደስት ነው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!

  • @SaraAshagrie
    @SaraAshagrie8 күн бұрын

    የሚስታርቁ ምስጉኖች ናቸው ፖስተር ቸሬ ተባረክ

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    6 күн бұрын

    አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ አብይ ውሃውን በየመንገዱ እያስደነሰ እየቀለደበት ነው ተራ ባላሀብት መስራት የሚችለውን እነሱ ህዝብን ማታለያ ለፖለቲካ ፍጆታ ማደንዘዠ እየተጠቀሙበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ ለዛውም ቤተመንግስቱ አካባቢ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኢትዮዺያ እኮ 120ሚሌን ህዝብ ነው አማራ ደቡብ ኦሮሞ ትግሬ ወጣቱ በጦርነት ሌላው በራሀብ እያለቀ ነው ህዝቡ እየተፈናቀለ እየታሰረ እየታገተ ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ ነው እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ተከፋይ የብልፅግና ካድሬዉች አይናቹን ጨፍኑ እናሞኟቹ እያሉን ነው ፍት በነዚ ለተናቀው 120 ሚሌን ህዝባችን 😅😅😮

  • @yonasbogale8858
    @yonasbogale88588 күн бұрын

    ሰይፉ ዛሬ ለሂዎቴ ቁልፍ የሆነ ጉዳይ አቀረብክልኝ የእኔም የትዳር ሂዎት ተመሳሳይ የሆነበት ሰአት ላይ እንደ ፓስተር ቸሬ አይነት ሰው እግዛብሔር ያብዛልን

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j8 күн бұрын

    ስህተት የማይሰራ የለም እንኳንም ህይወታችሁ ተስተካከለ ከምር ደስስስ ይላል ❤❤❤

  • @yonatanteshome6800

    @yonatanteshome6800

    8 күн бұрын

    @@user-pr5fj6vu5j Ene tesaseche alakem

  • @mimia7202
    @mimia72028 күн бұрын

    ዳጊዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ግዴለሽም ትዳርሽን keep አድርጊ ልጆችሽን ከባለቤትሽጋር አሳድጊ ከመለያየት ምንም አይገኝም 🥰🥰

  • @user-bf7wq8qt4h
    @user-bf7wq8qt4h8 күн бұрын

    ሶስት ቀርቶ አንድም የወለደች አትመስልም ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @Zedo_Mazi
    @Zedo_Mazi7 күн бұрын

    ይህ የእናንተ ጉዳይ የአገር ትንሳኤ እንዲሆን ተመኘሁ። ክብር ለሁላችሁም

  • @user-xs4zo4dg4j
    @user-xs4zo4dg4j8 күн бұрын

    ሠይፍሻ የዛሬው የእነ ዳጊ ፕሮግራም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንደ ፓስተር ቸሬ አይነቱን ያብዛልን አፍራሾችን ያፍርስልን እኔ ከባለበቴ ጋር ለ34 አመታት አብረን አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ እየተባባልን አብረን ኖረናል አሁንም አብረን ነን ይሄን ያህል አመታት አብረን ስንኖር የጎላ ችግር አልነበረም ስለዚህ ዳጊና ቤቢ ለልጆቻችሁ ጥሩ አባትና እናት ሁኑላቸው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53698 күн бұрын

    የሰወሬ አትሰሚ ደጊየ ለልጆችሺ ሰትይ የኛሰው የትዳር ፍተና የኛ ሰው ከባድ ናው

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv8 күн бұрын

    መወደድ ከላይ ነው ይሄንን ፓስተር ሁሉም ሰው ይወደዋላ ያለሃይማኖት ያለ ብሔር ልዩነት በአንድነት መወደድ መመረጥነው የምር❤❤❤እድሜና ጤና ያድልህ ፓስተር ቸሬ

  • @Habesha_vlog-s
    @Habesha_vlog-s8 күн бұрын

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አግዙኝ ሲሆን ከዛ በላይ ከስደት ወጥች መስራት እፈልጋለዉ አግዙኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sinte4959

    @sinte4959

    8 күн бұрын

    @@Habesha_vlog-s 10k

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros82418 күн бұрын

    ቸርየ የኛ ሀኪም ተባረክ ዳጊየ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @gabelavebast
    @gabelavebast8 күн бұрын

    ትዳር ውስጥ ብዙ ፈተና አለ ግን እያለፍን እየተውን መምጣት አለብን አብሶ ለልጅቻችን የድንግል ማርያም ልጅ መሃላቹ ይግባ ፓስተር ቸሬ ዘመንክን ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳተ መልካም ሰውች ያብዛልን❤

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y8 күн бұрын

    በዕድሜ እንዲህ ዓይነት ቅንና አሥታዋይ የፓስተር ቸሬ አመለካከት ያላቸው ሠዎችን እግዚአብሔር እንዲያበዛልን ምኞቴ ነው።

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte70108 күн бұрын

    ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ ፖስተር ቸሬ እጅግ አከበርኩህ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk8 күн бұрын

    ቸሬ ለሰው ልጂ በሙሉ ክብር ያለው ትልቅ ሰው ነህ በኛ በትንንሽ ተመልካቾችህ ትልቅ ተወዳጂነትን አትርፈሀል እንወድህ አለን ❤❤❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma10168 күн бұрын

    ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እንድታስተውሉ ፓስተር ቸሬን ስላዘጋጀላችሁ::ክብር ለስሙ አሜን 🙏

  • @kiberatdamte7658
    @kiberatdamte76588 күн бұрын

    እድሜ ለፓሸስተር ቸሬ አብዝቶ ይስጠው በተለይ ለልጆች እኔም ትልቅ ትምህርት አገኘው .......

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o8 күн бұрын

    ,እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ላደረሰን የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩ መድሀኔአለም ምስጋና ይገባዋል ዛሬ ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @GanetGanet-ku6ic

    @GanetGanet-ku6ic

    8 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShgdghsFfuvdvj

    @ShgdghsFfuvdvj

    8 күн бұрын

    @@user-wf9ij5nt5o አሜን አሜን አሜን

  • @Abigiya_123

    @Abigiya_123

    8 күн бұрын

    Eyesus geta nw egziabher yimesgen

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    8 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z6qmp8hsj5ytcdY.htmlfeature=shared❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaebakulu8553

    @zaebakulu8553

    8 күн бұрын

    ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf8 күн бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው ።።።!!!!

  • @hirutyilma3488

    @hirutyilma3488

    8 күн бұрын

    ለማለት ለጥቅሰም ሳይሆን ለመኖርም አምላክ ጌታ ዳኛ የአምላኮች አምላክ የንጉሶች ንጉስ

  • @BabyHaraA

    @BabyHaraA

    8 күн бұрын

    እስኪ ማርያምን በል

  • @hirutyilma3488

    @hirutyilma3488

    8 күн бұрын

    @@Roza-fl2wf ጌታ ጌታ ይሉኛል ሀይሌን ግን ክደውታል ይላል ይነበብ ለእውነት እኔ ሀይሉን አልክድም ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የጌቶች ጌታ የአምላኮች አምላክ እለዋለሁ

  • @roziiyoutube7210

    @roziiyoutube7210

    8 күн бұрын

    Amen Amen Amen Ebifamii ❤❤❤

  • @kidistzewdu2200

    @kidistzewdu2200

    8 күн бұрын

    Yes😊

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e8 күн бұрын

    ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ቸሬ ይለያል ተባረክ አቦ

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    8 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z6qmp8hsj5ytcdY.htmlfeature=shared

  • @samritame
    @samritame8 күн бұрын

    የዚ ትውልድ በጣም እድለኛ ነው ፓስተር ቸሬን የመሰለ ሰው ማግኘት ቀላል አይደለም. ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    6 күн бұрын

    የዚህ ትድውልህ በጣምእድለኛ ነው ?why you are saying that ??🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤣 እና …..

  • @hayatadela
    @hayatadela8 күн бұрын

    ፈጣሪ እናተን እንደሰማ ሁሉንም ይሰማ

  • @dagim9626
    @dagim96268 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ አንድ ስለ ኘሮቴስታንት ጥሩ እድናስብ የምታረግ መልካም ሰዉ ነሕ በኦርቶዶክሳዉያን እና በስልምና እምነት ተከታዮች ስም እናመሰግናለን👍🙏🙏🙏

  • @Mercy-mw9nt

    @Mercy-mw9nt

    8 күн бұрын

    በሰው ከመወደድ በጌታ መወደድ እና መለየት

  • @Mg-ke8yy

    @Mg-ke8yy

    8 күн бұрын

    @@Mercy-mw9nt begeta lemiwedrd min yaderge yetetala yasetarekl egzeyabher yefelade amelak new manim enidektelwe ayasedgededrm

  • @SaidSaid-vp4kg

    @SaidSaid-vp4kg

    8 күн бұрын

    አታሽቃብጭ ፕሮቴታንት በእሱ አይጠራም እሱ አንድ ግለሰብ ነው ስንት መልካም የፕሮቴስታንት ፓስተር ስንት ጌታን የሚፍር ፓስተር አለ ፓስተር ቸሬ መሽቃበጭ ይወደል ለዘ ነው እናንተ የሚውዱት

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial28528 күн бұрын

    የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸው። ፓስተር ቸሬ ጌታ ይባርክህ።

  • @tsiontadesse5228
    @tsiontadesse52288 күн бұрын

    አለባበሷ እራሱ ስርአት ያለው በልጅነቷ ለትዳር ዋጋ የከፈለች ጎበዝ

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh39818 күн бұрын

    ፓሰተር ቼሬ በጣም የተባረከ ሰዉ ነዉ እንደሱ ያለን ሰዉ እግዚአብሄር ያብዛልን።

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa14248 күн бұрын

    እግዚየብሄር ይባርክህ ስወደው ቸሬ❤ ማነው እንደኔ የተደሰተው በመታረቃቸው

  • @bekelecoffeebarca4806
    @bekelecoffeebarca48068 күн бұрын

    ዳጊዬ ሁሉን ነገር ወደጎን ትተሽ ልጆቻችሁን ከቤቢ ጋር በፍቅር አሳድጉ በስተር ቸሬ እንባዬን አመጣከው ሰይፍሻ ክበርልኝ

  • @user-tt7fl2zm6s
    @user-tt7fl2zm6s8 күн бұрын

    ዳጊ ምርጥ ቁጥብ ነሽ የልጅ አዋቂ አይለያችው ፖስተር ቸሬን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv8 күн бұрын

    እንኳን ታረቃችሁ ለወሬ ቦታ አትስጡ ስለ ልጆችሽ ኑሪ እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @TigistHailemariam-l1r
    @TigistHailemariam-l1r8 күн бұрын

    ጎበዝ እግር ከእግርም ይጋጫል ግን በመተው በይቅርታ አብሮ እንደመቀጠል የሚያስደስት ነገርየለም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቸሬአችነ ኑርልን እንወድሀለን

  • @kasutube8310
    @kasutube83108 күн бұрын

    እዳቺ ጠካራ ሴት ይብዙልን እኔ ካቺ ብዙ ተምሬለዉ ❤❤❤ አብራቹሁ አርጁሁ ❤ ፖስተር ቸሩ እናመሰግናለን ❤❤

  • @kedst6792
    @kedst67928 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛል ወልዶ ከብዶ መለያየት ሞት ይህ ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @kingwe37
    @kingwe378 күн бұрын

    ፖሰተር ቸሬ አድናቂህ ነኝ .👍

  • @genetkassa2686
    @genetkassa26868 күн бұрын

    አኔ የንዋይ አና የ አይዳ አይመቸኝም እነዚህ ባይለያዩ በጣም ደስ ይለኛል

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    6 күн бұрын

    Same here as well የንዋይ እና የአይዳ እና የ ንዋይ ነገር so weird he is the one cheating on he’s wife we don’t have to compare with them የነዚ ሌላ ታሪክ ነው በዛ ላይ የ ንዋይ እንደዛ አድርጎአት still she is caring about him በጣም የሚገርመኝ part ኣይዳ እየደወለች ሁለተኛ ሚስቱ ቤት እየሄደች ለንዋይ አዲሱ ሚስት ይሄን ስሪለት ይሄ ምግም አይመቸውም እያለች ትዛዝ እየሰጠች ቤትዋ እየሄደች እረ ስንቱ ንዋይ ማለት እኮ በትዳሩ ላ ከሌላ ሴት ጋር ሲማግጥ ሁለት ልጅ የወለደ ባለጌ ነው ያቺን የመሰለ። ቆንጆ ሴት ገፍቶ በሰተ እርጅና የነሱ ነገር የማይገባኝ ሰይፋ ደሞ ካልሆነ እንደነ ንዋይ መሆን 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ can you Imagine 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ የሁለተኛ ሚስቱ ጋር ሄዶ እንዲግ አድርጊ ይሄ አይስማማው እያለች ኣይዳ ትእዛዝ የምትሰጠው ነገር ኣይመቸኝም May be she is Muslim she can married 2 or 3 husband 🤷🏿‍♀️ always I’m curious 🤨 about what kind of relationship በትዳር ላይ መማገጥ ያውም ልጅ ተወለወዶ በላዬላይ ቢደረግብኝ ዞር ብዬአላየውም።

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam97048 күн бұрын

    ፓስተር ቼሪ መልካም ሰው ነው። የሚናገራቸውን ሳዳምጥ እውነት ሰዋዊ በመሆናቸው ትልቅ ክብር ይገባዋል። ጥንዶቹ በጣም ተወዳጆች ናቸው ችግራቸውን ፈተው በሰላም አንድ ቢሆኑ ይመረጣል። አሉባልታ ከፈታው ቀርቦ በሰከነ መንገድ ተነጋግሮ የፈታው ይሻላል። ባለትዳሮችን ለማስማማት ሲሞከር ሁለት አማራጮችን መስጠት አስፈላጊ አይደለም በተለይ ሰይፉ ከአፉ የማይጠፋው "ባይሆንም እንኳ በሰላም ወንድምና እህት ሆኖ መኖር ይቻላል" የሚለው በወቅቱ ለተጨነቁሁለት ሰዎች በጣም ጎጂ ነው። ይህ የመጨረሺያ አማራጭ እንጂ ይህ ለውይይት መቅረብ ጊዜው አይደለም። አስፈላጊው ፓስተሩ እንደሚለው የታመመ ታክሞ ይድናልና ሁለቱም ያለውን አሉባልታና ውዥንብር አስወግደው ከአብራካቸው የተገኙትን ድንቅ ልጆቻቸውን በማሰብ ለእርቅ ልባቸውን ክፍት ማድረግ ይገባቸዋል። አምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር መሆኑን አትርሱ የተበደልኩነት ስሜትን ከማህላችሁ በማስወጣት የመተሳሰብ ሲሜትን በመልበስ ሰላማችሁ እንዲበዛ እመኛለሁ።❤❤❤

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia39358 күн бұрын

    እርቅን የሚውድ የእግዚአብሔር ልጅ ነው እስታራቂዎችም እንዲሁ ብርሃን ናእችው የሤጣን ጆሮ ይድፍን ታረቁ ትእስማሙ እልመግባብት ሁሌም ይኖራል ማብርድ ነው ዋናው ። ልጁቻችሁንም እታሳቃዋችው 😢 እባካችሁን ??? ስላም እውርዱ ፍቅር ስላም ይግባ ቤታችሁ እሜን !! ስው ስላውራም እትጭነቁ ስው ይራሱን ሣያውቅ ይስውን ያማስላሉ ስላም ይውረድላችሁ እሜን ።

  • @mimibelsy850
    @mimibelsy8508 күн бұрын

    ፓስተር ቸር እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክአንደበትህ የእግዚአብሔር ነው።ዳጊ እና ቤቢ አድናቂያችሁ ነኝ ስለዚህ የኔ ምኞት ልጆቻችሁን በፍቅርና በጤና አሳፍጋችሁ ለቁም ነገር እንድታበቁ ነው የናንተ ልጆች ህፃናቶች ናችርው የሁለታችሁም ፍቅርና እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል ሌሎችን ምሳሌ አትውሰዱ እናንተ ትለያላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያድሳምረረ እግዚያብሔር. ምስክሬ ያምራል ዳጊ አደራ አድናቂዎቻችሁ አንገት እንዳንደፋ።ቸርነገር ያሰማን አሜን. አሜን፣ አሜን

  • @helenabdu1740
    @helenabdu17408 күн бұрын

    ለምን እንደሆነ አላውቅም አሳዘነችኝ በርቺ

  • @meseret.12
    @meseret.128 күн бұрын

    ፓስቸር ቸሬ ተባረክ ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🥰🙏

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @tsionnurie8297
    @tsionnurie82978 күн бұрын

    ከኘሮቴስታንት ብቸኛው ምርጡ ሰው ፓስተር ቸሬ ኑርልን እንወድለሀን!!

  • @Mercy-mw9nt

    @Mercy-mw9nt

    8 күн бұрын

    በመመሳሰልና በማስመሰል

  • @fasikagmeskel8437

    @fasikagmeskel8437

    8 күн бұрын

    ቢቻላችው ከሰውሁሉጋር በሰላም ኑሩ

  • @genetasefa8364

    @genetasefa8364

    8 күн бұрын

    😂😂😂

  • @ayalneshshuke6142

    @ayalneshshuke6142

    8 күн бұрын

    አይ አንድ ሰው ብቻ ስትል ማዬት የተሳነህ መሆንህ ማሳያ

  • @emebettemesgen5350

    @emebettemesgen5350

    5 күн бұрын

    @@ayalneshshuke6142እውነቱን ነው እሱ ብቻ ትክክለኛ ሀይማኖት ያለው ጴንጤ

  • @techsador
    @techsador8 күн бұрын

    የፓስተር ቸሬ አድናቂዎች ደመሩኝ ጀማሪነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Shame-yr6gb

    @Shame-yr6gb

    8 күн бұрын

    ድመርኩህ

  • @FunnyMan-sr6ly

    @FunnyMan-sr6ly

    8 күн бұрын

    demerehalewwwwwwww

  • @NewWay-du2op

    @NewWay-du2op

    8 күн бұрын

    I do it

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    ዋአ ቸሪ አንደኛ ከጴንጤ አንድ ትልቅ ሰው😅 ❤❤

  • @user-nq5ne9ik2d

    @user-nq5ne9ik2d

    8 күн бұрын

    ደምሪኝ ማሬ❤

  • @user-om3pq3lw2w
    @user-om3pq3lw2w8 күн бұрын

    ዳግማዊ የኔ እሕት ትዳርሽን የምትታደጊው አንችው እራስሽ ነሽ በተጨማሪ ደግሞ ባለቤትሽ ነው ምንም እኮ አዲስ ነገር የለም ግርግር አያስፈልግም ሁሉም ቢዝነሱን ነው እየሰራ ያለው ንቂ እሕቴ ንፁሕና የሚተው ልብ ይዘሽ ባልሽን ይዘሽ ወደ ቤትሽ ከልጆችሽ ጋር ኑሮሽን ቀጥይ አለቀ ሰይጣን ይፈር።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo8 күн бұрын

    ❤ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤ሰይፉየ እናመሰግናለን❤❤ትዳር ደስ ይላል ችግራችሁን እራሳችሁ ፍቱት

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye23508 күн бұрын

    ዳጊ በጣም ነዉ የምወዳት❤እንኳን እግዚያብሄር ረዳሽ

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene74408 күн бұрын

    የኜ ቆንጆ ዳጊ አኝች ጥሩ ልብ አለሸ እግዚብሔር ትዳራቸውን ይባርክ ለመታረቅ ያብቃችዉ❤❤❤

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f8 күн бұрын

    የኔጨዋ ፓስተርቸሪ ፈጣሪይባርክህ።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku57138 күн бұрын

    ፓስቸር ቸሬ ደስ ይላል መታረቃቸው🙏🙏

  • @selamkidane1567
    @selamkidane15678 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ እግዛብሔር ይስጥቅ አስታራቂ አይጥፋ😍😍😍

  • @user-ks5qb3zs4j
    @user-ks5qb3zs4j6 күн бұрын

    ፓሰተርዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ማርያምን አንተ የህወት ወጌሻ ነህ ለሀገር ታሰፈልጋለህ😘😘 አማራ እና ትግራይን አሰታርቅልን እባክህ🙏

  • @userenter2635
    @userenter26358 күн бұрын

    እውነት እኮነው እያየንሺ አደግሺ ይሄ አሁንም እያየንሺ ወለድሺ ልጆችሺን እያሳደግሺነው ተመስገን ለዚህ ክብር ለአበቃሺ ፈጣሪሺ🙏❤ምርጥ ፓስተር ቸሬ ስወደው ትክክለኛ ሰው❤

  • @genetabate45
    @genetabate458 күн бұрын

    ፓሰተር ቸሬና በጣም የማደቀዉና የማከብረዉ ሰዉ ነዉ.🙏

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj8 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @AlmazAregawi
    @AlmazAregawi8 күн бұрын

    ዳአጊ ልዮ ውበት አላት በጣም ታአምራለች መልዃ በዛላይ ንግግሯ ሲጨመር ❤

  • @አባ
    @አባ8 күн бұрын

    እኔ ሰው መራጭ መቀሰ ነኝ ዳጊ ደሰ የምትለኝ ምችት የምትለኝ ሴት አፍሶል በነገራችን ላይ ጌታ ሀበሻ ግን ቱ በሰው ህይወት መፈትፈት ሲወድ እኮንም ጀግና ሆናችሁባቸው የሰንቱን ህይወት በጥብጦል ሀበሻ

  • @user-oj4tx6bk2o
    @user-oj4tx6bk2o8 күн бұрын

    እውነት ለመናገር አምና በዚያ በምታምር ሰርግ አይተናቸው ዘድሮ ተጣሉ ሲባል ፕራክ ነበር የመሰለኝ እመኑኝ አይን ሀቅ ነው ይባላል እሰው አይን ገብተው ነው እጂ ሊላ ችግር አደለም እኳንም ታረቁ ግን ለወደፊቱ መጠቀቅ አለባቸው ወደ ሜድያ ባይወጡ ባይ ነኝ😢

  • @meskeremadugna3706
    @meskeremadugna37068 күн бұрын

    ፖስተር ቸሬ ለአንተ ክብር አለኝ ።እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏 ዳጊየ እና ሳሚ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

  • @hanlove412
    @hanlove4128 күн бұрын

    ፖስቸር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ማርያምን በጣምምምምም ነው የምወድህህህህ❤❤❤❤ተባረክ ዘመንህ ሁሉ በጤና በደስታ ይለቅ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris50188 күн бұрын

    ሰይፍሻ ግርምሽ አለ ግሪክ ነው የሚኖረው ❤❤❤❤

  • @roseawk6631
    @roseawk66318 күн бұрын

    ✝️❤💐🎉🎉🎉💐✝️ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር!!🙏 ወንድም ቸሬ እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!🙏✝️ ለሑላቹሕም ቅን ልቦች ፈጣሪ ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏✝️💐💖🎉

  • @marimasd6628
    @marimasd66287 күн бұрын

    ቸሬ አላይ ይጠብቅክ ትልቅ ነገር ነው ያደረከው የአንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏

  • @MezmurDawit375
    @MezmurDawit3758 күн бұрын

    Yessss dear mother Merry dengel Maryam I cried and asked her to fix this marriage. She listed me Amen . Amen

  • @farhiwotassefa1951
    @farhiwotassefa19518 күн бұрын

    ዋዉ ፖስቸር ቸሬ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @SelamawitSolomon-ox3sx
    @SelamawitSolomon-ox3sx8 күн бұрын

    ፖስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ከዛሬዉ program እኔ ብዙ ትምህርት ወስጄበታለሁ ዳጊ እና ሳሚ እግዚአብሔር ወደ አንድነት ያምጣችሁ ልጆቻችሁን በደስታ እና በፍቅር አሳድጉ። ጠላታችሁ ይፈር እወዳችሗለሁ ።

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu60228 күн бұрын

    ሰው ሁን ሰው ከሆንክ ቦኃላ እምነት ይኖራሃል ምርጥ አገለለፅ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርክህ ሰሚ እና ደግ በትደራችሁ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ያስተርቀችሁ

  • @efratabahru5042
    @efratabahru50428 күн бұрын

    ፈጣሪ አብሮ የመኖር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እዉነት በአንዳንድ እንዝልዛይ ሶሻል ሚዲያ ኑሯችሁን ልፈቱ ነዉ ብዬ ገርሞኝ ነበር የድግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁት ይጠብቅ

  • @rebitube7373
    @rebitube73738 күн бұрын

    ዳጊ ቤቢ በጣም እንወዳችሀለን ለወረኝ ቦታ አትስጡ እንደድሮችሁ ሁኑ

  • @redyhailu1565
    @redyhailu15658 күн бұрын

    ዳጊ እግዚአብሄር ይባርክሽ አለባበስሽ ስርአትሽ 🙏 አርቲስቶች ካንቺ ቢማሩ🥰🙏

  • @HeienHeien-fi4dm
    @HeienHeien-fi4dm8 күн бұрын

    ባስተር ቸሬ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo34978 күн бұрын

    አልሀምደሊላ ወላሂ በጣም አዝኜ ነበር ❤❤❤❤

  • @yebenayasenat
    @yebenayasenat8 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን ብዛልን

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l8 күн бұрын

    ይብላኝ ለወረኞች እኳን ታረቃቹ ቸሬ ዘመንክ ይባረክ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    @TigistTeklehaymanotGebreselass

    8 күн бұрын

    በትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @user-ud2ep9qb8r
    @user-ud2ep9qb8r7 күн бұрын

    አይ ሰይፍዬ እንዲታረቁ ከመፈለጉ ማርያም ጣታችሁን አውጡ ታረቁ ማለት ነው የቀረው❤

  • @hina6967
    @hina69678 күн бұрын

    ቸሬ የኔ ስስት ሰወድክ የዉነት❤❤❤❤❤

  • @user-hr7dw3ou5d
    @user-hr7dw3ou5d8 күн бұрын

    በሰመ አብ ወወለድወ መንፈስ ቅድስ እህቴ አንቺም ሌላ ጋር ብትሄጂ እሱም ሌላ ሴት ጋርብሄድ ምንም አዲስ ነገር የለምእንዳትሳሳቱ ፀፀቱን አትችሉትም ዳዬ ልጆችሽን አንገት አታስደፊ አብራችሁ ችግሩን እለፉት አመሠግናለሁ

  • @user-tm4rp3du3p
    @user-tm4rp3du3p8 күн бұрын

    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምህን ሁሉ በፍቅር ነው የማይው እግዚአብሔር ይባርክህ የማንም እምነት አትነካም ተባረክ ጥሩ አስተማሪ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh8 күн бұрын

    Seifum hone chere betam besal sewoch nachuh thanks.

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v8 күн бұрын

    ፓስተር ቼሬ እድሜህ ይርዘም ያንተን አይነት ያብዛልን 🎉❤❤

  • @genetalemu8825
    @genetalemu88258 күн бұрын

    Pastor chere I really appreciate you from my heart for saving their Marriage. I was so sad. Thank you Pastor chere God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤

  • @helugjoy81
    @helugjoy818 күн бұрын

    ሙናየ እንኮን ፈጣረ ትዳረሺን ፈወሰ ! ዳቢሎሰ ለዘላለም ይቃጠል

  • @solomonmerso6959
    @solomonmerso69598 күн бұрын

    The most kind & loving person pastor chere God bless you and keep it up good job !!

  • @jerryt893
    @jerryt8938 күн бұрын

    Thank you, Pastor chere!

  • @FidelBooks
    @FidelBooks7 күн бұрын

    ደርባባ ሴት ነሽ። አይዞሽ ዳጊዬ... በርቺ!

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat17968 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆናችሁ❤❤❤❤❤❤ ወልዶ ከመለያየት እግዚአብሔር ይጠብቅ😢

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi18 күн бұрын

    ፖስተር ቼሬ ምርጥ ሰዉ አተ እኮ ምርጥ ሰዉ ነህ ምትናገረዉ በሙሉ ሰዉ ያክማል ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ዳጊ ምርጥ ትዳርሽን ጠብቂዉ የይቅርታ ልብ ይኑርሽ ለልጆቾሽ ስትይ

  • @abeeribrahim5571
    @abeeribrahim55718 күн бұрын

    ፓስትር ቸሬ በአላህ አሰታርቃቸዉ ❤

  • @abebafiseha5685
    @abebafiseha56858 күн бұрын

    ፓስተር ቸሬ እስኪ የኔን ጉዳይም ሞክረው የኛ ቤተሰብ እንኳን ሊያስታርቁን ይባስ አጣሉን

  • @user-vj4zo8mt9s

    @user-vj4zo8mt9s

    8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ደውይለት ስልኩን ማግኝ ት ይቻላል

  • @KetsebaotMam

    @KetsebaotMam

    8 күн бұрын

    ቢሮ አለው ኢጅና አማክሪው

Келесі