🔴bermal giworgis tebel🔴ሆዴ 10 ሊትር ተወጥሮ ነበር .....የጥምቀት ቀን ከ ሚካኤል እና እመቤቴ ጋር ነበርኩ

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 23

  • @user-sg8cx9jh3w
    @user-sg8cx9jh3w

    ስማዕቱ በቤቴ ግባና ችግሪን ፍታልኝ😢

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l

    ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ጤናችሁን አምላከ ጊወርጊሰ ይሰጣችሁ እድሜ ይሰጣችሁ በማዳምጥበት ጊዜ ልቤ ይረበሻል ያበሳጨኛል ግን በጣም እከታተለዋለሁ ለመሄድ አስባለሁ ግንዐአልሆነልኝም እኔም በጣም ከታመምኩ ከስድስት አመት በላይ ሆነኝ ጸልዬልኝ ወለተሰላሴ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o

    ለደጁ ያብቃን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o

    ጨርሶ ይማርህ ቅዱስ ጌዎርጊስ እግዚአብሔር አምላክ ወንድማች እኔም ጨጓራ እያሰቃየኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ እያላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-sg8cx9jh3w
    @user-sg8cx9jh3w

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያለነዉን ፡በምልጃህ አስበን፡ለደጅህ አብቃን፡

  • @Beletu-yw1fd
    @Beletu-yw1fd

    እኔ ስደተኝ ነኝ ጊዎርጊስ ለደጁ አብቃኝ ተመስገን ጨርሶ ይማር ጊዎርጊስ❤❤❤❤❤❤

  • @ngsti277
    @ngsti277

    ለደጁ ያብቃን ጌታ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms

    በረከታቾው ይደርብን ሰማእቱ እመ አምላኽ ሐዛኒት ድንግል ማርያም 🇪🇷

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405

    እውነት ነው አሳስሮ ነው የሚያስቀምጠው ይህ እርኩስ መንፈስ እመቤቴ ማርያም የጭንቅ አማለጃ እኛንም ፈውሽን ወንድማችን እናመስግናለን ለ ደጁሁ ያብቃን ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመመስከር ያብቃን አሜን

  • @-ly8jj
    @-ly8jj

    አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ፈጽሞይማረዎት

  • @Abrilala
    @Abrilala

    የበረከት ተካፋይ አርገኝ

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj

    Ellllllllll Elllllllllllll Slemayneger Stotawu Egzbher ymesigen cheriso ymariln abatachin❤betselot asibun laluwegeniche emebata tasibiln❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BEKITade-oe1hq
    @BEKITade-oe1hq

    እኔ ምለዉ የናዝሬቱ ኢየሱስን መች ነው ምታዩት 🤔🤔

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l

    ኧረ ውሰደኝ በማርያም ብር አልሞላልኝ ብሎኝ ነው. ግማሸ ጎደለኝ

  • @YordanosDereje-kb9dj
    @YordanosDereje-kb9dj

    ጉዞለማድረግ ስንትብርያስፈልጋል ትራንስፖርት ንገሩኝ መሄድበጣም እየጓጓሁነው እግዚአብሔር ከፈቀደ

Келесі