🔴bermal giworgis tebel🔴ጠበል ውስጥ ስገባ ለ8 አመት ደጁን አረግጥም ...ደብተራ ቤቴ አሳድኩ ....

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 41

  • @MiMi-eh9tg
    @MiMi-eh9tg3 ай бұрын

    ጥርኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ አድርስኝ ከደጂሽ ላዉራ ድንቅ ታምርሽ ጥራኝ ሰማእቱ አድርሰኝ ከደጂህ ፍታኝ እስራትን በቃ በለኝ አባት ለናንት የደረሱ ቅዱሳኑ ለኛም ይድረሱልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74603 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኔም አርጅኝ ፈውሽኝ 🤲🤲🤲

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u3 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ለርስወ እደደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @kwtubemekdes
    @kwtubemekdes3 ай бұрын

    ወንድማችን እኝሕን አባት የምታገኛቸዉ ከሆነ የቅዱስ ጊወርጊስን ጠበል የመቤታችንን ጠበል ይዘዉ ሔደዉ ቤታቸዉን የእርሻ ቦታቸዉን እንዲረጩ ንገራቸዉ ምክንያቱም ከቤታቸዉ ነዉ የመተቱባቸዉ😢

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ እዛዉ ይጠብቃቸዋል ፀበል መርጨት አለባቸዉ😢

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    3 ай бұрын

    ዋናዉ መንፈሱ ሰዉየዉ ጋ ስለለ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ዉጭ መደበቅ አይችልም እሳቸዉ ጋ ያለዉ ከተያዘ በቂ ነዉ የቤቱም ይጠፋል። ባይሆን እንዳያድስባቸዉ ደግመዉ እንዳይበድሉ ወደ ደብተራ እንዳይሄዱ በ እምነት እንዲበረቱ ቢነግራቸዉ

  • @user-jr2ww2sc2d
    @user-jr2ww2sc2d3 ай бұрын

    አይ ደፈተራ የስቱን ሄዎት አበላሻቺሁ

  • @UaeDxb-wj8px
    @UaeDxb-wj8px3 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k3 ай бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ኪዳነምህረት አቺ ታምርሺ ብዙ ነው

  • @user-ui9kk1pd2w
    @user-ui9kk1pd2w3 ай бұрын

    የኣባታችን ኣባ ጅዮርጂስ ዘጋሽጫ እናት፡ የኣባ ቅዱስ ኤፍሬም እናት፡ ልሳን ኣባታቻን ኣባ ህርያቆስ! ርህርህተ ህልና እሜቤታችን ማርያም ምልእተ ጸጋ እባክሽን ለደጂሽ ኣብቂኝ?

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    ቅድሰት ኪዳነ ምህረት ለደጅሸ አብቂኝ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t3 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተሳህለነ😢

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t3 ай бұрын

    የእኔ እናት እማ ፍቅር መወደድ መወደስ ይገባሻል የእኔ አማላጅ የጌታዬ እናት ኪዳነ ምህረት እወድሻለሁ እናቴ ትፍችኝ ዘንድ እለምንሻለሁ ለእናንተ የደረሱ ቅዱሳን ለኛም ይድረሱልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይበቸርትህ ሁላችንን ጉብኘን

  • @user-ud4ly4ly4y
    @user-ud4ly4ly4y3 ай бұрын

    አምላክ ጊዮርጊስ ለደጂእ አብቃኝዕ 🙏🏽

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t3 ай бұрын

    ይህ ጠንቆይ ስንታችንን አጠፋን ከጌታ ቤት አራቀን😢😢😢

  • @Nsky12
    @Nsky123 ай бұрын

    እስኪየክርስትና ስሜን ይዛችሁ ግቡል ኝ (ወልደ ሰንበት ብላችሁ) ተማሪ ነኝ እባካችሁን ::

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51323 ай бұрын

    አቤትመታደል:ወድሜ:በፀሎትአስበኝ:አደራ:በሰላም:አገርገብቼ:ለደጁእድበቃ:😢😢😢😢

  • @user-ud6yq7pm1t
    @user-ud6yq7pm1t3 ай бұрын

    ሰማአቱ ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ ከስራቴ ፍታኝ ድንቅ ስራህን ልመስክር እራራልኝ በጉጉት አለኩኝ በልቅሶ ነው ምስክርነቱን የምሰማው

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc2 ай бұрын

    አይ ደብተራ ንፍስህ አይማር አይባልም ልቦና ይስጣችሁ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp3 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @alemeshetfelekehaile5261
    @alemeshetfelekehaile52613 ай бұрын

    Ebakachu lenem teliyulign dejun ediregiti

  • @genetdegena2879
    @genetdegena28793 ай бұрын

    ቃለ ዊወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fl9xo4zo4l
    @user-fl9xo4zo4l3 ай бұрын

    አምላክ ግን አደልችም አምላክ አትበላት።

  • @Eyob797
    @Eyob7973 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን። ጠንቋይ ዕንኳን ለህዝብ ለራሱ የማይሆን የሰይጣን ፈረስ ዕንደሆነ ለሰውየው በደንብ ነው የነገርከው። በእግዚአብሔር ቤት በነፃ መዳን ሲ(ች)ል ጠንቋይ ቤት ዕየሄደ መቶ (ሺ) ብር ይከፍላል።

  • @tiyubista9685
    @tiyubista96853 ай бұрын

    የጌወርጊስንእ፡አፈርእ፡ይዘዉእ፡ይህዱኡናአ፡በብታቸዉእ፡ይርጩትእ፡ከቤተወትእ፡ያለዉእ፡መተትእ፡እደክሰልእ፡ይከስላልኝ፡ፀበሉንእ፡ከግቢወትእ፡ይርጩኡ

  • @genetdegena2879
    @genetdegena28793 ай бұрын

    እመብርሐን ታጋልጣቸው ዘመድ እራሱ ማስጠጋት ብዙ ተአምራትን አይቻለው ልብና እኩላላትን የሚመረምር ጌታ ያጋልጣቸው

  • @user-em1oj2mr1p
    @user-em1oj2mr1p3 ай бұрын

    አሜንንን

  • @harenaokubazion7100
    @harenaokubazion71003 ай бұрын

    Bejakum betgerya gebrlna

  • @webalemzeleke3769
    @webalemzeleke37692 ай бұрын

    ምናለ በየሆስፒታሉ የሰማዕቱ ፀበል ቢፈልቅልን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc3 ай бұрын

    ለወንድማችን ንገሩት ወደ ደብተራ አትሂዱ ሰይጣን ያዋርስሀል። ያደረገብህ አብር አንከርት ተቅበዝብዘህ እንድትሞት ተደግሞብህ ነዉ። ደግሞ ሰይጣን ደብተራዉን ተመስሎ እንግዳ ተቀባይነትህ ቀንቶብህ ነዉ።

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen62223 ай бұрын

    KDANMHERTA ENATAYA ADERASY DRSELAY❤❤❤❤❤ EMBATY MREJAM MARAY

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj3 ай бұрын

    Egzabher cheriso ymarilin

  • @saronisrael752
    @saronisrael7523 ай бұрын

    ደብተራ ሥሙብቻቀረ እንለየው ጠንቋይ እንበላቸው የስንቱ ህይወት ተበላሸ እኚአባት የዳኑት በእግዚአብሔር ሀይልነው በአንድጁ መስቀል በአንድጁ ቅጠል የያዘውን በስላሴ ስምእንቃወም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen62223 ай бұрын

    ❤❤❤❤KDES GERGES ABAT DRSALEN

  • @Azie860
    @Azie8603 ай бұрын

    Qudus jewergs rdan.

  • @fannygebre8061
    @fannygebre80613 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fanosfanos1771
    @fanosfanos17713 ай бұрын

    Yet hagr new mawq eflglw

  • @user-fn3xd2ow4s

    @user-fn3xd2ow4s

    3 ай бұрын

    ጎንደር በርሜል ቑራ

  • @Wendsen-zj3uk
    @Wendsen-zj3uk3 ай бұрын

    በደብተራ አማካኝነት ታመምክ ደብተራ ድጋሜ ሌላ ደብተራ ፀበል ላከክ አልገባኝም

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u3 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ለርስወ እደደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    3 ай бұрын

    አሜን

Келесі