bermal giworgis tebel እንደገባሁ እግሮቼ ማበጥ ጀመሩ ወዲያው ተፈወስሁ

ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 endasegnew birhanu bilachihu degefu ለበለጠ መረጃ 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 10

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93903 ай бұрын

    እውነት ነው ደጁ ገና በእምነት የረገጠ ይድናል ብዙ ምሰክርነት ሰምቻለሁ እኔንሰ መቼ ይሆን ለደጅህ የምታበቃኝ አምላከ ቅዱሳን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ

  • @ua21s24
    @ua21s243 ай бұрын

    የቅድስት ጊዮርጊስ አምላክ እግዚአብሔር ክብር ምስጋላ ይገባዋል

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i3 ай бұрын

    ሠለማይነገር ስጦታዉ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመሥገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese24753 ай бұрын

    Yebalefewu tegozhi neberiku enam yih lij betam tihut melikam lij new kesimeatu ketiya salameseginewu alalifme

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59303 ай бұрын

    ❤❤❤ እኔ ደጁ በጣም ነው የናፈቀኝ

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc3 ай бұрын

    ሠላም እደትናችሁ ሠማእቱቅዱሥጊወርጊሥ እምነትይጨምርልኝ ለደጁያብቃኝ አምላከጊወርጊሥ ይፍቀድአሜን❤❤❤❤

  • @otteralshehri07
    @otteralshehri072 ай бұрын

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @BilenFre
    @BilenFre3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-zc5sj6sx2g
    @user-zc5sj6sx2g3 ай бұрын

    እውነት ነው እኔም እግሬ አብጦ እዛ መቆየት ሲገባኝ በእጅ ማጠር ምክንያት ወጥቼ እያየሁ ያለሁት ስቃይ ቀላል አይደለም። የልዳው ኮከብ ለነብስ ያደረውን ላክልኝ

Келесі