🛑🛑bermel giyorgis 🛑🛑መድኃኔዓለም ያሰረኝ አሳየኝ አልኩት አሳየኝ....በስደት ወጥቼ ታመሻል ተብዬ💔💔💔💔😭😭

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Пікірлер: 155

  • @Diamond21192
    @Diamond211922 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ባለሁበት ቦታ ማረኝ ይቅር በለኝ።።ቋጠሮዬን ፍታልኝ።።🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍😍 እንደምታደርግል በሙሉ ልቤ አምናለሁ።።ተመስገን ስለሁሉም ነገር።።❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    2 ай бұрын

    Aihnesmamdanalmenenmesman❤❤❤❤

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    2 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🙏

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አያሳፍርም ለተማፀኑት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbabaAbaba-rz8cr

    @AbabaAbaba-rz8cr

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @user-gq4fm8ip3h
    @user-gq4fm8ip3h2 ай бұрын

    የኔም ታርክ እንደ እህቴ መድሃኒኣለም አባቴ ወደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ዉሰደኝ ታርኬን ቀይርህ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 ай бұрын

    የኔ የኔ የኔ መድሐዓኒያለም በእለተ ቀንህ ሰማሁ ታምርትህን ክብር ምስጋና ይድረስክ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ

  • @hiwihiwet112

    @hiwihiwet112

    2 ай бұрын

    Medhanealem yasbsh ehte

  • @orthodox6875
    @orthodox68752 ай бұрын

    በመምህር ግርማ የሚሰጠውን ትምህርት በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ምስክርነት እየተሰጠ ነው ያስተዋለ ሰው አለ

  • @KeradionSunam

    @KeradionSunam

    2 ай бұрын

    Awo

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    አዎ በትክክል እኔ እየታዘብኩ ነዉ ኮሜንትም ብዙ ጊዜ ፅፊያለሁ የበርሜሉ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ ተአምር ስሰማ በምስክርነታቸዉ ዉስጥ የመናፍስት ሴራ የሌለበት አወጣልኝ ያለብኝ አልመሰለኝም የማይል የለም። ካህን ሳይቀር የሰዉ መተት እንደወጣላቸዉ ሲመሰክሩ ሰምቻለሁና ሲመሰክሩ ስሰማ የመናፍስት ሴራ መምህር ግርማ ያስተማሩት ሁሉም ነገር ይገባዋል። በሚገባቸዉ ሲያስተምራቸዉ ሲገለጥላቸዉ አንዳንድ ሰዎች ግራ ሲጋቡ እኛ የመምህር ግርማ ልጆች ይገባናል። እድሜ ለመምህር ግርማ ክብር ለመድሀኒዓለም አንድ ነዉ የ እግዚአብሔር ስራ እሳቸዉን አልሰማ ስንል ባሪያዎቹን ልኮ ሲያስተምረን ናቅን አሁን የፍቅሩ ብዛት በገሀድ በሰማዕቱ በኩል መጣልን በቸርነቱ ሳይገባን ይሄንም ድንቅ ስራ እኮ ዉሸት ነዉ የሚሉ የ እኛዉ ሰዎች ዲያቆን ነን ባዮች ዮቱዮበር ሳይ አዘንኩ ታድያ መንፈሳዊ አረማዉያን ቢሉ መምህር ልክ አይደሉ። ለምሳሌ ስለ ክርስቲያኖ ሮላንዶ ያወራችዉን ልጅ ያጣጣሉት መናፍቃን አህዛብ አይደሉም መጀመሪያ ሌላ ቀን ስለ በርሜሉ ተአምር የማያወራ የስም ዲያቆን ነኝ ባይ ነዉ ሳያይ ሳይሰማ አዘንኩ የተባለለት ሮላንዶ ደግሞ ሰሞኑን የ ኢትዮዽያ ኦረረቶዶክስ ህፃን ዲያቆን ወረብ ፖስት አላደረገም? 😢ገረመኝ ሁሉም ግን በኮሜንት ደስታዉን ገለፀ ያኔ ግን ምን አሉ?

  • @abunagizaw8753

    @abunagizaw8753

    Ай бұрын

    አይገርምም እያልኩይ ነበር

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6d2 ай бұрын

    አቤት መታደልሽ ሰመአታቱ ይድረሰልን ለኝም ❤❤❤😢😢😢

  • @semret8073
    @semret80732 ай бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እኔ ቤተሰቤን በመተት ያጣሁ ነኝ አንዳችን የሌላችንን አድራሻ እንዳናውቅ ተደርገን ተበታተንን እኔም ህይወቴ ተመሰቃቀለ በጣም ችግሩ ወስጥ ነኝ እባክህ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ልፈታ ደለጎ ኪዳነምህረት እናቴ በደጅሽ ቆሜ ልመስክር ወለተ ሚካኤል ብላችሁ ለሰማዕቱ ንገሩልኝ በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @yeshwendmyeshwendm
    @yeshwendmyeshwendm2 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እኔም ወደ ደጅህ ውሰደኝ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክር አብቃኝ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በመድሃኒአለም እርዳታ በዕለተቀኑ ፀሎታችሁን ሰምቶልኝ ምልክት በራዕይ አይቻለሁ አመሰግናለሁ ጨርሶ ይማርሽ ለምንመኛት ገነት መንግስተሰማያት የበቃን የተዘጋጀን ያረገንዘንድ ፀልዩ እህታችሁ ወለተመድህን ወለተስላሴ ወ ማሪያም ወ ሚካኤል እህተማሪያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝን😢

  • @user-cv9gc5sw7m

    @user-cv9gc5sw7m

    2 ай бұрын

    እመቤቴ ታሰብሸ ሁሌ የማትርሳሸ እህቴ

  • @habitamtakele2491

    @habitamtakele2491

    2 ай бұрын

    አዬዞሽ ቅዱስ ገወርጊስ ያስብሽ ❤❤

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar81922 ай бұрын

    እህታችን ታድለሽ ላንች የደረሰ አምላኬ ለኛም ለደጁ ያድርሰን

  • @hxhx8175
    @hxhx81752 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዎርጉስ

  • @saritube4327
    @saritube43272 ай бұрын

    መድሀኒ አለም ለደጁ ያብቃኝ እድሜየን በሰው አገር ጨርስኩት ከልቤ ወስኜ ሀገሬ ገብቼ ሰማዕቱ ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ የእናቴንም ህመም ያስወግድልኝ ዘንድ ወለተ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ሁላችንንም ለደጁ ያብቃን😢😢

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew2 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ መድኃኒአለም ለኔ ለባሪያው ይድረስለኘ❤❤❤

  • @ggg430
    @ggg4302 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህን እርዳኝ የማላቀው ነገር እያስጨነቀኝ ነው አሳዳጊ እረዳቴ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እርዳኝ😢😢😢😢😢

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    2 ай бұрын

    አይዞሽ አብዝተች ፀልዪ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    መንፈስ ተልኮ ይሆናል የማታዉቂዉ ጭንቀት ከሆነ በርችና ፀልይ ስግደት በየቀኑ 41 ድራሹ ይጠፋል። እኔ ተጠቅሜበታለሁ በጣም በቤቴ ሰላም አልነበረም ከባለቤቴ ጋ በየቀኑ ፀብ ድብድብ ነበር በሰይፈስላሴ ፀሎትና በ41 ስግደት ሰላሜ በረከቴ ተመልሷል። የድንግል ማርያም የኪዳነ ምህረት ምልጃም ረድቶኛል። አልቅሼ ስነግራት ይሄን ፀሎት ስግደት መራችኝ ለካ ዉዳሴ ማርያም የአርቡ ቀን ላይ ለስላሴ ሰጊድን መስገድን ለ ምዕመናን የምታስተምሪያቸዉ የሚለዉ በኔ ላይ ተተገበረ እመቤቴ መራችኝ መንገዱን አሳየችኝ አሁን ሰላም ነዉ ግን ፀሎትና ስግደት መቋረጥ የለበትም

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 ай бұрын

    ተመስገን ጌተየ መደሀኒአለም እኮ ደግ አባት እኮነው ለደጂህ አብቃኚ አምላከ ጊወርጊስ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    🤲🤲😥አቤቱ እንደቸርነትህ ነዉ እንጂ እንደበደሌ አይሁን🤲🤲 አምላከ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @misrakamde8688
    @misrakamde86882 ай бұрын

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በዕለተ ቀንህ እዚህ ምድር ላይ መጥቼ በብዙ ኃጢአት ተነክሬ ኖርኩ አሁን ልመናዬ ከኃጢአቴ ሁሉ እንድታፀዳኝ ከልጅነቴ ጀምሮ አንድ የታሰርኩበት ነገር አለ ወንድሞቼና እህቶቼም ልጄና የልጅ ልጄንም ሁሉ እባክህ ፍታን ለጠቅላላ ቤተሰቤ ምህረቱን ላክልን🙏🏽

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ. ሰርቸእንዳልለወጥ. በሰውዘንድ እድጠላ የሚያረገኝኝ. ክፉመንፈስ. ቀጥቅጠህ እሰርልኝ. ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ. ኸያ አመት ያንከራተተኝን. እሰርልኝ እኔንም ፍታኝ

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    2 ай бұрын

    የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አስተምህሮ ተከታተይ እኔ እንደዛ ነበርኩ ይህ የአይነጥላ መንፈስ ባህሪ ነዉ አንች መልካም ሰዉ ነሽ ፊትሽ ላይ ቁጭ ብሎ ግን ለሰዎች መጥፎ አስመስሎ ያሳያል ይገረግራል በ እርግጠኝነት አይነጥላ አለብሽ በርችና ስገጅ ፀልይ ሰይፈ መለኮት ሰይፈ ስላሴ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭ መፍትሄ ታገኛለሽ

  • @MahderaMahdera
    @MahderaMahdera2 ай бұрын

    ሰማዕቱቅዱስ ጊዮርጊስእኔ ሀጥያትኛዋልጅህን ባለሁበት ቦታ ማርኝ ይቅርበለኝ ፈውስኝ 🙏🙏🙏

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ ፍቀድልኝ በጣም አመኛለሁ

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6d2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለትንሳኤ ❤❤❤❤❤ በአል

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach2 ай бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመንኩህን አደራህን!

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x2 ай бұрын

    የመድሐኒአለም ቸርነቱ ምህረቱ አይለየን🙏🙏

  • @HamdaGhanim
    @HamdaGhanim2 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

  • @ryfgvtwuw7839
    @ryfgvtwuw78392 ай бұрын

    የኔ ቸር አባት የኔ መድሃኒአለም ባለውለታየ ተመስገን😢😢

  • @Rakb553
    @Rakb5532 ай бұрын

    ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ነው ለኔም ደራሼ የጠየኩትን የሚያከናውንልኝ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒 ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማይቱ ፍጡነ እረዴት ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን ለታሰርነው በዲያብሎስ እና ሰራዊቱ ይህንን ወደላይ እንደፈረሱ በሚጋልብ ጠበሉ እየፈወሰ ለሚምረን ላደለን ለደጁ ያብቃን ለድህነቱ አሜን ሥራው ድንቅ ነው🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏❤😥😭

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ቸሩ አምላካችን ቅዱስ መድሀኒአለም አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ ❤️❤️❤️🕯🕯🕯🌾🌿🙏🌿🌾🙏🌾🌿🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw58342 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነቱ ሁላችንንም ይስማን አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን አምላክህ ሰላምን አብዛልን

  • @gebriela7772
    @gebriela77722 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም እለምንሀለሁ ለደጅህ አብቃኝ። እስራቴን ፍታ።

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    ሰማእቱ የውስጤ አንተ ታውቃለህ እና ርዳኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq2 ай бұрын

    ቅዱስ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @Birtukan-zk8it
    @Birtukan-zk8it2 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱሰ ጊዩርጊሰ አባቴ እኔም ለደጀህ አብቃኝ የውሰጤን አንት ታውቃለህ አመናለሁ እኔም ለምሰክርነትህ እንደምታበቃኝ ❤❤❤❤

  • @mahelit
    @mahelit2 ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ የልቤንታዉቃለህ😢😢😢ታሪኬን ቀይረህ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @SeniyeGebriel

    @SeniyeGebriel

    2 ай бұрын

    አሜን በስሙ ለምናምን ለእኛ ሁላችንም አምላከ ሰማዕቱ ጊዮርጊስ የቸሩ መድኃኔአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን👐😢😢😥😥

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y2 ай бұрын

    አምላካችን እጹብ ድንቅ ነው ስራውም ግሩም ነው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡

  • @megdelawitbelete9348
    @megdelawitbelete9348Ай бұрын

    😢ጨንቆኛል እኔም ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye74502 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያደረገልሽ ድንቅ ነው አንቺም በጥሩ ሁኔታ ገልጸሽዋል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma55692 ай бұрын

    ሁላችሁንም ለደጁ ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FatemaMehamed

    @FatemaMehamed

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤😢

  • @user-yk5bd8ym2x
    @user-yk5bd8ym2x2 ай бұрын

    በእውነት እደት ያለ ፍቅር የመደሀኒ አለም ቸርነት ስሙ ከፍ ከፍ ይበል

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x2 ай бұрын

    አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ ሁላችንንም ያሰበን🙏🙏

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i2 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ቸሩ መዳሃኔ አለም ለዘላለም ክክበር አባቴ❤❤❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa11432 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ሸክሜን አቃልልኝ ሰማዕቱ 😢😢😢😢 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ደጅህ እንደምታበቃኝ ከምያስጨንቀኝ ከሚያመኝ ነገር እንደምታድነኝ አምናለሁ ቀንህ መቼ እንደ ሆነ አንተ ታውቃለህ😢

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer2372 ай бұрын

    መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመሰግን ላንቺ የተለመነሸ አምላክ ለኔም ላጠተኞዋ ይለመነኝ በፀሎትሸ ጎሰቃለዋን እኔን አሰቢኝ።

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam61712 ай бұрын

    አባቴ ሰማእቱ ለኔም ፍታኝ ደግሜ ደጅህ እንድረግጥ ፍቀድልኝ እመብርሃን በሰላም ገላግላኝ ደጅህን እረግጥ ዘንድ እርዳኝ ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ ቅዱስ ሩፋኤል እንዲረዳኝ

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q2 ай бұрын

    አወይ መታደልሽ መቼ ይሆን እንደው ደጁን የምረግጠው እባክህ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ቤተሰቦቼን ፊትህት እንሻለን ፈቃድ ይሁንልኝ

  • @saratube7513
    @saratube75132 ай бұрын

    ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ለኛም ይድረሥልን እሥኪ ፀበሉ የምትሄዱ ሥትጠመቁ ሥሜን ፃፉልኝ ወለተ ሥላሤ ብላችሁ በማሪያም

  • @elk5824
    @elk58242 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምድሃኔ ኣለም የሁላችንም ይድረስ❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88432 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀህ አድርሠን እኔ ወለተ ሀይማኖት ነኝ በሰደት ሀገር ላይ ነኝ መንገድሸ ያሥተካክልልሸ በሉኝ በፀሎታቸው አሰብኝ

  • @Asmiratu
    @Asmiratu2 ай бұрын

    ,የኔን ጥያቄ ልክ እደሷነው የቤተሰብ መቸ ይሆን ቋጠሮየን ምትፈታልኝ ናፈቀኝ

  • @TesfayemahmedMalke
    @TesfayemahmedMalke2 ай бұрын

    መዳይናለም ለሢለቱ ያብቃኘ።ለእመብረሀንም ለሢለቷ ያብቃኘ።አንችን ያሰበ አምላኬ ጌዬርጊሰ ለኔ ለሀይሌምካኤል ና ለበተሰቦቼ ይድረሰ። ሰማእቱ አሁን ለደጅህ አብቃኘ።

  • @ZeroA-yp8pp
    @ZeroA-yp8pp2 ай бұрын

    ስማቱ ቅዶስ ጊዬርጊስ ለአንች ይደርስ ለኛም ለስደተኖች ይደርስልን

  • @hagerweldeyesus8481
    @hagerweldeyesus84812 ай бұрын

    ተመስገን የአለም ንጉስ ስራህ ድንቅ ነው ምህረትህን ላክልን !ሰማእቱ እጠብቅሀለሁ !!!እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ !ድንቅ ምስክርነት

  • @hannamekonnen3859
    @hannamekonnen38592 ай бұрын

    የልጅነቴ ህይ በቸርነትህ አስበኝ አንተን የሚያገለግል ማንነት ስጠን ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261926 күн бұрын

    ሁሉን።ትተው የተከተሉት ምንኛ እድለኛ ናቸው ለአለማዊይ ስው (ለእኛ ) እደዚህ ፍቁሩን ያሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ለልኡል አምላክ ይሁን❤

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye21432 ай бұрын

    ሰመአቱ ባለንበት ልጃቼ ማስተዋልን ስጥልኘ አግዘን ሰመአቱ ተራዳኘ አባቴ❤️❤️

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z2 ай бұрын

    ይገርማል የዕግዚአብሄርስራ ቤሩት የሰማዕቱ የቅዱስጊዮርጊስ ሀገር ነው አንቺደግሞ ዳግማዊት ቤሩታዊት ነሽ የፀበሉን ነገር ደግሞ በእንደዚህ አይነት ግልፅበሆነመልኩ አብራርተሽ መናገርሽ በጣም አስደንቆኛል ለአንቺ መልእክተኞቹን ልኮ የታደገሽ አምላክ እኛንም ልጆቹን ይማረን በፀሎትሽ አስቢን❤

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed65662 ай бұрын

    መታደል እዴ ነው እህቴ በረክቱ ይደረሰን ሰማእቱ🎉🎉🎉

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261926 күн бұрын

    ሁሉን በጊዜው እሚያደርግ አምላካችን ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን❤ላንችም የደረስልሺ ፈጣሪ ለኛም ይድረስልን በምህረት ይጎብኘኚ

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jcАй бұрын

    ዉይ በጣም ደስስ እሚል ምስክርነት እንኳንም ማረሽ ዉድ እህታችሁ አንቺን የማረ ቸሩ መደሀኒ አለም ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ላንቺ የደረሰ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጋስ እኔ ስደተኛዉን ልጅህ በሰላም ለቅድስት ሀገሬ አብቅተህ ደጅህን ለመረገጥ አብቃኝ አመተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa261926 күн бұрын

    የረዱሺንም ስማእታቱ ጌወርጊስ ይድረስላቸው መልካሞች ናቸው

  • @user-ko7iy4tb9i
    @user-ko7iy4tb9i2 ай бұрын

    በቤትህ ያሳደከኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ፍቅሬን ታቃለህ አንተ እኔን እንዴት እንደጠበከኝ እንዴት ሞገስ እንደሆንከኝ መንገዴን እንዴት እንዳሳመርከው እኔ አቃለው እባክህ ደጅህን እንድሳለም እንድባረክ እርዳኝ መንገድ አያልቅብህም አባቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s2 ай бұрын

    ሰማእቱ እኛንም ይርዳን

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu17392 ай бұрын

    እግዚሐብሔር ይመስገን 🌼 እግዚሐብሔር ይመስገን 🌸 እግዚሐብሔር ይመስገን 🌼

  • @avg4628
    @avg46282 ай бұрын

    ቅዱስ ኣማኒኤል የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ስዴተኛ ነኝ እና ኣሳጥርልኝ ወደቤትህ ልምጣ

  • @hiwihaile7645
    @hiwihaile76452 ай бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ ለእናንተ ያረገ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25682 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሊላ ምን ይባላል

  • @barokmirt6472
    @barokmirt64722 ай бұрын

    እህቴ በረከትሽ ይድረሰኝ ።መምህር የዚችን ልጅ ከልጅ አባቷ ጋር ሒወቷ ቀጥሎ መድሐኒያለም ያላት ሁሉ ሆኖላት በአንተ በኩል ደግማ ምስክርነቷን እንድትሰጥ እመኛለሁ ።እህታችን አገላለጽሽ በመንፈስ ቅዱስ ነው እንዴት ደስ ይላል ።

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3iАй бұрын

    እፍፍፍፍ ኣባቴ ቅዱስ ጌርግስ እባክህ እባክህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ለደጅህ ኣብቃኝ ሃፅያትየንካ ቢበዛ ማረኝ ከነቤተስቦቼ ለምስክርነት ኣብቃኝ እባክህ የውስጤን ታውቃለህ ኣባቴ ኣደራህ😢😢😢😢😢😢 እላይላይ ያለ ነገር ታውቃለህ

  • @Atifra1532
    @Atifra15322 ай бұрын

    እህቴ የያዝሽው ዋናውን ንጉስ ነው መታደል እንዲህ ነው ለኛም መድሀኒያለም ይማረን🎉

  • @tighist331
    @tighist3312 ай бұрын

    ለደጁ እስከሚያደርስኝ ከፈረንሳይ ሐገር የምትሔድ ካላችሑ እባካችሑ ፀበል አምጡልኝ በቅድስ ጊዮርጊስ ስም እለምናችሑአለሑ 🙏🏼

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j2 ай бұрын

    ፈጣሪን ለምኝልን እሱ ይታረቀን

  • @elsaarsema7213
    @elsaarsema72132 ай бұрын

    ላንቺ የደረሠ አምላካችን ለኛም ይድረስልን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9jАй бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤ለደጅህ አብቃን

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs2 ай бұрын

    Amen🙏🙏🙏🥺💓💓💓amen🙏🙏🙏💓💓💓🙏🙏🙏amen💓💓💓🙏🙏🙏

  • @makerma3853
    @makerma38532 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93902 ай бұрын

    ሰማእቱ እኛንም ያሰበን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @user-qj6kv3zy8g
    @user-qj6kv3zy8g2 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቸርነቱ እነ በምህረቱ እኔንም ለጥቃያ መልስ ይስጠኝ ሰማእቱ በምልጃዉ ለደጁ ያብቃኝ እኔ የክርስቱስ ባርያ ነኝ አስካለ ማርያም ነኝ እባካችሁ በማምላክ እዣችኾለሁ በፀሎት አስቡኝ ያስተካክልሽ በሉኝ ሶሰዉ መሆን አቅቶኝል በሀጣአት እረክሻለሁ❤❤❤

  • @eteneshyosef1052
    @eteneshyosef10522 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59392 ай бұрын

    Estub dink new bereketish yideribin Amen😊

  • @mariregasa386
    @mariregasa3862 ай бұрын

    Sematu kedus GiwerGes ledeju abekag enenem yebetachenen kutero ante fetalen abate kebzu fetena yawetaehew sematu tamerehen asayen beslotachu asebuge mehrete selasi belachu 🙏🙏🙏

  • @meseret5
    @meseret52 ай бұрын

    ሰማቶ ጊውርጊስ ለደጀህ አብቃኝ

  • @MebratuBahta-fw2ny
    @MebratuBahta-fw2ny2 ай бұрын

    ናዝራዊ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k2 ай бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel39322 ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen Ehtachen Egziabher yimesgn lach ye deres ye kedus giyorgis amlak yerdashe eninm ledeju yankagne denk tark newu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heli6512
    @heli65122 ай бұрын

    ሠማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tighist331
    @tighist3312 ай бұрын

    የሚጥል በሽታ ችግር እለብኝ በእርግጥ እግዚአብሔር ይመስገን እርጅም ግዜ ሖኖኛል ደሕና ነኝ ግን ምላስና ጉንጬን እሑንም በእንቅልፍ ልቤ እንክሳለሑ ከመድሐኒት ገላግለኝ ሰማዕቱ አባቴ እሕተማርያም ነኝ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ወገኖቼ😥

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርስ አስበን❤❤❤

  • @trhashadish6175
    @trhashadish61752 ай бұрын

    Zigerim eyu Egzabihier ymesgen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 niaka yemasilena

  • @senaityohans888
    @senaityohans8882 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e2 ай бұрын

    ለኔምድርስልኝሰማቱቅዱስጊወርጊስ

  • @user-zj5hg9lk5e
    @user-zj5hg9lk5e2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @kidestethiopia676
    @kidestethiopia6762 ай бұрын

    የሚገርም ምስክርነት እናም ትምህርትም ነው ማዳመጥ እንዳለብን : ታድለሽ : ኢትዮጵያ ስሄድ ለደጁ እንዲያበቃኝ ብቻ ነው : ህልሜ : ሁሉቻይ ጌታ መድኃኔዓለም እንዲረዳኝ አስቡኝ! ሌላው ኤልሻዳዮች ግሩም እቀራረብ መረጃ አላችሁ ሲደውል ግን ስልካችሁን ብታስትካክሉ: እንደ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን! ኤልዳ ሚዲያ

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ አባቴ ታሪኬን ለዉጠዉ🥺እንደሀፂያቴና እንደበደሌ ሳይሆን እንደምህረትህ ለደጅህ አብቃኝ እላንተ የደረሠ አምላክ ለኛም ከነቤተሰቦቻችን ይድረስልን😢🙏🙏🙏

  • @user-ev7ek8im6q
    @user-ev7ek8im6q2 ай бұрын

    እግዛብሔርይመስገን

  • @SamuelSamuel-qx5mq
    @SamuelSamuel-qx5mq2 ай бұрын

    Amne Amen Ame❤❤❤

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59302 ай бұрын

    ጊዮርጊስ ይለይብናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f2 ай бұрын

    እባክህ ሰማቱ ደክሞኛል አግዘኝ ላንቺ የደረሰ መዳንያለም ለኛም ይድረስልን

  • @sinkneshSinke-mv9vw
    @sinkneshSinke-mv9vw2 ай бұрын

    Amen sametu keduse geyorgse eganme fetane ladajege abkane abtachenen marelne amlka keduse geyorgese lalamnhe fatenhe tedersalhe gasegesahe bafarase abta

  • @wadiramasfen2056
    @wadiramasfen20562 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏😥

  • @hfj4001
    @hfj40012 ай бұрын

    ቅዱስ ጊውረጊስ አባቴ አደራ ምነም የማቀው ነገረ የለ አተ ይችን ሴትዮ አራራልኝ አልቻልኩም አተ ታውቃለህ እኔ ደካማ ነኝ ና ካለሁበት በፈረሰህ የኔ አሳዳጌ ከነ ሀፃቴ ያሳደከኝ ሰማይቱ እኔ ወዳጂ ልጂህን ማረኝ ቋጠሮየን ፍታ ና ወደኔ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh2 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi ladaju yabiqani ameen

Келесі