መናፍቃን ሲጠመቁ እመቤታችን ተገልጣ ያነጋገርኳቸው አሉ አገልጋይ ነኝ ፀበሉ ላይ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 93

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 196

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279Ай бұрын

    በሚያሳዝን ሁኔታ ኤልሻዳይ ሚዲያ ብዙ ነገር የሰራ ነው ስንት ህዝብ አስጠምቋል በበሽታው ሰአት የደረሰ እዴት 100 ሺ ሠብስክራይብ ማድረግ ያቅተናል የተጠመቀው ብቻ በቂ ነው እኔስ ሂጀ አላውቅም አንድቀን ቅዱስ ጊዎርጊስ እስከሚፈቅድልኝ እየጠበኩ ነው እባካችሁ 100 ሺ እንሙላ አያስከፍልም አመሠግናለሁ

  • @AmiLove-hq8sz

    @AmiLove-hq8sz

    Ай бұрын

    በትክክል ነው የልከው/ሽው የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ይሄኔ አለማዊ ነገር ቢሆን አንድ ሚሊየን ራሱ መግባቱ አይቀረም ነበር ያሳፍራል በውነት😢

  • @birhanemengistu

    @birhanemengistu

    Ай бұрын

    ❤❤😢

  • @user-kx3ss6re4x

    @user-kx3ss6re4x

    Ай бұрын

    መልካም ብለሀል❤❤

  • @zabibaali9470

    @zabibaali9470

    Ай бұрын

    Ewunet new 🎉

  • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    @HappyJigsawPuzzle-fv2oo

    Ай бұрын

    Awo awo bewunet yansachewal

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2iАй бұрын

    ክብሩ እግዚአብሔር ይውሰድ እኔም ሰማእቱ ፈቅዶልኝ ደርሼ መጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ነው ፀበሉ ኣስደናቂ ነው ቦታው የምህረት ቦታ ነዉ ለኔ የደረሰልኝ ሰማእቱ ለሁሉም ህዝበ ክርስትያን ይሁን ኣሜን

  • @SeniyeGebriel

    @SeniyeGebriel

    Ай бұрын

    ውይ አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላኩ አምላካችን ፈጣሪያችን ቸሩ መድኃኔአለም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን😢🙏

  • @kite162

    @kite162

    16 күн бұрын

    አሜን

  • @ahanamesert6742

    @ahanamesert6742

    10 күн бұрын

    Amen

  • @Samrawit-pj9hg
    @Samrawit-pj9hgАй бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አተ ፈቅደህ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @user-ve7jg5qv2i

    @user-ve7jg5qv2i

    Ай бұрын

    እኔ የምለው ሴቶች ሲጠመቁ አይታዩም ለምን?

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vrАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልቤን አንተ ታቃልህ ሰድትኛዋ ልጅህ ማረኝ ለድጀህ አብቃኝ 😢😢😢😢

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p13 күн бұрын

    ያመኛል ለደጁ እሰኪያበቃኝ ፈውሱን እንዲልክልኝ ፀልዮልኝ ለበረከቱ ሁላችንም ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን። አምላክ የተመሰገነ ይሁን ይሄን ለበረከተልን ክብር ይገባዋል ። አሜን አሜን አሜን

  • @SlamSlam-pt3dc
    @SlamSlam-pt3dcАй бұрын

    ምነው እደኔ የሰማአቱን ደጅ የናፈቀው ሰማአቱ በፈረስህ ድረስልኝ😢😢

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2hАй бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ድርስልኝ ተጨንቄ አለው ወንድሜ ሊቢያ ሂደ ጠፋኝ በፆለት አግዙኝ የሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ወዳጆች ወልደ ያሪድ እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    Ай бұрын

    የጊዬርጊስ አምላክ ይርዳች እህቴ አይዞሽ😢😢😢

  • @BettyGeorge-ud8zu

    @BettyGeorge-ud8zu

    21 күн бұрын

    amelak geyorges yasbachu

  • @user-wv6nd7rd4p

    @user-wv6nd7rd4p

    13 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የወንድምሸን ወለደ ያሬድን ቸር ወሬ ያሰመችሁ/ ለምሰጋና ያድርሳችሁ ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tgtg3001

    @tgtg3001

    8 күн бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቸርወሬ ያሰማሽ ና ያደረገልሽን ለመመስከር ያብቃሽ አይዞሽ

  • @user-oj5qk1jj3x
    @user-oj5qk1jj3xАй бұрын

    ክብር ለሰማእቱ ጊዮርጊስ ይሁንና እኔ ሀጥያተኛ ባርያውን ማረኝ ለደጅሕ አብቃኝ። እህተማርያም

  • @hannamekonnen3859
    @hannamekonnen3859Ай бұрын

    ናፋቆቴ ቅዲስ ጊዎርግስ ሆይ የልቤን እንተ ታውቃለል

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    አላዬ እባካችሁ የሰይጣንን ፍቶ አትለጥፍ ምስክርነታቸዉ ብቻ በቂነዉ ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ ከስደት መልስ

  • @tirhasgiranbes9002
    @tirhasgiranbes900223 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስህ ለቤትህ አብቃኝ የኔ አባት Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Amen 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 Amen 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302Ай бұрын

    ሁሉን የምትረጅ የምታውቂ ሕመቤቴ ማርያም ፍጡነ ረድኤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጃችሁ አብቁኝ ።

  • @user-os2vh9ut5v

    @user-os2vh9ut5v

    11 күн бұрын

    አሜን!!! የሁላችንንም የውስጣችን ጎዶሎ እነሱ ናቸውና የሚያውቁት!!የውስጣችንን አይተውለምድራቸውና ለደጃቸው አብቅተውንና ጎዶሎአችንን ሞልተውና ታሪካችንን ለውጠው ለምስክርነታቸው ያብቁን!!!

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8jАй бұрын

    እኔም ያየውት በአልጋ ተሸክመው ሲገቡ ያየውት ሰው አልጋውን ተሸክሞ ሲመጣ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2uАй бұрын

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹህ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ🥺🙏🤲 ከመጓጓቴ የተነሳ ክፍ በኖረኝ ብዬ ተመኘሁ ደርሸ ለመመለስ

  • @meseretmekonnen268
    @meseretmekonnen268Ай бұрын

    ያሳደከኝ ሰማእት እኔን ታውቀኛለህ .ወላዋይና ሀጥያተኛ ነኝ ግን እባክህ አምላክህ ስር ወድቀህ ለወንድሜም ለኔም ,ለናቴም ቋጠሮአችንን ፍታልን::ለደጅህ አብቃኝ::

  • @sabayemane3153

    @sabayemane3153

    Ай бұрын

    Amen Amen Amen lenem

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse13 күн бұрын

    እረ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቤቱ ጠርቶ ይህንን ታምሩን በእኔ በሀጢያተኛዋ ታምራቱ እንዲገለጥ እባካችሁ ወለተ ማርያምን ካለችበት ፍቀድላት እና ጥራት ብላችሁ በእመቤቴ ጸልዩልኝ

  • @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh
    @HdhdhdGdhdhdh-vf9gh21 күн бұрын

    ሰማእት ቅዱስ ጊወርግስ ኣቦይ ናብ ደጂ ቤትካ ናብ ቅዱስ ቤትካ የብቀዐና ❤

  • @kwkw2678
    @kwkw267829 күн бұрын

    አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደራሠን ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ለደጁ ያብቀኝ ከስደት ማልስ❤❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894Ай бұрын

    ወለተ ሥላሴ በትረ ማርያም ፍቅረ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብላችሁ አሱኝ ተጠመቁሉኝ ስሙን ፅፋችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን

  • @fevenmikiel1749
    @fevenmikiel174914 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ እና ቤቴ ሰበይ ደጅህን አድርሰን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8nАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ ፈዉሰን🤲🤲🤲❤

  • @WaseGizaw-zt2oo
    @WaseGizaw-zt2oo15 күн бұрын

    እመብርሀን የኔ እናት ርህርይተ ህሊና. . ለኔ ና ቤተሰቦቼ ድረሺልን...

  • @user-ug8dm2cw4i
    @user-ug8dm2cw4iАй бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤️🙏 ሰማእቱ በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ልደጂህ አብቃኝ 🙏😥አላየ በፆለታችሁ አስቡኝ🙏😥

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8szАй бұрын

    ክብርህ ከፍ ይበል አባቴ ኦርቶዶክስ ያረከኝ ጌታ 🙏👌❤

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y17 күн бұрын

    አላዬ እኔም እመቤቴና ሰመሀቱ ቅዱስ ጎርጌስ እስከሜፈቅድልኝ ድረስ መምህር አላዬ አስራተ ኬዳን ከነቤተሰቤ እባክ አስበኝ

  • @mesym6212
    @mesym6212Ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነዉን በሙሉ ደጅህ ለናፈቅነዉ ለደጅህ አበቃን በረከታችዉ ይድረሰን ወገኖቻችን በፀሎታችዉ አሰብን 🙏🙏❤❤

  • @user-pv1uh7hu1f
    @user-pv1uh7hu1f11 күн бұрын

    በጉጉጉት ልሞት ነው አሰቡኝ በፀሎታቹ እህት ውንድሞቼ 😭😭😭😭😭 ሀጢአትኛ በደለኛ ሰው ነኝ ለደጁ እንዲያበቃኝ አሰቡኝ አሰደት መልስ ለደጀህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዳኝ ከዛ መክራ ሰቃይ ያወጣህኝ አሁንም ለደጀህ አብቃኝ እባክህ😭😭😭

  • @nanatade5164
    @nanatade5164Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮጊስ ለደጅ ያብቃኝ የምድንበት ነገር አንተ ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @user-nk2hy1lo9y
    @user-nk2hy1lo9y29 күн бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ስደተኛ ልጅህ ልደጅህ አብቃኝ🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    አገልጋይዮችን እግዚአብሔር ይባርካቸዉ የነብስ ዋጋ ያድርግላቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @titililiya3096
    @titililiya30966 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ሀጥያተኛ ልጅህን ማርኝ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @addisalemayehu60
    @addisalemayehu60Ай бұрын

    የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማት በሰላም አደረሳችሁ። ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛሬ 15 ዓመት ያደረገልኝን ልንገራችሁ ወላጅ እናቴ ልጅ እያለሁ የቅዱስ ጊዮርጊስን ማኅበር ትጠጣ ነበር በጣም እንደምትወደው አውቅ ነበር እናቴ በሞት አጣኋት ከዕለታት አንድ ቀን ከመኪና አደጋ ከሞት አፋፍ ደርሼ ተረፍኩ ቀኑን ሳስታውሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነበር ወዲያው በህሊናዬ የመጣው እንደ እናቴ እንደዘክረው እያስታወሰኝ መሆኑ ገባኝ። ነገር ግን ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ አይደለም ዝክሩን መዘከር ይቅርና የዚህ ደግ ሰማዕት መካነመቃብር ከሚገኝበት አገር እየኖርኩ ይህን እንኳ እንዳልረገጥ ዲያብሎስ አስሮኛል። በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ የምትጓዙ የሰማእቱ ወዳጆች በምትጠመቁበት ጊዜ ወልደገብርኤልን አስበው ብላችሁ እንድታስቡኝ በእመብርሃን ስም እለምናችኋለሁ። የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082Ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ ለደጅህ ኣድርሰኝ

  • @elk5824
    @elk5824Ай бұрын

    ናይ ቅድስተ ኪዳነ ምህረ ጸሎትን ኣማላድነት፡ናይ ቅዱስ ጌርጊስ ሊቀ ሰማእቱ ጸሎት ምስ ኩሉና ይኹን።እግዜቢሔር ምሳኹም ይኹን።

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1kАй бұрын

    እግዜአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል ገብረ እግዜአብሔር ብላቺሁ አስቡልልኚ ወድሜን በመተት ወድሜን እጁን አሰሩት ቆርሶ መብላት አቃተው😢😢😢 ሂድ ብለው እቢ አለ እህቴም ቆሺቴ አረረ እህህህ 😢😢😢

  • @user-el7of5xz9f
    @user-el7of5xz9f29 күн бұрын

    ወለተ ትንሳኤ እባላለው በፀሎት አስቡኝ በጣም ተጨንቂያለው😢😢😢

  • @asterokbaindris8082
    @asterokbaindris8082Ай бұрын

    ቅዱስ ግዮርጊስ ኣባቴ የሆነብን ኣስብ ኣማልደኝ ኣደራ

  • @MeazashGobena-ve7rj
    @MeazashGobena-ve7rjАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እሮቅ ብሁንም እኔንም እየኝ መንበረ ማርያም አምናለሁ ታየኛለህ🙏

  • @user-fd9tz6tx5t
    @user-fd9tz6tx5t13 күн бұрын

    ቅዱሥ ጊወርጊሥ ከመጥፎነገር ጠብኝ ተነቤተሠቤ

  • @user-jm8fx7qf4g
    @user-jm8fx7qf4gАй бұрын

    የሠማዕቱን የቅዱስ ጊዮርጊስን ታዕምሩን በሠማሁ ቁጥር እንደወፍ በረሽ እደጁ ድረሺ ነው የሚለኝ ሠማዕቱ አባቴ በሠላም ከስደት መልሰኝ እና ለደጅህ አብቃኝ በስጋም በነፍስም እኔ ሀጢያተኛዋን ልጅህን ፈውሰኝ

  • @kukiwonda7004
    @kukiwonda7004Ай бұрын

    የልዳው ፀሀይ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በየሰፈሩ በየሆስፒታሉ ያልጋ ቁራኛ የሆኑትን ሁሉ ፈውሳቸው

  • @azebmamo2119
    @azebmamo2119Ай бұрын

    Everyone watching this program please help by subscribing the media. We can be part of the blessing to us and others God bless you all❤

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270Ай бұрын

    እግዚአብሔር የወደደውንና የፈቀደው ሚዲያ ነው ለስንት ሰው መዳኒት ሆኗል ብዙ እንድትሰሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-rk3re7jz1m
    @user-rk3re7jz1mАй бұрын

    አምላኬ ይቅር በለኝ የተቀደስ ደጅህንን በምህረትህ እንዲረግጥ ፍቃድህ ይህንልኝ አሜን ፫

  • @user-fj4oz3qj5i
    @user-fj4oz3qj5iАй бұрын

    በእውነት ለደጅህ አብቃኝ

  • @tgtg3001
    @tgtg30018 күн бұрын

    አምላከ ጊዮርጊስ መምጣት ምንሻውን ሁሉሉሉሉ መልካም ፍቃድሆኖኖኖ ለተቀደሰው ደጅሕ አብቃን😭🤲😭🤲😭🤲😭

  • @user-fe8yp6wy4m
    @user-fe8yp6wy4mАй бұрын

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት እንዲደርሰኝ ፀልዩልኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ ስለእመቤቴ ብላችሁ

  • @woineshetbekele2773
    @woineshetbekele2773Ай бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱሱ ጊዮርጊስ ወዳጆች ደጁን ለመርገጠ በሂደት ላይ ያላችሁ እባካችሁ አስካለ ማርያም ብላች በፀሎት አስቡኝ ። ስትፀበሉ ስሜን በእጃቹ ላይ ፆፋች አስቡኝ። ዋጋችሁ ሰመዕቱ ይክፈላች፨፨፨

  • @liyazewdie7360
    @liyazewdie73608 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @LiyaMuchie
    @LiyaMuchieАй бұрын

    Wow 😊 አላዬ በጣም ጥሩ interview ነው the way you asked him it's professionally I like it keep it up አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ከዚህም በላይ ያበርታህ ውድ ወንድሜ::

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamedАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1zАй бұрын

    ወለተመድህን ወለተስላሴ እህተማሪያም ወለተሜካኤል ሀይለስላሴ ብላችሁ አስቡን ከእግዚአብሄር በረከትን ታገኛላችሁ አጋዕዝተአለም ፀሎታችሁን ይስማችሁ አሜን።

  • @user-yy8pg3pb3x

    @user-yy8pg3pb3x

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሰባቹ🙏🙏🙏

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284Ай бұрын

    እባካቹ የምትሄዱ ወለተ ስላሴ ልጅክ ብላቹ እጃቹ ላይ ፅፋቹ ተጠመቁልኝ በማርያም ለደጁ እስኪያበቃኝ አባቴ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ይገርመኛል ክብር ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xd4wz6vb5k
    @user-xd4wz6vb5kАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለደጅእ አብቃኝ አላየ በፀለትእ አስበኝ ወለተ ሰላሴ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር እስከ መጨረሻ ያፅናቹ ያፅናን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1tАй бұрын

    አገረ የሚለዉ የልጆች ዜማ 😢😢 ደስስ ስለኝ❤❤❤❤❤

  • @genetdubei9894
    @genetdubei989429 күн бұрын

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4uАй бұрын

    የኔ አባት ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ ኪዳነ ምህረት ወዳጀ እናታለሜ አንችው ታውቂያለሽ ኤልሻዳዮችን ጠብቂልን ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ላኪልን❤

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4wАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ የዉስጤን ታዉቃለህና አተአስተካክልልኝ ከጭቅናሀሳብ አውጣኝ ለደጅህም አብቃኝ የኔአባት በትዳሪጣልቃየሚገቡትን ሠይጣኖች አተገስፅልኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @adisumera9251
    @adisumera9251Ай бұрын

    ስሜ ገብረማርያም ፤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቴ ገብተህ የአውሬውን መንፈስ ጠርገህ ከኔና ከቤተሰቤ አርቅ፣ኑሮየንና ህይወቴን አስተካክልልኝ፣ለደጅህ አብቃኝ፣ምሄድበትን ምክንያት አንተ ታውቀዋለህ፣ሀገራችንን ኢትዮጵያንም ባርክልን በአብርሃሙ ስላሴ ስም አሜን፡፡

  • @bamlakbishaw2755
    @bamlakbishaw275516 күн бұрын

    ወንድማችን ብዙ ስታገለግል የነበርክ መሆኑን አይቻለሁ።

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3xАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማያምኑትና ለሚጠራጠሩት ማስተዋል ይስጣቸው ታምራቱን ያሳያቸው 🙏🙏🙏

  • @gezahegnleta8893
    @gezahegnleta8893Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ምልጃህ በረከትህ ይደርብኝ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ

  • @karizmakarizma1056
    @karizmakarizma105614 күн бұрын

    Amen Amen 🙏🤲🤲💖💖💖💖🙏🙏🙏🤲🤲🥰🥰🥰❤️❤️🙏🙏

  • @user-xb9th1jw1f
    @user-xb9th1jw1fАй бұрын

    አሜን አሜን ቃአለህይወት ያአሰማአልን ያአገልግሎት ዘበንህን ይባርክልህ ወንድሞኦቻችን

  • @user-us2rr8mx2x
    @user-us2rr8mx2xАй бұрын

    Kibirna misigana leSemayitu kidus Giorgis yihun kidus giorgis abate ine hatiyategna negn bemihiretih ledejih abikan ♥️🙏🙏🙏♥️🤲🤲🤲🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @tinusetekelsabet9404
    @tinusetekelsabet940413 күн бұрын

    Amien amien amien

  • @YeshiBaye-nz5po
    @YeshiBaye-nz5poАй бұрын

    Ke Gonder alachu ebakachu eniem memezgeb efelgalehu

  • @martabiru444
    @martabiru44412 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-wo4xb3ml4t
    @user-wo4xb3ml4tАй бұрын

    ሰማአቱ ቅዱሥ ጎርጊሥ አተ ለደጅክ አብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @21MarYam
    @21MarYamАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን ነሐሴ መጨረሻ እና መስከረም ጉዞ አመቻቹልን እባካችሁ ❤

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j28 күн бұрын

    Abit mtadel magna ytadele new botahn yeregete ❤❤❤❤❤ antebtfkd dejhn brgt semaytu

  • @xbgg5952
    @xbgg5952Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ኣባቴ ፍቃድህ ከህን ካብ ቤተሰብች እንደ ለደጅህ አደርስልኝ እኔ ሓጥያተኛ ባርያህ ከስደት ተመሌሽ ለደጅህ አብቀኝ

  • @hhhvj
    @hhhvjАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ምንም እኔኳ ከሀጢያቴ ብዛት ቦታህን ለመርገጥ ባይገባኝም ግን ስለወዳጆችህ ብለህ እኔንም ለደጅህ አብቃኝና ለምስክርነት አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቸ እስራታችንን ፍታልን😢

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301Ай бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ እኛንም ለደጅህ አብቃን

  • @azebbegosew7917
    @azebbegosew7917Ай бұрын

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nekabeb1333
    @nekabeb1333Ай бұрын

    እግዚአብሔር የመረጣችሁ ታድላችሁ እኔን ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲጠራኝ ጸልዩልኝ

  • @adischala1166
    @adischala1166Ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏻

  • @user-rl4ne1ig9w
    @user-rl4ne1ig9wАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱይቅርበልኚ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1tАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1zАй бұрын

    ሃጢአት በበዛችበት የእግዚአብሄር ምህረት ትበዛለች።

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4lАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቴ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @fana4463
    @fana4463Ай бұрын

    ኣቤት ፈጣሪዮ ይቅር በለኝ 😢❤❤

  • @kideusmichael9811
    @kideusmichael9811Ай бұрын

    Ye CRSTOS SELAM KENANTE GAR YHUN

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402Ай бұрын

    የልጅነቴ ሰመአት እባክህን በምህረት አይንክ እየኝ ለደጅክም አብቃኝ

  • @DesieAsrad
    @DesieAsradАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔንም ቋጠሮየን ፈቶ ለደጅ ያብቃኝ ??

  • @hehamanot
    @hehamanot13 күн бұрын

    ሰመአቱ ለኔም ድረስልኝ😢😢

  • @RodasAbere
    @RodasAbereАй бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቅተህ የልጄን እስራት የምትፈታው እባክህ ለደጅህ አብቃን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450Ай бұрын

    ወተቱ በኤልሻዳይ ሚዲያ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-bv2nu2md2h
    @user-bv2nu2md2hАй бұрын

    Ebakehen wendeme selekehen lakelegn enem bezu cheger alebegn sele semaetu setel

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138Ай бұрын

    ሰማዕቱ መልሰህ ጠግነኝና ደጅህ ልምጣ? ማረኝ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏

  • @bishawengda5108
    @bishawengda510811 күн бұрын

    ለአንተ የረዳህ እኔንም ይፈውሰኝ ዘንድ ጸልይልኝ

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም ለደጅህ አብቃኝ😢

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ejАй бұрын

    እግዚያብሄረ ይመስገን

  • @lindajon2450
    @lindajon2450Ай бұрын

    Yenes hetiyat ejg bztal semaetu kdus giyorgis hoy ebakh asbegn kesdet melseh ledejh bekagn ene hetiaye ejg ybeztal alchalkum aktognal

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5lАй бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተማርያም ለደጁ ያብቃን

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuworkАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mpАй бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qhАй бұрын

    Ameen Ameen Ameen mezegana laamalake qidusi giyorigis yihuni lanate yedarase lenyam yidirasi ameen

Келесі