የአባታችን የአባ እስትንፋስ ክርስቶስ ገድል/ የተሰጣቸው ቃል ኪዳን

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨የእግዚአብሔር ሰላም :ፍቅር አንድነት ይብዛልን የሚለው ኢትኤል ከናምሩድ የኋላውን ኖረው የፊቱን የቀደሙት ቻናል ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ስለ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ስለ አባቶቻችን ጥበብ፤ቀደምት ስለነበሩ ነገስታት ታሪክ ፤ስለታሪካውያን ገዳማት (ቤተክርስቲያናችን )
፤ በተጨማሪም ከመፅሃፉት አለም በአጠቃላይ ምስጥራዊ እና እጅግ ያልተወራላት፤ያልተነገረላት ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት የሆነችው ሀገር የነበራትን ስልጣኔ በአንድነት፣በመተባበር ፣ያወቅነው በማሳወቅ 'እኛነታችንን ፣እምነታችንን ፣እውቀታችንን እንመርምር መርምረንም ለትውልዳችን እናስተምር'
ሰላም፤ፍቅር፤አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን
የ telegram channel 🔗🔗🔗👇👇👇
t.me/etalekenamrud1245
የ tiktok channel 🔗🔗🔗👇👇👇
tiktok.com/ @EtaleKENamrud848
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ

Пікірлер: 20

  • @user-dv8hu6wg7r
    @user-dv8hu6wg7r3 ай бұрын

    አቡነ እስትንፋሰክርስቶስ ቃልኪዳናቸው አይለየን

  • @user-uk9rt9qc2o
    @user-uk9rt9qc2o4 ай бұрын

    ስለ ቅዱሳን እናቶቻችን ስሩልን 🙏🙏🙏

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb4 ай бұрын

    እሜን አሜን ምንም ስራ የለኝም:: አምላከ እስትንፋሰ ክርስቶስ ማረን:: ለንስሀ ሞት አብቃን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j4 ай бұрын

    ❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን❤❤❤

  • @nati11212

    @nati11212

    4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤

  • @user-st5jr5zq1j
    @user-st5jr5zq1j14 күн бұрын

    አሚን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአቡነ አስጢፋኖስ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🧡❤️🤲🤲💟♥️💛💙♥️💓💟🤲🤲🌹🤲❤️💜🧡💖❤️💜🤲🌹💟❣️🤲

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu43314 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @TesegDras
    @TesegDras23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቂለሕይወት ያሠማልን

  • @berehan260
    @berehan2607 күн бұрын

    አሜን ሰለፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብሎ ሀጢያቴን ይቅር ይበለኝ ፡በረከታቸው ይደርብን ፡ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን በርታ

  • @user-pd2ug9gg8z
    @user-pd2ug9gg8z4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qh6vt9sj8m
    @user-qh6vt9sj8m26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞አሜንአሜንአሜን❤️❤️❤️💞❤️💞

  • @user-ib4os5fr1c
    @user-ib4os5fr1c4 ай бұрын

    😂😂😂 የአባታችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ወለተ ማርያም እስከ ልጆቻ ማርልኝ እንዲሁ ለንስሐ ለክበር ስጋውና ለቅድስ ደሙ አብቃልኝ የእምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ በፀሎታችሁ አግዙኝ ወደ ቤቱ ይመልቸው ዘንድ አደራ አደራ አደራ 😂😂😂😂

  • @nati11212

    @nati11212

    4 ай бұрын

    አሜን የአቡነ እስትንፍሰ ክርስቶስ አምላክ ይርዳሽ/ክ

  • @myfano

    @myfano

    4 ай бұрын

    ምንድነው ታዳ ሳቁ 😮😮ገልቱ

  • @Hanalamaa
    @Hanalamaa7 күн бұрын

    Abune esatafason keratos barkatachu aleyan

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g18 күн бұрын

    አብነ እሰተፈሰአ ክረሰቶሰ አባታቸን በምልጃው በበረክቶዎ ከእነ ቤተሰቤ አገሬን ጠአብቆኦ

  • @solomontakele7953
    @solomontakele795326 күн бұрын

    ገድላቸውን በማቅረባችሁ አምላከ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ይባርካችሁ ግን ቅር ያለኝ እንዴት አንተ ትላላችሁ አንቱ ብላችሁ ብታነቡት መፅሀፎች ሲፃፉ ብዙ ግዜ ስህተት አላቸው እኛ እያረምን ካላነበብን

  • @Etealorthodox

    @Etealorthodox

    26 күн бұрын

    እናመሰግናለን ለዚህ ይቅርታ እንጠይቃለን ።ለወደፊቱ እናስተካክላለን

  • @solomontakele7953

    @solomontakele7953

    26 күн бұрын

    እግዚአብሔር እሽ ይበላችሁ

Келесі