6ኛ ዙር ከላይቭ የተወሰደ ሁለት ገጠመኞችን አድምጡ

Пікірлер: 287

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404Ай бұрын

    ጼንጤን የሠማሽ ቅድስት ድንግል ማርያም እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ በዉስጤ ያለሽዉ ድንግል ማርያም በሴት ልጅ ባርኪኝ አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Ай бұрын

    አመቤታችን ትስጥሽ

  • @tizitabiyafers1404

    @tizitabiyafers1404

    Ай бұрын

    አሜን መሲዬ

  • @lchielyas3652

    @lchielyas3652

    Ай бұрын

    ዝሳኣና የለን እሞ ታሃብክ ዛሓፊተይ👏👏👏👏👏

  • @tsediloveworku1646

    @tsediloveworku1646

    Ай бұрын

    ለእመቤቴ የምትሰጫትን ልጅ ትስጥሽ

  • @HiwotBekele-nn5nv

    @HiwotBekele-nn5nv

    Ай бұрын

    አሜን ታድርግልሽ ለኔም ትስጠኝ የጭቅ አማላጆ

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5vАй бұрын

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የለመኑሽን የማትረሽ የጠየቁሽን የማትነሽ ወላዲተ ቃል እናቴ ሆይ እኔንም የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ❤

  • @user-pt3tt2dx8c
    @user-pt3tt2dx8cАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    28 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l2SptJl6npDOe7Q.htmlfeature=shared

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7pАй бұрын

    እንኳን ለልደታለማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ አሜን መምህረ ሀብትዬን በላይቪ የምንማራቸው ገጠመኞች በጣም ነው የምያስተምሩት ለምን ሰዎች ከራሳቸው ቃል ስለሆነ እውነቱ የምወጣው በጣም ነው የምንማረው እኔ ሳይሰለቸኝ ነው ማርያምን የምያልቀው በርታልኝ ተስፋ ስላሴን እና ቤተሰቦቹን ፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ይጠብቁልን በተረፈ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @Rose-dm5kt

    @Rose-dm5kt

    Ай бұрын

    Amen enkean abro aderesen

  • @biniyamasfaha7463

    @biniyamasfaha7463

    Ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾⛪️⛪️

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @biniyamasfaha7463

    @biniyamasfaha7463

    Ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾⛪️⛪️

  • @alemtsehayhailu285

    @alemtsehayhailu285

    Ай бұрын

    መምህር እንኳን መጣህ እኔም ላገኝህ እፈልጋለሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    ቅድስት ልደታ ማርያም የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ታድርግልን 👏👏 የኛ እናት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሰጥ አትሳሳም የኛ እናት አዛኛችን አማላጃችን ህይወታችንን ታብራልን 👏👏

  • @ZewudnesheDesalegn
    @ZewudnesheDesalegnАй бұрын

    እንኳን 1 ለልደትየ አደረሳቺሑ አደረሰን ማነዉ እደኔ የሰሞኑ ትምሕርት የተመቸዉ ላክ መምሕር እድሜ ጤና ይስጥሕ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kidanemihiret

    @Kidanemihiret

    28 күн бұрын

    kzread.info/dash/bejne/l2SptJl6npDOe7Q.htmlfeature=shared

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5kАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ደሰ ሲል በእመቤታችን ሰም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    እልልልልል ክብር ለድግል ማሪያም ይሁን

  • @maryelove7751
    @maryelove7751Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እረ ትብለጠን መምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @misrach2350
    @misrach2350Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣ መምህራችን የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ምልጃዋ አይለየን አሜን እኔም ቤተሰቦቸ በአብዛኛው መናፍቅ ናቸው ከእናቴና ከአባቴ በስተቀር 😢 እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራቸው 😢

  • @tagatagaaa1766

    @tagatagaaa1766

    Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimlesАй бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሠሞኑ ላይቭ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነበር ተጠቅመንበታል አኛን ለማስተማር ሰፊ ጊዜህን ስለምታስተምረን እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale345229 күн бұрын

    ወይታምር❤የናታችን የድግልማርያም ስራ ድቅነው ተባረክ መምህርየ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461Ай бұрын

    እመቤቴ መሰግን ያደረሰት❤❤❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ❤❤❤❤ እልልልልልልልልልል❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602Ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለልደታ ለማርያም በያለንበት በሰላም አደረሳችሁ ተስፉ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ወዳጅ መስሎ ከሚጎዳ ጋደኛ አግዚአብሔር ይጠብቀን ይጠብቅህ መምህር የአመቤታችን ተአምራን ለማያምኑ ለሚሳደቡ ለማይገባቸዉ አአምሮአቸዉን ትከፈትላቸዉ ልብ ትስጣቸዉ ታስተምራቸዉ በአዉነት የአዳል ምቴ መንፈስ ይጫወትባቸዋል የጠፍቱን ትመልስ አማ ፍቅር ወለላይታ አበባ ነሽ የብርሀን አናት አመቤታችን አማላጃችን የገነት ቁልፋችን ከብር ምስጋና ይድረሳት ❤❤❤❤

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y25 күн бұрын

    በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው መምህር እናመሰግናለን

  • @asmarech591
    @asmarech59126 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን መምህር አንተንም እድሜ ጤና ይስጥልን 👏

  • @eyobasefa6610
    @eyobasefa661029 күн бұрын

    ስምሽ ጉልበት አለው ጨካኙን ያራራል ስለ እመአምላክ ብሎ ደሃው ጠግቦ ያድራል ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ሆይ ፍቅርሽን በልቦናችን አሳድሪብን።❤❤❤❤❤ በበኩሌ ምልጃሽ እየረዳኝ ከብዙ መከራና ፈተና ወጥቻለው ክብር ይግባሽ እናቴ እወድሻለሁ።❤❤

  • @Orthodox72112
    @Orthodox72112Ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ደና መጡ🌿

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay714424 күн бұрын

    የሚደንቅ ነገር ነው እኔ የገረመኚ ነገር 16 አመት ሙሉ የተደፈነችው ልጅ እኔ ሀይማኖት ባልቀይርም በተዋህዶ ሆኜ ግን ተደፋኖብኚ በደመነብስ የምቀሳቀስ የማደረገውን የማላቅ ነበርኩ ፈጣሪ ፈጣሪ ይመስገን የዛሬ 3 አመት የርሶወን ትምህርት በስደት ሆኜ በመስማት ብቻ እዴ ብየ እግር ራሴን ሳየው ሰው መሆኔን መልኬን ሁሉ አካሎቼን ከደገና አወኩት ጉድ እኮ ነው ሰው ቆሞ እየሄደ ሮቦት መሆን ገርም እኮ ነው ሚያረገኚ ጌታን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ ትምህርቶችህ ፈሬ እያፈሩ ነውና እድሜህን ያርዝምልን 😍😍😍😍😍😍😍ለዚህ ያበቃችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ihАй бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth903127 күн бұрын

    በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4fАй бұрын

    እግዚሐብሄር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ይግባት❤❤ መምህር እኳን ደና መጣክልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841Ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ልደታ ማርያም ወራሀዊ ክብረ በሠላም በጤና አደረሳችሁ የኔ እንቁ መምህር በርታልን

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ihАй бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesseАй бұрын

    እማፍቅ እናቴ የአንቺ ታምር የአንቺ ትትና ተነግሮ ተጥፎም አያልቅም ፡መምህርን ከነቤተሰቦቹ ፀብቂልን አሜን አሜን

  • @zmzma886
    @zmzma88618 күн бұрын

    እኔ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ፆሎት አድርጉልኝ ወለት ስላሴ ብላችሁ ድንግል ሆይ በልጅ ባርኪኝ❤❤❤❤😊

  • @fesehabayu
    @fesehabayuАй бұрын

    መምህራችን እንኳን ደና መጡ❤ የመምህራችን ትምህርት የምታዳምጡ በሙሉ እንኳን ለልደታ ምርያም አደረሳችሁ

  • @mekdesgsilase6209
    @mekdesgsilase620929 күн бұрын

    እልልልል እልል እልል እልል እልልእልልልል ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9qАй бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህርየ እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቦተስቦች ስላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1oАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እሰይ እልልልልልልልልል እህታችን ስለተመለሰች በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና መጡ ሜምራቺን 🙏🥰ዬተዋህዶ ሁንቆች ሁንካን ላእናታቺን ቂድስት ድንግል መርያም መታሴባ ልደታ በኃላ አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏ዋይኔ መምህር ባሁናት እኔ ጋም 1 መናፍቅ አስቸግራኛለች ኡፍፍፍ አዎ አይሰሙም እራ በጣም ጊን እኮ ያቃሉ መናፍቃኞች አውቆ እንጅ ልባቺን ያዳሙብናል 😭 እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33Ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ ትክበር ትመስገን

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1oАй бұрын

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesseАй бұрын

    ትብለፀን እዉነት መድሐኒአለሞ በቤቱ ያጥናት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fuАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤

  • @user-to8gh6rd4u
    @user-to8gh6rd4uАй бұрын

    Amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Eskiyalfyalefal
    @EskiyalfyalefalАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀሎት አርጉልኝ ወለተ ሰንበት

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466Ай бұрын

    መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን በእዉነት ስለማይነገር ሱጦታዉ እግዝኣብሄር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese154429 күн бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3zАй бұрын

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ በእውነት እረጂም እድሜ ይስጥህ አሜን🤲🕯

  • @esmaielgessa8746
    @esmaielgessa8746Ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስራ ክብሩ ይስፋ ለመዳኒ አለም ለመብርሃን ንፅህት ድንግል

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437Ай бұрын

    መምህሬ ጸጋው ይብዛልህ❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤

  • @meronsolomon3022
    @meronsolomon302228 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @maron-m1234
    @maron-m1234Ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳደህናመጣህልንአሜን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    ሰላም መምህር❤❤❤❤ ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ እንዴ የቀረበዉ የሰማሁት መሰለኝ❤❤❤

  • @emuyeemu4841

    @emuyeemu4841

    Ай бұрын

    ከላይቭ የተወሠደ ገጠመኝ አድምጡ ይላል አንብቢ እሺ ውዷ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5bАй бұрын

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ ድንግል ማርያም ባዓታ ለማርያም በለተ ቀንሽ ቤተሰቦቸንም እኔንም መልሽኝ መልሽልኝ ከባድ አምልኮ ከጥርጥር መንፈስ አላቂኝ አላቂን❤❤❤

  • @user-nb3co2iv7f

    @user-nb3co2iv7f

    Ай бұрын

    ኣይዞሽ በእምነት ንገሪያት❤❤❤❤

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg6 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1sАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🤲🤲🤲

  • @almalmm2462
    @almalmm2462Ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @BahaftaAbreha
    @BahaftaAbrehaАй бұрын

    ተመስገን ለሜቤታችን ልደታ ቀን ያደረሰን

  • @elisabethamdie6523
    @elisabethamdie6523Ай бұрын

    እልልል ቃል ሂወት ያሰማልን መ ምህር

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7kАй бұрын

    እማፍቅር እማይዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @NardosNardi-bz2cn
    @NardosNardi-bz2cnАй бұрын

    መምህር ትምህርቱ ጥሩ ነው ነገር ግን ኮመንት ለመመለስ ሞክር እባክህ

  • @user-ri9vb8mo9s
    @user-ri9vb8mo9sАй бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ

  • @user-rw2oy3li1s
    @user-rw2oy3li1sАй бұрын

    እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የእስራኤል አምላክ በቁጣ የማትመልሰን በፍቅር የምታባብለን አምላካችን ሆይ ክብር ምስጋና ለቅዱሱ ስምህ ይሁን

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9xАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ረዳቸው ቸሩ መድሀኔአለም እልልልልል በቤቱ ሆነን ጠፍተናል ፈጣሪ ይመልሰን በቸርነቱ

  • @oursyegna7329
    @oursyegna7329Ай бұрын

    ባለፍሬ አገልግሎት እንደዚህ ነው እመ ብርሀን ስስት የማታውቂ አቁራሪተ መአት ልዪ ነሽ የእማ ፍቅር ልጅም ልዩ ነህ

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbbaАй бұрын

    እንኳን,ለልደታለ,ማረያም,ወረሀዊ,አደረሰን,መምህራችን,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን,ከነቤተሰቦችህ

  • @TediLule-wr1bs
    @TediLule-wr1bsАй бұрын

    እንኳን ለልደታ ማርያምአደረሳችሁ

  • @selamteka2751
    @selamteka2751Ай бұрын

    Maherchen egazebehare yaberakehe 🙏🏾 ❤️ ♥️ 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾

  • @houdasaker2056
    @houdasaker205629 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🥰🥰🥰

  • @hannyyhannyy7380
    @hannyyhannyy7380Ай бұрын

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ኤግዚያብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @user-ux4wj5qr4u
    @user-ux4wj5qr4uАй бұрын

    ቃለሒወትን ያሰማልንመምህረ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4uАй бұрын

    ልደትየ እናቴ❤❤❤❤❤

  • @wizrozi-jt3tf
    @wizrozi-jt3tfАй бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meheretadere6030
    @meheretadere6030Ай бұрын

    እኛ ሰንበት ት/ቤት ቅዳሴ እንድናስቀድስ ይደረግ ነበረ እና ስለ የግል መንፈሳዊ ህይወታችን ውይይት እናደርግ ነበረ፣ እኛ ሰንበት ት/ቤት መጀመሪያ ኮርስ ነው እምንማረው ከዛ የአገልግሎት ትምህርት ይሰጠናል ከዛ ነው ለአገልግሎት መሰለፍ እምንችለው።

  • @Tizita341
    @Tizita341Ай бұрын

    Egziabher Abate Hoy Kibrun Hulu Ante Wused❤

  • @bezuneshalemu9092
    @bezuneshalemu9092Ай бұрын

    እልልልል ክብር ለእመቤታችን እና ለልጇ ለቅዱስ አማኑኤል አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360Ай бұрын

    የናትች እመብረሃን የጌታዬ እናት የጭቁ አማላች የወለላይቱ እመቤታችን ቅድሰት ደንግል ማረያም በረከቷ ጣዕሟ ይደረብን

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8sАй бұрын

    👍Selam Lant Yihun Memihir Edemen xina Yesexih🙏

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy27 күн бұрын

    መምህር አሁን ላይ የኮርስ ትምህርት የግድ ነው ።እየተማርን ነው ለምሳሌ በደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ እየተሰጠ ይገኛል ።ግዴታ ነው

  • @surafelbeletu2618
    @surafelbeletu2618Ай бұрын

    እልልልልል እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruuАй бұрын

    እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእወነት

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g24 күн бұрын

    Amen amen amen klak hiwet yesman merhey ema Amlaky kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ema feker Eent kerb msegn ieneju yeuhn embrhn Eent ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn911224 күн бұрын

    እልል እልል እልል የድንግል ልጅ እንኳን ወደቤቱ አመጣሸ

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5ojАй бұрын

    የኔ እናትኮ የምር ትለያለች ሳሊተ ምህረት የኔ እናት የመኖሬ ሚሰጥር እርስቴ ስላለችኝ አለዉ በመኖሯ ኖርኩኝ

  • @genetkafala
    @genetkafala29 күн бұрын

    አልልልልልልልል እግዚአብሔረ ይመሰገን

  • @Zeee-pg6fu
    @Zeee-pg6fuАй бұрын

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es27 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2tАй бұрын

    Elllllllእልልልልልልልልልል እግዛቤሔር ይመስገን

  • @negestabay1918
    @negestabay191824 күн бұрын

    Egiziabhare yebarekeh memiher

  • @NchnvBvhk
    @NchnvBvhkАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እና ደስ ይላል ትብለጠን

  • @amaamm7235
    @amaamm7235Ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @ababechadam7483
    @ababechadam748328 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es27 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን👏👏👏👏👏👏

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363Ай бұрын

    የኔ መምህር

  • @elk5824
    @elk5824Ай бұрын

    That is an amazing testimony,Memhr.May Almighty Lord Jesus christ of Nazrath Bless you more and protect you.and your family. ❤❤❤❤

  • @RiseUpAddis
    @RiseUpAddis27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይመስገን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @muha72
    @muha72Ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @genetkafala
    @genetkafala29 күн бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z27 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉😢😢😢😢❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @ዘርትሁን
    @ዘርትሁንАй бұрын

    እልልልልልልልእግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-rt8bz9pv1z
    @user-rt8bz9pv1z27 күн бұрын

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @haregcherinet5980
    @haregcherinet5980Ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

Келесі