ባዘዛችሁን ልክ እንታዘዝ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን

Пікірлер: 138

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera2 ай бұрын

    የእርዳታውን አካውንት ለጠየቃችሁን ይኸው ( Tesfaye Abera ። 1000473154335 / 1000550500338 )

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ መምህራችንን ወንድሞቻችን በጣም ደሰሰ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሥገን የዚህ ተሣታፊ እንድሆን በዛሬው ቅዱሰ ገብረኤል አባቴ ይረዳኝ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 ай бұрын

    መምህረ እንኳን ደህና መጣቹልን እንኳን ለመለአከ ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ጥሩ ሀሳብ ነው በእውነት ❤❤

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam2 ай бұрын

    እንኳን ወርሃዊ በታሰቢያ ቁዱስ ገብሪኣ ል ኣደረሳቹ ኣደረሰን ፡ በዚ ሳምንት በጣም ከባድ ጭንቀት፡ ነበረኝና ቁዱስ ገብሪኤል ልኮ መድሂነ ኣለም የተቋጠረ ተፈቶልኛል በጣም ተስፋ ቆርጬ ነበር ቁዱስ ገብሪኣል ደርሶልኛል ተመስገን ሂወቴ ልክ እንደ ኣዲስ ሆነዋል ለናንተ ደግሞ ሂወታቹ የተቋጠረ ይፍታላቹ ተመስገን

  • @user-vg4ij4jb2o

    @user-vg4ij4jb2o

    2 ай бұрын

    አሜን እንኳን ደስ አልዎት እማማ ሰላም

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45222 ай бұрын

    « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ » 🤲አሁን አድነን🤲 ሆሳዕና 🤲እንኳን አብሮ አደረሰን :: አሜን✅

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w2 ай бұрын

    ሊቀ መልአከ ቅዱሰገብርኤል ድንቅ ነገር አረገልኝ ዛሬ እውነት አዲት እህት ኮማ ውሰጥ ነበረች መናገርም መጻፍም አትችልም ነበር ጠዋት ተማጽኜው ማታ ሜሴጅ ላከችልኝ በፊት እጇ መጻፍ አይችልም ነበር ለውጥ አለ አብሳሪው ሁሌም ይደርሰልኛል

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    2 ай бұрын

    Esey Elelelelelelele amen 🙏🏾 amen 🙏🏾 betam desyelal

  • @genetfikadu4041
    @genetfikadu40412 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ መምህራችን የተቸገሩትን ያስታወሳቹ የረዳቹ በችግራቹ ጊዜ አምላኬ እስራኤል መላእክቱን ልኮ ይጎብቻቹ🌿🕊ሆሳህና በአርያም🌿🕊 እንኳን አደረሳቹ የእግዝአብሔር ቤተሰቦች መላእኩ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ሁላችንንም ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 ай бұрын

    አባታችን በረከቶ ትድረሰኝ❤❤❤🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96022 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ከነቤተሰብህ ወርቃፈራሁ ሁላችሁንም አግዚአብሔር ይስጣችሁ በአዉነት ይህ የተባረከ አግዚአብሔር ይፈቀድ

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame2 ай бұрын

    የኛ እንቁዎች እሽ በእውነት የበረከቱ ተሳታፊ ያርገን❤

  • @MesayAbera-jy3tn
    @MesayAbera-jy3tn2 ай бұрын

    የሰጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ትልቅ የነብስ ዋጋ ያገኛችሁበት ነው እግዚአብሔር እኛንም ከበረከቱ እንድንሳተፍ አምላክ ይርዳን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 ай бұрын

    እንኩዋን ለሆሣዕና አደረሳችሁ🌿🌿🌿 ወንድሞቻችን እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ለቤተሰብ እንነግራለን👏👏🌿😊

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23862 ай бұрын

    አ ሜን አሜን አሜን ለሁላችነም መልካም በአል ያድርግልን አገራችነን ሠላም ያርግልን

  • @AbdAlfatah-ve3fh
    @AbdAlfatah-ve3fh2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹህ የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ የቤተሰብ እንነግራለን ረቡኒ❤

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንንን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ማይነገር ስጦታው 🙏❤🙏

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜንእንኳንአብሮአደረሰንየእኛእንቁወችሠላማችሁይብዛልንአሜንመልካምብአልይሁንልንአገራችንንሠላምያርግልንአሜን አሜን አሜን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua39262 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን የእኛ እንቁዎች በርቱልን ❤❤🤲

  • @Saraburtukala-kb8cz
    @Saraburtukala-kb8cz2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድርዳን ለበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን

  • @user-yo6vh8xz7t
    @user-yo6vh8xz7t2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ወንድሞቻችን መምህራችን በእዉነት ሁላችንም ቸሩ መደሀኒአለም ይፍቀድልን ለማገዝ ያብቃን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በናተላይ አድሩ ለበረከት ታሳታፊ ያድርገኝ❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እንዃን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh2 ай бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን❤ እግዚያብሄር እጥፍ አድርጎ ይስጣችሁ😊

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane94912 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህራችን

  • @zerfnshhylgebrl8876
    @zerfnshhylgebrl88762 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w2 ай бұрын

    አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64612 ай бұрын

    እግዚአብሔር የስጥልን መማህርዬ ዉርቅ አፈራሁ ሁላችም ❤❤❤ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳቹህ በርቹልን ወኔድሞቻችን❤❤❤ ቃል የለኝም የእኛ አንቄዎቻችን

  • @user-dz7gn2ux3z
    @user-dz7gn2ux3z2 ай бұрын

    Amen enkuan abro Adersen memihirachin

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር የበረከት ያድርግልን ለሀገራችን ሰላሙን ደስታውን በረከቱን እርስ በርስ በዘር መከፋፈሉን ጦርነቱን መገዳደሉን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን❤❤❤

  • @hananzanaba
    @hananzanaba2 ай бұрын

    አሜን አሜን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @user-tu2wr6hq7c
    @user-tu2wr6hq7c2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @helendavid8087
    @helendavid80872 ай бұрын

    በግንቦት 8 ወደ ኢትዮጵያ እጓዛለሁ ። 5 ሻንጣዎች ልብሶች እና ጫማዎች ይዤ እመጣለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን.. ፍቅርህ ሥላሴ ke Canada 🇨🇦 ሰላም መምህር! 1 ቴባ ሚሞሪ ካርድ ገዛሁ፣ ፎቶውን በቴሌግራም ልኬዋለሁ፣ ትክክለኛው ካርድ እንደሆነ አላውቅም፣ እባክዎን ያሳውቁኝ፣ ትክክል ፈልገዋል?

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs15002 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o2 ай бұрын

    አሜን እኳን ለሆሳህና አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @user-px9pr3zd6n
    @user-px9pr3zd6n2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr98162 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ እንቁዎች ሰላማችሁ ይብዛልን በርቱልን ድንግል ከነልጆ ትጠብቃችሁ በእውነት

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64612 ай бұрын

    አንዱላያ ስትሁኑ በጣም ደስ ያላል አንዱ ሁኑ ነዉ እንጂ መደን በንበስም በስጋም❤❤❤

  • @freefree8182
    @freefree81822 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ኤንዲህ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የተዋህዶ ልጆች በርቱ❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna89322 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሆሳእና አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት ጥሩ ሀሳብ ነው የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ

  • @hapashisara5897
    @hapashisara58972 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g2 ай бұрын

    አንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43312 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ መምህራችን 🤲🤲🤲🤲

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube.2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክበሩልን።🥰🥰🥰🕊🕊🕊

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles2 ай бұрын

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሠን አደረሣችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር የደስታ በአል ይሁንልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @likereslan8459
    @likereslan84592 ай бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳንም ይህንን አሰባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate5762 ай бұрын

    እሰሰሰሰሰይ ደስ ይላል። በገንዘብ ተሳትፎ እንድናደርግ አካውንት

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d2 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣችሁ መምህር ወንድሞቻችን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44422 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁንኬን አብሮ አደሬሰን ሁንኬን ደና ሜጣችሁ 🙏🥰

  • @user-mx5ig7qs1x
    @user-mx5ig7qs1x2 ай бұрын

    Amen ameni ameni ♥️♥️ ameni 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi32602 ай бұрын

    አሜን፫ እንኳን ደና መጣችሁ መምህረችን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q2 ай бұрын

    እካን አብሮ አደረሰን መምህርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alain647
    @alain6472 ай бұрын

    Amen Amen Amen ukan abro aderesenb betam Desi yilale egizabehri yimazigen uuuff ukan orthodox honiku❤❤❤❤❤

  • @qalgqalg
    @qalgqalg2 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ❤❤❤❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v2 ай бұрын

    እንኳን አብሮን አደረሰን ፈጣሪ አምላክ ለዛ ያብቀን ዘመነቹ ይበራክ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenikagnew8473
    @elenikagnew84732 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም ሀሳብ ነው❤❤❤

  • @likereslan8459
    @likereslan84592 ай бұрын

    በጣም. ጥሩ ሀሳብ ነው በተለይ ልብስ ብዙ በየቤታችን የተቆለለ አለ ልናወጣው ይገባል

  • @zdtube5432
    @zdtube54322 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏❤

  • @ehf4hd522
    @ehf4hd5222 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 💕💕💕🕊🕊🕊🥰🥰💞💞

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሽ በገንዘብ ማግዝ ይቻላል አይደል ❤❤❤❤

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-lt1xm4bb9q
    @user-lt1xm4bb9q2 ай бұрын

    አሜንእንኳአብሮአደሮሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirhaneBirhane-pc9yx
    @BirhaneBirhane-pc9yx2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @HanauNew
    @HanauNew2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደርስን አደርሳች

  • @Tizita341
    @Tizita3412 ай бұрын

    Amen Enkuwan abiro adersen ❤ Adrsachu ❤

  • @rutahaile1950
    @rutahaile19502 ай бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️

  • @fyry8481
    @fyry84812 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለናተይሆን ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቹሁ

  • @Tsi541
    @Tsi5412 ай бұрын

    ቃል ስለሌለኝ ተባረኩልኝ እጅጉን ወዳቹዋለው በወጣ ይተካ❤❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj412 ай бұрын

    መምህርየ፡እንካን፡አብሮ፡አደረሰንውዶች፡❤❤❤❤❤❤❤ወንድሞቻችን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነው ደሰ የሚል❤❤❤❤❤

  • @user-yt5nz6rf9q
    @user-yt5nz6rf9q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደርስን ❤❤❤

  • @user-dh6lr7es2m
    @user-dh6lr7es2m2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን ወንድሞቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👛

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo42862 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen

  • @fantofanto5737
    @fantofanto57372 ай бұрын

    ❤Ameeen Ameen bagaa walumanuu nu gahee

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-wb7is3uu2m
    @user-wb7is3uu2m2 ай бұрын

    መምህሬ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye59142 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @eftah21
    @eftah212 ай бұрын

    ረቡኒ❤❤❤❤

  • @user-dl1ht3ox7f
    @user-dl1ht3ox7f2 ай бұрын

    ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38312 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @user-jd6pk5zw2x
    @user-jd6pk5zw2x2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emabet5344
    @emabet53442 ай бұрын

    Igzabeer kaa barakatuu takafayii yadargiin🤲🤲🤲

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu2 ай бұрын

    🙏🙏👍😘😍ኣሜን

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferehwottekle6171
    @ferehwottekle61712 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretbrhanu1523
    @meseretbrhanu15232 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hxjx884
    @hxjx8842 ай бұрын

    እንዄን በሰላም መጣችሁልን

  • @HahuLelu-xn2wk
    @HahuLelu-xn2wk2 ай бұрын

    ህዝቡን፡ማንቃትህ፡ጥሩ፡ሆነ፡ሳለ ውይይት፡ላይ፡ግን፡የስልክ፡ዕድል፡ለአንድ፡ግለሰብ፡ረጅም፡ሰዓት፡ትሰጥና፡የብዙ፡ዓመት፡ህልም፡ያወራል፡ቅዠቱንም፡ይጨምራሉ፡በዛ፡መጥፎ፡መናፍስት፡አብረዋቸው፡ያሉ፡ያንዛዙታል፡ጭብጥ፡የለለው፡ምስክርነት፡ይሆናል!! አጠር፡እያረግክ፡ሌላውም፡ዕድል፡ስጥ?? አለበለዚያ፡ትምህርት፡የለዉም

  • @user-ro5eb2ln2g
    @user-ro5eb2ln2g2 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GenetNegtuGenetNegtu
    @GenetNegtuGenetNegtu2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tgs542
    @Tgs5422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew2 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud2 ай бұрын

    እነካን አብሮን አደርስን አደርሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

Келесі