ሆሳዕና በአርያም ትርጉሙ ምንድነው ( በመምህር ተስፋዬ ቤተሰቦች )

Пікірлер: 234

  • @habtamyejimalij8957
    @habtamyejimalij89572 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ🙏❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-jo7qy9rg9r

    @user-jo7qy9rg9r

    2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-wy3zn8hw3q

    @user-wy3zn8hw3q

    2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-vz8qy3pl2n

    @user-vz8qy3pl2n

    2 ай бұрын

    amen inkon abro aderesen🎉

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን❤

  • @user-rx6hk7mk9g
    @user-rx6hk7mk9g2 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ምህረተአብ ብላችሁ ውነት ፋሲጋን ካከበርኩ እቶጵያ 10 አመት ሆነኝ ዘድሮም ቀረሁ አይስደት እግዚአቤሔር ጉድለቴን ሞልቶልኝ ሀገሬ ገብቼ ነጭልብስ ለብሼ ቤተክርስታን መሄድ መባረክ መቀደስ እዴት እደናፈቀኝ ፀልዩልኝ ወድሞቼ እህቶቼ በሰላም ለሀገሬ እድበቃ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-wp4py6to2r

    @user-wp4py6to2r

    2 ай бұрын

    እመብርሃን ታስብሽ እህቴ

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር የልብህን መልካም መሻት ይፈፅምልህ

  • @misrach2350
    @misrach23502 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ልሆን በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ❤😢

  • @dechasagurmu6697

    @dechasagurmu6697

    22 күн бұрын

    j(i(((😢

  • @hdjejeendjdjjr7265
    @hdjejeendjdjjr72652 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምራችን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤🙏

  • @Mstawte
    @Mstawte2 ай бұрын

    ለመላው የክርሥትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሣእና በአል በሰላም አደረሣችሑ አደረሠን

  • @user-oc8lk7kj2i

    @user-oc8lk7kj2i

    2 ай бұрын

    ሆሳእና በአርያም ሆሳእና በአርያም ሆሳእና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነትንሳኤው ያድርሰን ካመት አመቱ አይለየን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ❤❤❤❤❤

  • @Mstawte

    @Mstawte

    2 ай бұрын

    @@user-oc8lk7kj2i አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-wp4py6to2r

    @user-wp4py6to2r

    2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 ай бұрын

    ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።” - ዮሐንስ 12፥13 መልካም በአል❤️

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset48142 ай бұрын

    እንኳን.አብርአደረሰን.ሁላችሁም..የመምህር.ተማሪዎች.እኛም.በስደት.ያለነው.ከልጆቻችን.ከቤተሰቦቻችን.በሰላም.ለመገናኘት.ያብቃን❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96022 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን አንካን ለሆሳአና በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ቃሉን በቤተሰቦችህ አንዲህ በሚያምር አቀራረብ ስላስተማርከን አናመሰግናለን ልጆች ቃሉ ሲማሩ ከብዙ ነገር ይጠበቃሉ ይህ የቤተሰብ ዋናዉ መሰረታዊ ዘላለማዊ የነፍስ ምግብ ነዉ ለስጋችንም ሉጋም ነዉ በስጋ ከብዙ ነገር ይጠበቃሉ አግዚአብሔር በቤቱ ያሳድጋቸዉ

  • @misrach2350
    @misrach23502 ай бұрын

    እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ❤

  • @walelign
    @walelign2 ай бұрын

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን።🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Chcjx-fl7wb
    @Chcjx-fl7wb2 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንና ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን ❤😍😓😓😓😓😓😍

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber61942 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕር እናተም እንኳን አደረሳቹ ምድራዊቷን ሐገራችን ሰላም ያድርግልን ለሰማያዊቷ ቤታችን እንድንወርስ የዘጋቸው እሕታችን እሌኒ ስላየኋት ደስስ ብሎኛል✝️

  • @user-lk3jn2dt8p
    @user-lk3jn2dt8p2 ай бұрын

    ለመላዉ ህዝበ ክርስትያ እንኳን አደረሳቹ ለሆሳእና በአርያም ለዉልድ ደዊት

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿 የአመት ሰው ይበለን 🤲 እሌኒ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s2 ай бұрын

    ሆሳዕና ባርያም የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ

  • @user-xl3qg5kq8f
    @user-xl3qg5kq8f2 ай бұрын

    አንኳን አብሮ አደርሰን ምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-bn2yz1me4x
    @user-bn2yz1me4x2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏💐💐💐🌾🌾🌾🌾💐💐💐

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23862 ай бұрын

    .ሠላም ሠላም ዉድ መምህራችን እድሁም የመ/ር ተማሪወች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህርየ ሠሞኑን ልጆቹን ባቀረባቸዉ እያልሁ ነበር ስለቀረባችሁ ደስ ብሎኛል መምህርየ በጣም ጠቃሚ ያላወኩአቸዉን አሳዉቀህኛል ቃለህይወት ያሠማልን::ለዝማሬዉ ዝማሬመአላአክት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን::

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs15002 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕርዬ ለመላው ኦርቶዶክስ እንኳን ለሆሳና አደረሳችሁ ❤

  • @tymordoha
    @tymordoha2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Abdu2219
    @Abdu22192 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን🎉🎉🎉🎉

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz2 ай бұрын

    ለመላው ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ እንኳንም ለሆሳእና ባእል በስላም አደረሳችሁ። ሀገራችንን ኢትዮጵያ ከምናየው😢😢😢 ከምንሰማውብ ነገር ሁሉ ተንሳኤዋን ያሳየን😢እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ዳራን እሳት መሀላን ገነት ያድርግልን❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna89322 ай бұрын

    ☦️❤️ሆሳዕና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች❤️❤️❤️እዚህ ያደረሰን አምላክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን☦️❤️❤️❤️

  • @user-pt5io9yn4o
    @user-pt5io9yn4o2 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selam801
    @selam8012 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ሆሳዕና በኣርያም❤

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏

  • @user-cq6jo7lr6p
    @user-cq6jo7lr6p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኻን አብሮ ደረሰን መምሕራችንረጅምእዱሜ ከጤና ጋር ያብዛልን

  • @Mahiethiupia
    @Mahiethiupia2 ай бұрын

    እንኩዋን አደረሳችው መምህር እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች በስደት ሀገር ያለን ለሀገራችን በሰላም ያብቃን

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደርሳችሁ መምህር እንድሁም የመምህር ተማሪወች

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y2 ай бұрын

    እንኳንለሆሳዕነ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 ай бұрын

    እንኩዋን ለ ሆሣዕና አደረሳችሁ መምህር እንዲሁም ልጆች እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @kristossamra4866
    @kristossamra48662 ай бұрын

    እንካዕ እዝጋብሄር ብ ሰላም ናብ ሆሳእና ኣብጻሓና መም ከምኡ ድማ መላእ ህዝበ ክርስትያን እንኻዕ ኣብጻሓና🙏🌴❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x2 ай бұрын

    አሜን ፫ እንኩዋን አብሮ አደርሰን መምህር🎉 እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን መታደል ነውእንዲህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ ማደግ ታድላችሁ❤

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya952 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤️❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q2 ай бұрын

    መምህርየ እንኳን በስላም መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳህና በዓል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g2 ай бұрын

    Amen amen amen enkan Abro Adersen yene Abet memihe sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kela hewit yesman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahasharief8251
    @bahasharief82512 ай бұрын

    መምህርየ የኔ ድምቀት እንኳን አደርሳችሁ የኔ አባት ለመላው ቤተስቦችህ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ ሃገራችን ስላም ያድርግልን አባቶቻችን ይጠብቅልን ጠላቶቻችውን በግራችው ስር ያውልልን በእውነት አምላከ እስራኤል ይጠብቃችሁ ከዘመኑ ተኩላወች ይጠብቃችሁ ድውልን ከሚያጠፉ

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h2 ай бұрын

    Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh2 ай бұрын

    መምህር እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሆሣዕና ባአርያም በሪከታችን ይደርብኝ ❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k2 ай бұрын

    ውድ ልጆችዬ enkan dhna mtach መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደርሰን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bbhh211
    @bbhh2112 ай бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን ውድ ቤተሰቦቻችን ኑሩልን የዛሬ አመት ደግሞ አገራችን ሰላም አድርጎ በሰላም ያድርሰን እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላላም ፀንታ ትኖራለች

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ በእውነት ደሰ ሰትሉ ❤እሊኒ ጠፍች !! ማቲዎሰ ወንጌል 21:1-17 ✅ሰለ ቃለየ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሄረ የተመሰገነ ይሁን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles2 ай бұрын

    እንኳን ለሆስእና በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤መምህር ትምህርቱ ደስ ይላል እናመሠግናለን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenkiros8436
    @helenkiros84362 ай бұрын

    በርከታችሁ ይደርቡኝ ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @user-kx1vq4ms7p
    @user-kx1vq4ms7p2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር

  • @zdtube5432
    @zdtube54322 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏 ውጪ ላለነውም በረከታችሁ ይድረሰን 🙏

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z2 ай бұрын

    መምህር እኳን በሰላም በጤና መጣህልን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እኳን ለሆሳዕና በአለ አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን👏

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብር አደረን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @FathimaFathima-yf5kn
    @FathimaFathima-yf5kn2 ай бұрын

    Amen amen amen kalyihut yasmalen megst samyten yawrslen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades50922 ай бұрын

    መምህርዬ እኳንም በሰላም ከእነቤተሰቦችህ ለሆሳዕና በአርያም በአል አደርሳቹህ🎉🎉❤❤❤ የመምህርዬ ተማሪዎች ሁላቹቹም እኳን አደርሳቹሁ❤❤❤🙏🙏🌿🌿 ወለተ ጊወርጊስ ብላቹሁ በፆሎታቹሁ አስቡኝ በስደት በጭንቀት ላብድነው ሁሌ ያስለቅሰኛል😢😢😢😢😢

  • @tegegnanjlot.a6394

    @tegegnanjlot.a6394

    2 ай бұрын

    Yzosh Krstosn Asbiw Legnablo Mekeran yetekebelewn Esun Temelkeche Ehte

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችወ መምህራችን በእውናት በጣም ደሰ ታላልችወ እግዚአብሔር የመሰገንን ሆወሳና ማረያም አደረሰንን

  • @user-uu5ru4ov5q
    @user-uu5ru4ov5q2 ай бұрын

    መምህር እንኳን አደረሰክ ለነመላው ቤተሰብክ ...እንኳን አብሮ አደረሰን ..መልካም የሆሳዕና በዓል !!!

  • @YordanosHaylay
    @YordanosHaylay2 ай бұрын

    እንኳን ለ በኣለ ሆሳእና በሰላም ኣደረሰን ዛሬ በጣም ደስ ብሎናል ኣደል? ኣንዳንዶቻችን የተቀበልን ኣንዳንዶቻችን ደግሞ ያስቀደስን እንኖራለን💖💖💖

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ውድ መምህራችን

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q2 ай бұрын

    አቤት የታደለ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ

  • @mimisema5872
    @mimisema58722 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf2 ай бұрын

    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጁች እደሁም መምህራችን

  • @msrak4498
    @msrak44982 ай бұрын

    እንኳንም በሠላም መጣቹ መምህር አሜን እንኳንም በሠላም አደረሣቹ የተዋህዶልጆች ለኦሣህና❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko6gs9wu3g
    @user-ko6gs9wu3g2 ай бұрын

    እንኳን ለሆሳዕና ብሰላም አደረሳቹ💝 ዕድሜ ጤና ይስጥህ መምህር🙏🙏🙏

  • @ZeneZene-xr9vz
    @ZeneZene-xr9vz2 ай бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በአሉ የሰላም ጤና በአል ያድርግልን

  • @user-kf5ot8es4n
    @user-kf5ot8es4n2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s2 ай бұрын

    Amen Amen Enkan Abro Adersen memihir⛪⛪⛪

  • @freefree8182
    @freefree81822 ай бұрын

    AmenAmenAmen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @werkaethio7461
    @werkaethio74612 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤❤

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw38082 ай бұрын

    መምህርየ❤❤❤እንኳንም❤❤አደርሰህ❤❤❤አደርሰን❤❤ ያመትሰው❤ይበለን❤❤አሜን(፫)

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme82652 ай бұрын

    እንካን አደረሳቸው መምህር ተሰፋዬ አበራ ምላ

  • @fatemiaf1449
    @fatemiaf14492 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-lp9kv4im6h
    @user-lp9kv4im6h2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-hy4ku2qo9s
    @user-hy4ku2qo9s2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-zd6qd3tp5y
    @user-zd6qd3tp5y2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @user-vt4fs8sz5m
    @user-vt4fs8sz5m2 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏻 bagaa walumanii nunii gee

  • @hhjj6916
    @hhjj69162 ай бұрын

    እንኳንአደረሣቹህ ❤❤❤❤ዪችንቀንእናፍቃልህ በጸሉታቹህ አሰቡኚ ጽጌማርያም ብላቹህ

  • @user-wd3kx7tk7p
    @user-wd3kx7tk7p2 ай бұрын

    Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @maryelove7751
    @maryelove77512 ай бұрын

    የኔ ማሮች ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እንኳን ለሆሳህና አደረሳችሁ

  • @sikosolo3276
    @sikosolo32762 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ቤተሰብ❤❤

  • @user-pi1re9xl7y
    @user-pi1re9xl7y2 ай бұрын

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @user-lu6ce5lc6o
    @user-lu6ce5lc6o2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በረከታች ይደርብን አሜን

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin2 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tenudeju7814
    @tenudeju78142 ай бұрын

    እንኳን አደረሰክ መምህርዬ ከነቤተሰብክ እወዳችኋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananietp6562
    @hananietp65622 ай бұрын

    Amen Amen Amen enkan Abro Andersen memihir

  • @user-zh5lj4ex3k
    @user-zh5lj4ex3k2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ መምህርየ

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj2 ай бұрын

    እንክን አብሮ አደረሰን ለዚ ቀን ላደረሰን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @mulye8211
    @mulye82112 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰብ❤❤

  • @selamfkri4025
    @selamfkri40252 ай бұрын

    እንካን በሰላም አደረሰን ገብረ ስላሴ ብላቹ ጸሎት አርጉልይ

  • @Mekde.2126
    @Mekde.21262 ай бұрын

    እንዴት ደስ ትላላችሁ ታድላችሁ ሁላችሁም ሰጋደሙን ባንድላይ መቀበላችሁ አስቀናቹሁኝ

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns50532 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በርከታችሁ ይድርሰን

  • @Yohannes1958
    @Yohannes19582 ай бұрын

    ደስ የሚል የእለቱ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ትምህርት እንደ ዝናብ ሆኖልናል ግን እኛ ሰምተን ተቀይረናል? ተጠቅመናል? ሌላውን ጠቅመናል ወይ ነው ጥያቄው!!!

  • @mulumekonen3649
    @mulumekonen36492 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏 ዝማሬ መላክን ያሰማልን🙏 እንኳን ለሆሣአና ብአል አደረሣችሁ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ💒🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q2 ай бұрын

    ወሳንያ ባርያም በጌታስም የሚመጣ የተባረከ ነዉ አሜን አሜን አሜን እካን አደሳችሁ መምህርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui22042 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @Krdkrdaregaeshgesh
    @Krdkrdaregaeshgesh2 ай бұрын

    አንካን አደረ ስ ች አሁ መ ምህአር ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32942 ай бұрын

    እንኳን አብሮ. አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች. ❤❤❤🎉

  • @user-yt5nz6rf9q
    @user-yt5nz6rf9q2 ай бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች ለኦሳና በአል እንኳን አደርሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን ኢትዮጽያን ፍጣሪ ይጠብቃት ከመጣብን ማእበል እመቤቴ ትጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93182 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁ እኳን❤አደረሳቹ ቤተሰብ❤❤

  • @sadasada4221
    @sadasada42212 ай бұрын

    አሜንእኳንአብሮ አደረሰን

  • @masiilove5716
    @masiilove57162 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏