151ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ይህን ወንድም ታግሶ ያዳመጠ ብዙ የውስጥ ትዕቢቶቻችንን እንገራለን

Пікірлер: 610

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera

    የወንድማችን ቻናል

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin

    ገጠመኙን ጨርሼ ሰምቼዋለሁ፤ ኪዳነ ማርያም በጣም የበሰለ የትልቅ ሰዉ ለዛ ያለዉ ወጣት ነዉ። በጣም የሚያነሳሳና የሚያጓጓ ነዉ እኔም ለመቼ ተነስቼ ሴጣንን በእግዚአብሄር ሃይል ቀጥቅጬ አዋርጄዉ ምስክር ሆኜ በመምህር መድረክ ላይ እንደምቀርብ እያሰብኩ ነዉ፤ ከማሰብ አልፌ ከዛሬዋ እለት ጀምሮ በድንግል ማርያም ረዳትነት በተግባር እጸናለሁ። ይህን የምታዩ ሰዎች ሰምታችሁ ብቻ አትለፉ ወደ ተግባር ግቡ! ክብር ለቅድስት ስላሴ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e

    እንዃን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 🕊

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n

    በእዉነት የኔ ወንድም ያን ሁሉ አሳልፋ ለዚህ ላደረሰችህ እመብርሀን ትክበር ትመስገን 😢😢😢

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t

    እኔ የኔ ህይወት ነው አሁን በውጊያላይ ነኝ ምንም በባእድ አገር ብሆንሞ በእግዚያብሄር ሀይል እደማሸንፈው ተስፋ አለኝ

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076

    እንዲ አይነት ጥንካሬን ለኛም ያድለን ወንድማችን በተፈወሰበት ቀን ጉባኤም ላይ ነበርኩ በጣም የሚደነቅ ነው ልጅ ነው አምላክ ይመስገን ላንተ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን አሜን በቤቱ ያፅናን ወንድማችን በርታ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721

    በማላዳ የነቃ ጎበዝ ወጣት👏👏 ፣ በርታ ወንድም

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w

    ከዘጠኝ ሠአት ፀሎት በሀላ ተመልሼ መጣለሁ መልካም ቆይታ በክርስቶስ ፍቅር ሁላችሁንም እወዳችሀላሁ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524

    በእዚህ ዘመን እንደዚህ የመንፈስ ሴራ የገባው ወጣት ትልቅ መታደል ነው ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ እንደ አንተ አይነት ወጣቶችን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን እኛን የጠፋነውን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አሜን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894

    አምላከ ቅዱስ መርቆሪዎስ የኔንም ወድሞቼንና አባቴን ልጄን ለውጥልኝ እርዳን ጌታ ሆይ አሜን

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897

    የ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ስንብቱ ላይ ቀጥታ አይቻለው ሲሸኝለት ነበርኩ አባቶቻችን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ♥️♥️♥️

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522

    🎚 « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j

    ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅድስት ሐገራችንን ይጠብቅልን 👍👏መምህራችን እና እንግዳችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ 👏

  • @semira7706
    @semira7706

    የገርም ዩ ዝሓወይ ቃለ ሂወት የስመዓልና ፈጣሪ ካብ ክፉእ ይሓልወና ኣሜን

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬዎችን ያብዛልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    የመምህር እንግዳ በጣም እድለኛ ነህ

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn

    አለም ላይ ሆኖ አለምን ድል የሚያደርግ ሰው ምንኛ የታደለ ሰው ነው 🤗

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505

    ❤❤❤እኳን መምህራችን❤❤የኛ እቁ❤እመአምላይ❤ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅህ❤❤❤

  • @haymi143
    @haymi143

    እንኮን አደረሳችሁ ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሀይማኖት 🤲 ገጠመኙን ልጨርስና እኮምታለሁ መምህሬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰብህ

Келесі