86ኛB ገጠመኝ ፦ በባል መንፈስ ሚስት ከሌላ ወንድ ጋር ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Пікірлер: 523

  • @abitati
    @abitati3 жыл бұрын

    መምህር በባለ ታሪኮቹ አንደበት መስማት አስጠልቶን ሳይሆን አንተ ታሪኩን ብቻ ሳይሆን በጥሩ ሁኔታ በጣም በሰፊው ሁሉም ሰው እንዲገባው አርገህ ስለምትነግረን ስለምትነግረን ነው

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን መምህርበባለታሪኮቹእንይበትመስማትእስጠልቶን።

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    የንሰሐ አባትሕን እግዚአብሔር ይማራቸው አንተም እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይሰውርሕ በርታ መምህር ተስፈዬ ማብራሪያውን አበዛው አትበል እኛ በደንብ ማወቅ አለብን አንተ ዝም ብለሕ ብቻ አስተምረን ማዳመጥ መለወጥ የእኛ ድርሻ ነው በርታ ጠንክር

  • @user-iv2fy5so7y

    @user-iv2fy5so7y

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው በእውነት

  • @frehiwotahebir3815

    @frehiwotahebir3815

    3 жыл бұрын

    5 55 5555555 tu 55 473i48375ufkfcfgiteviudfuufNp 55555 tt 555555 tu 5 5 55555 5 5 555555 473i48375ufkfcfgiteviudfuufNp 5555555555555555555 tt 55555555555555 5555555 tu tu 555555555555 5ème 55555555555555 5 5555 55555555 tu 55555555 5 5 5 555555555555555 tu 5 tu tu 55555555555555555 555555555555 55555555555555 tu 5 tu 555555 u 5 tt 5 5555 tu 5555555555 tu 55555555555 tut 55555555 55555555 tu 5 5555555555555555 5 5 tu 5 55 555 555555555 tu 5555 5555555555555555555555 555555 tu 555555 55555 5 55555555 5 5 tu 5555555555 555 tt 55555555 tu 55555555555 tt 5 tt 555555 tu 5 tu 5 tt 555 555 55 55 tu 555555555 tt tu 5555 tu tu 5 tu 5 tu 5 tut 5 tt 5555 tt 5555555555 55 tu 555555 555555555 tu 5 tt y 555555555 555555555555555 tu 5 5 tt 55 tu 55 tt 5 555 55555 tu 555 5555555 tt 55 5555555555555 tt 5555555 555555 tu 555 555555555 55 5 555555555555

  • @massi-oc2on

    @massi-oc2on

    3 жыл бұрын

    Egizaber yimarik Abbate💒

  • @Meklit27
    @Meklit273 жыл бұрын

    ሀዋርያዊ ስራ ማለት ይሄ ነው:: ይሄ ለሌሎች የወንጌል ሰባኪዎቻችን ትልቅ ትምህርት ነው:: ስለአንዲቱ ነፍስ የሚገደውና በቃል ብቻ ሳይሆን በድፍረት ጠላትን የሚዋጋ ነው የክርስቶስ የሆነ:: ክርስቶስም ደጋግሞ በጎቼን አደራ ያለው ውጊያው ከባድ እንደሚሆንብን ስለሚያውቅ ነው:: አሁንም ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji92163 жыл бұрын

    ማብራሪያውን በጣም ነው የምንፈልገው ምክንያቱም. በጣም ጠቅሞናል. እንዴው እግዚአብሔር ዋጋህን. ይክፈልህ በእውነት ብዙ እየደከምክ ነው. የነፍስ አባትህንም እግዚአብሔር ይማራቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f3 жыл бұрын

    በእግዚአብሔር ማብራሪያ በዛ አትበል የምንፈልገው እኮ ማብራሪያዉን ነው አትጨነቅ ከዚህም በላይ ይብዛ አንተእኮ ነህ የቤታችንን የጓዳችንን ችግር የተረዳኸን

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    3 жыл бұрын

    እኔ በራሴ ገዘብ ጠላት ይበዛብኛል በጣም ብዙ መከራ

  • @user-nm7xc9qi8f

    @user-nm7xc9qi8f

    3 жыл бұрын

    @@busalemdemek7502 ሰጥተሽ አመዳአፋሽ ያደርግሻል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @busalemdemek7502

    @busalemdemek7502

    3 жыл бұрын

    @@user-nm7xc9qi8f የሰው እኔጋ ከመጣ ወይም ወድቆ ጋገኝሁ እዳለ የኒንም ይዞ ይሄዳል አበድሬ ሰጥቼ እደገና ፀብ ወለተ ሰበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @misrakbeyene8048

    @misrakbeyene8048

    3 жыл бұрын

    Ewntnew memehre

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ ለእኞም ማሰተዎልን ያድለን የምድንበት ያድርገን የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ

  • @tube4569
    @tube45693 жыл бұрын

    በስመአብ መምህር እንዲህም አለ በጣም ይገርማል አተን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።የንሳሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማርልህ መምህር

  • @hebtshhebtsh818
    @hebtshhebtsh8183 жыл бұрын

    እውነት ናው በጭቀት ሠአት ጿሎት ይሠማል እኔ ቅድሥ ገብርአል ደርሶልኛል ለኔ እደደረሠ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይድረስላችሁ

  • @shameershami1017
    @shameershami10173 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው ከዚህ ይሰውረን ነው የሚባለው ትልቁ ድል መየዙ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ሁሉ የሱ ስራ ነው ባተላይ አድሮ ምን ያህል ስራውን እደሚሠራ ስንት ነፍስ እንደማድን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ፀጋውን ጨምሮ፫ ይስጥህ እውነት የሰዎች ድህነት ምንኛ ያስደስታል እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f3 жыл бұрын

    መምህር ጌዜህን ገንብህን ጉልበትህን ይህ ሁሉ መስዋዕት ከፍለህ የምታስተምረው ውላታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @ezgabheryemasegen6009

    @ezgabheryemasegen6009

    3 жыл бұрын

    አሞን አሜን አሜን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy15143 жыл бұрын

    አቤት መምህር የስቱን ነፍስ ታደክ እግዚያአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የብዙ ሰዎችን ህይወት ታደክ ስንት ህይወት ይበላሽነበር እድሜ ይስጥህ ሌላምን እላለሁ

  • @Tyba-ed7wd
    @Tyba-ed7wd3 жыл бұрын

    መምህር የእግዚአብሔር ስሞች እስኪ በኮሜት አስቀምጧልኝ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede50343 жыл бұрын

    አሜን መምህር በጣም ገነሮች ሑሉ ከአይምሮ በላይ የሆነ ነገር እንዴ ሠዉ ይሔን ያደርጋል ብለን የምንገምተዉ ነገር ዛሬ እዉነታዉን አወቅነዉ እግዚአብሔር ሚስጢሩን ሑሉ እያሳወቀን እያስተማረን ነዉ ተመስገን። መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ በርታ እኛም ለዉጥ ለማምጣት እየበረታን ነዉ ብዙ እዉቀቶችን አጊኝተን በእግዚአብሔር ስም እናመሠግናለን !!!

  • @barazahrani4495
    @barazahrani44953 жыл бұрын

    ኧር መምህር አልብዛም እንዳውም አነስን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ከአይምሮ በላይ የሆነ ታሪክ ነው :: መምህር አንተን ባናውቅ ቀልጠን ጠፍተን ነበር እግዚኦ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ስለተጋለጠ :: ያልከንን ፀሎት ተምሬ ስለ ሆነ የሰማሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይክበር ይመስገን ❤🙏🏽 አረ አንተን መምህራችንን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛልክ አሜን

  • @user-pm8pe5tq1y
    @user-pm8pe5tq1y3 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን የኛ እንቁ መምህራችን ገጠመኝ በጉጉት ነዉ ሁሌም ምጠብቀዉ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat16303 жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ለንሳሃ አባትህ ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላካላቸው

  • @girmaseyoum5767
    @girmaseyoum57673 жыл бұрын

    በመጀመሪያ እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን አኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህንን አስተያየት የጻፍኩት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሚገርም ብቻ ሳይሆን ህይወት ነው ምክንያቱም ለብዙዎች ህይወት አየሰጠ ስለሆነ ! ብቻ እግዚያብሄር ይህንን ጸጋ ያቆይልህ አሜን፡፡

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s3 жыл бұрын

    አይ መምህር ብቻ ይሄንንም ያሳወቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ብዙ ከባድ ነገሮች በህይወቴ ሆነዋል እየሆነም ነው እመቤቴ ማርያም ትድረስልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝወለተሥላሴ ብላችሁ

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka88693 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...8883 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏 ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ።መቼም ለኔ እንደዚህ አይነት አንደኛ አስተማሪ ፕሮግራሞ የለም።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96024 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አግዚአብሔር ይጠብቅልን የመናፍስት ስራ አየሰሩ የሰውን ህይወት የሚያመሰቃቅሉትን አግዚአብሔር ይፋረዳቸዉ አዉነት ግን ትወጣለች ይህ ቤተሰብ ሁሉም ወደ ፈጣሬያቸዉ ተመልሰዋል ሹፌሩም በማያዉቀዉ ቅጠል ቀንጥሰህ አምጣ ተብሎ ይህ ሁሉ መመሰቃቀል አግዚአብሔር ይፋረድባቸዉ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k3 жыл бұрын

    ወይ መምህር ሰተርኩ እኮ አይጠገቡም በእዉነት በሳቅ ነዉ የሠማሁት እግዚሐብሔር ከእንደዚ አይነት መንፈስ ይሠዉረን እግዚሐብሔር ይማራቸዉ አባን 🙏🙏😭

  • @tatytaty5544
    @tatytaty55443 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀን ለንተም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem12133 жыл бұрын

    አቤቱ አባታችን ሆይ እደ ቸርነትህ ይቅር በለን ❤🙏እንቁ መምህራችን ለህይወታችን የሚጠቅም ትምህርቶች ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-addisalem1213

    @user-addisalem1213

    3 жыл бұрын

    መምህር እኝህን ትልቅ አባት እግዚአብሔር ይማራቸው🙏

  • @hiwotfekadu4239
    @hiwotfekadu42393 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ይሄ ነገር እኔም ልጅ ጋር ያለ ይመስለኛል በእርግጥ የመምህር ግርማን የፈውስ ትምህርት ከሰማሁ አይነጥላ የሚለውን ቁጥር አንድ መፅሃፍ ካነበብኩኝ በኃላ በተጨማሪም ያንተን ገጠመኝ ስሰማ እኔና ልጄ ላይ ያይነጥላ ቡዳ መንገድ እንድ ልብን አውቂያለሁ እመ ብርሃን ትርዳኝ በአቅሜ እየተፋለምኩት ነው በእርግጥ ብዙ ተግዳሮት አለው እግዚአብሔር ይረፋኛ አምናለሁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለሂወትን ያሰማልን እኛ ስምህን እንድንለአጥ እራሳችንን እንድንፈትሽ ብዙ ዋጋ እየከገልክ እንደሆነው ይህንን ገጠመኝ የምታቀትበው እናውቃለን እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ሁሉ እንዲፈፅምልህ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አበዛኩሁባችሁ ብለህ አትሳቀቅ ስታንራራልን በደንብ ይገባናል ለእኛእ ብልህ ነው እንጂ የመለፍለፍ ሱሱ ኖሮብህ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ብድርህ ይክፈልህ የነብስዋጋ ያድርግልህሜን

  • @hhfj9761
    @hhfj97613 жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ እንዴትስ አሳዛኝ ታሪክ ነው አፍፍፍ ደስ የሚለው ነገር ግን የሁሉም መያዙ አይ እግዚአብሔር ስራህ ሁለዬ እፁብ ድንቅ ነዉ አባታችን እግዚአብሔር ይማረዎት መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም አነተ ሳኮን የፈጣሪ ድንቅ ስራ በአነተ ላይ እየተፈፀመ ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @msretmeme1433
    @msretmeme14333 жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያሠማልን መምህራችን የክብር ባልቤት የሆነው የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን በጣም ለመስማት የሚከብድ ታሪከ ነው ግን የእግዝሀቤሔር ክብር ይስፋው መጨረሻቸው አሳመር አምላክ ከጠላቶችህ ሁሉ ጥላ ከለላ ሆኖ ይጠብቅህ መምህር የነብስም አባትህ እግዝሀቤሔር ይማራቸው አንተም የአግልግሎት ዘመንህ ይባርከልህ ያርዝመልህ በቤቱም ያሠብትህ እናምሠግናልን

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x3 жыл бұрын

    ማብራርያው በጭራሽ አይበዛብንም መምህር እንዳውም በጣም የሚያስተምረን ማብራርያው ነው

  • @hawaaha8714
    @hawaaha87143 жыл бұрын

    መምህር፣የንስሀ፣አባትህን፣እግዙያብሄርይማርልህ፣እውነትመምህር፣አንተን፣እግዚያብሄርነው፣የሰጠን፣እግዚያብሄርእድሜእናጤናይስጥልን፣ልጆችህን፣እግዚያብሄርበጥበብያሳድግልህ።

  • @user-cb2nv2mi7x
    @user-cb2nv2mi7x3 жыл бұрын

    ንሳሐ አባትህን እግዚአቤር ይፈውሳቸው ለአንተም የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን ይቅር ለእግዚአብሔር አላበዛህም ይሁን ማብራሪያውን

  • @user-ym4hd4dp8k
    @user-ym4hd4dp8k3 жыл бұрын

    ንስሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸዉ የምህረቱ ይጎብኛቸዉ አንተንም የድልንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde43103 жыл бұрын

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የሁላቸውም መንፈሰ በመያዙ በጣም ደሰ ብሎኛአል እኔም ከገጠመኙ ብዙ ተምሪያለሁ መምህር ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ያንተ የንሰሀ አባት የእኔም አባቴ በመሆናቸው በጣም ደሰተኛ ነኝ እውነት ነው በጣም ምሰኪን የሆኑ ጥሩ አባት ናቸው አንተ እንዳልከው አባታችን ወደቀው ትንሸ ታመዋል እግዚያብሔሬ ይማራቸው እኔም ሰፈሬ ጎርጎሪወሰ ነው እናም አባታችንንም እየጠየኳቸው ነው መምህር አንተም በጸሎትህ አባታችንን በጸሎት አሰባቸው

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x3 жыл бұрын

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከእነ ቤተሰቦች ከክፉ ነገር ይጠብቅህ። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የንስሃ አባትህንም እግዚአብሔር ይፈውሶት

  • @yordi9587
    @yordi95873 жыл бұрын

    _በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ይሰውረን_

  • @user-ys9lz4kb9t
    @user-ys9lz4kb9t3 жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን: እነኜህ ቤተሰቦች በጣም እድለኞች ናቸው: እኔ መኪና ስነዳ እየደነገጥኩኝ መኪና መንዳት ካቆምኩ አመታት አለፈኝ: ያለሁበት አገር መኪና መንዳት ቅንጦት ሳይሆን እግር ነው። እግዚአብሔር በፈቀደ ጊዜ እኔም ከታሰርኩበት እንድፈታ ወለተ ሚካኤል ብለህ ፀልይልኝ። ፀጋም ያላችሁ ሰዎች ወለተ ሚካኤል ከታሰረችበት ትፈታ ብላችሁ ፀልዩልኝ።

  • @aserasder7272
    @aserasder72722 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የንሰሃ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸዉ ስለማብራሪዉ እደዚ ስታብራራ በጣም ይገባናል ያስተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር ስሙ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ሰምተን የምናስተዉልበት ልቦችንን ይክፈትልን እግዚአብሔር ፀ ጋዉን ያብዛልክ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy3 жыл бұрын

    መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን አንተ በሚሻለው መንገድ አቅርብልን ችግር የለውም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ክብር ና ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen64533 жыл бұрын

    እግዜአቤሔር ይመስገን. መምህራችን. በእዲሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዜአቤሔር. ይማራቸው አባትህን ገጠመኙ የምት አብራ ራው እማናውቀውን እንዲናውቅ ይረዳናል. ገጠመኙ ተስፍ ብረታ ት. እኔ አሁን ተስፍ ቆርጨ ነበረ የሰውን ገጠመኝ ስ ያሰማልን እኔ ንም ይምረኛል እዲናለሁብየ ተስፋየ ቀጠለ እናተ አሪፍ ነው መምህራችን. ጸጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን. አሜን

  • @elsa7399
    @elsa73993 жыл бұрын

    የንሰሃ አባታችንን እግዚአብሔር ይማራቸው አሜን አሜን አሜን.

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ይገርማል ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤

  • @Yeharitube
    @Yeharitube3 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይውት ይስማልን የገልጉሎት ዘመንህን ይባርክ የንስሀ እባትህንም እግዚአብሔር ይማርችው በሞታቀርበው ትምህርት ብዝ እስተማሪ ነው የሁላችንሞ ህይውት ነው የሚዳስስው እባክህን ብዝ እትጨንቅ ብዝ ስታስተምር ብዝ እስተያየት ስውች ሊስጥህ ይችላሉ እንተ ግን እንተን በሚመችህ እቀራረብ እቅርበው ሁሉሞ እስተምሪ ነው ዋናው እኛ እንተ ከሞታስተላልፈው ትምህርት ተምረን የሞንጥለወጥ ስውች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አስካለ ማርያሞ በፅሉትህ እስበኛ ከወደ usa

  • @ameleworktilahun8293
    @ameleworktilahun82933 жыл бұрын

    የንሰሐ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው! ለአንተም እግዚአብሔር ኃይሉን ብርታቱን ይስጥህ !!! ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ይከልልህ !!!

  • @newuaq8181
    @newuaq81813 жыл бұрын

    መምህር ቀለህወት ያሰማልን የንስሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው በፀጋውን ያብልህ

  • @user-dt4gz2ft7t
    @user-dt4gz2ft7t3 жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦችን ይክፈትልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ንስሐ አባትህም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    መምህራችን በርታ እግዜአብሄር በእድሜና በፀጋው ይጠበቅህ ሰምተን ደህነት እንድናገኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon16043 жыл бұрын

    መምህር ሰላሰተማርከን ሰለመከርከን በእውነት ቃለህውትን ያሰማልን የነፈሰህ አባትህንም እግዛብሔር ይማራችው ባለገጠመኞችንም እገዛብሔር እንኳን ማራችው ክርሰቶሰ ከዝህ ሁሉ መነፈሰ ይጠብቀን መምህር ያገልግሎት ዘመንህነ ያርዝምልን አሜን ይማርን እውነት ነው 🙏🙏

  • @etayehueta4925
    @etayehueta49253 жыл бұрын

    amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h3 жыл бұрын

    መምህራችን መብራሪያው እጅግ በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው ቀጥለበት ለንሰሐ አባት እግዚአብሔር ይማርቸው 😭 መምህር አብዛኛው ታሪክ የኛቤተሰብ ወስጥ አለ የ አባታችን መምህር ግርማ መፅሐፍ ወንድሜን አሰገዝቼ እያነበበ መፀለይ መንሰገድ ፀበል መጠመቅ ጀምሮ ነበር በጣም ደስ ብሎኝ በርታ እያልኩት እሱ ላይ ያለው መንፈስ በእሱ ጓደኛው በኩል ያል ሆነ እቃ አሰገዝቶት ወደ እሰር ቤት አሰገባብኝ እኔም በሰደት ነው ያለው በጣም አዝኜ አልቅሼ ለእመቤቴ ነገርኳት ሰሙን እጄላይ እየፃፍኩ እየገድኩ ነው 3 አመት ነብር ያሉት እመቤቴ ማርያም ደርሳልኝ አቅልላልኝ 1አመት 4 ተብሎ አሁን አራት ወር ይቀርዋል መምህር በፀሎት አሰበኝ 😭 እስርቤት ነበር

  • @tw1796
    @tw17963 жыл бұрын

    መምህር ተስፋየ አከበራሃለ አደንቅሃለው አመሳግንሃለው በጣም በጣም እንየ ባንተ ምክንያት ብዙ ትምህርት ተምራለው እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥ

  • @meronmeron8872
    @meronmeron88723 жыл бұрын

    Amen amen amen memiherachin tsgawin yabzalki lenbsi abtki egzybher fetsmo yimarachew 🙏🙏🙏

  • @messimessi4073
    @messimessi40733 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይማረወት አባታችን በረከተወ ይደርብን አሜን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay83973 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይማረን በእውነት ልቦናችንን ያብራ ግን በጣም ደስ የሚለው ሁሉም ላይ ያለው መንፈስ መያዙና በአለማዊ ፍርድ ሳይሆን በመንፈሳዊ መንገድ ሁሉም ሰላማቸውን ማግኘታቸው በጣም ደስ ይላል ይህን ሁላ ላደረገ ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @betitube7705
    @betitube77053 жыл бұрын

    የንስህ አባትህን እግዚአብሔር ይማርልህ ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን በስመ አብ የሴጣን ስራ ግን በጣም ክብድ ነው እግዚአብሔር ይጋስጽው መምህር እኔ የአናተን ገጠመኞች ትምህርቶችና አባታችን መምህር ግርማ ቭሲዲ ስድምጥ የስልቅሳኝል በህልሜ ክእናቴ መንፈስ ጋር ስጠል አድርለው አንድንዴ ድግሞ እናቴ ተማ የሳያኝል ቤታችን የበአድ አምላኮ አለ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ

  • @chbgdfckw4976
    @chbgdfckw49763 жыл бұрын

    መምህራችን መዳህንያለም ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ እውነት ከኔ ጭምር ቡዙ ሰው እንደተቀየረ አምናለሁ በርታልን ግን ቁጥርህን ብትልክልን በናትህ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji92163 жыл бұрын

    መምህራችን አንተ እንዲዚህ ጊዜህን መስዋእት አድርግህ እያስተማርከን. ማዳመጥ ያለማዳመጥ የእኛ ፍንታ ነው እናም መምህራችን በእግዚአብሔር ምንም አትጨናነቅ እድሜህን ያርዝምልን በርታ. አኛ አዳማጮች ግን አስቸጋሪ ኮመንት አንፃፍ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94383 жыл бұрын

    መምህር ከልከልከልዮስ መንፈስ ሳውዝ አፍሪካ ውስጥ በጣም የተጧጧፈ ነው ። ቤት ውስጥ 4 ሰው ተኝቶ ምንም ነገር ሳይሰማ ቤቱን ዘርፈው ወተዋል ። ከልከሊዋስ መሆኑን በመምህር ግርማ ትምህርት ስለተማርኩ አቀዋለሁ በደንብ ለመምህር ግርማ እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ስል የእለት የእለት ፀሎቴ ነው ። እሳቸው ባያስተምሩኝ ቆይቻለሁ ከምትኩ በግሌ ። የሳቸው ትምህርት ለኔ ከምንም በላይ ነው ። የፈለክ ሀብታም የፈለክ ሙሁር የፈለክ ታዋቂ ብትሆን በክፉ መንፈስ ከተያዝክ ዋጋ የለህም ዝብለህ እራስህን እየዋሸህ የጭንቅ ኑር ትገፋለህ ይሄ ነው መጨረሻው።

  • @user-hs2je8ly3o
    @user-hs2je8ly3o3 жыл бұрын

    መምህር ቃለህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure91373 жыл бұрын

    We love so much 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @worektadess1253
    @worektadess12533 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @meseratmeserat3312
    @meseratmeserat33123 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን አባታችን እግዚብሄርይማራቸው እኔብዙነገርተምሬለሁ ከነቤተሰቦት የማቱሳልንእድሜይስጥልን ፀቃውንያብዛልን በምሄዱበትሁሉየስሬአምላክ ይጠብቅልን በፀሎትአይርሱኝ ወለተወልድ ብለው

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q3 жыл бұрын

    የንስሀ አባትህን ፈጣሪ ይማራቸው መምህር

  • @user-ph4lx5fl3j
    @user-ph4lx5fl3j3 жыл бұрын

    ትከከል መምህር እኔም የሀነ ነገር አገጥሞኝ አበታቸን ፀሎት ፀልዬ ገጠመኝ ነገር እነደወጣሁ የዛሬ አስር አመት አካቢቢ።

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods80382 жыл бұрын

    Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu80763 жыл бұрын

    አባታችንን እግዛብሔር ይማራቸው ትምህርቱን በሌላም ሰው ቢሆን ባተም ቢሆን ችግር የለውም ዋናው ትምህርቱ አለመቋረጡ ነው በጣም ብዙ ሰው ተቀይሮበታል እኔ በበኩሌ በጣም ተቀይሬበታለሁ እዳውም ስጋ ደሙን ለመቀበል ወስኛለሁ የጠላቴን ሴራ እዳቅ እረቶኛል አዳድ አላስፈላጊ አስተያየት እሚሰጡ አሉ ግን እነሱ እምነታቸውን የቀየሩ ናቸው ህዝብ እዳይድንበት ስለሚፈልጉ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @tsedalegera1434
    @tsedalegera14343 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ማብራሪያው ጥሩ ነው እናመሰግናለን ንስሐ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz3 жыл бұрын

    በእውነት መምህር እኔ ምንም ባልልህም የእራስህ ስውር ላይ ማንም አያገባውም ግን አንድ ነገር ልበልህ እንደዚህ አንዳንዴ እንግዳዎችህን ማቅረብ ትክክል ነህ. አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እያዩ በክርስቶስ መስቀል በቁስ ኤልሻዳይ አዱናይ ፀባኦት መንፈስን እያሰሩ ደብተራ ናቸው የሱዳን መተት ነው ይላሉ ሰው ስታቅፈው እዘለኝ ስታዝለው እራስህ ላይ አድርገኝ ይላል በቃ ትምህርትህ እኛ እንደ ፀበል እየጠጣነው ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አባታችንም በድሜ ያቆይልን እህትህ ከዱባይ ነኝ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij52563 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ላባታችንም እግዚአብሔር ይማራቸው ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye68323 жыл бұрын

    ንሳ አባትክ እግዝአብሔር ይማራቸው ቃል እወት ያሰማልን እውነት በጣም ከባድ ነው አይነጥላ የምትሰራው አውን ገባኝ ለካ እኔንም የለያየች እሳ ናት እና በአለፈው እነግራቹው አለው ያልካቹው የመምር ትምርት መስማት ከጀመርኩ በዋላ ወደራሰ ተመለስኩኝ አውን ንስአ ባቴ ያዝኩኝ ንሳም ገባው እህቴ ወድሞቼ ለስጋውና ደሙ ያብቃሽ ብላቹው ፍቅርት ማርያምን በፀሎታቹው አስቡኝ ውላችንም የንስአ እድም ይስጠን ተባረኩልኝ አሜንንንንንንንንንንንን

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb82183 жыл бұрын

    አባታችን እግዛብሔር ይማራቸው እዉነት የሚገርም ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሀዋሪያዊ ስራ ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር ሲመርጥ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ለንስሀ አባትህ እግዚአብሔር ይማራቸው በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አቤት አምላኬ በተለይ በገጠር ያሉው ህብረተሰብ ምንም ሳያውቁ የእርሱ ተገዥ ሆነዋል ያሳዝናል በጣም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይማረን

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን መምህር እኛ አንተ ብታቀርብ የምንፈልገው በመሀል አሪፍ ማብራሪያ ስለምሰጥ የበለጠ ይገባናል ለዛ ነውጂ ባለ ታሪኮቹም ቢሆኑም ችግር የለብንም

  • @user-qo2rs4ft3h
    @user-qo2rs4ft3h3 жыл бұрын

    የሕይወት ቃል ያሠማልን መምሕራችን በርታልን 💐💐💐

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    መምህረ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ሚጣዬ እደጊ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን! የሚገርም ገጠመኝ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያስተምራል መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እያስተማርን ነው በርታልን! አባታችን እግዚአብሔር ይማርዎት🙏

  • @user-ts2bj5nr3y
    @user-ts2bj5nr3y3 жыл бұрын

    መምህር በእውነት በጣም ሚገርም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን ያርቅልን 🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21713 жыл бұрын

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ይገርማል መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ♥️ ለአባታቸን እግዚአብሔር ምረቱን ይስጣቸው።

  • @user-zg5fc3gb9r
    @user-zg5fc3gb9r3 жыл бұрын

    ሰላም ላተ ይሁን መምህራችን ተስፋዬ እዉነት የሚገረም ነዉ እግዚአብሔረ እድሜህን ያረዝመዉ እኔ በፀባዬ ሀይለኛነኝ ግን ሀይለኝነት የመጣብኝ ቅረብ ግዜነዉ አሁን ግን ገባኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak93643 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ ምን እንደምልህ አላውቅም ተስፋ የምናረጋትን ሃገረ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ከነመላው ቤተሰብህ በቃ ትምህርት ጥበብህ ግርም ነው የሚለኝ

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i3 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-zl2dz2vl4n
    @user-zl2dz2vl4n3 жыл бұрын

    አሜን መምህራችን በጣም እናመሰግናን በጣም አስተማሪ ነው የንሰሀ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው።አንተም በርታ

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x3 жыл бұрын

    አቤት እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር እንዳልተወን ነው የምረዳው እናንተን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን መምህራችን ተስፍ ስላሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያበርታልን ሁሌም ፀሎቴነው እንዲጠብቅህ እንዲያበረታህ

  • @adislasti4907
    @adislasti49073 жыл бұрын

    Memeher kale hiwot yasemlen tsegwun yabzelot Egziahber yimarot abatechen

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94383 жыл бұрын

    መምህር እግዝያብሄር ይስጥልን ጥሩ ስራ ሰራህ የንሰሀ አባተህን እግዚያብሄር ይማርልን

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha83093 жыл бұрын

    ወንድሜ መምህር እባኮዎን የጀመሩትን ትረካ በኛፈቃድ ቢጀምሩ ኖሮ አንፈቅድሎትም ነበር።ምክንያቱም አጋንንት የብዙውን ሰው አእምሮ ሰለተቆጣጠረን ቀና ነገር አናደርግም።ስለዚህ ወንድሜ የሚያቀርቡልንን እራሶት በሚመቾት መንገድ ያቅርቡት።ማናችንም በደሞዝ የቀጠረዎት የለም።ድካሞትን ዋጋ ከፍቅር አባት ከእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት።የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @user-hl2jq3wz1w
    @user-hl2jq3wz1w3 жыл бұрын

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ይማረን አባታችንንም እግዚአብሔርን ይማሪቸው ቃለህ ይወት ያሠማልል ፀጋ ጠበቡን አብዞቶ ይግለፅልህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    አዎ የረሳሁት ነብሴ አባትህን እግዜአብሄር ይማራቸው አሜን(3)

  • @user-cg4oy3qe4t
    @user-cg4oy3qe4t3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ማብራሪያው በጣም ይረዳናል መምህር ንሰሀ አባቶትን እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @memeke5620
    @memeke56203 жыл бұрын

    ሰላምክ ይባዛልክ እግዜያብሄር ይጠብቅህ ውይ አምላካቸን ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቅህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    ወድማችን በመጀመርያ ስለምታደርግልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የልፋትክን ዋጋ ይክፈልክ ባለታሪኮች ሰዎች መተዉ ታሪካቸዉን ሲናገሩ ልክ እዳተ የማብራሪያ አቅማቸዉ እዳተ ተ ትነዉ አያቀርቡትም ወይም በቅደም ተከተል አያቀቡትም አንት እያዳድ ን ነገር ተ ትነክ ትነግረናለች ስለዛነዉ አንተ እንድታቀርብልን የፈለግነዉ እድሜ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን የኛ እንቁ መ ምኽራችን ተባረክ🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🍃🍃🍃

  • @user-xr5zv3or5u
    @user-xr5zv3or5u3 жыл бұрын

    አሜንመምህራችንበጸሎትአበኝወለተስላሴብለህ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80063 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ

  • @user-pu5mv2zv7r
    @user-pu5mv2zv7r3 жыл бұрын

    መምህር በጣም ብዙ እየተማርን ነው ቃለህወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጉልበትህ ይባረክ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta43423 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያን ትምህርት ሁልጊዜም በጣም አስተማሪ ናቸው እኔ በጣም ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo81413 жыл бұрын

    የንስሃ አባትህን እግዚአብሔር ይማራቸው አንተንም ቃለ ሕይወት ያሰማልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-jc3vj7ij4m
    @user-jc3vj7ij4m3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ከዝህ ውስጥ ሰለእራሰ ያገኝውት ነገር ብኖር ከልጂነተ ጀምሮ እማራለሁ ሰንቤቲ ትምህርት ቤት ከንደገና መምህራኖቺ ስያስተምሩም እሰማለሁ ግን በጣም ማስተዋል ይሳነኛል በፀሎቶት አስቡኝ (ወለተ / ሃና ) ነኝ እባኮትን

  • @user-wf7ls7ms8u
    @user-wf7ls7ms8u3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር በጣም የሚገርም ነው ምን ያህል የረቀቀ ስራ እደላው አውቅኩ መምህር አነተ ነም እግዚአብሔር ከነቤተሰባቸህ ይጠብቅልን አሜን 👏👏👏

  • @user-lf9kr1nt8o
    @user-lf9kr1nt8o3 жыл бұрын

    በእዉነት ይሄንን ሁሉ ላረገ ለልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ተወዳጅ መምህራችን ብዙ መስዋእትነት ከፍለህ ሰለምታስተምረን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @jfuyyfyd9536
    @jfuyyfyd95363 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ከእርኩስ መንፈስ ይጠብቀን በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

Келесі