♦️ከ16 ዓመት በኋላ ተነፈስኩት ♦️ዘማሪት ገነት መዝሙር ስለ ልጇ እና ስለ ዘፋኝነቷ ድንቅ ምስክርነት♦️ ከሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ♦️

ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 224

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h7 ай бұрын

    እኔም በሽተኛ ይሆናል ብለውኝ ለመድሀኒዓለም ተስዬው ጤነኛ ልጅ ወለድኩ አሁን ልጄ 16 አመቱ ሆኖቷል ::እኔ ግን ስለቴን በአመት መጋቢት መድሀኒዓለም ሲነግስ ነድያንን እመግባለው በልጄ ስም እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ለእኔ የተደረገልኝን ለተጨነቃችው ሁሉ እግዚአብሔር በስውር እጁ ይዳብሳችው🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tezaLove

    @tezaLove

    7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን አሜን አሜን

  • @fasilabebe9105

    @fasilabebe9105

    6 ай бұрын

    Amen Egziabhare yemsegen 🙏 🙏 🙏

  • @kemem5903

    @kemem5903

    6 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል እኳን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰማሽ

  • @sabalule7915

    @sabalule7915

    6 ай бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @kelemeworkseyoum5943
    @kelemeworkseyoum59437 ай бұрын

    መቼስ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ባለው ጊዜ ዛሬ በእውነት በጣም ከአእምሮዬ የጠፋ ነገር አስታመሰችን ድንቅ ነው እመቤቴ ያልገባችበት ቤት የለም ስትሉ የዛሬ 18 ዓመት ገደማ ከአሁኑ ባለቤት ጋር በጓደኝነት እያለን እኔ ትንሽ ዕድሜዬ ሠላሣ ዘሎ ነበርና ልጅ መውለድ ፈለኩኝ ካላረገዝኩኝ ለምን አገባለሁ ብዬ ማለት ነው በዚህን ጊዜ ትንሽ ጊዜ ሞክሬ ሐኪም ቤት ስሄድ ሴት ሐኪም ነበረች አልትራሳውንድ አዛልኝ ትንንሽ ፈሳሽ ነገሮች ማሕፀንሽ ላይ አለ አለችኝ እኔም በእውነት በእመቤቴ ጽኑ እምነት ነበረኝ ኮራ ማሪያም ወደ ዱከም መንገድ አለች እዚያ ከዚያም በፊት ሄጄ ነበር ከዚያም የሐኪሟን ነገር እንደምታፈርሰው አምኜ ሄድኩኝና እምነቷን ከመሬት አንስቼ ፖንቴ ውስጥ ጨመርኩኝ የምን ፈሳሽ ድንግል አልኳት ልጅሽ ዶክተር አንቺ ነርስ ነሽ አፍርሽው አልኳት ተመልሼ ስሄድ አንዳንዴ ይከሰትና በራሱ ይጠፋል አለችኝ እኔም በእግዚአብሔር ቸርነት በድንግል አማላጅነት ሁለት ቆንጆ የ16 ዓመትና የ13 ዓመት ሴት ልጆች ወልጄ አንዷን ለኪዳነምህረት አንዷን ለቁስቋም ክርስትናና አደራ ሰጠሁ አሁን 1ዐኛና 8ኛ ክፍል ናቸው በእውነት ከነመሆኑም ረስቼው ነበር ዛሬ አቡነ አባ ሳሙኤል ዘዋልድባን ንግስ እያየሁ ቆይቼ ወደ አንተ ቻናል ስገባ ይህንን ታሪክ አየሁ አመሰግናለሁ ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሁለታችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስቱን ያዋርስልኝ አሜን፡፡

  • @meskeremgessesegessese9769

    @meskeremgessesegessese9769

    7 ай бұрын

    ተመስገን

  • @fasilabebe9105

    @fasilabebe9105

    6 ай бұрын

    Egziabhare yemsegen ❤

  • @timar4198
    @timar41987 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏። አንገት የማታስደፋዋ እናታችን ለሁላችን ትድረስልን በርቺ🙏🙏🙏

  • @zendlemlem8083

    @zendlemlem8083

    7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kz3is6gl7n
    @user-kz3is6gl7n7 ай бұрын

    በጣም ደስ የምትይ እናት። እምነተ ጠንካራ ነሽ። ስለተደረገልንም ስላልሆነብን ነገር ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልል !

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d7 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይሁን ለእማምላክ ለርርህተ ልቦና ለወላዲት አምላክ❤ እድለኛ ነሽ እህቴ ለአንቺ የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን❤❤❤❤

  • @Nardos945
    @Nardos9457 ай бұрын

    እኔንም ድንግል ማርያም ያደረገችልኝን ልመስክር በ ሁለት እምነት ውስጥ ቆሜ የማመልከው ሲጠፋብኝ አንዲት የጼንጤ እምነት ውስጥ የነበረች ሴት መፅሀፉ ቅዱስ ሰታኝ እያነበብሸ ትክክለኛውን እምነት ምራኝ እያልሽ ፀልይ አለችኝ እኔም ያለችኝን እያደረኩ መፀሀፋ ቅዱስን ሳነብ በህልሜ እመብርሀን መታ እንጦጦ ኪዳነምህረት ስታስገባኝ አየሁ ከዛ ሰአት ጀምሮ ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ አሁን እመብርሀን ለኔ ጎዳየ ህይወቴ የመንገዴ መሪ ሁሉ ነገሪ ናት ምን ልበል ቃል የለኝም ክብራ ብዝት ይበልልኝ

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle87107 ай бұрын

    ክብር ለእናትና ልጁ::

  • @asterabebe14
    @asterabebe147 ай бұрын

    እኔስ መቼ ይሆን ዘመኔን ሙሉ ላልተለየችኝና ልዩ የሆነ ልጅ ለሰጠኝ እናቴና ከሞት ላወጣኝ ፍጡነ ረድኤት የቅዱስ ጊዮርጊስን ግሩም ተራዳእነት በልቼ የቀረሁትን ምስክርነት የምሰጠው??? በፀሎት አስቡኝ። ገንዬ የሃገሬ ልጅ እንኳን እመቤቴ ደጋግማ ጎበኘችሽ።

  • @user-wz9xp9kl4d

    @user-wz9xp9kl4d

    7 ай бұрын

    እህቴ እሱ ይርዳሽ አንቺ ወስኝና መስክሪ ምስክርነት ራሱ ምስጋና ነውና እህቴ መስክሪላት

  • @asterabebe14

    @asterabebe14

    4 ай бұрын

    @@user-wz9xp9kl4d ፈቃዱ ይሁንና ለዚያ ያብቃኝ።

  • @fikirtemezmur6289
    @fikirtemezmur62897 ай бұрын

    ገንዬ ይሄን ሁሉ ደብቀሽን ምነው ገኑ እህቴ ጠንካራ በመንፈስሽ ጠንካራ ነሽ እምነትሽ በእግዚአብሔር ጠንካራ ነሽ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል የረዴሽ እግዚአብሔ ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ገንዬ የእሱ ድንቅ ሥራ ነው ሜሪዬን እሱ እግዚአብሔር አሳምሮ ፈጥራታል ሜሩ የአብ ሥራ ናት ለዶክተር የማይቻል ለጠቢባን የማይቻል ለነገስታት የማይቻል አይቻልም የተባለ ተስፋ የተቆረጠበት ነገር እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ገኑ በጣም ከባድ ነገር ብቻሺን አሳልፈሻል የሚገርም ነው እንካን መሰከርሽ እህቴ ምስጋና ክብር ይሁን!!!

  • @user-ue4pl4ii9u
    @user-ue4pl4ii9u7 ай бұрын

    በአውነት አፁብ ድንቅነው አልልልልልልልል ላች የደረስች አመቤታችን ለኝም ተደረስልኝ አሜን አሜን አሜን💞👏👏👏👏

  • @user-yy2eb6fc2u
    @user-yy2eb6fc2u7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እታችን ላንቺ የደረሰች እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ይድረስልን ድንቅ ምስክርነት ነው እመቤቴ ከነልጂሽ ትጠብቃችሁ በርቺልን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u7 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እና ለወላዲተ አምላክ እማምላክ ክብርምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ

  • @user-lk1kd2vw1l

    @user-lk1kd2vw1l

    6 ай бұрын

    የመላእክት መዝሙር ያሰማልን ዘመንዋትን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @user-lk1kd2vw1l

    @user-lk1kd2vw1l

    6 ай бұрын

    እህታችን ደሞ እግዛአብሔር አንችንም ልጂሽንም ይባርክልሽ ለወግ ማዕረግ ያብቃልሽ::

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot96157 ай бұрын

    ይቅርታ ሉሌ ምነው በጣም ድካም ይታይብሐል። ድንቅ ምስክርነት ነው። እህቴ ልጅሽን ይባርክልሽ።

  • @የማርያም-ነኝ
    @የማርያም-ነኝ7 ай бұрын

    ላንቺ እንደደረሰች ለኔም በልጁ ባርካንኝ ለመመስከር ያብቃንኝ ጸዳለ ማርያምብላችሁ አስቡንኝ እህት ወንዱሞቼ❤

  • @nunubelete8142
    @nunubelete81427 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ገኒ ጀግኒት ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ *ስሟን የማሪያም ፍሬ በያት * 💚💛❤ 🙏💚💛❤

  • @wudalatdemelash1146
    @wudalatdemelash11463 ай бұрын

    በአውነት አፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለቅዱስት ድንግል ማርያም ይሁን አልልልልልልልል

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie87477 ай бұрын

    አንችን የሰማች እናንም ከወትሮው በበለጠ ትድረስልን እህትየ አይዞሸ በርች ከቀድሞው በበለጠ ፈተናው አሁን ነው የሚበረታብሽ በተለይ ሰዎች ከፍ ከፍ ካደረጉሽ ዘወትር በፀሎትሽ በርች ተባረኪ መልካም ዘመን ይሁንልሽ

  • @zerihunteklemariam6295
    @zerihunteklemariam62957 ай бұрын

    😢. ዝማሬ መልእክት ያሰ ያሥሰማልን የልጃን ስም ማርያም ብላ መጥራት አለባት ምክንያቱም በእመቤታችን ኪዳነ ምህረት ድርሳን ላይ ሴት ልጁን እና ወንድ ልጁን በስማ የጠራ እባርከለሁ ብሎ ጌታችን መድህን ታችን ተናግራል እና ማርያም መባል እልባት ምክንያቱ ልጄን ስሟን እላትለ ብላለችና።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu32227 ай бұрын

    ወድማችን ሉሌ እንኩአን በስላም መጣህ እንኩአን ልትዘምሪላት ልታወድሻት አደለችሽ የተመረጠ ነው የሚዘምርላት አበባው 16 አመት ሳይደርቅ ያስጠበቀ አምላክ ምስክርነቱን ጠበቀ የናቱን ክብር ገለፅ እንኩአን ለዚህ አደረስሽ ልጅሽን ይባርክልሽ አንቺም ተባረኪ🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64617 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስገን ይሁን❤❤❤ ገኒዬ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሲፈቅድ በምክንያት ወደ ቤቱ ይጠራል ምን እንኳን በኦርቶዶ ክስ እምነት ብትኖር ግን ከትክክለኛዉ አምልኮት እርቃ ስለ ነበር የአለሙን ነገር እርግፍ አድርጋ እንድታ መልከዉ መንገዱን በአንድም በሌላም ከፈተላት ይመስገን ይመስገን ቸሩ መድሃኒአለም

  • @tinawolde9826
    @tinawolde98267 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን, እመቤቴ ሆይ አይደለም ልፅፈው ብናገርም አልጨርሰው ብዙ አድርገሽልኛል. ክብርና ምስጋና ይገባሻል. ድንቅ ምስክርነት ❤❤❤.

  • @enatnshealamne7943
    @enatnshealamne79437 ай бұрын

    እመብርሃን እኮ በተላይ ለኔ ስቱን እደረገችልኝ

  • @yemariam2110
    @yemariam21107 ай бұрын

    Enem when i had my first baby, the baby takes so long, it was very stressful i finally remember about emebetachen, i said oh emebete ere gelageyegne beselam endet eresahush, alkugne ya hulu seat yewesedew yehen sele right away weledekugne. It was ye ametu astereyo Mariam. ❤ My breast too i had soo much pain, i went to the doctor they checked and said they saw something and told me to come back in 3 month, i prayed, use a lots of stebel, abueyene temastenkuachew Egziabeher yemesegen temeleshe sehede hakemu check adregogne lemene metashe menem cheger yelebeshem hulategna endatemeche alegne, ya hulu hemem tefa. 😢 Egziabeher Yemesegene ❤❤❤

  • @fasilabebe9105

    @fasilabebe9105

    6 ай бұрын

    Amen Egziabhare yemsegen 🙏

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay59797 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልሽ ጥሩ ዘማሪ ነሽ::

  • @pappiethopiya2108
    @pappiethopiya21086 ай бұрын

    ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይህ ክብር ለቃልኪዷና እመቤት ይሁን

  • @genetgenet9408
    @genetgenet94087 ай бұрын

    ከብር ምስጋና ለቅዱስ ድንግል ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon70087 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልእኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ለእናንተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜናበጥና ይጠብቅልን

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s7 ай бұрын

    ለኔም እንዲሁ እግዝያብሄር በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ አድርጎኛል፣ ከልቡ በርሱ ያመነ ሁሉ ይሆንላታል እማምላክ ክብር ምስጋና ይግባት

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork60367 ай бұрын

    እስይ እልልልልልልል ክብር ለመድሀንያለም ክብር ለድንግል🙏🙏🙏🙏

  • @marthabekele2138
    @marthabekele21387 ай бұрын

    ❤❤❤ቅድስት ማርያም ፍቅር ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 .ስጦታ በቃላት ሊገለጽ አይችልም..

  • @user-ez8wc7dl9d
    @user-ez8wc7dl9d6 ай бұрын

    ገኒ ዘማሪ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ልጅሽን በሞገስ ታሳድግልሽ ከ25 አመት በኋላ ድምጽሽን በመስማቴ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እንዲሆንና ሀገር ቤት መተሽ በተለይ ሀዋሳ ገብርኤል ደጃፍ ቆመሽ እንደምትዘምሪ እምነት አለኝ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem56037 ай бұрын

    አቤቱ ላኔተ ምን ይከፈልሃል የተቆረጠን ተስፋ የምትቀጥል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጅ ይሁን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q7 ай бұрын

    እማ ፍቅር እሱን ለምኖ ማን አፈረ ጠላት ነዉ የሚአፍር እማ ፍቅር አችን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን አሜን አሜን ድቅ ታምር ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-ds7ll3rq7f
    @user-ds7ll3rq7f7 ай бұрын

    EGZIABHER YIKBER YIMESGEN!!! ZIMARE MELAEEKITIN YASEMALIN!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71417 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜነን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን በርቱልን❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael62786 ай бұрын

    እንኳንም ድንግል ማርያም በጊዜ ሰበሰበችሽ 🙏 ክብሩን ሁሉ ፈጣሪ ይውሰድ 🙏🙏🙏

  • @bethsucks7712
    @bethsucks77127 ай бұрын

    Gene congratulations God bless you and your daughter 🙏 I know you are Strong and hard working woman. Zee from DC.

  • @Acnt12
    @Acnt127 ай бұрын

    Temesgen 🙏 ⛪️ 🍀🍀🍀

  • @zena4992
    @zena49927 ай бұрын

    እመ ብርሃን እመ ብዙሃን እማምላክ ያምላክ እናት አዛኝቷ በፍቅርሽ ንደፊኝ እደሰው እሩሩነትሽን አዛኝነትሽን እናቴ እደሰው እድመሰክር እርጅኝ እናታችን ላንች የደረሰች አንችን የሰማች ትድረስልን ትስማን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ዘመንሽን ይባርክ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76486 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማሪያም ለተጨነቀው ሁሉ ትድረስልን እህቴ በቤቱ ያፅነሽ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ነገር ነው ሁሌ የምታቀርበው እነመስግነለን🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube64947 ай бұрын

    ከውስጥ ሲወጣ እንዲህ ነው ሀይሉ ግሩም ነው እኛ መሻት ሲኖረን መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n7 ай бұрын

    እመቤቴ እኔንም አብቂኝ ለመመስከር በሰላም ለሃገሬ አብቅተሽ እህቴ በቤቱ ያጽናሽ

  • @seniatabebe5537
    @seniatabebe55377 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል......... ምክንያት ስላለኝ ነው .......... ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ...... የተደረገልሽ ድንቅ ነው ቃል የለኝም ........🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosasefawokubu2435
    @yordanosasefawokubu24357 ай бұрын

    Ellllllllllll Ellllllll Elllllllllll Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @mebratwoldesenbet5346
    @mebratwoldesenbet53467 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ምስገና ይግባት እል ል ል ልል ል

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu33567 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን እመቤቴ ክብር ምሥጋና ይድረሳትለዚህ ሁሉ ክብር ያበቃችሽ አሁንም ልጅሽን ባርካ በቤትዋ በፍቅር አሳድጋ በጤና በደስታ ለቁም ነገር ታብቃልሾድረሽ የልጅ ልጅ ታሳቅፍሽ እንኩዋን ደስ አለሽ ።

  • @yehualashetwoubshet5099

    @yehualashetwoubshet5099

    6 ай бұрын

    Amen yene ehit. Egziabher yistilgne. Anchinim endene tismash. Lehulachum dingle kenelijwa tedresilachu.

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya70826 ай бұрын

    Egezihaber ymesgen Waladetamelak tekebar tmesgen Amen Amen Amen

  • @mitikiedessie1633
    @mitikiedessie16337 ай бұрын

    Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምሌክ ድንግል ማርያም ላንች የደርሰች ለኛም ትድርስልን እና ምስክርነት ለመስጠት ታብቃን

  • @kwkw2678
    @kwkw26787 ай бұрын

    ልኡልዬ እኔንም እማ አምላክ ላአገሬ ታብቃኝና ላምስክር ታብቃኝ ያደረገችልኝ እጂግ ብዙ ነው ከብዙው አንዱን እንኳን ላማማስከር ታብቃኝ ያፀድቃኔ ማሪያም

  • @eyerusalemwecheffo4582
    @eyerusalemwecheffo45827 ай бұрын

    Betam des yemile mesekerenet new . Lejeshen Mariam belo .metrat kasferashe ye Mariam beyat❤️🙏

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko36047 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት እናቴ ላንቺ የደረሰች ልሁላችን ትድረስ

  • @getachewmoges14
    @getachewmoges147 ай бұрын

    ገኒ እንኳን ደስ ያለሽ! ምስክርነትሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል፡፡ መዝሙርሽ በጣም ነው ደስ የሚለው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት ስላልቻልን በ YOU TUBE ቢለቀቅልን ደስ ይለኛል፡፡

  • @nigistlegessie6053
    @nigistlegessie60537 ай бұрын

    AmenAmenAmen Anchen yesemach emebrehane enanem tesmane

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38457 ай бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫ 😊👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 የእርዳታ አካውንቱን አስቀምጥልን ወድማችን ልኡል ሰገድ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78096 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል መቼም ቢሆን ውለታዋን አልረሳሽም ። ድንግል ማርያም ፍፃሜዋን ታሳምርላት🙏🏽 የሁለታችሁም በረከት ይደርብን❤

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku26397 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመ አምላክ ወላዲት አምላክ እኛ ንም ለመመስከር አብቂን አሜን ለእህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልጅሺን በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሺ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ልዑሌ ተባረክ ስራህን ይባርክልህ አሜን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku57697 ай бұрын

    እመቤቴ ሀሳብሽን ሁሉ ስለሞላችልሽ ክብር ለሳ እንካን ለምስክርነት እበቃችሽ ልጅሽንም እመቤቴ የተባረከች የተቀደስች ታድርግልሽ

  • @yehualashetwoubshet5099

    @yehualashetwoubshet5099

    6 ай бұрын

    Amen yene ehit! Lene endederesech lulum lijwchwa tidresulachew

  • @jsgjdjdjjdj7753
    @jsgjdjdjjdj77537 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችንና ወንድማችን እህታችን በርቺ በእውነት በጣም ተደስቼብሻለው ቀሪው ዘመንሽን እመቤታ ትባርክልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ

  • @menengetahun4963
    @menengetahun49637 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የለመኗትን የማትነሳ የጌታዬ እናት እንኳን ጭንቀትሽ አቃላ ለእዚህ አደረስችሽ እስይ የጭንቅ አማላጅቷ

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham7177 ай бұрын

    እልልልልልልልልል እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ይገባሻል🙏✝️

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu78757 ай бұрын

    Tnx God

  • @lizethio6061
    @lizethio60616 ай бұрын

    እልልልልልልልል ክብር ለእመቤቴ

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi15717 ай бұрын

    መመስከሩ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ግን ከዛ በላይ ግን ለእግዚአብሔር በእውነት መኖር ትልቅ ነው በርቺ እህቴ

  • @konjitture8397
    @konjitture83974 ай бұрын

    Temesgen yedngle mariam leg kibrna mesgana lenat ena lej❤❤

  • @talaage22
    @talaage226 ай бұрын

    Amén Amén amén Amén amén ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aahmed6426
    @aahmed64267 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f7 ай бұрын

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልቃለህይወት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ላች የደረሰች እመአምላክ ለሁላችን ትድረስልን አሜን ✝️🤲

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu73927 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፍፃሜውን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube64947 ай бұрын

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ

  • @user-wx3hg5un6e
    @user-wx3hg5un6e6 ай бұрын

    እኔምለመመስከር ያብቀኝእነናቴ❤❤😭😭😭😭

  • @lizethio6061
    @lizethio60616 ай бұрын

    እልልልልልልል👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @dilawargill265
    @dilawargill2653 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59397 ай бұрын

    Geniye Maryn yemeselech konjo lij Egziabher Amlak yasadigilish!!

  • @titiabebe4310
    @titiabebe43107 ай бұрын

    እኔም ልጄን በእቅፌ ሰታኛለች አንድ ቀን በአደባባይ ለማመስገን ታብቃኝ፣፣፣

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.7937 ай бұрын

    እመቤቴ ለእኔ ብዙ ነገር አርጋልኛለች፣ተነግሮ አያውቅም።

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85377 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @kidistgirma7424
    @kidistgirma74247 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም እና ለልጁ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell20947 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመብታችን በምጃዉ ተአምር ስለሰራች እናመሰግናታለን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash53017 ай бұрын

    ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እመቤቴ ችሪቷ እማምላክ ክበሪልኝ ተመስገኝልኝ ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ጤናውን ይስጥህ ፅጋውን ያብዛልህ ለተራቡት ወገኖቻችን የምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም የበረከቱ ተካፍይ ስላደረግህን እግዚአብሔርይስጥልን❤❤❤ ሼርና👍👍👍

  • @Geni-mx3wc
    @Geni-mx3wc7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህቴ ላች የደረሰች እመብዙ ሀን ለኔም እሚሳምልጅትስጠኝ

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse8357 ай бұрын

    Wonderful voice!!!!!!!

  • @ckh8256
    @ckh82567 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ሁላችንም ከጠፋት መልሠን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs43407 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @WudCooking
    @WudCooking7 ай бұрын

    elelel❤❤❤❤❤❤ zymare melayeket yasemalin lanche yedersechelishe emebate legnam tederselin❤❤❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71417 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን❤❤

  • @woineshetfarsha8548
    @woineshetfarsha85487 ай бұрын

    ዝማሪመላክ ያሰማልን እልልልልልልል

  • @MimiMimi-xx4nc
    @MimiMimi-xx4nc7 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @kwkw2678
    @kwkw26787 ай бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል ዚማሬ ማለአክትን ያሠማልን አሜን አሜን ታምሩን ላአላም ንገሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemariam4284
    @Yemariam42847 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ድንግል ክብር ምስጋና ይደረስሽ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa35777 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏💚🙏💛🙏❤

  • @Geni-mx3wc
    @Geni-mx3wc7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu67277 ай бұрын

    Elllllllllllllllllll egziabher yitemesigen yihun weladit amilak misigana yidirsat lanchi endesemachi enenim tisima🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚❤️💚💚❤️💚💚❤️❤️❤️

  • @behailuabebe8194
    @behailuabebe81947 ай бұрын

    አሜን

  • @tezaLove
    @tezaLove7 ай бұрын

    ስነማርያም ❤

  • @elk5824
    @elk58246 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስማዓልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges50587 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube64947 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

Келесі