Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others. The KZread channel is the channel of my singer and teacher Lulseged, and there are a lot of useful surveys on this channel.

Пікірлер

  • @mametohem7990
    @mametohem799024 минут бұрын

    በዚክቦታ ለመምጣት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikirteasrat
    @fikirteasratСағат бұрын

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2pСағат бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤ሀ

  • @Mulu-ui8yb
    @Mulu-ui8ybСағат бұрын

    ሌላው ደግሞ በአረብ አገር እሚከብደው ፈተና እሚያመጣው ምግብን ለብቻ መለየት ነው አንች ምናልባት እንደዚያ አርገሽ እንደሁ እኔ በፆም ሰአት ብቻነው ምግብ እምለየው ከዚያ ውጭ የበሉትን ነው እምበላው ለሁልጊዜ መለየቱ ይከብዳል

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh2 сағат бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ሁለየም የሰደተኞቺ መከለያ መሸሻ ማምለጫ ናት እኔ በራሴ ያደረገቺልኝን ተአምራት እራሱ ሰላየሁ አመት ምየ የአምላክ የቸሩ መድሀኒያለም እናት ❤❤❤❤❤

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg2 сағат бұрын

    Ame Ame

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg2 сағат бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu90272 сағат бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ክብርና ምስጋና ለጭቅ አማላጇ ለድግል ማርያም ይሁን

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f3 сағат бұрын

    ተመስገን በኔ ሞገደኛ ድግል ማርያም ከነልጇ በእምነቴ በቀየርኩበት ሁሉ የሳኡዲ አረቢያ ንግስት አድርጎ አኑሮኛል እደዉም የሀበሻ ሙስሊሞች ናቸዉ ማጥቃት የሚፈልጉት እረሱል አገር ቁራን የወረደበት ሀገር እጨት አጠልጥለሺ መጣሺ እረ ባይሆን አዉልቀሺ አስቀምጭዉ ስጋ አንበላም ስንል እዳ ነዉጂ የረሱል አገር መተሺ እያሉ ሲፈላሰፉ ሰሚም የላቸዉ ጭራሺ አድት የሴትዮየ እህት ፊቴን እሸፈናለሁ ግዙልኝ አለች ሰጧት እስከዛሬም ሳላቅ አላህዋ ይቅር በለኝ ብላ መሸፈን ጀመረች ካሰሪዋ የበለጠ እህቶቿ ከነ ልጆቿ እብድ ሁነዉ ተነሱ የሀይማኖት ግደታ አይደለም የኛ ከሊጅ የሚባሉት አረብ ሀገራት ባህልም ጭምር ነዉ አሉ ማለትም ሳዉዲ ኢማራት ኮየት ኳታር ብሀሪን ኦማን ከሊጅ ይባላሉ ሴቶቻቸዉም ይሸፈናሉ ሌላ ሀረብ ሀገራት ሙስሊም ናቸዉ አረብ ናቸዉ አይሸፈኑም ለማንኛዉም እኳን እግዚአብሔር አዉጣሺ አሁን በጭቅ በመከራ ላሉት እህት ወድሞች እማምላክ ትድረስላቸዉ

  • @Mulu-ui8yb
    @Mulu-ui8yb3 сағат бұрын

    ውይ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ ነው የተፈተንሽው እኔ ሶስት አገር ሰርቻለሁ ቤሩት ሳዑድ ዱባይ አሁን እንዳንች አጋጥሞኝ አያውቅም በርግጥ ሳዑድ እያለሁ ሀይማኖቴን እንድቀይር የእኛን መፅሐፍ ቅዱስ የሚተች በአማርኛ የተፃፈ ሁለት ደብተር አምጥተውልኝ ነበር ግን ከእርዕሱ ውጭ አላነበብኩትም ጊዜ ስላልነበረኝ አሁን ዱባይ ነኝ ማንም አይናገረኝ ስለሐይማኖቴ ስፀልይም አንዳንደየ ታየኛለች ግን ምንም አትለኝ የሰው አገር ይከብዳል ጭንቀት ብቻነው ግንደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን በኢንተርኔት ብዙ ነገር ተምሬለሑ ክርስቲያን ሁኜ ግን ሀይማኖቴን አላውቅም ነበር ስደቱም ለበጎነው ገንዘብ ባልይዝም ሀይማኖቴን አሳውቆኛል ከሀይማኖት በላይ ደግሞ ምንምነገር የለም

  • @user-vo7wr7kh4h
    @user-vo7wr7kh4h3 сағат бұрын

    አልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺💐💐💐እልልልልል👏👏👏👏👏🌺🌺🌺💐ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን🌺👏👏👏👏እልልልልልልልል💐🌺🌺🌺👏👏🌺🥀🥀🌹🌹🌹🥀🥀✝️

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r3 сағат бұрын

    እመብርሃን እናቴ😢😢

  • @user-vo7wr7kh4h
    @user-vo7wr7kh4h3 сағат бұрын

    አልልልልልልልልልልልልል

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe96283 сағат бұрын

    እናቴ ጸድቃኔ ማርያም እኔም ለደጅሽ አብቂኝ ..ሰው ገብቶ ተፈስ ይላል እኔም መቼ ይሆን ተፈስ የምለው...እኔስ ባሰሪኤ ሳይሆ ..በገዛ ጎሮቤቴ በገዛእጄ አምጥቻት አስገብቻት ..መስረቆ ሳይቀራ አግቦዎ ይጎዳል ..ውነትጸድቃኔ ማርያም ለም ፈጥነሽ ድረዥልኝ ..

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan78453 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele84104 сағат бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባሽ❤ እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ መከራ እንኳን አወጣሽ። አብራሽ ስትሰራ የነበረችውንም እግዚአብሔር በሕይወት ጠብቆ ለሃገሯ ለልጇ ያብቃት🙏

  • @allalk7757
    @allalk77574 сағат бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ሰለ ሁሉ ነገር ልኡል ሰገድ ወድማችን የጀመረው ምሰክርነት በጣም ነው ደረሰ ያለኝ እሳን ያመነ ማን አደረ አረ ለኔም ተናግሬ መሰከረ የማልጨርሰው ታምር ተደርጎልኛል ለዛውም ከቤተሰብጀምሮ እሰከ አረብ አገር የተከተለ ውጣ ውረድ አልፎም በሞት መሃል አልፌ ገናናው መላእክት ቅዲሰ ገብርኤል ደርሶ ተአምር ሰራ ከሞትም አውጥቶ ህይወቴን መልሶ ይህው በድግል ተራዳይነት ለዛሬዋ ቀን ደርሻለሁ ።። እግዚአብሔር የተመሰገነ ሰለ ሁሉም ነገር እናተም በፀሎታችሁ አሰቡኝ ከሙስሊም ቤተሰብ የወጣሁ ስደተኛ ነኝ ግን ክርሰትናን በመከራ ሇኜ ባልፈውም ከፌቴ ያለው ደሞ መከራ በጣም ከበደ በጠሎታችሁ አሰቡኝ እማምላክ ከኔጋ ሰለ ሆነች አናተ ከረዳችሁ በፀሎታችሁ ከፈተናው ያወጣኛል

  • @sosos2220
    @sosos22204 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GebrielALEMNEW-kv2zh
    @GebrielALEMNEW-kv2zh4 сағат бұрын

    በርችልን እህታችን እግዛብሔር ይርዳሽ

  • @yordim1240
    @yordim12404 сағат бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ከሳምንት ቦሐላ ጠብቁኝ

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen10764 сағат бұрын

    እግዚአብሔርይመስገንእኔኳ በእምነቴእስካሁን ምንምብለዉአያቁም እንዳዉምበጾምግዜ እንዳይነካብሽነዉየምትለኝ

  • @MORETOM222
    @MORETOM2224 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij40635 сағат бұрын

    አይ አረብ ሐገር መከራ ፍዳየን እኔራሡ እሚበሉኝ በዕምነቴ ምክንያት ነው😢😢💔💔 በጣም በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው እውነት 💔

  • @abc12452
    @abc124524 сағат бұрын

    አዎ እዉነት እኔ ስቃዬን አየዉ😢😢😢😢

  • @tsehayeasfaw-te5nd
    @tsehayeasfaw-te5nd5 сағат бұрын

    በውነት በጣም ነው በዚች ልጅ ያዘንኩባት እራሰ ወዳድ ናት ብትፈራ እንኮን ከቤት ከወጣች በሆላ እህቴን ልትገልብኝ ነው አውጡልኝ ብላ አትቀውጥም አፎን ዘገረታ መጥታ ልጅቶን አሰገደለቻት መጥፎ የዛችዋን ልጅ ጭንቀት ሳሰነው እንዴት ልቤ እንደተሰበረ እቺ በጣም እራሰ ወዳድ ነች ልአኡል እባክህ ሰልኮን ተቀበልና የልጅቶን መኖር አረጋግጥ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x5 сағат бұрын

    አይ አረቦች እኔም ትግደለኝ እንጂ አልሰማትም እንደውም ፀልይልኝ ነው የምትለው እመቤቴ ከልጃጋ ክብርና ምስጋና ይድረሳት እሳን ይዞ ማን ያፍራል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistyemariamlij4063
    @tigistyemariamlij40635 сағат бұрын

    እናቴ እመቤቴ እኔንም አብቂኝ በውነት ለምስክርነት 😢 የስደት ስቃችን እመብርሐን እናታችን 👏👏🤲🤲🤲

  • @user-di7ug6rq5u
    @user-di7ug6rq5u5 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue76735 сағат бұрын

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አታሳፍረንም ጠበቀዋ ምልጀዋ አይለየንም

  • @MORETOM222
    @MORETOM2225 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MORETOM222
    @MORETOM2225 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @makdessming8187
    @makdessming81875 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እናቴ እንኳን እረዳችሽ እኔ የምኖረው ባሕሬን ነው ነው በሀይማኖቴ አዲስ እያለሁ ጠየቁኝ አይሆንም አልኩት አሠሪየ ነበር የጠየቀኝ ከዛ በሗላ አንስተዉብኝ አያዉቁም ሀይማኖቴ የሚፈቅደዉን ፆም ፀሎት ሁሉንም አከናዉናለሁ ቤተክርስቲያንም ሁሌም እሄዳለሁ ያሁሉ አልፎ ከቤታቸዉ ሁኜ ለስጋወ ደሙም በቃሁ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በአሕዛብ ሀገረ አልተወኝም ተመስገን🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia38455 сағат бұрын

    እግዚአብሔር በመልካም ያስባቹ መታደል ነው ብር ሲላክ ስም ይጠይቃሉ ሰም አስቀመሰጡልን በረከት እንካፈል

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76985 сағат бұрын

    Revelation 13:6 the beast open its mouth to speak blasphemies against God and to slander his name🎉🎉🎉

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd6 сағат бұрын

    ሃይማኖት ለማስቀየር በጣም ነዉ የሚጥሩ የሚወዷቸዉን ሰራተኞችን እኔ እራሱ መልእቱ ቆይቶ ደረሰኝ ከናቷዋ ቤት ላለችቱ ሰራተኛ ሲነግሯት መጣ እስልምናን እንድትቀበል ድዋ ጸሎት ማለት ነዉ እያደረግነ ነዉ አሉኝ ብላመጣ ነገረችኝ በጣም ነዉ የሳቅሁ ምክንያቱም እኔ የማመልከዉ አምላክ ከነሱዉ ስለሚበልጥ ማንም አያሸንፈኝም ግብግብ ካለም እጋፈጠዋለሁ ከቅዱስ ጊወርጊስ ጋር ሕይወቴን በሙሉ ለሱ ስለሰጠሁት ❤ በስደት ያላችሁ እህቶቸ ኃይል ለእግዚአብሔር ነዉ ምንም ይዛቱባችሁ ሃይማኖታችሁ ከቁሳቁስ በላይ ነዉ እንዳዓይናችሁ ብሌን ጠብቁ😊❤

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa19564 сағат бұрын

    Amen eht egziabher ytebken yegnam tru new keyru alechi anfelgm alnat.

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68896 сағат бұрын

    አሜን ድንቅ ስራውን መስክሩ እህታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede93286 сағат бұрын

    Be Ewunet tsinatua yemigerem new , enkuan Lehageresh abekachishe emebete ,selekishen bawukew des yilegn neber

  • @ssss4655
    @ssss46557 сағат бұрын

    ላች የደረሰች እመ አምላክ በሠው ሀገር ያለን ለልጆቿ ትድረስልን አሜን