♦️የሕፃኑ ቅኔ ሊቃነ ጳጳሳቱን፣ ጳጳሳቱን እና ሕዝቡን አስደመመው

በዓለ ንግሥ በምስካየ ኅዙናን

Пікірлер: 99

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw317321 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በእነዚህ ሕፃናት ላይ ያረፈው መንፈስ ሃገራችንን ሕዝባችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g23 күн бұрын

    የኔአባት እመብርሀን በሞገስ ታሳድግህ❤❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z23 күн бұрын

    በእዉነት በጠም በጠም ድንቅነው እግዚአብሔር ይመስገን የአመላኬ ስራድንቅነው በጠም አሜን 🙏🏨💟🏨⛪️🏨⛪️🏨⛪️🙏🙏🙏✅✅✅🙏

  • @wedyeyegzaw2793

    @wedyeyegzaw2793

    22 күн бұрын

    ❤❤🌹🌹🌹👍👍👍👍👍♥️🙏🙏👍

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite972623 күн бұрын

    እድግ በልልን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tighist331
    @tighist33122 күн бұрын

    ይሕ ሑሉ ምልክት ነው ንስሐ እንግባ 🙏🏼 ፈጣሪ ሖይ እብቃኝ ሳልቀደም ።

  • @hgjkh5391
    @hgjkh539123 күн бұрын

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወልድ የዋልስ ብላችሁ በፀሎት አሰቡልኝ አሜን❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @SeniDeda
    @SeniDeda22 күн бұрын

    Amen. Amen Amen

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse754620 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በነፃነት አንደበት በኮልታፋ አንደበት ሲገለጥ ብላቴናዎችን ፈጣሪ አምላክ ያስነሳል ማለት ይህ ነው

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele19 күн бұрын

    በህፃናትአንደበት የሚመሰገን ልዑልእግዚአብሔር ይክበርይመሰገን። ምንዋጋለው ቤተክርስቲያን እንደሆነች የፖለቲጰኞችና የጉቦኞች የሌቦች መንኸሪያ ስለሆነች ሊቃውንቶቻችን ሐምሣና መቶ ሽሕ ብርጉቦ መስጠትሰላልቻሉ በየአህዛቡድርጅትበዘበኝነት🎉😢😢😢😢

  • @Elsa-rz7ph
    @Elsa-rz7ph22 күн бұрын

    እድግ በሉልልኝ ከአይን ይሰውራችሁ ተባረኩ ያብዛችሀ

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu784323 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሃያል ነው!!! ግሩም ድንቅ ያንተ ሥራ !!!

  • @mekdi556
    @mekdi55622 күн бұрын

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166323 күн бұрын

    አምላኬ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን በዚህ ዘመን እነዚህ ድንቆችን ህጻናት ስለሰጠከን ክብር ለአንተ ይሁን 🙏❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene22 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500723 күн бұрын

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤

  • @lalibelatesfaye2322

    @lalibelatesfaye2322

    23 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏😊

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆያቹ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ

  • @SeniDeda
    @SeniDeda22 күн бұрын

    Amen

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete928322 күн бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx23 күн бұрын

    ❤እድግ በሉልን የተዋህዶ ፍሬዎች🙏እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድጋቹ🙏❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie701023 күн бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ ❤

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber941723 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ❤️

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931822 күн бұрын

    እመቤቴ በጥበብ ታሣድግህ❤❤❤

  • @SolomonGetu-nm7jk
    @SolomonGetu-nm7jk21 күн бұрын

    የኔአባት እመብርሀን በሞገስ ታሳድግህ

  • @Rakb553
    @Rakb55322 күн бұрын

    እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በቤተ መቅደሱ እግዚአብሔር ያብዛልን ተተኪ ትውልድ አሜን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @tilayekebede
    @tilayekebede22 күн бұрын

    እድግ በሉልኝ በእውነት እንዴት ደስ ይላሉ ኦኦኦ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta381422 күн бұрын

    GOD BLESS YOU 🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🙏🏻💒💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻GIFTED BY GOD💚💛❤️💒💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754923 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጀም እድሜ ከጤና ጋርያድልልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q22 күн бұрын

    እድግ በል ተባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @thhghh745
    @thhghh74522 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለዚች ቀን አደረሰን ብፁዕ አባቶቻችን በረከተችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti179822 күн бұрын

    እመቤቴ ታሳድጋችሁ ሞገሱን ጥበቡን ፈጣሪ ይስጣችሁ ከአይን ይስጣችሁ ልጆቼ

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c23 күн бұрын

    ፈጣሪ በቤቱ ያሳድጋችሁ ለአባቶቻች ን ቃለ ህይወት ያሰማል እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kalkidanwordofa1309
    @kalkidanwordofa130923 күн бұрын

    እግዚአብሔር የአባቶቻችንን ጸጋ ያሳድርባቸው በሞገስ በጥበብ በቤቱ ጠብቆ ያሳድጋቸው

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i22 күн бұрын

    Egziabher yimesgen! Medhanialem beahun seat benezih hitsanatoch eyastemaren new fetari be ekifu yasadigachihu!!!

  • @user-vm8ok3wm4s
    @user-vm8ok3wm4s22 күн бұрын

    GOD BLESS THEIR FAMILIES FOR PRODUCING THESE CHILDREN, THEY SHOULD REWARDED.

  • @konjitgtsadic7989
    @konjitgtsadic798922 күн бұрын

    እግዜህአብሄር በደሙ ሸፍኖ ህጻናቱን ያሳድግልን የጠራ ተተኪ ይስጠን እደጉልኝ

  • @tilahunwoldie3214
    @tilahunwoldie321422 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሣድግልኝ

  • @ejgtue522
    @ejgtue52223 күн бұрын

    ፈጠረ በጥበቡያሳድግልን በጣም ጉሩምነው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane10122 күн бұрын

    Elllllllele Amen 🙏

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling822422 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse730219 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ ያሳድጋችሁ ለቁብ ነገር ያብቃችሁ ።

  • @zenebbihonegn277
    @zenebbihonegn27719 күн бұрын

    ፈጣሪ በቤቱ በሞገስ ያሳድጋችሁ ያብዛችሁ ፍቅርና ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw23 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል ወላጆችህ ይባረኩ!!!

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp22 күн бұрын

    ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @solomongetahun1521
    @solomongetahun152123 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teshalewape8331
    @teshalewape833123 күн бұрын

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @Chereka203
    @Chereka20318 күн бұрын

    🫡🫡🫡 መረርጌታ ቀረምወርቅ የሳድግሕ🌾🌱🕊

  • @workineshadugna
    @workineshadugna23 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @beyenetibebu-ib2kk
    @beyenetibebu-ib2kk19 күн бұрын

    ፈጣሪ ያሳድግ የእኔ እንቡጥ አበባ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l22 күн бұрын

    ተባረኩ እደጉ ❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome23 күн бұрын

    Egzeabher amlak ❤❤❤❤❤bemoges yasadgachehu zemenu eyetebarek new ededro zemen

  • @user-ju3jk5rh9h
    @user-ju3jk5rh9h18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 🙏🙏🙏

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse500723 күн бұрын

    እሺ እንሳተፋለን❤❤❤ሰማዕቱ ይርዳን

  • @KalkideKk
    @KalkideKk23 күн бұрын

    ሰላም ወንድም የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለበረከት መሳተፍ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኝህ ከሀገ ውጭ ነው የምኖረው ቀጥታ መደወል አልችልም

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    23 күн бұрын

    0940248333

  • @user-kc3gc6te5d
    @user-kc3gc6te5d23 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767321 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድግህ❤️❤️❤️

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA23 күн бұрын

    ዕግዚዐቤርያሳድግል

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima71023 күн бұрын

    Kale.hiywot.yasemalen.amen

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun206423 күн бұрын

    እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋችሁ እድግ በሉልን አሜን

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያሳድጋቹ ❤

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa921522 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🙏✝️👍👍

  • @tsigemariam1717
    @tsigemariam171723 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Edg Bllen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse714123 күн бұрын

    የኔውድ አምላክ ያሳድግህ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን❤

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte846923 күн бұрын

    እድግግ በሉልን, ተባረኩልን 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754923 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሰድጋቹ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤

  • @yordanoskassaye7754
    @yordanoskassaye775422 күн бұрын

    ናታንዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግክ

  • @user-ye3sg9ft3z
    @user-ye3sg9ft3z22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti179822 күн бұрын

    እባክህ ሉሌ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የባንክ ቁጥር ንገረኝ ወንድሜ አደራ

  • @saragasa174
    @saragasa17423 күн бұрын

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️

  • @workelove3235
    @workelove323523 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @technotest4119
    @technotest411922 күн бұрын

    ❤❤❤😮😮😮

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs434023 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ይመስገንአሜን አሜን

  • @ezrat.bekele1497
    @ezrat.bekele149723 күн бұрын

    በዕዉነት፣፣ህፃናቱን እግዚሐብሔር ይባርካቸዉ። ግን ይህ መወደስ ለእኝህ ሠዉ መቅረብ ነበረበት፣ወይ? ሥኖደወሡን በጎሣ መከፈል አለበት ብለዉ ለተነሡ ሠዉ። የምገርም ነው።

  • @rosarosa1646
    @rosarosa164623 күн бұрын

    Fetari yasadigacheww❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq23 күн бұрын

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon784023 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልላ

  • @tomasn5343
    @tomasn534323 күн бұрын

    ❤🎉

  • @MartaMershaye
    @MartaMershaye23 күн бұрын

    አምላክ ያሳድግህ

  • @romann493
    @romann49323 күн бұрын

    ለመጽሐፉ መግዣ እንዴት ነው የምንልከው የሰጠኸን ስልክ ቀጥታ ወደ answering machine ነው የሚገባው መልእክትም አትመልስም

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa725819 күн бұрын

    በእውነቱ እደጉልን እሰይ እንዲይ በል አሉ አብ ደመና አያችሁ ሲያዥጎደጉደው

  • @WubetDinku
    @WubetDinku23 күн бұрын

    Mistre slase elklhalehu leGiorgis

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow22 күн бұрын

    ሰላም ወንድሜ ሉሌ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልኝ ማስታወቂያ ስትናገር ስምቸህ ነበር ስለ በርሚሉ ገወርጊስ እና ብር መላክ እፈልጋለሁ ግን የኔንም የልጆቸንም ማድረግ ይቻላል ?

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y22 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @birhanugetu3174
    @birhanugetu317422 күн бұрын

    ልጆቹ ጎበዝ ናቸው ከዛ የነበሩት ጳጳሳት ግን ቅኔ አይሰሙም ግዕዝ አያውቁም እና እውነቴን ነው ማርያምን

  • @user-vm8ok3wm4s

    @user-vm8ok3wm4s

    22 күн бұрын

    SO THEY BECAME POPE OF THE ETHIOPIA ORTHODOX CHURCH ITS SO EMBARRASSING THIS CHURCH NEED GENERAL CLEANING.

  • @WorkuGeremew-pw2pi
    @WorkuGeremew-pw2pi18 күн бұрын

    በእውነት የሕፃነቱ ቅኔ ነው ? ካልሆነ ግን ጭነት ይበላል ጭነቱ ወደአዋቂዎች,ም እንዳይለመድ እሰጋለሁ

  • @tsehay9899
    @tsehay989922 күн бұрын

    Akewenete neberw ena siliki

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret246618 күн бұрын

    እረ ይህ ጥምጣም ለምን መጫወቻ ሆነ ልጆቹ ጉበዞች ናቸው ግን ጥምጣሞ ለቅስና ለተሰጠ ክብር ያለው ነገር ነው ደቡን ስርአቱን እየለቀቁ ማሳደግ ጥሩ አይደለም ካለ ጥጣም ያምራሉ አባቱች ስተት መናገር ተተዋል ምንጊዜ ደረስን

  • @Usernumber21_16
    @Usernumber21_1623 күн бұрын

    ህጻኑ ሳዊሮስን አስጠቆረው 🤣🤣🤣🤣እደግልን

  • @TewodrosY
    @TewodrosY23 күн бұрын

    ዘሩን እባክህን? አሃዱ ኤልያስ እንተ መነነ ዓለመ

  • @A9K1A4L7

    @A9K1A4L7

    23 күн бұрын

    He is Ethiopian.

  • @hitghitg8747
    @hitghitg874722 күн бұрын

    ይሄ ሳዊሮስ የሚባል ሰው በላ ምን ይሠራል

  • @YaschalewDesssie-ou4yx
    @YaschalewDesssie-ou4yx19 күн бұрын

    ኤጭጭጭጭጭጭ የአንተቅኔ የትልቆችም አላማረበት

  • @EphiMan
    @EphiMan20 күн бұрын

    ኧረ ሊቄውንት አይሠደብ

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ❤❤❤

Келесі