♦️እመ ብርሃን በመወለድሽ ጌታዬን አስገኘሽልኝ♦️የዛሬው የልደታ ንግሥ በሜክሲኮ

ልደታ ለማርያም በዓለ ንግሥ

Пікірлер: 56

  • @BeteAbew-Newmezmur
    @BeteAbew-Newmezmur25 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ለበዓለ ልደቷ አደረሰን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes876625 күн бұрын

    ❤እመቤታችን ልጅሽ የሰጠሽኝ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂያት ❤

  • @Maryg05
    @Maryg0525 күн бұрын

    የጥንት የጥዋቶ የተከበረች ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤️🙏

  • @frehiwotkabada7862
    @frehiwotkabada786225 күн бұрын

    የልደታ ሰፈር ልጅ ሆኖ መኖርን አልተመኛችሁም በጣም የታደሉ ናቸው እመቤቴ ሀገራችንን ጠብቂልን

  • @sulamtise
    @sulamtise25 күн бұрын

    አቤት መታደል እኮ ነዉ ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😢😢😢

  • @hanahanaa1304
    @hanahanaa130425 күн бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልል አልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ልደትሽ ልደታችን ነዉ አምላካችን ኢትዮፅያን የአስራት ሀገርሽ ሀገራችንን ጠብቂልን💒

  • @selamawittedla640
    @selamawittedla64025 күн бұрын

    እመብዙሀን ድንግል በአንቺልደት ደስታ ስንቱ የሀዘን ቋጥሮ ተፈታ እልልልልልልል..

  • @solomonbelew7571
    @solomonbelew757124 күн бұрын

    እመቤታችን ለዛሪው እለት በሰላም ያደረሽን ለከረሞው ደግሞ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ተፈፅሞ አድርሽን!!!

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse7925 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu25 күн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰመልን ለወገኖችች ን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166325 күн бұрын

    አረ እኔስ አያስችለኝም ቪድዮ ው እስክጨርሰው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን 🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤🤲❤ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትሽ ልደታች ነው እንኳን አደረሳቹህ ወገኖቼ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ያላቹህ 🤲❤❤❤

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r25 күн бұрын

    ማርም ስምሽ የጣፍጣል ማሪ ወለላይ እናቴ ሆዲ አትለይን🙏❤️

  • @uaeuae2195
    @uaeuae219525 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @user-hm2ld7sf4p
    @user-hm2ld7sf4p24 күн бұрын

    በአለም ላይ ብቸኛው ትክክለኛ እምነት! ብዙ ዳቢሎሶች በኦርቶዶክስ እምነት ላይ ቢነሱም ፈጽሞ አያጠፉም. ኦርቶዶክስ የተፈጠረችው በእግዚአብሔር እጅ ነው።

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia25 күн бұрын

    እልልልልልል ክብር ምስጋና ይግባሽ እመብርሃን

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r25 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለዘላለም ኑርልኝ ❤🙏

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis412525 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልልልል

  • @ayechewabbey8089
    @ayechewabbey808925 күн бұрын

    እመቤቴ ያስራት አገርሽን ጠቢቂያት

  • @user-wv7ex2sj4x
    @user-wv7ex2sj4x25 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g25 күн бұрын

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite972624 күн бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በያለንበት ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን የአመት ሰው ይበለን ❤🌿❤🌿💚💛❤⛪🙏

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema25 күн бұрын

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-wm4kp9fb1r
    @user-wm4kp9fb1r25 күн бұрын

    እልልልልልልልልል🙏❤️

  • @genethaile6050
    @genethaile605025 күн бұрын

    Elllllllllllllllll Eme brhan Enqan Teweledshiln Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @user-oe9sz1lv4x
    @user-oe9sz1lv4x24 күн бұрын

    ማርያም እናቴ የገነት በር እንኳን ተወለድሽልን እንወድሻለን❤❤

  • @AbelG.A
    @AbelG.A25 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka862424 күн бұрын

    ልደትዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ድምቅ ብለሽ ልደትሽ ስለተክብረ ያደኩቭሽ ልጅነቴን ያሳለፍኩብሽ ደብር ለደጅሽ በረከት አብቂኝ🙏

  • @MesretAbera-ty6ni
    @MesretAbera-ty6ni24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለከረሞ ያድረሳችሁ የድረሰን

  • @hiwotnegash2145
    @hiwotnegash214525 күн бұрын

    Eigzeabher yemesegen

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw168125 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @madenamhomade1046
    @madenamhomade104624 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz1hj1ci8l
    @user-fz1hj1ci8l25 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge5xh3dy8p
    @user-ge5xh3dy8p25 күн бұрын

    አንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏❤️

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z25 күн бұрын

    ❤እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏🕯️🕯️🕯️⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @godislove9683
    @godislove968324 күн бұрын

    Elllll ellllll ellllll zmere melaekti yesmealna kbri ndngl maryam ykun

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md24 күн бұрын

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲😍😍😍🙏

  • @madenamhomade1046
    @madenamhomade104624 күн бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk25 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማርመላይክትያሰማልንካመቱመሰላምበፍሰሀታድርሰነአገራችንሀይማኖታችነንትጠብቅልን

  • @Mo00onRouoz
    @Mo00onRouoz24 күн бұрын

    elllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y24 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ergalemzerfuel3599
    @ergalemzerfuel359924 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MesretAbera-ty6ni
    @MesretAbera-ty6ni24 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Abate-medhanialm
    @Abate-medhanialm25 күн бұрын

    Kemachbcheb elele Kemalt yelk photo lemansat yemishkedadem tewld abo lebona yestachu medhanialm phone birku yehone mahbersb betam yanadedal betabot fit metsely sigba mobile yezo meshkedadem ayy embete mastwaln testachu

  • @samersaaa3577
    @samersaaa357724 күн бұрын

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627824 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @natmansisu7523
    @natmansisu752324 күн бұрын

    የዚህ ቱዩብ ባለቤቶች ባላገር ስለሆናችሁ ነው ሜክሲኮ ልደታ የምትሉት :: እንኳን ቤተክርስቲያኗ ሰፈሩም ክፍለከተማውም ልደታ ተብለው ነው የሚጠሩት:: ልደታ በሜክሲኮ አትጠራም:: አታበላሽ::

  • @user-yw2mt5fo9j
    @user-yw2mt5fo9j24 күн бұрын

    Zemawiyannu gin tabesachalachhu tataqiwoch minew agelgilotachhu yehoyhoyta bicha

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1os25 күн бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki226625 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MeseretMeseret-ud1bq
    @MeseretMeseret-ud1bq19 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y22 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

Келесі