የማንቂያ ደወል በግቢ ገብርኤል

Пікірлер: 401

  • @user-ec2cd6ld1n
    @user-ec2cd6ld1n3 жыл бұрын

    ዛሬኮ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆ እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏 አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @jamesaa1360

    @jamesaa1360

    3 жыл бұрын

    Elllllllelllllllllellllllllll

  • @asefumesele5875

    @asefumesele5875

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ze6vi4jw1d

    @user-ze6vi4jw1d

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-sy4rl8wr6x

    @user-sy4rl8wr6x

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dr7fd4el7s

    @user-dr7fd4el7s

    3 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-fe3tx3hr4c
    @user-fe3tx3hr4c3 жыл бұрын

    አባታችን አቡነ መቃርዮስ በረከቶት ይደርብን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አባቴ እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን

  • @user-qp4pz5gq9c

    @user-qp4pz5gq9c

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ❤⛪🙌

  • @alemaklulu7767

    @alemaklulu7767

    3 жыл бұрын

    Amennn

  • @alganeshtekie2859

    @alganeshtekie2859

    3 жыл бұрын

    Eleleleleeleleeleeleeleelè 👏👏👏👏👏

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q3 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube77323 жыл бұрын

    መምህር በሆለታ ገብርኤልም ኧረ ናልን እግዚአብሔር ከፈቀደ

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    ደዉሉለት ይመጣል የተዋሕዶ ገበሬ ነዉ በተረፈ የቅዱስ ገብርኤል ፍቃድ ይሁን

  • @tanamedia1
    @tanamedia13 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምሕር፤እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣እመብርሃን ከክፍ ሁሉ ትጠብቃችሁ፤በውጭ በስደት፣ በስቃይ ያላችሁ በምህረት ትጎብኘን!!!

  • @user-jr9yl9rd8l

    @user-jr9yl9rd8l

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @asefumesele5875

    @asefumesele5875

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-jl4om7gj7j

    @user-jl4om7gj7j

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-uw2qc3hf2l

    @user-uw2qc3hf2l

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝 አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag55643 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁዎች እግዚአብሔር እደምድር ስሸዋ ብዝዝት ያድርገን ብፁ አባታቺን አቡነ መቃሪዎስ ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @emugedefe2860
    @emugedefe28603 жыл бұрын

    አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪️⛪️⛪️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @AF-lk9ig

    @AF-lk9ig

    3 жыл бұрын

    Elllllelllllllllelllllelllllll🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @mrsxyz4914

    @mrsxyz4914

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡ቃሊወትያሰሙልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ምን ብዬ ልሰይምህ መምህር ምረተአብ ቀጨኔ መድሀኒአለም ማክሰኞ ማታ ፕሮግራም ነበረህ አቤት ያለን ጉጉት ማክሰኞ እንዲደርስ ስንቱ ተፈወሰ ባንተ ትምህርት ያማያልቀውን የማይጠፍውን አሻራ አሳርፈሀል በተዋህዶ ልጆች ላይ እድሜህን ያርዝመው

  • @meronchanie5552
    @meronchanie55523 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube823 жыл бұрын

    ኧረ ላይክ እያጀረጋችሁ ሠይጣንን አሣፍሩት

  • @azebtufa8535

    @azebtufa8535

    3 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ እኛ እጃችን ላይክ ለማረግ ለዘፈን ብቻ ኘዉ ፈጣሪ ልባችንን ይመልስ ፉፉፉፉፉፉፉ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @yabsra17tube82

    @yabsra17tube82

    3 жыл бұрын

    @@azebtufa8535 በጣም እህት እግዚአብሔር ማሥተዋሉን ያድለን በእውነት

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын

    ተዋህዶ ልጆች ሼር like. ኮሜንት. ሰብስክራይብ አደርጉት ገና እንባዛለን እኛ ተዋህዶ እምናታችን 💚💛❤️

  • @user-hr8wi9hu9t
    @user-hr8wi9hu9t3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኑሪልኝ 💚💛❤️

  • @emugedefe2860
    @emugedefe28603 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንትነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም አዝ የግብፅን ከተሞች በደም ገንብተናል በመግደል ጽድቅ የለምሞተን ግን ኖረናል ማህተብህን ፍታው በጥሰው ቢሉኝም እኔስ ከነ አንገቴ ውሰዱት አልኩኝ አዝ ፊተኛ ነንና እንዳሆን ኋለኛ ህዝቤ ተነቃቃ ተነስ አትተኛ ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኸቱ የተዋህዶ ልጆች አሁንነው ሰዓቱ አዝ አይተን እንዳላየን ስንት አሳልፈናል የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር ይገለጥ ይታወጅ የተዋህዶ ክብር አዝ ጴጥሮስ ለሰቀለ ጻውሎስ ተሰየፈ ተዋህዶ እያለ እረ ስንቱ አለፈ ሌሎቹም በስቃይ በግዛት አልፈዋል ዘመን የማይሽረው ታሪክን ፅፈዋል ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን የተዋህዶ አንበሳ ጀግናችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይጨምርልኝ ነፍ አመት ኑርልኝ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58163 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia76023 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-dr7fd4el7s
    @user-dr7fd4el7s3 жыл бұрын

    መምህሮቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ላዘላለም ትኑር

  • @user-pi8bu7dx9g
    @user-pi8bu7dx9g3 жыл бұрын

    አሜን፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማል መምህራችን ቅዱስ ገብርኤልአባቴ ከስደት በሰላም መልሰህ ስደተኞች ልጆችህን ለደጅህ አብቃን አሜን፫

  • @leteberhansamuel84
    @leteberhansamuel843 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ እንዲህ እይነት ግርማ ምገስ እንደስጣቹት ለተዋህዶ ግርማ ምገስ ይስጥች መምህሮቻን ከፍ ከፍ ያርጋቹ ጌታችን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo73583 жыл бұрын

    አባታችን አቡነ መቃርዮስ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን መምህራችን መምህር ምረተዓብ አሰፋ እግዚአብሔር ይባርክልን የተዋህዶ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate74013 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💛❤💚💛❤💚💛❤💚

  • @user-gm5wt2gz2x
    @user-gm5wt2gz2x3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁ መምህሮቻቺን

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe98213 жыл бұрын

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እረጅም እድሜ ለመምህራችን አባታችን የማቱን ሳላን እድሜ ያድልልን 🙏🙏🙏 👌👌👌

  • @assiassi9863
    @assiassi98633 жыл бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እንኮን ለናታችን ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33203 жыл бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ነበልባልውስጥ ያዳነ ነውና እመብርሃን አብሳሪዉ በስውር በሳቱ ያጠብቀን።

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f3 жыл бұрын

    ላኪ እዳረሱ ላይክ አድርጉ መምህራችንን

  • @user-ip9gy5rq3k
    @user-ip9gy5rq3k3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ፡ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏📿📿📿📿📿📿📿📿📿

  • @user-rg6zl2qf5q
    @user-rg6zl2qf5q3 жыл бұрын

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስስስ ስትሉ እኔም ከስደት ተመልሼ በሃገሬ በኢትዮጵያ ከወገኖቼ ከኢትዮጵያውያን ጋር የምዘምርበት ቀን ናፈቀኝ እመ አምላክ ባጠባሽው ጡትሽ በዚያ በወተቱ ባፈሰሽው እንባሽ በግብጽ በስደቱ ከልጅሽ አማልጅን የጌታዬ እናቱ 😭😭😭 የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ከሚጠፉት ሳይሆን ከሚተርፉት ያድርገን ለንስሃ ሞት ለአማኑኤል ስሙ ለስጋወደሙ ያብቃን 😭😭😭

  • @user-eo6li1kl5t
    @user-eo6li1kl5t3 жыл бұрын

    በዚህ ጉባኤ እንድሳተፍ ያደረገኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @beletubekele5354
    @beletubekele53543 жыл бұрын

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube42623 жыл бұрын

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖርራለች ለዘላለም ።

  • @mrmam1265
    @mrmam12653 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @eyerusdemis1709
    @eyerusdemis17093 жыл бұрын

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአባቶቻችንን ፀሎት አይለየን እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውድ መምህሮቻችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-ms8cw8dz6m
    @user-ms8cw8dz6m3 жыл бұрын

    እውነት ነው ክርስቲያን መሆን መታደል ነው እምነታችንንና ሀይማኖታችን ያድነናን ሁሌም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው የአባቶቻችን በረከት ረዴታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    መምህርምህረትአብ አሰፋ የኢትዮጲያምህረት በእናን ፆለት ይደረግልን

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህራችን የተዋህዶ እቁ አንበሳ ትለያልህ እኮ ኑርልን የኛ የውጣቱ ብርታታችን አንተ ነህ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና

  • @adisadis5198
    @adisadis51983 жыл бұрын

    አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @romanwadago3278

    @romanwadago3278

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube823 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia58003 жыл бұрын

    አቤት ስናምር ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @martaaweletmikaael4280
    @martaaweletmikaael42803 жыл бұрын

    Elelelelelelelelelelelel Eelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelel Eelelelelelelelelelelel

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80623 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን ለአባቶቻችን መምህርቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso12873 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ኢልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህራኖቻችን በውነት ቅዱስ ገብርኤል በቅንፉ ጋርዶ ይጠብቃችሁ ተዋህዶ ሰላምሽ ይብዛ አባቶቼ ብራከዎት ይድረሰን 💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓ኢግዝአብሔር ይክብር ይመስገን አመን ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @user-zh9hl6yv9p
    @user-zh9hl6yv9p3 жыл бұрын

    አቤታችን አባ መቃርወስ በረከተወ ለእኛም ይድረሰን ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚብሔር ይባርክልህ በቤቱ የተሠበሠባችሁ ምዕመናል እንድሁም ህፅናት እግዚብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በሰደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን በቅተን ቁመንን ለማመስገን እግዚብሔር ይርዳን!!!!!!

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty18003 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት እኮ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጠንታ ትኖራለች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን. ምምህራችኝ

  • @girumhaile17
    @girumhaile173 жыл бұрын

    የዚህ ድንቅ መርሀ ግብር አባል ሆኜ በመታደሜ ክብር ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን

  • @joseyetesfsh6792

    @joseyetesfsh6792

    3 жыл бұрын

    የት ነዉ

  • @tagegntagegn7406

    @tagegntagegn7406

    3 жыл бұрын

    ግቢ ገብርኤል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere56993 жыл бұрын

    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም ጠላቴ አሜን አሜን 💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bisrataraya9589
    @bisrataraya95893 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል መምህራች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ከዚ የበለጠ የሚያገለግሉበት ፀጋ ያድሎት

  • @nahdaassaf8812
    @nahdaassaf88123 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህራችን እመብርሀን በምት ጎዝበት ሁሉ ጥላ ከለላ ሀይል ትሁንህ ትምርትህ አይጠገብም መምህር ሰላምህ ይብዛልን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86023 жыл бұрын

    በኩሩ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @mabitmabit7964
    @mabitmabit79643 жыл бұрын

    Amen amen amen👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒💚💛❤

  • @user-nz5mr3ib2g
    @user-nz5mr3ib2g3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን መምህራችን 💒💒💒እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

  • @tgd1875
    @tgd18753 жыл бұрын

    በጣም ነው ብዛታቹ ደስ የሚለው አሁንም ከዚ የበለጠ ያብዛን የዛሬዋ ማሪያም ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ትጠብቅልን እጌታ ሰላሙን ጤናን ፍቅርን ያድለን አሜንንንንንን

  • @user-rt7rn6el8i
    @user-rt7rn6el8i3 жыл бұрын

    Amen Amen zemare malektin yasmalin eleleleleleleleleleleleleleleelelelelelelelelelelel Tawhido lazalalem kafi bila tinurelin

  • @user-dr7fd4el7s
    @user-dr7fd4el7s3 жыл бұрын

    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ayenlemzeleke9632
    @ayenlemzeleke96323 жыл бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። መምህራችንን ከክፉ ነገር ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ። ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ፈጣሪ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን። በረከታችሁ ይደርብን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @betilove9757
    @betilove97573 жыл бұрын

    Eleleleelele Eleleleelele Eleleleelele zemare melyikitin yasemaliny💛❤💚👍👍👍⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @woinemebatmengistu1446
    @woinemebatmengistu14463 жыл бұрын

    የጊቢው ገብርኤል አባቴ ያደኩበት ደጅህ ይናፍቀኛል😭😭😭

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni33473 жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቾች መምህሮቻችን

  • @amarabauty5645
    @amarabauty56453 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መምህራችን እድሜ ከፀጋ ያብዛልን

  • @taymoztaymoz2903
    @taymoztaymoz29033 жыл бұрын

    Elelelelel Elelelelel Amen Ameen Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️😭😭😭👈☝️☝️☝️🎤🎻🔕⛪⛪⛪

  • @faithhopelove9409
    @faithhopelove94093 жыл бұрын

    መምህር ቃሊቲ ገብርኤል መተህ የማንቂያው ደውልን ደውለው

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime66403 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በእውነት በቤቱ ያፅናቹው

  • @user-eg5ty1nj4o
    @user-eg5ty1nj4o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru14453 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️

  • @mariabangs6775
    @mariabangs67753 жыл бұрын

    እልልልልልልልል እኛ የተዋዕዶ አርበኞች ገና እንበዛለን አለምን እናጥለቀልቃታለን በተዋዕዶ ኦርቶዶክስ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት ማዕተቤን አልበጤስም

  • @fxue1381
    @fxue13813 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89943 жыл бұрын

    ብፁእ አባታችን ቡራኬዎት በያለንበት ይድረሰን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew82443 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏elllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🙏Tamsegen❤🙏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes26233 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ንያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የኦርቶዶክስ ልዩ ስጦታዎች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እናንተን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc3 жыл бұрын

    አሜን

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday20893 жыл бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️🇪🇷

  • @netsanetbirhanu9104
    @netsanetbirhanu91043 жыл бұрын

    Elelelelelelelel elelelelelel elelelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 yetwahido lije mahon endet desiiii yilali ❤❤❤❤

  • @dezigonetoyle4184
    @dezigonetoyle41843 жыл бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z3 жыл бұрын

    አልሳማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አልሰማህም ጠላቴ አልሳማህም 🥰🥰🥰🥰

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    እግዚአብሄርየባረካችሁበዉነቱ ኑሩልኝ በደስታ

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret36033 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤት ደስ ስል የተዋህዶ ልጆች💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem47453 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን። ይባርከው መምህሬ 1000 አመት ኑርልን እኖድካለን

  • @Hana-3838
    @Hana-38383 жыл бұрын

    አሜን። አሜን። አሜን። አልሰማ አለኘ ዳቢሎስ አልሰማሕም ጠላቴ አልሰማሕም

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85353 жыл бұрын

    ልልልልልልልል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ስታምኑ ዘመናችሁ ይባረክ ከ አባቶቼ እስከ ምህመናን የድንግል ምልጃ ከናንተ ጋሮ ይሁን

  • @ississ1667
    @ississ16673 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ቃልሂውት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማል

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh62323 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏💞⛪️💞 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @farahdany9975
    @farahdany99753 жыл бұрын

    እልልልልልል ምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube53 жыл бұрын

    አሜን🙏🙏🙏☝💒💒💒

  • @solyilma9322
    @solyilma93223 жыл бұрын

    Zemare melaket yasemalen yagelegelot zemenachehun yebarek Amen3 setameru Egeziabeher Amelak yemesegen tewahedo lezelalem tenur Amen Amen Amen

  • @sifanraggasaawrs1728
    @sifanraggasaawrs17283 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen iiiiiiiilllllllllllllllllllllliiiiiiiilllllll

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle55643 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Zemarea melakete yesemalena memeher 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @user-uw1yy5to1h
    @user-uw1yy5to1h3 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዘማሪ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @helengeorgis7625

    @helengeorgis7625

    3 жыл бұрын

    የዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን።

  • @user-dd4st8ws6v
    @user-dd4st8ws6v3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን መምህር እየ ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዛብሔር ይባርክ

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85353 жыл бұрын

    ልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን አቤቱ ፈጣሪያችን ይህን ጉባዬ ባርክ ሰለናትክ በድንግል ማርያም በለተ ቀናኗ ተለመነን

  • @wg8503
    @wg85033 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላእክትን ያሰማልም ውድ መምህሮቼ እዲሁም አባቶቼ በድሜ ና በፅጋ ይጠብቅልን

  • @xciteali30
    @xciteali303 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል ሰላም ለሀገራችን ለምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሰጥልን እልልልል🇲🇱 አሜን

  • @mayafeleke1642
    @mayafeleke16423 жыл бұрын

    Amen amen amen zemari melokoten yesmalen 👏👏👏👏👏

  • @tamrugebrehiwotyoutubechan1673
    @tamrugebrehiwotyoutubechan16733 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልለ ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    ዘማሪመላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልውልልልልልልልልልልልልልልልልል በእናንተ ነፍሴደስይላታን ደስይበላችሁ እንወዳችሗለን በጣምምምምምምምምምም የዉነት

  • @elifnashsefiu5741
    @elifnashsefiu57413 жыл бұрын

    ከዝማሪውጋ ምህላ እረ እናልቅስ በቃ እዲለን እግዚኦ ሃይል ጉልበት ለሰባኪያኑእና ላባቶች መዳኒያለም እናንተን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @sowhaneguesse6253
    @sowhaneguesse62533 жыл бұрын

    AMEN Amen Amen elelelelelelelelel

  • @tigisttg7080
    @tigisttg70803 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏⛪️✝️🙏🙏🙏🙏❤❤❤💚💚💚💛💛💛🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን !❤

  • @najat4665
    @najat46653 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያልብስልን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu95713 жыл бұрын

    አልሰማህ ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij90653 жыл бұрын

    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኒን ላታጨልም

Келесі