አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ (Official Video)

የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮች
👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
bit.ly/3rze7y2​
Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Like Mezemeran Tewodros Yoseph "Lebonaye Yawta"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all songs produced by Like Mezemeran Tewodros Yoseph
አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ (Official Video)
@ማርያም
@-mahtot
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት​::

Пікірлер: 3 000

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk70937 ай бұрын

    17million ዋው 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን እና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @user-uc6lh7od3g

    @user-uc6lh7od3g

    2 ай бұрын

    ከሀገርም በላይ ነች ታድለናል በእውነት።

  • @a_plus0
    @a_plus02 жыл бұрын

    ማነው እንደ እኔ በቀን በቀን ይሄን መዝሙር ሳይሰማ የማይውል የ ማርያም ፍቅር የያዘው

  • @menberetadele8223

    @menberetadele8223

    Жыл бұрын

    Swet

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    Жыл бұрын

    እኔ 🙏🏿🙏🏿❤

  • @hailabetsha5797

    @hailabetsha5797

    Жыл бұрын

    Ename endezawe

  • @kiyakiya2549

    @kiyakiya2549

    Жыл бұрын

    Enas

  • @mitikunegash1367

    @mitikunegash1367

    Жыл бұрын

    @@abebahabte8469 0

  • @ber_tube
    @ber_tube4 ай бұрын

    ከ19M ውስጥ አንዱን እኔ ስላደረገኝ ተመስገን

  • @user-jg9rc2td6w
    @user-jg9rc2td6w9 ай бұрын

    የእዉነት ይለያል ኦርቶዶክስነቴን ወደድኩት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl2 жыл бұрын

    ሊቀ መዘምራን ቴዲያችን ዝማሪ መላይክት ያሰማል አሜን አሜን አሜን እልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @etalemlebase3563

    @etalemlebase3563

    2 жыл бұрын

    እህታችን ሊቀ መዘምራን የሚለዉን አትርሺያ

  • @jaja-ln1hl

    @jaja-ln1hl

    2 жыл бұрын

    @@etalemlebase3563 እሽ ማማየ

  • @jaja-ln1hl

    @jaja-ln1hl

    2 жыл бұрын

    @@etalemlebase3563 ስላስታወሽይ አመሰግናለው

  • @jaja-ln1hl

    @jaja-ln1hl

    2 жыл бұрын

    @@etalemlebase3563 😍😍

  • @tigist19
    @tigist192 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏💒👏💒👏💒እልልልልልልልልልልልል

  • @Lijmaki2

    @Lijmaki2

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽሽ

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc7 күн бұрын

    ለመዝሙር የተፈጠረ ሰው ስወድክ ፀጋውን ያብዛልክ እመብርሀን ትጠብቅክ

  • @ggtt2112
    @ggtt2112 Жыл бұрын

    ፍቅርሽ ጉልበት አለው ባህሩን ያሻግራል ልመናሽ ፅኑ ነው ግዳጅ ይፈፅማል ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን ስምሽን ለልጅ ልጅ እንዘክራለን😍 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @almazchane394

    @almazchane394

    Жыл бұрын

    እሜን እሜን እግዛብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህእ እመቤቴ በፀጋ ትጠብቅህ

  • @GenetWodaje

    @GenetWodaje

    2 ай бұрын

    £ ​@@almazchane394ሼጴጦከክኮኮኮኮ኶፣

  • @hailemariamgebreegziabher9591
    @hailemariamgebreegziabher95912 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ!!!!!!!!!!!!!!!

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @tigistfele4740

    @tigistfele4740

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @tametube5398
    @tametube53982 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደት ደስላል።። ❤❤❤😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @elsabeyene9290

    @elsabeyene9290

    2 жыл бұрын

    S

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw741527 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ውዱ ዘማሪያችን እድሜህን ያርዝመው ምልጃና በረከቷ በዘመንህ ይደግፍህ

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya Жыл бұрын

    የምር ይህን መዝሙር ስሰማው ልቦናየ እንዴት ደስ እንደሚለው።

  • @user-gd4no4vy9k
    @user-gd4no4vy9k2 жыл бұрын

    ልቦናዬ ያውጣ ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሃገር ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር/2/ አዝ----- የነቢያት ድንግል የአበው ምሳሌ እናቴ እልሻለሁ ቢበዛም በደሌ ከቅዱሳን ሁሉ ያንቺ ክብር ይበልጣል አምላክን ልጄ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል አዝ----- ሄዋን ባትታዘዝ ለእግዚአብሔር ቃል ሞትና መርገሙ ወደ ዓለም ገብቷል የመላኩን ብስራት በእምነት ብትሰሚ ሞገስን ተቀበልሽ በቀኙ እንድትቆሚ አዝ----- ፍቅርሽ ጉልበት አለው ባህሩን ያሻግራል ልመናሽ ፅኑ ነው ግዳጅ ይፈፅማል ስለዚህ ድንግል ሆይ እንወድሻለን ስምሽን ለልጅ ልጅ እንዘክራለን አዝ----- ቀድሞም አልነበረም ወደፊትም አይኖር ከፍጥረታት ሁሉ በሰማይ በምድር ከእግዚአብሔር በታች ዛሬም ተሞሽራ ድንግል ትታያለች ከከበሩት ከብራ ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥ •➢ ሼር // SHARE// ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ️ •✥• @Z_TEWODROS •✥• ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

  • @maheltendale

    @maheltendale

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @rahmaaqamar1760

    @rahmaaqamar1760

    Жыл бұрын

    Lļiikii .....

  • @user-bz4wd4to6t

    @user-bz4wd4to6t

    Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistmeketetessema8942

    @tigistmeketetessema8942

    Жыл бұрын

    Kn q

  • @adlsuladsa158

    @adlsuladsa158

    Жыл бұрын

    ADISU

  • @Yad11
    @Yad112 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Lijmaki2

    @Lijmaki2

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ ዉዴስወድድድድ

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-nb3wf1ec9z

    @user-nb3wf1ec9z

    8 күн бұрын

    አሜን

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    ሳልሰ ማ የማልውለው መዝሙር አቤቱ መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴደዬ የማቱሳላ እድሜ ትስጠልኝ የመሄድ ትወዳት እመብረሀን

  • @user-xf1li3bw5u

    @user-xf1li3bw5u

    9 ай бұрын

    🇪🇹💚💛❤️😊

  • @user-xf1li3bw5u

    @user-xf1li3bw5u

    9 ай бұрын

    ዘማሪቴዲአመሰግናለሁ

  • @yemebeteyemaryamlegnegn
    @yemebeteyemaryamlegnegn Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን /ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን /በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!🙏🙏🙏

  • @saraestifanos5044
    @saraestifanos50442 жыл бұрын

    ዝማረ መላእኽት ይስማዓና 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-os5ps3fb7f

    @user-os5ps3fb7f

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @amiderufael107

    @amiderufael107

    Жыл бұрын

    አሜን!

  • @HannaH-fz5lm

    @HannaH-fz5lm

    6 ай бұрын

    አሜን❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    ወይኔ ስታምሩ የተዋህዶ ብርቅዬዎች እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር ከስው አይን ያውጣችሁ ዝማሪ መላእክት ያስማልን አባታችን ቴዲ💕👏

  • @Lijmaki2

    @Lijmaki2

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽሽሽ

  • @petternasvall1456

    @petternasvall1456

    2 жыл бұрын

    🎁🎁🎁

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    2 жыл бұрын

    Amenn Amen Amenn Amenn

  • @saramengustuabitow4204

    @saramengustuabitow4204

    2 жыл бұрын

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn

  • @YalewTaye-fq8bi
    @YalewTaye-fq8bi9 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነክ እግዛብሄር ይባርክልክ

  • @hamed008almazrouai2
    @hamed008almazrouai2 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tadewos23
    @tadewos232 жыл бұрын

    ልብህ ለምስጋና ከእመቤቴ ጋር በጽኑ የደም ስር ተሳስሯልና ዛሬም በሚያምር ዝማሬ መጣህልን:: ሊቀ መዘምራን ኑርልን:: እንወድሃለን::

  • @proudorthodoxchristian6351

    @proudorthodoxchristian6351

    2 жыл бұрын

  • @yohannesbirhanu3911

    @yohannesbirhanu3911

    2 жыл бұрын

    @@proudorthodoxchristian6351 ኀዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዘዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠኀዠዠኀዐዠኀኀኍዠኀዠዠዠዠቨኍዐዠዐኀዐኀ

  • @yohannesbirhanu3911

    @yohannesbirhanu3911

    2 жыл бұрын

    ዠኍዠ

  • @yohannesbirhanu3911

    @yohannesbirhanu3911

    2 жыл бұрын

    @@proudorthodoxchristian6351 ዠዠዠዠኀ ኀዠዠዠዠዠዠኀዠዠቨዠዠ

  • @yohannesbirhanu3911

    @yohannesbirhanu3911

    2 жыл бұрын

    @@proudorthodoxchristian6351 ዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠቨኀቨዠዠዠዠዠዠኀዠኀቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠኀቨኀዠኀዠዠኀዠዠዠኀዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዠዐዠዠቨዠቨዠዠዠዠኀቨዠዠቨዠዠ

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut95372 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ የተዋህዶእንቁ ዎች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @hailuasrat3205

    @hailuasrat3205

    2 жыл бұрын

    @@atronestube663 e

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 Жыл бұрын

    እግዛብሔር በቤቱ ያፀናችሁ የኛ እቁዋች ዝማሪመላእክት ያሠማልን♥♥♥🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እልልልልል እልልልልል እልልልልል

  • @MerobTube
    @MerobTube2 жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 😍😍😍

  • @mekdyfikru8741

    @mekdyfikru8741

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @meretabwustenew3074

    @meretabwustenew3074

    2 жыл бұрын

    yesegdklat maryam tetebkeh tediye tebarek edmek yirzem Amennnn amennn elllleeee elllee..

  • @user-zx7uk2hp5o

    @user-zx7uk2hp5o

    2 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን መገሰማያትን ያውርስልን

  • @user-zx7uk2hp5o

    @user-zx7uk2hp5o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜንአሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @letifajumaa5289

    @letifajumaa5289

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @Sara-ve5vd
    @Sara-ve5vd Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል በቃል ለመግለፅ ይከብዳል አቤት ውበት ከትህትናጋር የተዋህዶ አለኝታዎች እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @mahdergoraw6777
    @mahdergoraw6777 Жыл бұрын

    "...የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት አገር ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር..."💚💛❤

  • @asnishewaabebe

    @asnishewaabebe

    Жыл бұрын

    Amen

  • @martitesfaye1023

    @martitesfaye1023

    11 ай бұрын

    lppn😮 4:38 9pu8lljjje08iiiii88ijbbhb uit😅😅

  • @yonasdeferesu3901
    @yonasdeferesu39012 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴዴዬ በአሳቧችህ ሁሉ ድንግል ቀድማ ትገኝልህ

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @telahunbelay239

    @telahunbelay239

    2 жыл бұрын

    @@atronestube663 በአቨ

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret66612 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ብርቅዬ ልጆች እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ምን ልበላችሁ ቃላት የለኝም በጣም ታምራላችሁ

  • @engudayyemichaellj5202

    @engudayyemichaellj5202

    2 жыл бұрын

    አዎ በጣም በጣም እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🙏

  • @user-jk5ii2bf3z

    @user-jk5ii2bf3z

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያማልን

  • @KidoKing21
    @KidoKing21Ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን....

  • @azebtufa7389
    @azebtufa73892 жыл бұрын

    ልልልልልል የኛ ምርጦች የድንግል የአስራት ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልችሁ

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት እንደማመር 🥰

  • @amanawettsion5847

    @amanawettsion5847

    2 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ

  • @mebratseifelddin7710

    @mebratseifelddin7710

    2 жыл бұрын

    Tadiya tebarek Regim edmana tana yistln Zmara melaekt yasemaln wendmachen 😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻

  • @tegegnechmuluneh8613

    @tegegnechmuluneh8613

    2 жыл бұрын

    እልልልልልል ቃልህውት

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @nardosiyemariyemliji8575
    @nardosiyemariyemliji85752 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህቴ መልካምነት ለራስ ነው 🥰

  • @hayfaabdullah4851
    @hayfaabdullah4851 Жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ ዘማሪ ፈታሪ እድሜህን ያርዝምልክ እመ አምላክ ትደግፍህ 💖አሜን

  • @sam_in8736
    @sam_in8736 Жыл бұрын

    "አምላክን ፦ ልጄ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል ?!" ...ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️

  • @fekedeaman9870
    @fekedeaman98702 жыл бұрын

    💒💒💒💚💛❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር💚💛❤💒💒💒

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere27032 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ሁሌም የምታወድሳት እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ወንድማችን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናቹን ያርዝምልን

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-fd2ow9nx5m

    @user-fd2ow9nx5m

    2 жыл бұрын

    @@atronestube663 አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏❤🤲🙏

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele7976 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ውዱ ዘማሪያችን እድሜህን ያርዝመው

  • @assefacheru8791
    @assefacheru8791 Жыл бұрын

    ሁሉም በአለም ላይ የሚኖር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኝ የስልክ መጥሪያውን የእመቤታችን የድንግል ማርያም መዝሙር profile picture የእመ አምላክ እናታችን ወላድተ አምላክን ስዕል እናድርግ !!

  • @haime508

    @haime508

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ይወድሀል ❤

  • @user-xk3eb7iw8f

    @user-xk3eb7iw8f

    Жыл бұрын

    👏💞👏

  • @hailemeskelmane699

    @hailemeskelmane699

    Жыл бұрын

    @@haime508 ው

  • @hailemeskelmane699

    @hailemeskelmane699

    Жыл бұрын

    @@haime508 ሎሦሶሶሶልዝ

  • @hailemeskelmane699

    @hailemeskelmane699

    Жыл бұрын

    @@haime508 ዥውሬኣሚዳጬቅዝሶሶሎሬዦቭ

  • @edenasaminew9037
    @edenasaminew90372 жыл бұрын

    እንደ ሁልጊዜው በጥዑም ዝማሬዬው ላረሰረሰን ለወንድማችን ሊቀመዘምራን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላክ ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን ስጥልን

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @yimenushalabebe6637

    @yimenushalabebe6637

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    😗😗🖒🖒🖒☝☝👍👍

  • @tigistfele4740

    @tigistfele4740

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @ganatganat2238

    @ganatganat2238

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤️👏

  • @gezshtube7254
    @gezshtube72542 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ ፍሬዎች ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ld9cu1rn8u

    @user-ld9cu1rn8u

    2 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @youtebu4521

    @youtebu4521

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @raisajumaa5949

    @raisajumaa5949

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @obelrobel

    @obelrobel

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/noCWxqyuYKS2aaQ.html

  • @abrahamendale2729
    @abrahamendale2729 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሳውያን ደስ ይበለን ለዘላለም፣ ህብረታችን ከአብ፣ከወልድ፣ከመንፈስ ቅዱስ ፣ከድንግል ማርያም ፣ከመላእክት ፣በእግዚአብሔር መንግሥት (በገነት) ካሉ ሁሉ ጋር ነውና ።እኔ ሁልጊዜም ደስ ይለኛል።

  • @helenhaftom1525

    @helenhaftom1525

    Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-xf1li3bw5u

    @user-xf1li3bw5u

    9 ай бұрын

    በረከት

  • @amiderufael107
    @amiderufael107 Жыл бұрын

    ከበሮ የምትመታው እህታችን ስሟ ጠፍቶኝ ነው የምር ድሮ የመዝሙር ክሊፕ ላይ ነው የማውቃት እጅግ ደስ ትለኛለች የእውነት.......ስለመዝሙሩ ግን ቃላት የለኝም ዜማው ልብን ደስ የሚያሰኝ የሚማርክ በዚህ ዜማ የእናታችንን ምስጋና መስማት መታደል ነው!!!!!

  • @certifiedhabesha

    @certifiedhabesha

    17 күн бұрын

    Zemarit Yetmwerk Mulat

  • @user-cz3yc8he4f
    @user-cz3yc8he4f2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል🙏🙏🙏

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @youtebu4521

    @youtebu4521

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-ys9yn1og6r
    @user-ys9yn1og6r2 жыл бұрын

    ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሀገር ስላንቺ የሚነገር አለን ድንቅ ነገር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @alemgetanehassefa1956

    @alemgetanehassefa1956

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @frtunazergabr9141

    @frtunazergabr9141

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሙሉ ኣርገሽ ብትጺፍው ጥሩ ነበር ዉድ እህቴ

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ጸጋዎን ያብዛልን

  • @tsedikonjo3508
    @tsedikonjo35082 жыл бұрын

    የተዋህዶ እንቁ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን😍😍🙏🙏🙏👏👏

  • @youtebu4521
    @youtebu45212 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሠማልን ሁሌ ታሠደምመኝ አለህ የምታወጣው መዝሙር ግጥም ዜማ የተሟላ ነው ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ

  • @fishagaro4079

    @fishagaro4079

    Жыл бұрын

    kllllllmmklkkkkllkkklophjklppii

  • @mulugetashimelis
    @mulugetashimelis Жыл бұрын

    እመቤቴ ምልጃሽ ረድኤት በረከትሽ ከ እኔ ልጅሽ ወዳጅሽ ወልደ ኪሮስ ጋር ለዘላለም ይኑር!!! ወንድማችን ቴዲ ዝማሬ መልእክት ያሰማህ!!!

  • @sofejemil8052
    @sofejemil8052 Жыл бұрын

    I am Catholic but I can't stop listening every single day and I love mom mary 💗 💕 ❤️ 💓 💖 ♥️ 💗 💕 ❤️ 💓 💖 ♥️

  • @eldystyle3443

    @eldystyle3443

    Жыл бұрын

    zssssid

  • @user-ic5zp5bk4r

    @user-ic5zp5bk4r

    11 ай бұрын

    thanks to love my mam

  • @addisalme4150
    @addisalme41502 жыл бұрын

    ሁሌም ታስደምመኛለህ ልቤን ሰርስሮ የልቤን የሚናገር መዝሙር ነ ው የምትዘምርልንተባረክልን አቦ ምን አይነት ጥበብ ነው

  • @genetmoges3026

    @genetmoges3026

    2 жыл бұрын

    E tbtb

  • @nahomwegayehu1114

    @nahomwegayehu1114

    2 жыл бұрын

    ጠፉ ስንባል ገና እንበዛለን

  • @lovelynature3871

    @lovelynature3871

    2 жыл бұрын

    @@genetmoges3026 ኘኘገገ.

  • @tizta6325
    @tizta63252 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ግሩም ዝማሬ ነው

  • @Rgebray
    @Rgebray9 ай бұрын

    እግዚአብሔር የመረጣት ✝️ እናቱ የእግዚአብሔርን ከተማ የመለኮት አገር ከመስቀሉ 💖ስርየተሰጠችን ጸጋ እናታችን ስላም ለኪ ድንግል ማርያም ማርያም ተስፋችን ነሽ💖✝️ ደስታችን ነሽ እመብርሃን🙏 ስምሽ ይጣፍጣል ባርኪን✝️ ከክፉ ሁሉ ጋርጅን ቅደሚ🙏 ከፊታችን ለደጅሽ አብቂን💖 እናቴ ውበቴ ድምቀቴ አሜን አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 💖 ልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fi6bt1pp5f
    @user-fi6bt1pp5f7 ай бұрын

    ደጋግሜ ሰምቼ ሰምቼ የማይሰለቸኝ መዝሙር ውይ እንዴት ነፍስን ሀሴት እንዴምሰጥ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @Akotet1
    @Akotet12 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድም እህቶቼ:: ህብረታችሁ እጅግ ደስ ያሰኛል::

  • @ritaa5059

    @ritaa5059

    2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክን ያሰማልን የእድሜ ዘመንክን ይባርክልን

  • @wondiyemengistu774

    @wondiyemengistu774

    2 жыл бұрын

    Yjktup

  • @tsehayenegash8394

    @tsehayenegash8394

    2 жыл бұрын

    Really

  • @wmariambilatenaw9707

    @wmariambilatenaw9707

    2 жыл бұрын

    እውነት ብለሻል እህታችን በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @mekdimelaku7546
    @mekdimelaku75462 жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ዘማሪ ቴወድሮስ ዮሴፍ

  • @Lijmaki2

    @Lijmaki2

    2 жыл бұрын

    ዉዴ ስወድሽሽሽሽሽ ደምሪኝኝኝኝ

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    መቅደስ በቅንነት ደምሪኝ 😍

  • @user-jv2mq1bd7o
    @user-jv2mq1bd7o7 ай бұрын

    ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋን የሞላብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሪ መላክ ያስማልን 🙏🙏🙏💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13652 жыл бұрын

    ከጣሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላሕክት ዝማሬ ያሰማልን። በጣም ነው የምታምሩት ከዚህ ም በላይ ታብዛልን ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍቅር ናት እንኳን ለእመ ዓዶናይ ~ማርያም እናታችን ❤️🙏❤️ ኪዳነ ምሕረት በዓል አደረሳችሁ ~አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @enatyeenatye5003

    @enatyeenatye5003

    2 жыл бұрын

    Foo Loo 5ecvbuu0

  • @hanas.1127

    @hanas.1127

    2 жыл бұрын

    @@enatyeenatye5003 I H ee A a and P

  • @yewebdarwondimu717

    @yewebdarwondimu717

    2 жыл бұрын

    Enkuan abro aderesen

  • @lovelynature3871

    @lovelynature3871

    2 жыл бұрын

    Bbn

  • @user-rw2ro6dj1e
    @user-rw2ro6dj1e2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደዚህ ድምቅ ብላችሁ ሳያችሁ ልቤ ሀሴት አደረገ ምርቶችዋ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @abashusin3516
    @abashusin3516 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክ ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያድርግልህ

  • @messimathan7106
    @messimathan710610 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @AYESHASeyed-fz5ff

    @AYESHASeyed-fz5ff

    9 ай бұрын

    በደንብ

  • @meronkosta5311
    @meronkosta53112 жыл бұрын

    አንተስ ለድንግል ምስጋና ደክሞክ አያውቅም። እመ አምላክ ከነ መላው ቤተሰብክ ትባርክህ

  • @mule12
    @mule122 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እመብርሀን ከነልጁዋ ትጠብቅህ ዘመንህን ሁሉ እመብርሀን ትባርክልህ ያገልግሎት እድሜህንም አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ያርዝምልን ዉድ 😘 የኦርቶዶክስ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @mekdyfikru8741

    @mekdyfikru8741

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @muhidinkeaaa2907

    @muhidinkeaaa2907

    2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላችው

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    አሜን በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ በቅንነት 😍

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @alemgetanehassefa1956

    @alemgetanehassefa1956

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ ልቢ ዘረስርስ መዝሙር።

  • @LovelyBluebonnetFlowers-ch9yw
    @LovelyBluebonnetFlowers-ch9ywАй бұрын

    ሣዳምጠው ውየ ባድር የማይሠለቸኝ መዝሙር ዝማሬ መላይክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marshetnedaw2178
    @marshetnedaw21782 жыл бұрын

    የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @kidygetie6866
    @kidygetie68662 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💒💕 ልቦናየ ያውጣ ውዳሴ ለክብርሽ ሰላም ለኪ ድንግል ፀጋ የሞላብሽ የእግዚአብሔር ከተማ የመለኮት ሀገር ስላንች የሚነገር አለን ድንቅ ነገር የነቢያት ድንግል የአበው ምሳሌ እናቴ እልሻለሁ ቢበዛም በደሌ ከቅዱሳን ሁሉ ያንች ክብር ይበልጣል አምላክን ልጀ ነው ማንስ ብሎት ያውቃል 🙏😍

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Жыл бұрын

    ግሩም ድንቅ መዝሙር ሰምቸ አልጠግበውም ቃለህይወትያሰማልን

  • @yonasteshager9679
    @yonasteshager9679 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤አሜን

  • @alamalam9254
    @alamalam92542 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ልቦናዬ ያውጣ ውዳሴ ለክብርክ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @hermela7703
    @hermela77032 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰😍😍🥰❤❤❤ልዑል እግዚኣብሔር ጸጋኡን ያብዛላቹ 🥰😍😍

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Жыл бұрын

    ስታምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እጅግ ድንቅ መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስደት ያለነውንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ethiopiantutor
    @Ethiopiantutor2 жыл бұрын

    እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” - ሉቃስ 1፥48 የኦርቶዶክስ ጌጦቿ ፈጣሪ ይባርካችሁ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እኛም ትውልድ ነንና ብፅዕት እንላታለን።

  • @adad3103

    @adad3103

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @teketelnigussietadesse8452

    @teketelnigussietadesse8452

    9 ай бұрын

    ❤a

  • @jjjhh4655

    @jjjhh4655

    5 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤ ይጠብቅልን

  • @tfrwhiwlt1
    @tfrwhiwlt12 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን !! ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። እናመሠግናለን

  • @mickyman5885
    @mickyman5885 Жыл бұрын

    ሊቁ ዘማአሪያችን በውነት ያተን ድምፅ ስንሰማአ ሰላአም ዬሰማአናአል እሽ አመት ኑርልን ኤትዮጵያ ለዘላአለም ትኑር ቃአለሔዮት ያአሠማአልን

  • @user-nt1px2hs7r
    @user-nt1px2hs7rАй бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😍🥰🥰😍😍🥰🥰😍😍😘🥰😘😍🥰😍🥰🥰😍😘🥰😍😘😶😘😘🥰😘😍😘🥰😍😘🥰😍😘😘😍😘😍😘😘😍😘😘🥰😍🥰😍🥰😍🥰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛💗እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ellu456
    @ellu4562 жыл бұрын

    ልብህ ከድንግል ማርያም ጋር በፍቅር ተገምዷልና ዝማሬወችህ ሁሉ እጂግ ይጥማሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ

  • @yafetaddis3307

    @yafetaddis3307

    Жыл бұрын

    Ye denegel mareyam meleja hulachenenem yeredan 😍😍 amen🙏

  • @eg3549

    @eg3549

    Жыл бұрын

    @@yafetaddis3307 Amen Amen Amen

  • @abebabereket7468
    @abebabereket74682 жыл бұрын

    እልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @eteneshabrham7699
    @eteneshabrham76997 ай бұрын

    ''ልብህ ለምስጋና ከእመቤቴ ጋር በጽኑ የደም ስር ተሳስሯልና ዛሬም በሚያምር ዝማሬ መጣህልን:: ሊቀ መዘምራን ኑርልን:: እንወድሃለን::'' It's new all the time when I heard this song. Thank you all & God bless you all. I'm proud of beng EOTC daughter!!!!!!!!!!!!!

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6406 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሙሀዘስብሀት ዲኣቆን ዘማሪ ሉሌ እረጅም እድሜና ጤና ፀጋ ስላሴ ይብዛልን እመብርሀን ፅዮን ማርያመይ ጥላከለላዋ ምልጃዋ ኣይለየን❤❤❤❤❤🎉

  • @alem_nuguse
    @alem_nuguse2 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😍👏👏👏

  • @Lijmaki2

    @Lijmaki2

    2 жыл бұрын

    ወዴ ደምሪኝ ስወድሽሽሽሽ

  • @alem_nuguse

    @alem_nuguse

    2 жыл бұрын

    @@Lijmaki2 እሺ የኔ ውድ

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት እንደማመር 👏

  • @harega2006
    @harega20062 жыл бұрын

    እልልልልልል የተዋህዶ እንቁዎች ዘመናችህ ሁሉ የደስታ ይሁን❤️ እመቤቴ የአስራት ሀገርሽን |ኢትዮጵያን አደራ🙏

  • @sarahs9328
    @sarahs9328 Жыл бұрын

    አሜን(3)❤💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤😘

  • @edoma.3941
    @edoma.3941 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ ስትሉ በቤቱ ያፅናልን እናመሰግናለን

  • @user-iy1sq2nt9n
    @user-iy1sq2nt9n2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rayabisoberi

    @rayabisoberi

    2 жыл бұрын

    በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😘

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw91252 жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን🙏🙏🙏👏👏👏🌾💚💛❤💜💙

  • @atronestube663

    @atronestube663

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @meseretendalamaw174
    @meseretendalamaw174 Жыл бұрын

    kale hiwet yasemalin

  • @Yibekal
    @Yibekal2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ነፍስ የሚያጠግብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!

  • @user-uh7up1iw5y
    @user-uh7up1iw5y2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁው የተዋህዶ ልጅ

  • @kidistfentaw8200
    @kidistfentaw82006 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማላጅነቷ እረደቷ ፍቅሯ በሁላችላይ ይደርብን❤ አሜን አሜን አሜን

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Жыл бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እድሜ ዘመናቸው ይባርክልን

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale53102 жыл бұрын

    አቤት ቴወድሮስ ስወደው በሰላም በጤና በደስታ ያኑራችው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-sr1ro7ut1t
    @user-sr1ro7ut1t2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-vk8ek6gs3c
    @user-vk8ek6gs3c Жыл бұрын

    ዝማሬ ዳዊት አድርጎ ይቀበልህ በቤቱ ያቆይልን ,የተዋህዶ ሆይ ልጆች እወዳቸዋለሁ

  • @etuaweta5297
    @etuaweta52972 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ። የተዋህዶ ብርቅዬ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ።

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia90152 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እልልልልልልል

  • @zegelilatube
    @zegelilatube10 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💚💛❤️ 🙏

Келесі