የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ በተወዳጁ ወንድማችን ዘማሪ በሱፈቃድ // by Zemari Besufekad selection mezmurs

Пікірлер: 1 100

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku59143 жыл бұрын

    ይሄ:ዝምሪ:ለማመስገን:ቃላት:ያጥረኛል:ሁሉም:መዝሙሮቹ:የጥንታዊታን:የኦርቶዶክስን:ስርአት:የተከተል:ልብ:የሚመስጥ:አቦ:እረጅም:እድሜና:ጤና:ያድልህ:የአገልግሎት:ዘመንህን:ያርዝመው።

  • @martacountrysidemarta2590

    @martacountrysidemarta2590

    3 жыл бұрын

    💒🇲🇱🙏🙏🙏🙌💯

  • @giasbd-yl6fu

    @giasbd-yl6fu

    2 жыл бұрын

    ንኢ ንኢ ንኢ ንኢ እመአምላክ ነይ ማሪያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን🌺🌺🌺🌺🌺-🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን

  • @HabasiKarita

    @HabasiKarita

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bizunehabrhammakangoojamob9340

    @bizunehabrhammakangoojamob9340

    Ай бұрын

    ማርያም እናታችን መቼም እወድሻለን ከልባችንም ታትመሽ ትኖራለች

  • @user-od1py5sv9j

    @user-od1py5sv9j

    9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hailemaryamalemu1822
    @hailemaryamalemu1822Ай бұрын

    በእመ ብርሃን የዘማሪ በሱፈቃድ ሽብሻቦ የጥንት ዲያቆኖችን አስታወሰኝ።ይህ ነው ትክክለኛ የጥንቱ ስርአት ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @youtubered3554
    @youtubered35543 жыл бұрын

    ተስፋ የቆረጥኩበት ግዜ ነው በእመብርሐን በእመቤቴ ስም በፀሎታችሁ አስቡኝ ተክለመድሕን ብላችሁ

  • @acknowledgment2490

    @acknowledgment2490

    3 жыл бұрын

    Yemn tesfa mekuret yedngl lij honeh kealem mulu temerteh yele

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6lАй бұрын

    አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤በእውነት ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን❤❤❤እመብረሀን ትጠብቅክ በጣም ድስ የሚሉ መዝሙሮች ነዉ እመቤቴ ሆይ ይቅር በይን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw7jo7in7v
    @user-dw7jo7in7v3 жыл бұрын

    የነብያት ትንቢታቸው የሃጣን ተስፋቸው የሐዋርያት ስብከታቸው የሰማእታት የቅዱሳን ዋጋቸው የመላእክት እሕታቸው የፈጣሪ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት እና ምልጃ እስከ መጨረሻው አይለየን ይጠብቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    በዲያብሎስ እሥራት ተይዛችሁ ዲስላይክ ያደረጋችሁ ፰፰ ሠዎች እመቤታችን ወለላይቱ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን ብፅዕተ ብፁዓን እንደቸርነቷ እናታችን ድንግል ማርያም ከተወደደው ሩሕ ሩሕ ልጇ ከጌታችን ከአምላካችን ከአዳኛችን እና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትድረስላችሁ እና ከሰይጣን ፈረስእነት ልጇ ነግራ ታላቅቃችሁ ጠላትህን ውድ ያለን ጌታ እናቱን ያፈቅራታል እና እኛም የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን ተጠቂዎች እና በሽተኞች በመሆናችሁ ነው የአመ አምላክን መዝሙር የሚያስጠላችሀ። ምድረ መናፍቃን ተው ተመለሱ እንደ ጓሮ ጎመን ሳትቀነጠሱ 🙏😭🙏💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @acknowledgment2490

    @acknowledgment2490

    3 жыл бұрын

    Betam

  • @user-bq1wn6xi5h

    @user-bq1wn6xi5h

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭ልጅወዶ እናትን የሚጠላየትአለ ኦማርያም ተፈሰሂ ተፈሰሂ እናቴሆይ

  • @asdfqwer7995

    @asdfqwer7995

    2 жыл бұрын

    @@acknowledgment2490 እልልልል

  • @mazaadubai

    @mazaadubai

    12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @user-dw7jo7in7v
    @user-dw7jo7in7v3 жыл бұрын

    አረ ይሄንን መዝሙር ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሁላቸንንም በረድኤቷ በበረከቷ በምልጃዋ እስከ ዘላለም ትጠብቀን አትለየን😍😍😍🥰🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @acknowledgment2490

    @acknowledgment2490

    3 жыл бұрын

    Beteley ene

  • @mulukenmersha3308

    @mulukenmersha3308

    2 жыл бұрын

    አሜን ፫

  • @alem6447
    @alem64473 жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv63692 жыл бұрын

    እልልልልልልል 🥰🥰🥰 ዝማርየ መልይክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውንደማችን አሜን አሜን አሜን ምንግስተ ስማየትን ያውርስልን

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t8 ай бұрын

    እናቴ እመቤቴ እስከ ዘላለሙ አንች ጠብቅኚ እወድሽ አለሁ ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልል

  • @abayalemayehu8349
    @abayalemayehu83493 жыл бұрын

    የሚገርም መዝሙር ነው!!የወንድማችን የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን!!

  • @vk2z

    @vk2z

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @meart9646

    @meart9646

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aaam-hn8mx

    @aaam-hn8mx

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dagnachewworku3257

    @dagnachewworku3257

    18 күн бұрын

    Amen

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr73874 жыл бұрын

    እል እል እል እል እል እል እልል እል እልእእል እልእል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እልእል እልእል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እል እልእል እል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani9833 жыл бұрын

    አቤት እጅግ በጣም ነፍስን የሚያስደስቱ መዝሙሮች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን በሰዎች ላይ አድሮ ለሚሰራዎች ስራዎች ሁሉ ዝማሬያችን ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    ዘማሪ በእሱ ፈቃድ እውነትም ስምን መላእክት ያወጡታል እያንዳንዱ መዝሙሮችህ እና አቀራረብህ በመሉ ሥጋዊ መንፈስን አለምልሞ አርክቶ አጥንትን አጠንክሮ እና ጠግኖ ነፍስን ያረሰርሳለ ይህም የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ነውና እግዚአብሔር አምላካችን በቤቱ የብረት ምስሶ ያድርግልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በርታልን። 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sofiyamessaywondwossen704

    @sofiyamessaywondwossen704

    3 жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ዝማሬመላእክትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @addisalemewnetu4754

    @addisalemewnetu4754

    3 жыл бұрын

    ዩፖ :-! ጸሰለወወወጸቆ

  • @user-oy9np2ri3d

    @user-oy9np2ri3d

    3 жыл бұрын

    Amen zimari malakt yasamaln

  • @mihretsisay9347

    @mihretsisay9347

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @martadegfa5316

    @martadegfa5316

    3 жыл бұрын

    @@addisalemewnetu4754 U

  • @user-co3gj9cc4g
    @user-co3gj9cc4g2 ай бұрын

    አውነትነው ምልጃዋይጠብቀን እመቤታችን ትጠብቅህነ የኔወንድም የተዋህዶ እንቁነክ በቤተ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    ድንግል ማርያምን ነሽ መማፀኛዬ....የነፍሴ መድኃኒት ......በቃላት ልገልፀው የማልችለው ለእኔ ለወራዳዋ ሃጢያተኛ የመኖሬ ተስፋ......ሁሉም ነገሬ ነሽ ውድ ዘማሪ ወንድማችን ጣዕሟን እና ፍቅሯን ለገለጸልህ አምላክ ክብርና ምሥጋና ይግባው ለአንተ በፀጋው ላይ በፀጋው ያድልልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ እጅግ እንወድሃለን እናከብርሃለን የበረከትን ተካፋይ......... ስላደረግከን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @zerfeengdaw2148
    @zerfeengdaw21483 жыл бұрын

    ወገን ዘመድ ማንም ረዳት በሌለበት ዘመን ደርሰሽልኛል እልልልልልልል!!!!!!!

  • @lde3031
    @lde30312 жыл бұрын

    ማርያም አንቺ ልጅ በመሆን በሂወቴ ደስትኛ ነኝ አገራችንን ሰላም አሪግልን ምልጃሽ አይለየን

  • @mazaadubai
    @mazaadubai12 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሀን እማይየ ወለላይቱ ድንግል ማሪያም ከልጅሽ አማልጅኝ ❤❤❤❤

  • @AtitegebMantye
    @AtitegebMantye29 күн бұрын

    እመቤቴ ማርያም ሲጨንቀኝ እም ማጽን ለምኝልን ድንግል በእምነታን አጽኒን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaalemayehu8015
    @hanaalemayehu80153 жыл бұрын

    እናቴ ማርያም በመንገዴ በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ ጊቢ

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    3 жыл бұрын

    😘😘😘☝👆😘

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak25653 жыл бұрын

    ዘማሪ በፍቃዱ እናቴን እመቤቴን ቅድስት ድንግል ማርያምን በዝማሬ ስላወደስክልኝ ወንድሜ እርህርህት አጥንትን የሚያለመልም ዝመሬ መላእክትን ያሰማልን !!!

  • @Muluken-dr3vl
    @Muluken-dr3vlАй бұрын

    ዘመንና ይትባረክ የቅዱሥ ያሬድ መንፈስ ቅዱሥ በረከት ይድረሠን ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የእግዚያብሄር ልጅች የመዳኔት አለዉ ፈፅም ሠላም ከናተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara93322 жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እጅግ በጣም ነብስን የሚያለመልም መዝሙር ነው። ጸጋውን ከእድሜና ጤናው ጋር ያድልልን🙏🙏🙏

  • @MohdMohd-ef2om
    @MohdMohd-ef2om3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያግልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልህ

  • @mihrab7692
    @mihrab76923 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ንች መማፀኛዬ!!🙏🏽🙏🏽

  • @kinfeadinew5475
    @kinfeadinew54753 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ዘመኑን ባርኪልን ከዚ ክፉ አውሬ በሽታ አሳልፊን አገራችንንም ኢትዮጵያ በምልጃሽ አስቤልን

  • @user-ms7or2tf9o
    @user-ms7or2tf9o4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ሆይ ከስደት መልሽኝ

  • @tgtigist3440

    @tgtigist3440

    4 жыл бұрын

    ከስደት በሰላም መልሺኘ ከደጅሽ እንድሳለም ፉቃድሽ ይሁንልኝ እመቤቴ ማርያም በደጅሽ ልመስክር

  • @user-yr6nw5ny8g

    @user-yr6nw5ny8g

    3 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ለሀገረችን ታብቃን

  • @user-il8jq2zf7f

    @user-il8jq2zf7f

    3 жыл бұрын

    _amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏_

  • @mesaymimi1920

    @mesaymimi1920

    3 жыл бұрын

    Kel hiwot yesemaln amen

  • @enatmesfin
    @enatmesfin4 жыл бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ትበለን ዘማሪ በሱፍቃድ አንደርጋቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @ThomasAmdemariam

    @ThomasAmdemariam

    6 ай бұрын

    ❤ቀቀቀቀቀ❤❤

  • @ayenalemgetachew5588
    @ayenalemgetachew5588 Жыл бұрын

    የለመለመው ድምፃችሁ እንደለመለመ አምላክን ሲያነሰግን ይኑር። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @DaniLaliba-hv3pn

    @DaniLaliba-hv3pn

    8 ай бұрын

    እግዚሐብሄር ከእኛጋር ይሁን። አሜን አሜን አሜን

  • @user-vj6mg7lg8k
    @user-vj6mg7lg8k7 ай бұрын

    ዘማሪ በሱፍቃድ የድንግልጅ መርጦ እንድት አገለግለው የተመረጥክ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ !!

  • @user-pd2ug9gg8z

    @user-pd2ug9gg8z

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልል❤❤❤❤🥀🥀🥀🌿🌿💐👏👏🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌺🌺🍀💮

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g3 жыл бұрын

    እማ ፍቅር ልጆችሽን ባርኪ ከዚክ የበለጠ እድናመሠግንሽ ጠላታችን ቀጤማ አድርጊልን

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu77653 жыл бұрын

    አሜን እምዬ ማሪኝ !

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo19164 жыл бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ነሽ መማፀኛዬ እማዬ ድንግል ማርያም ..... እእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n3 жыл бұрын

    አጥንትየሚያለመልምዚማሪመላእክትያሰማልንወንድማችን

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg7 ай бұрын

    ድምፁ ራሱ አንጀት ያርሳል እንኳን ስሟን ጠርቶ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ድንግል ትጠብቀን በስደት ያለን እህቶች መፅናኛችን እናታችን

  • @emebetmariam8680
    @emebetmariam86803 жыл бұрын

    ወድሜመንግስተስማይንያውርስልንእመቤቴይህንዘመንታሳልፈን

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu49573 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን:እመቤቴ ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድማችን ::

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217113 сағат бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy39683 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤️ድንግል በህይወቴ ጣልቃ ገቢ 😭

  • @user-uo7ux8ji6l
    @user-uo7ux8ji6l4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ማሪያም የነፍሤ ተሥፋ ነሽ ድንግል ማሪያም ሆነች ሀኪሜ ነሽ ድንግል ማሪያም ሁሉ ነገሬ ነች ዝማሬ መላእብት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @bijibiji71

    @bijibiji71

    3 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mestayitmestayit4889
    @mestayitmestayit48894 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልእልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    Egzyabher yebarkesh

  • @zekariasyemariam6398

    @zekariasyemariam6398

    4 жыл бұрын

    Yet new metagelegeyew eheta?

  • @astertegaye1245
    @astertegaye12454 жыл бұрын

    ውድ ዘማሪያችን በእርሱ ፈቃድ ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @warqineshgizaw4063

    @warqineshgizaw4063

    3 жыл бұрын

    C cc

  • @warqineshgizaw4063

    @warqineshgizaw4063

    3 жыл бұрын

    C

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha3 жыл бұрын

    ተፈስሂ ተፈስሂ ማርያም ተፈስሂ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ቤዛዊተ ዓለም እመ ንፁሃን ጭንቅ አማላጇ እመብዙሃን እመ ቅዱሳን ወለላይቱ ድንግል ኪዳነምህረት እመቤቴ የጌታዬ እናት ተፈስሂ 🤲🤲🤲💚💛❤️👐👐👐💚💛❤️🙌🙌🙌💚💛❤️👏👏👏💚💛❤️ 🙏🙏🙏🤷‍♀️🙍‍♀️🙋‍♀️

  • @user-zc8jx9di8e
    @user-zc8jx9di8e Жыл бұрын

    ዝማሬመላክት ያሰማልን ውድማችን አጥንት የሚያለመልሙ ዝማሬዎች ናቸው በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @EmiBet-d6o
    @EmiBet-d6o16 сағат бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-jx4jq7lx7u
    @user-jx4jq7lx7u7 ай бұрын

    እጅግ መንፈስን የሚያድሱ መዝሙሮች ናቸው።

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak25653 жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ የሰማይም የምድርም ተስፋየ !!! ዘወትር ምልጃሽ አይለየን ርህርህት ሆይ !!!!

  • @meseretmekuria5227

    @meseretmekuria5227

    3 жыл бұрын

    Lolol ppp

  • @user-dw7jo7in7v
    @user-dw7jo7in7v3 жыл бұрын

    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ምልጃ ቸርነት እስከ ዘላለም አይለየን እመቤታችን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትጠብቀን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @genetbelachew9254
    @genetbelachew92543 жыл бұрын

    ዝማረ መላአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mulumebet-fb7dd
    @Mulumebet-fb7dd4 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመን ህን አምላክ እይባርከው በሱፍቃድ ተባረክ ::

  • @user-fk6nl9rv6s
    @user-fk6nl9rv6s3 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም የነብሴ ተስፍ ነሽ ድንግል ሆይ ስደተኛ ልጆችሽን ጠብቂ ሀገራችንንም ሰላም አርጊልን ለቅድስት ሀገራችን አብቂን እናቴ

  • @kavisamy1616

    @kavisamy1616

    2 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን🙌🙌🙌

  • @belstiasirade

    @belstiasirade

    Жыл бұрын

    Amennn

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ይሰውርልን

  • @mekonnenmulugeta5092
    @mekonnenmulugeta50922 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰው በተሰጠው ጸጋ እግዚአብሄርን ማገልገል እንዳንተ ነው፡፡ ያንተን ያላገኙ ስንቶች አሉ

  • @user-jr9yl9rd8l
    @user-jr9yl9rd8l4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀን በጣም የምወድው መዝሙር ሁሉንም በጣም እናመስግናለን ልዕልየ አንተንም እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kingphone66
    @kingphone663 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እመስገን። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። ኩናነ። ማሪይ። ማርያም መሃርየ። ድንግል ስጋ። ወነፍስ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg3 жыл бұрын

    ወድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne48693 жыл бұрын

    አገራችን ከመጣባት ፈተና ሁሉ እ/ር ይጠብቀን እመብርሃን በምልጃዋ ትባርከን የቅዱሳኑ በበረከት ይጎብኘን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፡፡

  • @user-sh2ik3rz5p
    @user-sh2ik3rz5p4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏

  • @mamey7142
    @mamey71423 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusa7756
    @eyerusa77563 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @thtnatklemarya7469

    @thtnatklemarya7469

    2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak25653 жыл бұрын

    ይወድስዋ ይወድስዋ መልክት መላእክት ለማርያም ---!!!!!!!

  • @user-ne6gt8zn9s
    @user-ne6gt8zn9s3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @user-od1py5sv9j
    @user-od1py5sv9j9 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💐💐💐💐 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Eritrea-First177
    @Eritrea-First1774 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና I love you ERITREA & ETHOPHIEA ORTHODOX TEWAHDO FOREVER

  • @hiemeyemamelije8534
    @hiemeyemamelije85344 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልል እመቤታችን ክብር ምስገና ይድረሳት አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4wАй бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤❤

  • @MohamdAgha-qd1wd

    @MohamdAgha-qd1wd

    Ай бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @masaretzarihunzarihun2913
    @masaretzarihunzarihun2913 Жыл бұрын

    ለሁሉም ጥፍጥናዋ ይግባው በፍቅሯ እኛን እዳሳረረችን ለሁሉም ይግባው ወይ መታደል

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie56763 жыл бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mokelema3816
    @mokelema38163 жыл бұрын

    እመቤቴ ይህን ክፍ ዘመን ከኛ ከልጆችሽ አርቂልን ወንድሜ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @Erahema

    @Erahema

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልል

  • @peaceandlove8535
    @peaceandlove85354 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @mmmjj9090

    @mmmjj9090

    3 жыл бұрын

    አሜንዝማሬመላእክትንያሰማልን

  • @askaldesie4791
    @askaldesie47914 жыл бұрын

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድግልየ አንች ጠብቂን ቤተሰቦቻችንንም ጠብቀሽ በሰላም አገናኝን

  • @sebastianmakonnen2653

    @sebastianmakonnen2653

    4 жыл бұрын

    CVVCCCVCCVCVCCCCVCCVCCCCCCCVVCCCCCCCVCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCCC

  • @wubalemlala837

    @wubalemlala837

    4 жыл бұрын

    Ameeen tixabqan

  • @deguabeb310

    @deguabeb310

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @alemayehu861

    @alemayehu861

    3 жыл бұрын

    😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha2 жыл бұрын

    እማ ተለመኝን🙌😭🇪🇹🌻🌴👐😭🇪🇹🌹🤲😭🇪🇹🙏🙏🙏

  • @nanieakalu5
    @nanieakalu53 жыл бұрын

    እልልልልልልል እመብርሃን ይህንን መቅሰፍት አትፊልን

  • @abrhamdeneke9955
    @abrhamdeneke99553 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማን እመቤቴ ማረያም ከልጇ ከወዳጇ ታስታረቀን።

  • @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf2362
    @rirydgdgdgdfyeydhdgrgf23623 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በሱ ፍቃድ

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln elll elll

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i2 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ነች መማፀኛዬ እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትያሰማልን ፀጋበረከቱን አብዝቶ ይስጥህ ወድማችን በሱ ፍቃድ በቤቱ ያፀናህ ድንግልማርያም ሆነችኝ አኪምድንግል ማርያም ሆነችኝ እናት💐💐💐💒

  • @nawaryy3537
    @nawaryy35373 жыл бұрын

    ቃለሒዊትያሠማልወንማችን

  • @masaretmentu3706
    @masaretmentu37064 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያስማልን ወንድማችን

  • @ermiyasmelaku9484

    @ermiyasmelaku9484

    Жыл бұрын

    Hi

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay6683 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን፡፡

  • @cerkic3510
    @cerkic35103 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayhaile5418
    @tsehayhaile54183 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mimiballouk5442
    @mimiballouk54423 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒💒💒 እልልልልልልልል

  • @shewaregtamiru7774
    @shewaregtamiru77743 жыл бұрын

    amen zimari melaikt yasemalin

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia31534 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seblemariam3247
    @seblemariam32473 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr73873 жыл бұрын

    ኦፉ ወድሜ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @tirusettaye1166
    @tirusettaye11667 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i4 жыл бұрын

    እንዴት እንደምወደው ይህን ዘማሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-dm5vx9gp2x
    @user-dm5vx9gp2x3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወላዲት አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርከው!

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer45023 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen elelelelelelelelel.elelelelelelelelel 🤲🤲🤲👏👏👏💚💛❤

  • @yonasbezabeh
    @yonasbezabehАй бұрын

    እመቤታችን ፀጋዉን ታብዛልህ ወንድም!!

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን እልልል 🤲👏❤️አሜን 🙏

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash52973 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥኡም መዝሙር

Келесі