የሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ቁጥር 8 "ተመስገን" ሙሉ አልበም።

#orthodoxmezmur # መዝሙር #Dagmaweiderba
#ortodoxmezmur # መዝሙር

Пікірлер: 730

  • @Selina6648
    @Selina664811 ай бұрын

    ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልኝ 🙏✝️

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Жыл бұрын

    መስማት ማቆም አልቻልኩም በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ....

  • @user-cl8nc6ed9w

    @user-cl8nc6ed9w

    3 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስመዐልና ፀጋኡ ያስዘሐልኹም ዝማሬ መላእክት ያስመዐልና አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯🕯🎤🎤

  • @meronadmassu6124
    @meronadmassu61245 ай бұрын

    በጣም ውስጥ የሚነካ ነው እድሜ ይስጥክ

  • @teshalegebeyew4822
    @teshalegebeyew48225 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልኝ።

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክ ትን ያሰማልን

  • @user-bc2qn9dn6r
    @user-bc2qn9dn6r4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @cjnnrgdrhn4697
    @cjnnrgdrhn46973 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን የማይጠገብ ዝማሬ

  • @AstrSeliman-nm3rj
    @AstrSeliman-nm3rj4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ይወራሰልን ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💒💒💒💗💗💗💗

  • @nemmerontilahun575
    @nemmerontilahun5755 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @helenyeshitla7817
    @helenyeshitla7817 Жыл бұрын

    እግዚአብሔይጠብቅሕ፡እድሜ፡ጤናዝማሬሕአፅናናኝ።

  • @yordanosbruk8328
    @yordanosbruk8328 Жыл бұрын

    አሜን ፣አሜን አሜን ፣ዘማሬ መለክት የሰማለ፣ደግማየ

  • @adugnagebeyehu803
    @adugnagebeyehu8033 ай бұрын

    ሙሀዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ በአካል ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት የሰማልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp4hf2uv1c
    @user-rp4hf2uv1c Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN bewnt atite yemiyamlemlm mezmur new zemar melakit yasemaln megist semayat yawersln segawen yabezalh 🙏🙏⛪️⛪️🇪🇹wendm tebatci yageleglot zemnh zcezh belay endtagelgl yesu fikad yehun 🙏🙏bebtu yasenah 🙏🙏⛪️⛪️🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru62294 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክትን ያውርስልን❤❤❤❤❤ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @user-ke2wq5qb1l
    @user-ke2wq5qb1l3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-tu7du7xi1c
    @user-tu7du7xi1c3 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አጥንት የሚያለምልም መዝሙር ነው

  • @mazaretmazaret9644
    @mazaretmazaret9644 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @wudietibebu1987
    @wudietibebu1987 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kibr ledingl lig le amlakachin ! zimare melaekt yasemaln wed wendmachin💚💛❤

  • @kalkidanyeshanew5332
    @kalkidanyeshanew53328 ай бұрын

    አሜን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!

  • @menberhylmaryme7639
    @menberhylmaryme76399 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u11 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Жыл бұрын

    zewuter Bisema bisema aletegib aliselach yalikut mezemoroch zemare melaketen yasemalen yee ageligelot zemen yebarekelin😍 😍😍🙏🙏🙏

  • @ddd1993d
    @ddd1993d Жыл бұрын

    አቤት ደስ ሲል ወንድሜ ዝማር መላክትን ያሰማልን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye110310 ай бұрын

    እውነት ከአባትም ከወዳጅም በላይ አባት ነህ። ይህን መዝሙር ባዳመጥኩት ቁጥር እንባየ ይመጣል

  • @etagegnewdamisu7897
    @etagegnewdamisu7897 Жыл бұрын

    Amen zimare melaekt yasemah be betu yatsinah

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @leakemariamkefyalew3976
    @leakemariamkefyalew3976 Жыл бұрын

    አሁን ግን ያንተ ነኝ። ጌታ ሆይ አለምን ንቄ ያንተ ብቻ ምሆነው መቼ ነው።

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝመው አሜንንን🙏❤🙏

  • @samiraaddise351
    @samiraaddise3515 ай бұрын

    ሁለየም የሚዘምራቸዉ መዝምሮች የማይሰለቹ ናቸዉ ከልጂነቴ አስቸ የማደምጣቸዉ ዝማሬ መላክት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 Жыл бұрын

    እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥ በአንተ መዝሙር ነው ያደኩት አትትፍ ባክህ ለቡዙ ዘማራያን አራያ ነህ እና

  • @mesipainkiller4315
    @mesipainkiller4315 Жыл бұрын

    kalijinate bazimarek eyezemrku yadeku zarem dinqi kiristan amilak yibarik zemanih batsega yibareki kabetu yanurik

  • @user-dv5zi4rz5y
    @user-dv5zi4rz5y5 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለች ሙዝሙር😢😢😢❤

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 Жыл бұрын

    ዝማሬዎቺህን ቡዙ ጊዜ አዳምጣቸዋለው በጣም ደስ ያምሉና ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የመመለስ ኃይል አላቸው: በተለይ አንተ መድረክ ላይ ቆመህ ስትዘምር ላየህ ሰው ድምፅህ እና መዝሙሮቺህ ሰውን የማረጋጋት ኃይል አላቸው.... ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ::

  • @zahlelebanon4514

    @zahlelebanon4514

    7 ай бұрын

    እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf2mh8vl1i

    @user-tf2mh8vl1i

    3 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-uh1bc1zu2d

    @user-uh1bc1zu2d

    3 ай бұрын

    Medirek aybalm awide mihret new yemibalew

  • @alemubekele1654
    @alemubekele1654 Жыл бұрын

    እኔም በመመለሱ በእግዛአብሔር ደሰ ብሎኛል በቴብ ክር በካሴት በሚደመጥ ግዜ ነበር የምሰማው መዝሙሩን ሰለመመለሱም አለመሰማቴ ከክርሰትና እረቂያለሁ እና በጥበቡ ወደ ቤቱ ይመልሰኘ

  • @user-vf6uo7rw3g
    @user-vf6uo7rw3g7 ай бұрын

    ዳጊዬ አባታችን ቂርቆስዬ ና እናቱ ቅድስት እይለጡ ከዚበላይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha62923 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox Жыл бұрын

    tebarek my wondem.

  • @SUNSHINE-hg5oz

    @SUNSHINE-hg5oz

    Жыл бұрын

    Huletachunem Ewedachualew🥰🥰

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix5 ай бұрын

    አቤት አምላኬ ፈውሰ የሆነ ድምፅ ❤❤

  • @TebabuMizena-ex5fo
    @TebabuMizena-ex5fo11 ай бұрын

    ዘመን የማይሽረው ኦርቶዶክስ መዝሙር ለሁሉም ዘማሪውቻችን እግዛብሔር እድሜ ይስጣቸው ይኑሩልን በደንብ ይመግቡን

  • @kebironekebirone1884
    @kebironekebirone1884 Жыл бұрын

    አጥትን የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ganniitube7577

    @ganniitube7577

    Жыл бұрын

    Qali hiyotin yasamalinii unatii faxarii kaa sidatii baa salmii malisoo laa dajuu yabiqanii axitin yemaa lamalim mazimur nawuu silaa simuu Egizaber yii masigan yee qaluu bala beti

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekdesmuleta9229
    @mekdesmuleta922925 күн бұрын

    ምን እሚሉት ድንቅ መዝሙር ነው ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ እኔስ ቃላት አጣሁ ሁሉም መዝሙሮችህ ልብ ውስጥ ይገባሉ እና ግን ፍራሁ ይቅርታ አርጉልኝና ዘማሪ ሳሙኤል አስርስ ልክ እንዳንተ ስወደው ነበርና ሲቀየር አዘንኩ እና እመቤቴ ማርያም ከልጇ ከወዳጇ በቤቷ ታፅናህ ሁሌም እፀልይልሀለሁ እኔ አንዲት ደካማ ስው ነኝ ግን ስለምፍራ ነው ከቤቱ እንዳትወጣ ቃለ ህይወት ያስማልን. በተለይ አባት ነህ እሚለው መዝሙርህ አስነባኝ 😢😢

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k6 ай бұрын

    ዘማሬ መላክን የአስማልን የአገልግላት ዘመንንይባርክልን ❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Жыл бұрын

    አዎ አንተ ነህ ኢየሱስ ክርስቶስ መመካዬ ህይወቴ ፈጣሪዬ✝️ አምላኬ የሰማዩን ሚስጥር የገለጥከው ሞትን በሞትህ✝️ ገደልከው ትንሳዬ አሳየህን🙏 አንፈራም ምድር ብትነዋወጥ ቀኑ ቢጨልም ክፋት ቢበዛ✝️ ጭንቀት በመጣ አምላካችን አለ ከእኛ ጋራ አትፍሩ ብሎናል ንፍስን መግደል ነማይችሉ✝️ አትፍሩ እመኑ ብቻ ተግታቹሁ ጸልዩ ባላቹሁበት ሁኑ መንም እዳያታልላቹሁ ብዙ ኢየሱስ ይመጣሉ አሰተኛች ነብያት✝️ ይነሳሉ አትከተሉ ብሎ 🙏✝️ ነግሮናል የጌቶች ጌታ ✝️🙏የአማልክት አምላክ ክብር 💖ክብር ✝️ክብር ✝️ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል💖 ማርያም ልህልቲቱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት ✝️🙏ይገባታል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ✝️🙏☀️የአገልግሎት ዋጋ ቹሁን 🙏 በሰማያዊው መዳፍ 🙏✝️ ይፃፍላቹሁ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖☀️☀️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @elsafikre-ow4xf
    @elsafikre-ow4xf4 ай бұрын

    የፍቅር እመቤት የሚለው መዝሙር መጨረሻ ላይ😊 ቁርጥ ሲል ጠጣም ክፍት ይለኛል።

  • @ninagarment
    @ninagarment4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda66563 ай бұрын

    ፅናትና ብርታቱን ይስጥህ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን ዘማሪ ዳግማዊ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @wudeenguru4953

    @wudeenguru4953

    Жыл бұрын

    P0

  • @belayhayele466

    @belayhayele466

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ ይብዛልህ

  • @user-rt7vi4pw7s
    @user-rt7vi4pw7s Жыл бұрын

    ሠምቸ የማልጠግበዉ መዝሙር በጣም የምወድህ የማከብርህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በስደት 8 አመቴ ሰምቸ የማልጠግበዉ መዝሙር ያተ ነው 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭11.🙏🙏🙏💔

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 Жыл бұрын

    Amen amen amen Zimare melaekt Yasemalin tsegawina Yabizalihe Wenidmachn

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸሩ መድኃኔዓለም ዘርህን ቤትህን ይባርክልህ።

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @user-bf4ty2vs6p
    @user-bf4ty2vs6p2 ай бұрын

    እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ ዝማሪ መላእክት ያሰማልኝ

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Жыл бұрын

    Amen amen amen Egziabhere yimesgen zimare melaket yasemalin enku ye tewahdo lij🙏🙏🙏💗🥰🥰🥰💗💗💗💐💐💗

  • @birtukaben
    @birtukaben4 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kechenemedia
    @kechenemedia Жыл бұрын

    ከልጅነቴ ጀምሮ ያንተን ዝማሬዎቸ ስሰማ ያደኩ ሰው ነኝ! ያበረቱኛል ! ያጽናኑኛል! ስትጠፋ አዝኜ ነበር፡፡ ፀጋህን ያብዛልህ!!! አሪፍ ዝማሬ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ageerageer2719

    @ageerageer2719

    Жыл бұрын

  • @user-sj5nk4mw3f
    @user-sj5nk4mw3f3 ай бұрын

    ነፍሴ የለመለመች ይመስለኛል እድሜና ጤና መድሀኒአለም ይስጥልን ዳግምየ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa64011 ай бұрын

    ❤❤❤❤ኣሜንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣባትህ ካባት በላይ ኡነት ነው ጌታ መመክያየ ከጨለማ ወደ ብርሀን ከሲኦል ጨለማ ሂወቴ የባረክ በተስፋ የሞላሀኝ ተመስገን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    አጥትን የሚያለመልም መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በአዲስ ዝማሬ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል

  • @salamagonzaga7985

    @salamagonzaga7985

    5 ай бұрын

    😅

  • @KaliZelalem

    @KaliZelalem

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😂

  • @KofiPoku-fb4dc
    @KofiPoku-fb4dc6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Жыл бұрын

    የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን ያሰማህ ዳግምዬ ወንድሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ተናፋቂ አምላከ ቂርቆስ ሁሌም ካንተ አይለይህ እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካም ሰው ዳግምዬ ምሥጋናህን ይቀበልልህ

  • @saron6381
    @saron63817 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባት ነህ ወደር የለለህ ዘላለም ክበርል ጌታዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v7 ай бұрын

    በእውነት መዝሙሮችህን ስሰማ ልቤ ደስታው ወደር የለውም የአገልግልት ዘመንህ ይባረክ ፍፃሜህ ይመር ዘማሪ ዳግማዊ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ።። ተመልካቾች ግን ሰብስክራይብ ብታደርጉለት ምናለበት ይሄን የመሰለ መዝሙል አንድ ሚሊይን እይታ ሀያ አረት ሰብ ብቻ አረ ተው አይከፈልበት ትባረኩበታላችሁ እንጅ

  • @samrawitgebremedhn194
    @samrawitgebremedhn194 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ናቸው በተለይ የበቃሁት ለክብር የሚለው መዝሙር በቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክ ስትዘምር ውስጤ ይታደስ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @erkabalex4209
    @erkabalex4209 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @adeilove5149

    @adeilove5149

    Жыл бұрын

    Amen, amen

  • @semaymultimedia3031
    @semaymultimedia3031 Жыл бұрын

    ፀንተህ በዝማሬህ ስለባረከን እናመሰግናለን!!!! ረክቻለሁ!

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @helenseged
    @helenseged20 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 ሁሉም መዝሙሮች በጣም ደስ ይላሉ🙏

  • @engdaworkmandefro1013
    @engdaworkmandefro10138 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @endalebeyene8727
    @endalebeyene8727 Жыл бұрын

    ዳጊ ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ።

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @user-ll9ci5zq7b
    @user-ll9ci5zq7b11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @frehiwotdebebe2663
    @frehiwotdebebe2663 Жыл бұрын

    አሜን ብያለው እኔም ዝማሬ መላክት ያሰማልን ' ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው' የሚለው መዝሙር የልጅነቴ ሁልጊዜም ከልቤ የማይጠፋ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @user-ze5hc3up6n
    @user-ze5hc3up6n Жыл бұрын

    ዝምምም ብዬ አዳምጠዋለሁ የነፍስን ጥም ቆራጭ ነው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ የተዋሕዶ እንቁ

  • @user-rb2sw7ow1v
    @user-rb2sw7ow1v Жыл бұрын

    ውድ ዘማሪያች እንደ ሙዚቃም ባለሞያም ሆኜ እንደ ቤተ ክርስቲያን ልጅም አዳማጭ ያንተን ዜማዎችና አዘማመር ልዩ ተስጦ እና ውስጤ እንደ ኦርቶዶክስ አዳማጭ ጂሮየ የምፈልገው የአዘማመር ቴክኒክ ችሎታ አቅም እንደ አገልጋይ እንደ ሞያተኛ ሆነክ ሞያዊ ሚዛን ችሎታ በሚፈለገው ደረጃ ካንተና ከድሮ ጢቂት ከሚባሉ ዘማሪያን አገኛለሁ ተባረክ የታድሶ ሽዋ ሽዋ እንዴት እደሰሩ አቃለሁ ታድሶች ሳይሆኑ እነ ሚስተር x ናቼው በሰአቱ ሁሉም ተሸውዶ ነበር ያንተ ብቻ ስህተት ተደርጎ ሊወሰድ አይገባም ነበር ለእኔ ድሮም ታድሶ የሚባል ተርጋ የለጠፉትን እናቃለን ጎትተው ማዕበል ውስጥ ከተውክ ለይቅርታ አስዋኙክ ለአገልግሎትክ የከፈልከው መስዋት እንደሆነ አቃለሁ ለእኔ ድሮም አሁንም አንድ ቤተ ክርስቲያን እንደ ምታምን አቃለሁ እጅ ሳትሰጥ ለዚህ ለአዲሱ ካሴት መድረስህን እግዚአብሔር ይመስገን ያልጠፋነው በሱ ቼርነት ነው በርታ ወንድሜ ተባረክ አገልግሎት በየትኛውም ሞያዊ ሚዛን ብትመዘን አንደኛ ነክ እንደነ ሚስተር x በቲፓዞ ሳይሆ በብቃት ሚዛን ነው ተባረክ ሁሎም የሞያክ አድናቂ እና አዳማጭ ነኝ

  • @afcs7804
    @afcs7804 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @seblewongel2248
    @seblewongel2248 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏❤

  • @meskermabera6209
    @meskermabera62092 ай бұрын

    ከድሬደዋ ጀምሮ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደብር ሳገለግል ሰንበት ትምህር ቤት መዝሙሮችህ አምልጠውኝ አያቅም በእንግድነት ተጋብዘህ መተህ ስዘምር የነበረኝን ትውስታ ቀሰቀሰብኝ ረጅም የአግልግሎት ዘመን ተመኘው 🙏🙏🙏🙏

  • @mytab1102
    @mytab1102 Жыл бұрын

    ዳግማዊ ደርቤ መዝሙሮችህ እኮ አይጠገቡ ናቸው ይበልጥ ደግሞ እማውቅህ እቴ ሙሽራየ ሰለሞን ያለሽ እኔም ልበልሽ እናቴ ብዙ መሰናክሎች በደረሱሁ ሰአትም ነገ ለይ እንዲህ በአዲስ ምስጋና እንደ ምት መጣ እጔጔ ነበር ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይህው መጣክልን ተመስገን. በፀጋ ለይ ፀጋ ያአብዛልህ በርታልን ወንድማችን

  • @Yotor_Tube
    @Yotor_Tube Жыл бұрын

    እንወድሃለን:አምላክ ፀጋውን ይጨምርልህ

  • @helentube4131
    @helentube4131 Жыл бұрын

    ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ቀሪውን ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልኝ🙏🌹❤💐

  • @hannakifle8935
    @hannakifle8935 Жыл бұрын

    ዘመንህ ይባረክ በተሰጠህ ፀጋ አገልግል ዳግም እንደ ስምህ ስለሰማሁ ተመስገን እላለሁ ዝማሬ መላእክትን ያስማልንመዝሙሮችህ ለኔ የውስጤ ምላሽ ናቸው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የማይቅየር ድምፅ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን !!!!!!

  • @mulebeli2243
    @mulebeli2243 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን ዳግማዊ🙏

  • @user-qv6cz6qn4d
    @user-qv6cz6qn4d3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን

  • @konjititube4674
    @konjititube4674 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዱ ዘማርያችን ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾💐🌾💐🌾💐🌾💐🌾💐

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሊኝ ወንድማችን አምላክ ያበርታክ

  • @user-id6xp3xn5m
    @user-id6xp3xn5m Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በድሜ በጤና ያኑርልን⛪🕊🌹 አንዳድ ስዕል አድኖወች ግን ፈጥሞ የቤተክርስታን አይደለሙ ለኢየሱስን መልከ ገጥ ሁኖ የተወነው ከዚህ እደስላድኖ ሁኖን😥 መምከር ፈልጌ አይደለም ለምናልባት በስተት ገብቶ ከሆነ ወደፊት ግንዛቤ እድንወስድ እጅ 👏

  • @eyakemhilletework3024

    @eyakemhilletework3024

    Жыл бұрын

    ሽሽሽ ወደ ዝማሬው በመድሐኒያለም 🙏

  • @diribedase8378
    @diribedase8378 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @aljeer2737
    @aljeer2737 Жыл бұрын

    _ዝማሬ መላዕክት ያሰማልንኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘለዓለም ትኑር

  • @aas2447

    @aas2447

    Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🤲🤲🤲⛪⛪

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    8 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @user-eg8hg9xg7e

    @user-eg8hg9xg7e

    7 ай бұрын

    amen amen amen

  • @KaliZelalem

    @KaliZelalem

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤

  • @tsegaazezew9868
    @tsegaazezew98686 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤

  • @nanibelete8583
    @nanibelete85837 ай бұрын

    ፀጋውን ያልብስክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንክ ይባርክ እጅግ ልብ የሚንኩ ደስ የሚል መዝሙሮች ሰሰማቸው መዝሞሮችክን ልቤን ይጠግነዋል ተባርክ❤❤❤

  • @freegetcho9663

    @freegetcho9663

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክን ያሰማልን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏🙏🙏

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Жыл бұрын

    ዝማሬ መለክዕትን የስማልን ፅጋውን አብዝቶ ይስጥህ በድሜ በጤና የኑርልን🙏

  • @blenalemu777
    @blenalemu777 Жыл бұрын

    Zemare melaekt yasemalin!

  • @araraymezmur959

    @araraymezmur959

    Жыл бұрын

    ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    የምንወደህ ወንድማችን ዳግም ደርቤ የክብር ጌታ ኢየሱስ የድንግል ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

  • @KaliZelalem

    @KaliZelalem

    2 ай бұрын

    😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😂

  • @addisalemsiyoum1418

    @addisalemsiyoum1418

    Ай бұрын

    10:53

Келесі