🛑ኑ ይህን ድንቅ ተአምር ስሙልኝ፣ እዩልኝ📍

Пікірлер: 1 000

  • @pezaagzech9597
    @pezaagzech9597 Жыл бұрын

    እመብራሐን. እመብዙሐን. የጭቀቴ. ደራሽ. ለኔም. ከቃል. በላይ. ብዙ. አዉራቸ. የማልጨራሰዉ. አለ. በልቤ. እናቴ. የፃድቃኔዋ. ማራያም. የዘረአይቆብ. እመ ቤት. ስላደረግሽልኝ. አመሠግንሻለሑ. የኔ. እናት

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    Жыл бұрын

    ቴዴ ድንግል ማርያም አሁንም ትስማህ ጸልይልኝ ስለ ማርያም ስለ ኦርቶዶክስ ስለ ችግር ጸልይልን

  • @user-qm6rd1xj5m

    @user-qm6rd1xj5m

    Жыл бұрын

    አሜን እህቴ ላንቺ የደረሠች እመብዙሀን ጭንቅ አማላጇ ለኛም ትድረስልስ🙏🙏🙏

  • @lydiaseifu6688

    @lydiaseifu6688

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @anshaahmed4252

    @anshaahmed4252

    Жыл бұрын

    1234

  • @alazarbekele6920

    @alazarbekele6920

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት ለሁላችን ትድረስልን አሜን

  • @emmabetmamo9658

    @emmabetmamo9658

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alazarbekele6920

    @alazarbekele6920

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @maqdsmaqds5132

    @maqdsmaqds5132

    Жыл бұрын

    ዲያቆን:ሉሌ:እቁየተዋህዶልጅ:ስወድህ:አካባቢየን:ስላየሁት:ደስብሎኛል:ከስደትመልሥ:አተንማግኝት:ምኞቴነው:በፀሎት:አስበው:ወለተኪዳንነኝ:ክብሩንሁሉ:እማምላክትውሰድ'እልልልል

  • @user-xq9ui2es5o

    @user-xq9ui2es5o

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @helenbegashaw7315

    @helenbegashaw7315

    Жыл бұрын

    Amen

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Жыл бұрын

    አቤቱ ድንግል ማርያም እናቴ ለእኑሱ እንዴደረስሽ ለእኛም ድረሽ ከልጅሽ ከመድሀኒአለም ጋር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ታአምርሽ ቡዙ❤ አቤቱ የካዱሽ ምንኛ ተጐዱ🙈🙈 የምን አምንሽ የምንወድሽ ደሞ ምንኛ ታደልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-df7bw7sv9c
    @user-df7bw7sv9c Жыл бұрын

    ቴዶ ወንድሜ ፈጣሪን የወለደች እመብርሀን የምትወዳት እናትህ ደርሳ ተምሯን ባንተ የገለጠችው ምህረቷን በኛም በባሪያዎቿ ታሳድርብን ወንድሜ ፈጣሪ እንደዚ ሆነህ ስላየው ደስ ብሎኛል

  • @user-yc9wn5ds5x
    @user-yc9wn5ds5x Жыл бұрын

    ወንድሜ እመብርሃን ላንተ የደረሰች ለኛ ለችግሮኞች ትድርስልን አሜንንንንንንንን

  • @tigistaniley8143

    @tigistaniley8143

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebina4362

    @abebina4362

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏿 💓

  • @selamawit7917

    @selamawit7917

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tagiashito9348

    @tagiashito9348

    Жыл бұрын

    ኢመበትቻ፤ለሁም አግዚእብሔር ይመስገን እህ ታመሪ

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ታምራ ብዙነው

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 Жыл бұрын

    እናቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ስለሷ ምን ተነግሮ ያልቃል አዛኝቷ እሷን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን😍😍

  • @Emu-zs4bm

    @Emu-zs4bm

    Жыл бұрын

    እሰይ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ማረክ ወንድሜ የእመብርሀን ምልጃና በረከትዋ አይለያችሁ ደስ የሚል ምስክርነት ምልጃ በረከትዋ አይለየን አሜን 🙏

  • @hanabelew7441

    @hanabelew7441

    Жыл бұрын

    Amen

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph Жыл бұрын

    እመን እንጂ አትፍራ እመቤቴን አምኖ ያፈረ የለም ስሟ ይክበር የእግዚአብሄር ቸርነት በሁላችንም ላይ ይደርብን።

  • @yeshalembisetegn5484

    @yeshalembisetegn5484

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @honeymar140
    @honeymar140 Жыл бұрын

    እፀብ እፀብ እፀብ ድንቅ የእመብረሀን ስራ 🇪🇷🇪🇹 በእውነት ከእንባ ጋር ነው ያዳመጥኩት በእውነት። ይገርማል ለናንተን የደረሰች ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረለን 🇪🇹🇪🇷ለሁላችንም ትድረስ።😭😭😭 አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎልልልል ይሁን ይደረግልን አሜን።

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Жыл бұрын

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት የቤዜዊት አለም ምልጃ ልዬ እኮ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን። እልልልልልልልልል🕊🕊🕊🕊ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን ።🕊🕊💕💕💕

  • @yashigebrahot1259

    @yashigebrahot1259

    Жыл бұрын

    Emebet. Tasadegeshe.

  • @salmeabrha6562

    @salmeabrha6562

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amne

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    Жыл бұрын

    አሜን 🕯 አሜን 🕯 አሜን 🕯

  • @user-zj5hg9lk5e

    @user-zj5hg9lk5e

    6 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @world6284
    @world6284 Жыл бұрын

    የእመቤቴ ታምሯን ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ በደስታ። በረከቷ ይደርብን ለሁላችን🙏🙏🙏

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ከብር ምሥጋና ይገባታል ላተ የደረሠች ወላዲት አምላክ ለኛም ለሥደተኞች ትድረሥልን

  • @abebina4362

    @abebina4362

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏿 💓

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x6 ай бұрын

    እመቤቴ ድንግል ማርያም የጌታየ እናት ስራዋ ድንቅ እና ግሩም ነው ክብር ይገባሻል 🙏❤🙏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Жыл бұрын

    ልጅ እና እናት ይክበሩ ይመሰገኑ ሁለም ሚልጇ አይለየን ለሀገርችንም ታማልድን አሜን ፫

  • @zewdituchanie9078

    @zewdituchanie9078

    Жыл бұрын

    Eme bzuhan enienem kemot melsayalech mesgana akibrot wudasie hulu legetaye enat yhun

  • @yisaketadess358

    @yisaketadess358

    Жыл бұрын

    Teddy wendme yenate lj yemebtachn bereket bezemenachn hulu atleyen mndaye tebarek

  • @zenashetades9288

    @zenashetades9288

    Жыл бұрын

    የእመቤታችን ምልጃዋ አይለየን

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын

    የቅድስት ድንግል ማርያምን ታዓምር በእንባ ጭምር ነው የሰማሁት እና ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን ስለሠጠን እመብርሀን🥰አይዞህ ወንድሜ የደስታ እንባ ኡፍፍፍ😥😥😥ሼርርርርርርር አርጉ በማርያም አለም ይስማው

  • @engdaget12
    @engdaget12 Жыл бұрын

    ሥለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለእናንተ የደረሰ አምላክ በሁላችንም ይድረስልን እመብርሐን ሁላችንንም ትጠብቀን😢👏👏

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Жыл бұрын

    የጌታዬ እናት ትክበር ትመስገን ❤🙏🏾

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын

    እናቱን እናት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእማ ፍቅር ምልጃ በሁላችን ላይ ይደርብን

  • @yohanabrhane594

    @yohanabrhane594

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @tegestebelete687

    @tegestebelete687

    Жыл бұрын

    እመብርሀንክብርምስጋናይድረሳትለናተየደረስችለኔምትድረስልኝበጭንቀትላለሁእማዋያትእናቴቀንለጭለመብኝግረለተጋሁልጃዋ!!

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 Жыл бұрын

    አመብዙሃን መተንፍሻዬ ሌላ ምን ልበል ተነገሮም አያልቅ የመብዙሃን ፍቅር አድለኛ ነ ን የተዋህዶ ልጆች 🙏❤️

  • @yeshalembisetegn5484

    @yeshalembisetegn5484

    Жыл бұрын

    በጣም አዛኝ እናት አለችን

  • @user-sk2lt4cd6d
    @user-sk2lt4cd6d Жыл бұрын

    እመቤታችን ማርያም ምስጋና ይግባት ለሁላችን ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁንምን ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    አሜን እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ሁሉን ከሚያደርግ ከልጇ እኛንም ታማልደን 🙏🙏🙏

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 Жыл бұрын

    ኡፍ ሰሰማው እያለቀሰኩ ነው ያንተ ጠንካራ እምነት የመቤቴ ድንቅ ተአምር ወንድማችን እንኳን እመቤቴ ማረችክ እመብርሀን ነጭንቅ አማላጇ ከልቡ ለለመነሸ ሁሉ የምትደርሸ ነኔ እናት ምሰጋናሸ ይብዛልኝ እሰካሁን ላደረግሸልሸ በሰደቴ ሰጠራሸ ምትደርሸልኝ እመቤቴ በምን ቃል ላመሰግንሸ ሳላሰበው ጠርተሸ ቤትሸን ፍቅርሸን ያሳየሸኝ የፃድቃኔ ማርያም ፍቃድሸ ከሆነ ደግሜ ደጅሸ ልመጣ ነው ከንቺ እርጅኝ ሳለሞን የጎደለኝን ታውቂያሸ ሁሉ ይቅር ካንቺ ፍቅር ከቤትሸ አልውጣ በነገሬ ሁሉ ከፊቴ ቀድመሸ በመልካም ቦታ አውይኝ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ሰለሁሉም ነገር እግዝሀብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinayehaile7779
    @zinayehaile7779 Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ውስብስብ ያለብኝ ሕይወቴን አስተካኪልኝ፡፡፡

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    በምክንያት ነው ኮ ማርያም ማርያም ማርያም የምንለው ፍቅርዋ ይለያል ሰላሜ ነሽ ድንግል

  • @mesimesi2985

    @mesimesi2985

    Жыл бұрын

    Amen

  • @dawitata8291
    @dawitata8291 Жыл бұрын

    እመብርሃን እናቴ ሁሌም ስራሽን ምህረትሽን ሳይ እባ ይቀድመኛል።

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ስለሷ ምን ተነግሮ ያልቃል አዛኝቷ እሷን የሰጠን መድሀኒአለም ይመስገን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Жыл бұрын

    እሰይይይይ ወድሜ እንኳን ደስስስስ አላክ የማምልክ ውለታዎ ተነግሮ አያልቅም እማ ፍቅር ታሳድግላችሁ ተመስገን እልልልልልልልልል🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒❤️❤️❤️❤️😍😍😍

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    እመብረሃን እናቴ የጭንቅ አማላጇ እመብዙሃን ያች አማላጅ እነት የልጅሽ ቸርነት የመላእት ተራዳይ እነት አይለየን አይለያችሁ የግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏⛪🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰን አንተን እንደደረሰችልህ ለልጄም ሞልታ ትድረሰልኝ ወጎኖቼ እንዲሁ ለመናገር እንድበቃ በጸሎታቹህ አሰቡኝ እመ አምላከ ሁሌም ከኛ ጋር ናት ከብርና ምሰጋና ቅድሰት እናታችንን ለሰጠን ቸሩ መድሓኒአለም ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist69635 ай бұрын

    አሜን ለናተ የደርሠች እመ ብራሀን ለኔም ደርሳ ለምስክር ታብቃኛ የልቤን ታውቃለች እመ ብራሀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etagegntakele4833
    @etagegntakele4833 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለአንድዬ እናት ለድንግል ማሪያም ይሁንምን ❤🙏🏻🙏🏻

  • @Abay487
    @Abay487 Жыл бұрын

    አመቤቴ ማርያም ምስጋናሽ ይብዛ ስራሽ ድንቅ ነው

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Жыл бұрын

    ድንቅ የእመቤታችን ስራ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጥና ከእነልጇ ደረሰችልህ በጣም ደስ ይላል

  • @eyerus1949
    @eyerus1949 Жыл бұрын

    አመብርሀን አናቴ አንችን የጠራ ማን ያፍራልል አኔ ሰለ እመቤተረ ሰናገር አንባዬ ይመጣል አመብርሀን አናቴ አመሰግንሽ ዘንድ ምክኒያቴ ብዙ ነው እና ተመሰገን ሰትጨነቁ ለመቤቴ በንፁህ ልቦናችሁ ለምኗት ምንም እሚሳናት ለም🙏

  • @wastinatube3593
    @wastinatube3593 Жыл бұрын

    ቴዲዬ በጣም ደስ የሚል ተዓምር ነው ምን ያህል ብትወድህ ነው እመብርሃን ለአንተ የደረሰች ለእኛም እመብርሃን ትድረስልን አሜን ።

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እንወድሸላን እመብረሀን እንወድሸለን የአንድዬ የጌታዬ እነት እነመሰግንሸለን እነወድስሸለን

  • @mekdesfeleke557
    @mekdesfeleke557 Жыл бұрын

    እመብርሀን ክብር እና ምስጋና ይግባት

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Жыл бұрын

    የእመ ብርሃን የቅድስት ድንግል ማርያም ታምርዋ ተወርቶ ተነግሮ አያልቅም ። ስለክብርዋ ተመስገን ማለት ብቻ ነው ።

  • @haregewoinmoltote5791
    @haregewoinmoltote5791 Жыл бұрын

    ለአንተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን አንተን የሰማች እኛንም ትስማን አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእመብርሃን ይሁን እመቤቴ የአዶናይ እናት💖❤❤❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын

    እማ አምላክ ከብር መስጋና ይድረሳት የእኛ ወድ እናት ❤❤❤

  • @mimibekle8675
    @mimibekle8675 Жыл бұрын

    የሁሉ እናት አዛኝት የጌታዬ እናት ለእኔም እናቴ ክብር ምስጋና ይድርስሽ ፀጋሽ ይብዛልኝ 🙏

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Жыл бұрын

    እመብርሃንን አምኖና ጠርቶ ያፈረ የለም ክብር ለልጇ ይሁን።

  • @mekidesabebe5200

    @mekidesabebe5200

    Жыл бұрын

    ታድለህ ይህንን ያህል እምነት በእመብርሀን መባረክ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለ እመቤታችን ለወላዲተ አምላክ ይሁን.

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Жыл бұрын

    እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን ! ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ ምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ (2) ከእዚህ በላይ እንደአመሰግንሽ …… ጠላት ቢከፋውም ያንቺ በመሆኔ አደገድጋለው ደግሜ ደግሜ የእናታችን ማርያምን ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን!🙏

  • @alemieagegnehu
    @alemieagegnehu Жыл бұрын

    እመበቴ ሆይ ስምሽን ጠርቼ መቼም አለፍርም 👏⛪

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    ክብር ለዋላዲተ አምላክ አልኩኝ ሲል በአይኔ ተጠራቅሞጨየሞላው እንባዬ ዱብ ዱብ አላለም የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ጰ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ለኔም ልዩ ነች ለመቤታችን ክብር ምስጋና እግዚአብሔር ባከበራት መጠን ይድረሳት እናተን የጎበኘች እመቤታችን ለኛም ትጎብኘን አሜን አሜን አሜን👏❤️❤️❤️❤️

  • @user-fn6zp8pz8i
    @user-fn6zp8pz8i Жыл бұрын

    ክብር ላቺ ይሁን እናቴ ድንግል ማርያም💚💛❤

  • @y9gh956
    @y9gh956 Жыл бұрын

    በእዉነት ለእግዚአብሔር የማሲነዉ ነገር የለም😥😥😥😓😓እንደኛ አፀያት ሲይሆን እንደሱ ቸርነት

  • @shalomfitwi1831
    @shalomfitwi1831 Жыл бұрын

    እመ አምላክ፤እመ ብዙሐን ምስጋና ይድረሳት ፍቅርዋ በልባችን ጣእሟ በአንደበታችን ትሳልብን አልፋና ኦሜጋ ያለህና የምትኖር ለምልጃ ሳይሆን ለፍርድ ዳግም የምትመጣው ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ክብርና ምስጋ አምልኮና ውዳሴ ለአንድነትና ለሶስትነትህ ይሁን ከእናትህ እቅፍ አላወጣኸኝምና ምስጋና ይድረስህ ኃይልህን ግደው ከእናትህም እቅፍ የወጡትን በቸርነትህ መልሳቸው አሜን።

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z Жыл бұрын

    በጣም ደስስስ የምል ትአምር እመብርሃን ለኛንም ፍቅሯ ታሳድርልን በጸሎታቹ አስቦኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ አደራ 🤲💞

  • @adomyeshi5791
    @adomyeshi5791 Жыл бұрын

    ሉሌ እና ቴዲ ውድ ወንድሞቼ የእመቤቴ ማርያም ማህበር እንመስርት አገሬ ዘገባ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ እድሜና ጤና ትስጣችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር ዘራችሁ ይባረክ

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin80237 ай бұрын

    ድንግል ማርያም ለእናንተ የደረሰች ለአለም ህዝብ ሁሉና ለኛም ትድረስል። ድንግል ማርያም ከነልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ✝️🙏

  • @trhasniguse6067
    @trhasniguse6067 Жыл бұрын

    አቤት እንዴት ድንቅ እምነት ነው ታድለህ እኔም በፍፁም እንዳምን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳኝ አንተንም ስለረዳች እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @hailu8569
    @hailu8569 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ አበቃህ እመቤቴ ማርያም ከነልጃ እስከዘለአለም የተመሰገነች ትሁን!

  • @hanademerewe
    @hanademerewe4 ай бұрын

    አሜን ለናንተ የደረሰች ወላዲተ አምላክ ለአለም ትድረስ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አመሰግንሽ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም እናቴ እባክሽን እኔንም ለምሰክርነት አብቂኝ እናቴ

  • @adhanattesfeh896

    @adhanattesfeh896

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen emebte kbre

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Жыл бұрын

    በእዉነት የእመቤታችን በረከት ረድድኤት በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለናንተ የደረሰ ለሁላችንም ትድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-gb6cq6ml7h
    @user-gb6cq6ml7h Жыл бұрын

    እመቤታችን አሁንም ፀጋሽ ለአለም ይታይ አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 Жыл бұрын

    ላንተ የደረሰች እመቤቴ ለተቸገርነው ሁሉ ስው ጋር ትድረስልን ክብር ለእመቤቴ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው የማሪያም በረከቷ ይድረሰን 🙏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 Жыл бұрын

    እመቤቴ ፣ማራም፣ክብር፣ምስጋና ፣ይገባሻል ፣አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @senayitleta9817
    @senayitleta9817 Жыл бұрын

    ለአንተ የደረሰች ከአምላክ ለሁላችንም ትድረስልን አሜንንንንንንንንንን።

  • @alomfoyz3670
    @alomfoyz3670 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ለእየሱስ ክረስቶስ እናት ይሁን 🙏ድንግል ሆይ ለኔም ለደካማዋ ልጀሽ ድርሺልኝ 🤲አገራችን 🇪🇹🇪🇹ሠላም አድርጊልን

  • @selambelete7500
    @selambelete7500 Жыл бұрын

    ለአንተ የደረሰቺ እመቤት ማርያም ለኛም ትድረስ የድንግል ፍቅሮ ልዩ ነው ❤️🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ እሰይ አልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) እንኳን ደስ ያላችሁ የተባረካችሁ ቤተሰቦች.ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ከልጇ ጋር 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @y2htube501
    @y2htube5018 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ቅድስት ድንግል ማርያምን ና ልጅ የተመስገነ ይሆን አሜን

  • @user-wt9yu2ct3j
    @user-wt9yu2ct3j Жыл бұрын

    እማምላክን ጠርቶ የሚያፍር የለም እናቴ የጭንቅ አማላጄ ክብር ሁሉ ላንቺ ይገባል😍😍

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын

    እመብርሃን እናታችን ለናንተ እደደረሰች ለተጨነቁትም ትድረስላቸው 🙏🙏🙏

  • @marshum4126
    @marshum4126 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ለእናተ ያደረገች እመብርሃን እኔንም ታስበኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት ለዑላችን ትድርስልን አሜን አሜን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Жыл бұрын

    እመብርሐን ስምሽ በዓለም ሁሉ በምስጋና ይጠራ

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 Жыл бұрын

    ወድሜ እምቤቴ ድግል ማርያም ለአተ እድደረሰች ለኛም ትድርስልን የሁሉ እባ አባሽ የሆንች እናታችን ቅድስ ድግል ማርያም እናቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Жыл бұрын

    ለእናተ የደረሠች እመብረሀን ለአለም ሁሉ ትድረስልን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen579411 ай бұрын

    ወንድማችን ቴዲ በድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎኛል ያኔ ስትመሰክር ድምጽህን ስሰማ ያለቀስኩትን እንባ መቼም አልረሳውም 😭😭😭በድጋሜ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እንደገና ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። በእመቤታችን የብርሃን እጅ የተዳሰሰ ስለ እርሷ ችሎ መናገር እንዴት ይችላል 😭😭😭 እመቤታችን ዘላለም ከልብ የማትጠፋ የእምነታችን ጥንካሬ ምርኩዛችን ናት ። ለዚህም ነው ወንድማችን ቴዲ በእመቤታችን ላይ ሙሉ እምነት ያለው ። አሁንም አዛኝቱ የጌታችን እናት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳሩን ትባርክለት ልጆቹን ለወግ ማዕረግ አብቅታ ደስ ብሎት በድጋሜ እንድታሳየን ለሁላችንም እድሜና ጤና ትስጠን ቃል ኪዳንዋ አይለዬን ። 🙏 ሉልዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ አዛኝቱ አሁንም አትለይህ ። ወንድማችን ቴዲ በድንቅ ተዓምር የተፈወሰ ብለን እንመሰክራለን ። ምስጋና 🕯🌹🕯🌹🕯🌹 ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ። ልኡል እግዚአብሔር ካንች ጋር ነውና ደስ ይበልሽ ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን ። መልካሚቱ ርግብ ሆይ ወደ እኛ ነይ ነይ ነይ አሜን ! 🙏

  • @almazjanka8624
    @almazjanka862411 ай бұрын

    ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የእንችን ገድል ታምር አማላጅንት ምስክርነት ስላያሽኝ ክብርና ምስጋና ላንች ይሁን🙏🏽

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 Жыл бұрын

    የእናታችን የእርርተ ልቦና ተአምሯ ማለቂያ የለውም የመስቀል ስር ስጦታችን ❤

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እማምላክ ምን የሳናታል እሷን ጠርቶ ያፈረ አንድም ሰው የለም ለሁላችንም በተላያያ መግድ ታምሯን ተገልፀናለች የአማኑኤል እናት ተምሯ በሰው ልጂ ተነገሮ አይልም ወንማችን ልኡሌ ከልብ እናመሰግናለን ኑርልን 💚💛❤

  • @meareggebre5532
    @meareggebre55326 ай бұрын

    እሜቤቴ የአምላክ እናት ሖይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አችንን የያዘ ወድቆ አይወድግም ክብር ይግባዉ የድግል ማርያም ልጅ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲት አምላክ ማነው እንደኔ ውስጡ ሀሴት ያደረገ

  • @seyumyohannes230
    @seyumyohannes230 Жыл бұрын

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስላሴዎች፣ይክበሩ። ላንተ፣የተደረገው፣ለሁላችን፣ይሁንልን።

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Жыл бұрын

    እመቤቴ በጣም ህውድሻለው ኣደብርሃን እመብርሃነይ መንገደይ ኣቅኒዒ ልኣ ዝኣመነ ዝሓፈረ የለን ኣደይ ማዓረይ👏👏👏

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Жыл бұрын

    የእኛ ልዩ እናታችን መጠጊያችን የሁሉን እንባ የምታብስ እመብዙሃን ስሟ ይክበር በአለም ሁሉ ተአምሯ ይሰማ. እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እናቱን የስጠን መጽናኛ ይመስገን አሜን(፫).

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን ።

  • @user-bl9ti4ip1e
    @user-bl9ti4ip1e Жыл бұрын

    እማ ፍቅር ድንግልን ማርያም የሁሉ እናት ❤️✝️💒

  • @muluhilu
    @muluhilu Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 Жыл бұрын

    እመብርሃን የአምላክ እናት ተዝቆ የማያልቀዉ ትአምርሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ ሃፂያቴ ከራስ ፀጉሬ በላይ ነው እመብርሃን የቅዱስ ቅዱሳን ታሪኬን ቀይሪዉ ለኔም ድረሽልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Жыл бұрын

    እናቴ ዲግልማራም እኔንም አዉጪኝ በሰዉሀገር እባክሺ እናቴ ዲረሺልኝ

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    Жыл бұрын

    አሜን ፣🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @pezaagzech9597

    @pezaagzech9597

    Жыл бұрын

    አይዛሽ. እማየ. ትፈታልሻለች. የኔ. ዉዴ. አብዝተሽ. ፀልይ

  • @merekebelakwoe9187

    @merekebelakwoe9187

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yemamedia

    @yemamedia

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ድንግል ማርያምን ለምኚአት አይዞሽ

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Жыл бұрын

    እመ ብርሃነይ የኣምላኬ እናት ርህርህተ ህልና ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለናንተ የደረሰች እመቤታችን ለኛም ትድረስልን 🙏🙏🥰

  • @sanas7429
    @sanas74296 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Жыл бұрын

    እናቴ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ካመድ ያሰሳችኝ ለኔ ያደረገችልኝ ለኔና ለኔ ነው የሚገባ እናቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቃላት የለኝም

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Жыл бұрын

    እመብርሀን የአምላክ እናት እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችብኝና እመቤቴ ናት እናቴም ሁሉም ነገር፣ በስመአብ ስወዳትኮ የአምላኬን እናት

  • @user-up7mr9mn4p
    @user-up7mr9mn4p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወንድማችን ላተ የደረሰች እመብርሀን ለታመመዉ ፈዉስን ያዘነ መጽናናትን ለኛም ካስከፊ ሕመም ትጠብቀን ትማረን እናቴ እመብርሀን 🙏😢🙏

  • @Eth548
    @Eth548 Жыл бұрын

    እምነትህ ያስቀናል እመ ብርሃን ለሁላችን በሁላችን ቤት ትግባልን አሜን

  • @halimayaseen7960
    @halimayaseen7960 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤቴን ለምኖ ያፈር የለም ና የናንተ ቤቴ የጎበኝች የኛን ቤትትጎበኝ

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመጀመሪያ ለዚህ ቤተሰብ የእመቤታችን ፍቅር መድሀኒተአለም በልባችሁ እንዲቀመጥ ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው ያለውን በእናንተ ልብ ውስጥ ያስቀመጠ አምላክ ይክበር ይመስገን እሜን እንኳን የድንግል ማርያም ፍቅር በልባችሁ አደረባችሁ አደረ አሜን ስለ እመብርሀን ተብሎ ተወርቶ ታስቦ ስለ እማያልቅ ተመስገን ብቻ ነው እልልልልል ። ፈጣሪያችን ይመስገን።

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣይሟን በአንደበታችን ትሳልብን ታሳድርብን ሳይገባን ስሟን እንድንጠራ የፈቀደልን ልጇ ወዳጇ አምላካችን ፈጣሪያችን መድሃኒአለም ይመስገን

Келесі