🛑እመቤቴን በመስጊድ ጫፍ ላይ ዐየኋት📍 የገነት ኢሳይያስ ታላቅ ምስክርነት ከዱባይ📍

Пікірлер: 718

  • @meherat938
    @meherat938 Жыл бұрын

    አቤቱ እመነት ጨምርልኝ አለማመኔን እርዳው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አንችን የረዳች እመ አምላክ ወለላይቱ አዛኝትዋ እኛንም ትርዳን❤

  • @abebina4362

    @abebina4362

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimiayele8337

    @mimiayele8337

    Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @embetweyesaefe4732

    @embetweyesaefe4732

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    amen amen amen❤

  • @emusherashu7413

    @emusherashu7413

    Жыл бұрын

    አሜን😢👏👏👏

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Жыл бұрын

    እንኳን ለታላቁ መላክ ቅዱስ ሚካኤል እንዲሁም በዛሬዉ ቀን ለሚከበሩት ቅዱሳን በአላት እንኳን አደረሳችሁ

  • @makerma3853

    @makerma3853

    Жыл бұрын

    Amen amen amen ankoa bselam aderesen

  • @abebina4362

    @abebina4362

    Жыл бұрын

    Amen 💗 🙏🏿

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Жыл бұрын

    ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ❤❤❤❤ ስደት የምትሰሩ እህቶቼ ተጠንቀቁ እውነቷ ነው ህንዶቹ መተተኛ ናቸው

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    ewnet new amen amen amen❤

  • @peacenice8003

    @peacenice8003

    Жыл бұрын

    ትክክል ነሽ በጣም በስራ ቦታ በ ደንቃራና መተት ኣሽገሩን በ መድሃኔዓለም ጠበቃ እንጂ በጣም ከባድ ነው

  • @abicheallelositotaw1127

    @abicheallelositotaw1127

    Жыл бұрын

    Kiber yemigebaw semayinena miderin lefeterew le igezihaber yihunlet.

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ መስገን የደረስት❤❤❤

  • @user-lr2sd7wk3e
    @user-lr2sd7wk3e Жыл бұрын

    ክብር ምሰጋና ለእናታችን ለድገል ማርያም❤❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ ወንድማችን ልዑል ሰገድ እህታችን ባለሸበት ሰላምሽ ይበዛ እናታችን ንጽሕተ ንጹሐን ክብርና ምስጋና ይደረሳት እስዋ የሰጡን የሁሉ ፈጣሪና መጋቢ ሕይዘት የሆነ አምላክና አባት በፍጥረት ሁሉ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Жыл бұрын

    እመቤታችን የማያይ ግን አለ እንዴ ? እኔ በህልም ሳይሆን አይኔን ገልጭ ነውየማያት ለምስክርነት እንዲሆንኝ ለሊት 11 ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ውዳሴ መርያምን ስለምፀልይ ልጃን አቅፋ ምንም ስእል በሌለበት ልጃን አቅፋ ነው ማያት ልክ አይኔን ስገልጥ እና አቦዮ ገብር መንፈስ ቅዱስን በአይኔ ነው ያየዋቸው በቀነለታቸው ሌቦች ለሊት ሳሎን በሬን ከፍተው ገብተው ግን መኝታ ቤቴን ስለቆለፍኩ ዳንኩኝ ሌላው የአምልኮ ስግደት ስሰግደ የመዳኒአለም ስእለ አይኑ ተንቀሳቅሳል 3 የምፀልይባት ትንሻ የፀሎት ቦታዬ እንደ መብርቅ ይንቦጎቦጋል ብቻ ምኑ ተነሮ ምን ይተዋል 4 ከመኪና አደጋ ቅዱስ ሚካኤል ከነ ልጆቼ ድኛለሁ 5 መዳኒት ከሌለው በሽታ ድኛለሁ ለነብሴ መዳን እንዲሆነኝ ስቆርብ በሽታውም ጠፋ 6 ልጆቼን ያገኝሁት በአቦዬ በመቤቴ በስላሴ ስለት ነው 7 ለሊት ለፀሎት እግሬን የሚነካኝ ነገር አለ 8 ሰግጄ ስተኛ እፍፍ የሚል ድምፅ እሰማለሁ 9 የመተንፈሻ አካሌ ጥበት አግኝቶኝ እንጦጦ ማርያም ቄደር ተጠምቄ ድኛለሁ 10 ልጄ ታማ በኪዳነ ምህርህት ልጄን አደራ ብዬ አልቅሼ እንድትምርልኝ ጠይቂያት በቀን ለታ ነበር እናም ወንሜን ጉባኤላይ ፃፍ አድልኝኛ አስበራልኝ ብዬው ለሊት አላርም ቀስቅሶኝ ለልጄ መዳኒት ልሰጣህ ስነቃ ልከ አይኔን ስገልጥ እርጅም ሆኖ በብርሀን ቅርፅ የኪዳነምህርት ስእል በቤቴ ውስጥ ሞልታ አይው አር ብዙ ብዙ ነገር አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እኔ በጣም ሀፅያተኛ ነኝ ለኔ ለባሪያው ይህን ሁሉ አድርጎልኛል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እረ መታደል ነው ታድለሻል እኔንም ወለተ ሰንበት ብለሽ በፅሎትሽ አስቢኝ በማርያም

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ምን ብትታደይ ነው ሁሌ እምታያት እኔ ህይወቴ ሁሉ ጭንቅ ውስጥ ነኝ ሰላም የለኝም በፅሎትሽ አስቢኝ

  • @meherat938

    @meherat938

    Жыл бұрын

    የታደልሽ ነሽ እመቤቴን 😢 እኔንም ደካማዋን አስቢኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ❤

  • @mestawotzina6951

    @mestawotzina6951

    Жыл бұрын

    ዉይይይ መታደል እኔንም ስርኩተ ማርያም እያልሽ በጽሎት አስብኝ

  • @tzkerniyegziyo

    @tzkerniyegziyo

    Жыл бұрын

    እመብርሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይግባሽ እኔ ኃጢያትኛ ልጅሺንም አስቢኝ🥺

  • @AynalemShiferaw-pn2sx
    @AynalemShiferaw-pn2sx Жыл бұрын

    እህቴ ላች የደረሰች እመብረሀን እናታችን ለኛም ለስደተኙች ትድረስልን የሚሳናት የለምና ክብር ለመብረሀን ክብር ለድግል ለናታችን ለወላዲት አምላክ ምስጋና ይገባታል አሜን(3) 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Жыл бұрын

    ምስጋና ይድረሰው ለድግል ማርያምን ልጅጅጅ ለእኔ ያደርገልኝ ብዙ ነው በስደት ላይ ተመስገን ተመስገን እንዴት ብየ ላመስግነው እስቲ አመስግኑልኝ የመዳም ቅሞሞች ፍጣርየ ለምስጋናም ቃላት ያጥራል ተመስገን

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Жыл бұрын

    ላንች የደረሰ ልኡል እግዚያብሔር ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤

  • @MartaTekalgn

    @MartaTekalgn

    Жыл бұрын

    ክብር አምላክን ለወለደች ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሷን እናት አድርጎ የሰጠን እመብረሀን እናቴ ክብር ይገባሻል

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Жыл бұрын

    እናታችን እኮ ሥሯ ድንቅ ነው ።ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች የእናታችን ጥበቃ አይላየን አሜን ።🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Жыл бұрын

    እሰይ እመብርሃን ለሁላችንም ትድረስልን የጌታ እናት ድግል ማርያም የስደተኛ አምላክ እኮናት ❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    በረከትሽ ይደርብን እህታችን ❤❤❤ እመ ብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Жыл бұрын

    እመቤቴ ስራዋ ድንቅ ነው ሉሌን እጥብ እርጋ አሳምራ ምስክርነት ተቀባይ ያረገች እመታችን 🙏🙏🙏 እንቺም እመቤቴ ስለደረስችልሽ ክብሩን ትውስድ 🙏🙏🙏 ለኢትዮጵያውያን ክብራችንን እድናቅ በአለም ላይ ታእምሩን እያሳየነው እረብና ህድ በስደት እገራችን ሲኖሩ ተከብረው ነበር እኛ ወደእምነታችን ስንመለስ እግዚአብሔር ክብራችንን ይመልሳል እመቤታችን እደእሱዋ ቸርነት ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    የትም ሁንን በንጠራት ትመጣልች እመብራህን ❤❤❤

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚዓብሔር ይመስገን ድንግል ማሪያም ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም ክብርን ምስጋና ይድረስሽ የእኛ እመቤት እመ ብርሃን የዓለም ብርሃን ድንግል ማሪያም

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወገኖቸ በያላችሁበት የዓለም ዳርቻ የኔ እናት አይ የስደት መከራውና እንግልቱ ክብር ለአምላክ እናት ይሁን ❤❤

  • @meazatadesse1738
    @meazatadesse1738 Жыл бұрын

    እሰይ እልልልልል የእኛ እናት በያለንበት ሁላችንንም ትርዳን አሜን

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын

    ወላዲት አምላክን ይዞ ያፈረ የለም ለተጨነቀ ሁሉ ፈጥና ደራሽ ናትና ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጆ በጣም እድለኛ ለሽ አሁንም ትጠብቅሽ

  • @selamberhanu7404

    @selamberhanu7404

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. ❤️❤️❤️Thank you so much. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hannahanna7304
    @hannahanna7304 Жыл бұрын

    ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 😭 እመብርሃን እናታችን ጠርተናት እማናፍርባት የስደት ስንቃችን ምስጋና ይግባት እናቴ እመቤቴ ለእኔም ያደረገችልኝ ከቃል በላይ ነው እና የፍቅር የስስት እምባዬን አፍስሼ አመሰግናታለሁ የልቤን ታቀዋለችና ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭😭🤲🙏

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤😢😢😢😢 እውነት ነው እህቴ ክብርና ምስጋና ይገባል ለእመቤታችን ተነግረው አያልቅም ተአምሩዋ🙏🙏🙏

  • @shopiahhailu7659
    @shopiahhailu7659 Жыл бұрын

    ክብር ይድረሳት እመብርሃን የጌታዬ እናት እህታችን እንኳን እመአምላክ እንኳን ደረሰችልሽ የስደት ስንቃችን ናት እመብርሃን ❤❤❤

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    የእመቤቴ ተአምር ተነግሮ አያልቅም እመቤታችን ለኔ ያደረገችልኝ እጅግ ብዙ ነው ሁሌም ስጠራት እንደ ጓደኛ ነው ሚጠራት ማርያምን እመቤቴ ለኔ በጣም ቅርብ ናት አሞኝ እንኳን ሆስፒታል ሄጄ አላቅም እመቤቴ ከዶክተር አንቺ ነሽ የሚታድንኝ ስላት ወድያው ከተኛሁበት እነሳለሁ አረ የእርሷ ተአምር በምን አንደበቴ ልግለጸው ብቻ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ከኔልጃ ይሁን

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እንዴት ቶሎ እንደምታገኟት ለእንደኔ ላለው ሀፅአተኛ ንገሪኝስኪ

  • @user-zl6iu3fd8x

    @user-zl6iu3fd8x

    Жыл бұрын

    @@user-wj1ln5qg8t እህቴ ሁላችንም ኃጥያተኛች ነን በምድር ላይ ከሰዉ ልጆች ንጽሕትና ቅድስት እመብርሃን ብቻ ናት ነገር ግን እመብርሃን እኔ በጣም ነው የሚወዳት እወዳታለሁ ስልሽ በቃላት ለመግለጽ ይከብደኛል ያስጨንቀኝ ነገር ካለ እመቤቴ እነግራታለሁ እንደሚትሰማኝ ከልቤ አምኜ ስነግራት በ1 ስዓት ውስጥ ምላሽ ትሰጠኛለች ስማን ስጠራ ከኔ ጋር እንዳለች አምኜ ነው ሚጠራት በአይኔ ህልና አያታለሁ የእውነት እመቤቴ ለኔ እህቴ ምስጥረኛዬ ጓደኛዬ እናቴ በቃ ሁሉም ነገሬ ናት አማላጄ እንዲሁም የኔ ዶክተር ናት እኔ አሞኝ ሆስፒታል ሄጄ አላውቅም ለእሷ ስለምናት ወድያው እድናለሁ መቸም እመቤቴ ያደረገችልኝ ሰማይ ወረቀት ባህር ቀለም ብሆንም ተጽፎ አልጨረስም

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@user-zl6iu3fd8x እስኪ ከቻልሽ በውስጥ መስመር ላውራሽ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በረከትሽ ይድረሰን 🙏🙏

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 Жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም ታምሩዋ ብዙ ናው ተነግሮ አያልቅም እመብራን እንም ከስደታይኞቹ አንዱዋ ነይኝ እናተ ከኔ አታራቀ እመ አምላክ ከሁላም ጋር አትልያ እናት ደ/ን ዘማር ሉሊ እመሰግናልን ❤❤❤❤❤

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Жыл бұрын

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም አንችብ የያዘ አይወድም እናቴ የስደት ምርኩዜ መጽናኛየ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር አሜን ፫🙏

  • @GalaxyA-zq3qy
    @GalaxyA-zq3qy Жыл бұрын

    የሚገርም ተአምር ነዉ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እናታችን ቸሪቱ አማላጂቱ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Жыл бұрын

    እመብርሀንየ እናቴ😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲😢 የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አድኝልን😢🤲🤲🤲😢

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👐የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ እመቤተ ማርያም በምን አንደበቴ ላመስግንሽ እናቴ እኔም በስደት ሀገር ብዙ አሳለፍኩኝ እህቴ ያንቺ የተለየ ነው ❗❗ አቤቱ የእኛ እመቤት አማላጃችን የስደትን ክፉነት አንቺ ታዉቂያለሽና እናቴ በሐጢአተኛ አንደበቴ አመሰግንሻለሁ እማማዬ ❗❗ እህቴ ገነት አሁንም እስከ መጨረሻዉ አትለይሽ በህይወትሽ እህትሽ እህተ ገብርኤል ብለሽ አስቢኝ ለሐገሬ እንድበቃ ሉሌ እመ አምላክ ትጠብቅህ አሜን🔷🇪🇹🕊🕊🕊

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Жыл бұрын

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኔም አመት አልፎታል የመዳሜ ልጅ የ24 አመት ትሆናለይ ግዜ አላት ያዎድቃታል ክኒን ትጠቀማለይ ማታ በልታ ለነገየ ብላ አስቀምጨላት ጥዋት ሙታ ተገኝይ ነብሳን ይማራት 😢😢 አሞኝ ፍርቸ ቅያር ሰራተኛ ወስዳ ከወር ባሃላ ልጄን እንዴት ብላ ሞተይ ስንት ጣጣ አመጣይልኝ ደላሊቱም አርብ ናት አይይ ልጅሽ አልገደለቻትም ፍጣርሽን ፈር ስትላት እኔ ግን ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ ፍጣር አመስግኑልኝ ተመስገን ለቸሩ መድሃኒአለም ያደርገልኝ ሁሉ ምስጋና ይድርሰው ለምስክርነት ያቁሞኝ ፍጣር 😢😢😢

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ፈጣሪ እንኮን አወጣሽ የፈጣሪ ስራ እጅ ምንም ብትያቸዉ አረቦች አይገባቸዉም እንደዉም የሌለብነን ነዉ የሚያመጡት እመብርሀን ባለሽበት ትጠብቅሽ

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 Жыл бұрын

    በጣም የምጠብቀው ፕሮግራም ነው:: በርታልን ዲያቆን:: በነገራችን ላይ:: ይህን ቪዲዮ ያየነው3k ግን ላይክ ያደረግነው በመቶ የሚቆጠር ነው :: እባካችሁ አስታውሰን ለይክ እናድርግለት:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @abebahagos5208
    @abebahagos5208 Жыл бұрын

    Amen Egziabher yemesgen Gena beautiful deck negerochen enayale.

  • @mesayanteneh3559
    @mesayanteneh3559 Жыл бұрын

    እረ አልቅሼ ሞትኩ እመቤቴ እኔንም በሀይማኖቴ እንድፀና አድርጊኝ እኔንም በሰላም በጤና ከልጄ ቀይጭኝ ላንቺን የጠበቀች እመቤቴ እኛም ትጠብቀን

  • @zewdnatmelesse8271
    @zewdnatmelesse8271 Жыл бұрын

    እማማዬ ስሟ ስንቅ ነው ለመንገድ የስደተኞች አምባ የድሆች ሀብት የብቸኞች ዘመድ የሰላም እናት የፍቅር እናት እሷን መውደድ ፀጋ ነዉ የገነት በር ነች እሷን የያዘ ወደ ጌታችን መድሀኒታችን ፈጣን መንገድ ነች

  • @hirutgebremariam2957
    @hirutgebremariam2957 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የተለያዬትን ታምራት እንድንሠማ ስላደረገልን እና በዚህ ዘመን ላልተለየን አምላክ በድጋሚ ምሰጋና ይድረሰው እኔም አስተያየት አለኝ የኔን ወንድም ብታየውስ? አዱስ አበባ ሱሉልታ ላይ ነው ያለው ታውቀው ይሆናል አዳም ደበበ ይባላልዉ ከታመመ 2 አመት ሆኖታል አልጋላይ ነው ስንል ይነሣል ተነሣ ስንል ይወድቃል ሀኪም አለቀለት ካለ ብዙ ወራት ተቆጠረ የማያልቅበት ንጉስ ክርስቶስ ከችግረኞች መፅናኛ እናቱ ድንግል ጋር እዚህ ደርሷል ጨርሶ መከራውን ካለፈ በኋላ ብቻ ከምንሰማ መከራ ላይ ያለውንም እያየነው ማረው አምላክ ሆይ ብንለው በየሠው ያለው እምነት እና ፀሎት እንዲሁም ጠባቂው መላክ ይጎበኘዋል ብዬ አስባለሁ አንተስ ምን ትላለህ ከዚህ በፊትም ደውዬልህ ነበር አልተነሣልኝም ለማንኛውም አመሠግናለሁ ሉሌ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Жыл бұрын

    ክብር ምሰወጋና ይግባት ለመቤቴ ለድግል ማርያም

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld411 Жыл бұрын

    እመ አምላክ ሆይ ድረሽልኝ ስለኃጢያቴ አትራቂኝ እህታችን እምነትሽ ታላቅ ነው በእውነት ለኛም ያድለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p Жыл бұрын

    እናት አለም እመብርሀን ንፁ ልብ ላለው ቅርብ ነሽ ፡ አቤቱ ንፁ ልብ ፍጠርልኝ

  • @tsigemariammamo7182
    @tsigemariammamo7182 Жыл бұрын

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት እሷን የሰጠን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Жыл бұрын

    አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kidistberhanu1285
    @kidistberhanu1285 Жыл бұрын

    ለመድሐኔአለም ከነእናቱ ክብር ይግባቸው።እመቤቴ ሁሌም ደራሽ ናት።እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሁላችንም ትድረስልን።ለኔም ብዙ አድርጋልኛለች።

  • @alembekele-xo3jb

    @alembekele-xo3jb

    Жыл бұрын

    እማምላክ ለእኔም ድረሽልኝ እናቴ ❤❤

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ድንግል እናታችን ክብር ይግባት አዛኝቷ እሷን የሰጠን የፈጠረልን ቅዱስ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Жыл бұрын

    ውድ እህታችን እመቤቴድግል ማርያም እኮ አን አተረፈችሽ በጣም ተደስተናል ድቅ ተአምር ነው አሁንም እመቤቴ ትጠብቅሽ እኛንም በፀሎትሽ አስቢን እንወድሻለን ትጂ።ከዱባይ የክርስትና ስሜ ወለተስላሴ እባላለሁ ለሁላችንም እሶነች ያለችን እምዬ ድንግል ማርያም ❤❤❤

  • @abebagetnet2294
    @abebagetnet2294 Жыл бұрын

    ለእኔም ህይወቴን አስተካክላልኝ ለምስክርነት በበቃሁ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ እማምላክ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለኛም እትለየን አሜን

  • @mahelttadele9939
    @mahelttadele9939 Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጅ❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Жыл бұрын

    ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ለስደተኞች እናት በጣም የሚገርም ታምር ነው እህታችን ያችን አሮጊት የሰረዋን ሰጣት ሁሉንም እመብርሀን የስራውን ያግኝ ሉሌ እንዳለው እመብርሀን ረድታሽ ነው እንደ ሴትዬዋ ክፍት መታኝ ጥላኝ የምትል መስሎኝ እስከምትናገሪ እየጨነቀኝ ነበር ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማምለጥ አትችልም

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ለእኛ ለስደተኞች እኮ ትለያለች እመቤቴ የጌታዬ እናት ❤️

  • @user-ys5rs6tt9h
    @user-ys5rs6tt9h Жыл бұрын

    እመኣምላክ ክብርና ምስጋና ይግባሽ ❤❤❤ እኔም በሰው ሃገር በልደቷ ቀን በራሱ ጥፋት ኣናድዶኝ የሰው ባል ፈንኽቼ ደሙ እስኪ ፈስ መትቼው ደሞ የኣረብ ደም ክባር ነው ግን አመቤቴ ኣሳልፋ ኣልሰጠችኝም ደርሼ ለመመስከር ያብቃኝ ብዙ ነገሮችን ኣርጋልኛለች ፅፌ ኣልጨርሰውም በቃ ለምስክርነት ያብቃኝ የኔ እናት እማፍቅር እመቤቴ❤❤❤❤❤❤ ገኒየ ታድለሻል እህቴ እመቤቴ ቅርብ የሆነችለት ሰው ወድቆ ኣይወድቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመ ኣምላክ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariamwork123-hz6kj
    @yemariamwork123-hz6kj Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሷን የያዘ ሁሉ ሙሉ ነዉ ።ስሟን ጠርቻት ዘግይታ አታዉቅም መፅናኛችን አማምላክ ሩህሩኋ እማምላክ ።አማላጅነቷ አይለየን

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 Жыл бұрын

    በእውነት እህቴ እምነትሽ ትልቅ ነው ለዚህም እመቤቴ ታምሯን አሳየችሽ "ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም" ይህን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር አሜን! በእውነት ወንድማችን ዲያቆን ሉሌ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @liya7235
    @liya7235 Жыл бұрын

    እውነት ነው በንጹ ልብ ካለቀስን እመ ብርሀን ከነ ልጇ ከጎናችን ናቸው የሚገርምና ደስ የሚል ተአምር ነው 🤲🤲🤲

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Жыл бұрын

    Dhugaa dhugaa dhugaa gochii durbe maryimami guddadha galanii fi ulfini ilmashe fana hatufi amen

  • @tiyubista9685
    @tiyubista9685 Жыл бұрын

    ትክክልእ፡እመቤቴኤ፡ክብርእ፡ክልጃአጋርእ፡ከመዳኒታችንእ፡እየሱስእ፡ክርስቶስእምስጋናአ፡በሰማይእ፡በምድርይሁንእ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Жыл бұрын

    ድንግል እናታችን በእውነት ክበር ይገባታል፡ ወገኖቼ አረብ ሐገር ከሚሄዱ ወገኖቻችን የስኬት ታሪክ ከምንሰማው የሚበልጠው የሰቆቃው ታሪክ ነው፡ ያ ምድር ብዙዎችን የአካል የዐዕምሮም በሽተኛ ያደረገ፡ የስነልቦና ስብራት ያደረሰ፡ ነውና ቢቀርብን ብናስብበት ጥሩ ነው፡፡ መንፈሳዊ ውጊያም ያለበት ጉዳይ ይመስለኛል፡ የሚጠላሽ በእነርሱ ውስጥ ያለው ክርስቶስን የሚጠላው መንፈስ ነው፡፡

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለአምላክናት ለናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሃን አቁራርተ ምዓት ለሁሉም ደራች ስለምኗት የማትጨክን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይሁን❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 Жыл бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም ንጉሱን እየሱስ ክርስቶስን ለወለደችልን ይሁን ፈጣሪ መጨረሻችንን መጨረሻሽን ያሳምረው እእንካንም ፈጣሪ ከነእናቱ ረዳሽ. እኔም ድንግልን እወዳታለው ❤❤❤❤

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 Жыл бұрын

    ግሩም ነው፣ ልመናሽን የሰማችሽ እናታችን እኛንም ትስማን

  • @titiasres1004
    @titiasres1004 Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ክብር ሁሉ ላንቺ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @abelb5604
    @abelb5604 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ክብር ምስጋና ይግባው እመብርሃን ላንች እንደደረሰችልሺ ለኛም በስደት ላይ ላለነው ክርስትያኖች በሙሉ ትድረስልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Жыл бұрын

    እመብርሀንን አምነሽማ አታፍሪም የኔ እህት ተመስገን። ላንቺ የደረሰች እመብርሐን ለሁላችንም ትድረስልን

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን የኒ አዛኝ እናት የኒ እሩህሩህ አቺንኮ ለመግለፅ ቃላቶች ያንሳሉ ክብርሽን ሰው ሞልሞ አይጨርሰውም በስላሴ ፊት ፀጋንና ሞገስን አግኝተሻልና ፀጋሽ ክብርሽ ሙሉነው እናቴ ቅድስት ኪዳነምሕረት ሆይ የምሕረት እናት ምስጋና ክብር ሁሉ ለአንች ይሁን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን ስደተኛ ልጆችሽን ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Жыл бұрын

    የቋንቋዬ ልጅ ወንድሜ የእመቤታችን ተዓምር ብዙ ነው ባንድ ወቅት መናፍቃ ያስቸግሩኝ ነበረ ለእመቤታችን ስግደት አይገባትም ሲሉኝ እኔ በፊታቸው ስዕሏ ፊት እየሰገዶኩ አሳያቸው ነበረ አንድ ቀን በህልሜ ሰማይ ለይ ልጇን እንዳቀፈች ሳያት ያስቸግረኝ የነበረውን ልጅ ስም አየጠራሁ ማርያምን ና እያት ስለው እሱ ሲመጣ ትሰወራለች ለ3 ጊዜ አይቻት ነቃሁ ከዛ ጠዋት ስነግረው ከዛ ቀን ጀምሮ ድጋሚ አላነሳብኝም ፣፣፣፣ልዑሌ የእመቤታችን ተዐምሯ ብዙ ነው

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Жыл бұрын

    እመ ብዙሃን ቕዹስ ልጅዋ በሰጣትሕ ፀጋ ለዘላለም ክቭር ምሥጋና ይዽረሳት ይህንን ቸርነት በእርሷ ላይ ሇኖ የፈፀመልን ልዑል እጝዚአብሄር ኃይልም ክብርም ምስጋናም በፍጥረቱ አንደበት የተመሠገነ ይሁን እመቤታችን ላወቀባት በምልጃዋ ያመነ ሁሔም መልስ አላት እርስዋ ለአዱም ልጅች ሁሉ ተስፋ ናትና ልመናሽ እርስ ትክክል ነው በእስልምና ህይወት ከሚኖሩ የአምላክን ፈቃድ ፈፃሚዎች የተመረጡ ሰዏች አሉ እመብዙሃን በነሱም መስጊዽ ላይ ሆና በሥውር ትረዱቸዋለች ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የእዹም ተስፋው ናትና የገነት በር መግቢያችን አማላጃችን ነችና ላመኑትም ላላመኑትም ከፈጣሪ የተሰጠችን የመዻን መንገድ የሇነችን ናትን

  • @rakibgirma7019

    @rakibgirma7019

    Жыл бұрын

    አሜን ትክክል እህቴ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናቲቱ አወ የትም ቦታ በማንኛዉም እምነት በንፁህ ከጠሯት አለሁ ትላለች ታማልዳለች❤❤❤❤❤❤

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏 ቃለህይወት ያሰማልን ማርያም እናቴ❤❤❤

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Жыл бұрын

    እመ ብርሃን ፍቅሯን ይደርብን❤

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰማቹ ክርስትያኖች መልካምነት በኛ ውስጥ ሲኖር ወላዲተ አምላክ እንዴት እንደምትጠብቀን ; እህታችን በጸሎት በርቺ ።

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን እመቤታችን ድንግል ወላዲት አምላክ ትክበር ትመስገን አሜን አልልልልልልልልልልልልልል እህታችን ላአንች የሰማች እመብርሃን ድንግል ወላዲት አምላክ ለኛ ተማልደን ትስማን አሜን ❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌷🌷💐🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 Жыл бұрын

    የሚገርም እምነት የሚገርም ፅናት!!!እመብርሀን ምልጃሽ ዘወትር ከኛ አይለየን!!!![ወይ መታደል]እህቴ እንባሽ ያስቀናል!!!!

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em5 ай бұрын

    እናቴ እመቤቴ የኔ ልዩ እናት ታምርሽ ብዙ ክብር ምስጋና ይገባሻል ከነ ልጅሽ ክብር ምሰጋና ይገባሻል

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም ለጭንቅ አማላጇ ይሁን አሜን አሜን

  • @muluhilu
    @muluhilu Жыл бұрын

    ማርያም ማርያም ማርያም እናት ነይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ እና እመቤታችንን በማግኘታችን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን እኔም ምስክርነት እንድሰጥ የእመቤታችን ድንቅ ሰራ ለመመስከር በእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ነው ልጅ የለኝም በትዳር ላይ ነኝ (ፅጌ ዮሐንስ አና ሀብተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሉት አሰቡን አሰቡኝ አደራ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Жыл бұрын

    ውይ የእመቤቴ ስራ ድንቅ ነው ሁላችሁ አረብ አገር ያላችሁ የእመቤቴን መፅሀፍ ጎልጎታ ማርያም ወይም ውዳሴ ማርያም በደረታችሁ አድርጋችሁ ስሩ እሷ ከክፉ ትጠብቃችሀለች ይሄ ትልቅ ምስክርነት ለእህታችን የተደረገው ትልቅ ትምህርት ነው እንኳን እመቤቴ ማርያም ደርሳ ከዚህ ጉድ አወጣችሽ::

  • @HabasiKarita
    @HabasiKarita2 ай бұрын

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤❤❤❤❤ እኛንም ትርዳን

  • @hanna1342
    @hanna1342 Жыл бұрын

    ይቅርታ አርጉልኝና ማርያም ተገለጠችልኝ እመ አምላክ አናገረች እረዳችኝ ፈወሰችኝ ብሎ ሰው ሲመሰክር በጣም ነው ምቀናው በውስጤ ብዙ ህመም አለና እኔንም መች እንደምትጎበኘኝ እናፍቃለሁ አንዳንዴም እኔን እንደምትጠላኝ ይሰማኛል🥺🥺

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    Жыл бұрын

    እህቴ በፀሎት በርቺ እኔም በህልሜ ባየሁሽ ብዬ እመኛለሁ

  • @user-vx7vc8fq9y

    @user-vx7vc8fq9y

    Жыл бұрын

    የኔ፡እህት፡እኔም፡ላያት፡እፈልጋለው፡ግን፡አላየሃትም፡የፀሎታችን፡ማነሥ፡ነው፡እንጂ፡እመቤታችን፡ሃጢያተኛን፡አትጠላም፡ትወደናለች፡እንድንድን፡ነው፡የምትፈልገው፡ሥለዚህ፡አታኩርፍ፡እመቤቴን፡መዳኛችን፡በሧ፡ነው፡እሺ፡መሸጋገሪያ፡ድልድያችን፡ናት

  • @Hana-iy5re

    @Hana-iy5re

    Жыл бұрын

    ለኔ አራሱ እመቤቴ ከኔጋር ከሆንሽ ልጅሽ ምህረት ካደረገልኝ ምልክትን አሳይኝ አልኳት ስላሴ ምስክሬነው በጣም ብዙ ጊዜ ታይታኝ አለች እግዚ አብሔር ይመስገን እናቴ❤❤❤❤

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    እኔእራሱ ግን ሀፀአቴ ከፍቶ ነው ብየ አምናለሁ እንደዛ ነው አደል በጣም ዉስጤ ተሰብሯል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    @@user-vx7vc8fq9y እረ እኔም ተስፋ ቆርጫለሁ ምን አይነት ሀፂአተኛ ብሆን ነው ብየም አስባለሁ

  • @liyamahdome171
    @liyamahdome171 Жыл бұрын

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hamirwt8081
    @hamirwt8081 Жыл бұрын

    ልሁልዬ አኔ ስላተ ምንም ቃላት የለኝም የኔ ውድ ወንድም እኔም ከዚች እህቴ ታሪክ ይገናኝል የኝ እናት ምን ቃል ምንስ ምስገና ይበቃታል ልሁልዬ ያንተን መዝሙር መዘመር ይበቃት ይሆን ቆነቋዬ ነሽ ሁሉ ነገሬ አለሜ እናቴ አመሰግናለሁ የጌታዬ እናት

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Жыл бұрын

    እናቴ እመቤቴ ክብርና ምስጋና ለስምሽ ይሁን ❤❤❤❤

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 Жыл бұрын

    ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-tv9xp9gq4n

    @user-tv9xp9gq4n

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንች በረከት ይድረሰን ለኛም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ የሆንልን በትክክል በሚገኘው በሁሉም ሃገር የሚገኘው ፈጣሪይ ሁልጊዜ ከጎናችን ይሁን እግዝብሄር አምላክ ሁላችንንም በስደት ያለ ይጠብቀን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አቤት ተአምርዋ ግሩም እኮነዉ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын

    እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ይግባሺ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @meseretfisha419
    @meseretfisha419 Жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችንን ቅድስተ ቅዱሳን ቸር የዋህ ርግብየ አዛኝ እናት ለሰጠን እምላካችን የተመሰገነ ይሁን እህት አንቺን የሰማች ድንግል እኛንም ትስማን

  • @EdenQueen
    @EdenQueen Жыл бұрын

    Egziabher yemesgen 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እሷን እናት አድርጎ የሰጠን እመብረሀን እናቴ ክብር ይገባሻል አሜን(3) ሰላማችሁ ይብዛ ወንድማችን ልዑል ሰገድ እህታችን ባለሸበት ሰላምሽ ይበዛ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይደረሳት አሜን(3)

  • @salme4126
    @salme4126 Жыл бұрын

    እመቤታችን ስራዋ ድንቅ ነው

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ክብሯ ይስፋ የአንድዬ እናት የስደት ስንቃችን ተስፋችን መጠጊያችን አሜን አሜን አሜን እህታችን አባለሽበ ቦታ ትጠብቅሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ❤❤❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሃን እናቴ እማ ፍቅር የጌታ እናት እመብዙሃን ወላሊት አምላክ ያችስራ ድቅ ነዉ ላች የደረሰ ለኛም ይድረስልን 😢😢😢⛪⛪⛪⛪

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Жыл бұрын

    እናቴን እመብረሀን ከልጅ ጋር አሁንም ከክፉ ነገር ጠብቂኝ ሁላችን ❤❤❤😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰yee Getayee Enat Enatachin kidest dingel mariyam lezelalem kiber misegan yigebat min yesanatal Enatachin sixerawat derash nat yee sidet sinke Embete🥰❤❤❤

  • @bayushtasew5874
    @bayushtasew5874 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም እኔስ ደካማነኝ እመቤቴ አማላጄ አትለይን ሁሌም 😭😭😭

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Жыл бұрын

    ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም🙏💕🙏💕🙏💕

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Жыл бұрын

    እመቤቴ ለእኔም ህወቴን አስተከክልኝ በትዳሬ የገባ ክፉ መናፍስት በመቀናትሽ አንቀሽ ወዴ ስኦል ወርውር❤❤❤❤

  • @hamdansheikh2873
    @hamdansheikh2873 Жыл бұрын

    እመቤታችን አችን የሰማች ሁላችንንም ከጭቅ ከመከራ ትጠብቀን ተአምር ነው

  • @fasikayemikaellji432
    @fasikayemikaellji432 Жыл бұрын

    የእመቤታችን ስራ የሚገርምና የሚደነቅ ነው፣ውለታዋ ብዙ ነው ምን እንከፍላታለን ማመስገን ብቻ ነው፣እርሷን የሰጠን ጌታ የሠማይና የምድር ፈጣሪ አዳኙ ኢየሱስ ክርስቶስ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በዓለም ሁሉ ላይ ይመስገንልን ከፍ ከፍ ይበልልን፣እህታችን እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃችሽ፣እመብርሀን እኛን በአማላጅነቷ በያለንበት ትጠብቀን❤✝️🙏💒❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 Жыл бұрын

    እመብርሃን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስግን ድንቅ ታምር ነው ታምሩን ለአለም ንገሩልኝ

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል እናቴ እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤❤

Келесі