እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ

memher Tesfaye Abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Пікірлер: 1 100

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የእውነት የክርስትና ህይወትን በደንብ እንዳውቅ ያደረገኝ የሰው ልጅ በቀላሉ መውጣት ከማይችልበት ሱስ ውስጥ የወጣሁት በሱ አስምህሮ ነው ስለስግደት ስለ መቁጠሪያ እና ስለ መናፍስት ውጊያ የተማርኩት ከሱ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጠው በእውነት

  • @hanihanu5058

    @hanihanu5058

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-px6wk1cy8x

    @user-px6wk1cy8x

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mastienawgaw5552

    @mastienawgaw5552

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @abebahiluf6856

    @abebahiluf6856

    2 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiwet yasemalen memihrachin tsegawun yabizaleh

  • @ggtg6587

    @ggtg6587

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mekonin7988
    @mekonin79882 жыл бұрын

    ደስ ሲል ያልገባቸው እስኪ ያዳምጡት የእመብርሃን ልጆች ታምራላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @simrethailu9393

    @simrethailu9393

    2 жыл бұрын

    Tbarku

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ ማለት በዚህ ዘመን ካሉ መምህራን የሚስተካከላቸው የለም። በእውነት ለቁርባን ሰዎችን ማብቃት ቀላል አይደለም፣ሰዎችን ተግባራዊ ክርስቲያን ማድረግ ቀላል አይደለም በተለይ ለቅድስና ማብቃት ደግሞ እጅግ በጣም እንድወዳቸው ካደረገኝ ስራቸው ዋናው ነው።

  • @shadiuae5761

    @shadiuae5761

    2 жыл бұрын

    👍👍👍👍

  • @meronalimu1057

    @meronalimu1057

    2 жыл бұрын

    Betikile

  • @alemmola2895

    @alemmola2895

    2 жыл бұрын

    ኤኔራ እሜለሱ መዉጣት ከማልቺለዉ ሂሆት ነዉ የወጣሁት ፈጣሪ አድሜዘመኑነዪባርክልን

  • @ethio7706

    @ethio7706

    2 жыл бұрын

    በሰው ሚዛን ሊሆን ይችላል በእግዚአብሔር ግን አናውቅም እንዲህ እያልን መምህራንን አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ ማድረግ የክርስትያን ፀባይ አይደለም

  • @user-fr9vd4or4d

    @user-fr9vd4or4d

    2 жыл бұрын

    @@ethio7706 ባለሰላሳ ፣ ባለስድሳና ባለመቶ ሁሉም እኩል አይደሉም

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw2 жыл бұрын

    ሉሌ ምርጥሰው ላንተ ያለኝ ክብር ብዙ ነው መምህር ተስፍዬ እድሜ ይስጥልን ባንተ ትምርት ለንስሀ ለፆምና ስግደት በቅቻለሁ ተመስገን

  • @tesfaaa2487
    @tesfaaa24872 жыл бұрын

    መምህራችን ማቂያ ደውላችን የስደት አባታችን ወድማችን ተስፍሽዬ ሺ አመት ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ

  • @mabittaegezabereleona1854

    @mabittaegezabereleona1854

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mesertshimeket5590

    @mesertshimeket5590

    2 жыл бұрын

    Kalehywete ysemlene

  • @user-vm9zm3br4l
    @user-vm9zm3br4l2 жыл бұрын

    ዋው ህይወቴን በሚያቀርባቸው በገጠመኙ የቀየረልኝ ድንቅ መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ነብሶች ተርፈዋል ባንተ ትምህርት ወንድሜ ልዑል ሰገድክም ይህን የመሰለ ውድ ወንድማችንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ።

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v2 жыл бұрын

    ተስፋ አለኝ መምህር ግርማ እንደሚጋበዙ እኛ ኦርቶዶክስያዊያን አንድ መሆን አለብን መከባበር መዋደድ መመካከር አንድ መሆን አለብን❤💐💐💐ሉሌ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤💐

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    2 жыл бұрын

    🕊️🌼🕊️🌼👋👍👆👋🕊️🌼👍👆🌺👆👋🕊️💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @ezgabheryemasegen6009

    @ezgabheryemasegen6009

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 жыл бұрын

    @@ezgabheryemasegen6009 🤲❤

  • @mistrasisay751

    @mistrasisay751

    4 ай бұрын

    Enem

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v2 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም ከምወዳቸው እና ከማከብራራቸው መምህራን መካከል አንዱ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    መምህራችን የሰደተኞች አባት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች

  • @masigirma5030

    @masigirma5030

    2 жыл бұрын

    መተናል እህታችን ገጠመኙስ ተለቃል እንዴ

  • @user-gh6oy7jv2v

    @user-gh6oy7jv2v

    2 жыл бұрын

    @@masigirma5030 ገና ነው መሰለኝ የለም

  • @lamyaaaa1718

    @lamyaaaa1718

    2 жыл бұрын

    የአግዚአብሄር ፍሪዎችነን አትሳሳቱ

  • @masigirma5030

    @masigirma5030

    2 жыл бұрын

    @@lamyaaaa1718 ማለት እልገባንም እህት

  • @user-fz6fl3tz8q

    @user-fz6fl3tz8q

    2 жыл бұрын

    ልክ ናት ምን ታጣምማለህ መልካሙን ፍሬ እንድንቀምስ ከእግዚእብሔር ቀጥሎ የሱ ፍሬ ነን እሱ ባይኖር እኔ አሁን ያለሁበትን መንፈሳዊ ህይወት ይኖረኛል ብየ አላስብም

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k2 жыл бұрын

    እኔማ ሁሌም እንደምልህ እመብርሀን ትጠብቅህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ #እማምላክን ልዬ ሰው ነህ ። ባንተ ሂወቴ ተቀይሮአል

  • @user-cg1ku6sr5z

    @user-cg1ku6sr5z

    Жыл бұрын

    ምኖ በግዛብሄር ይሻልል እንጂ እመብርሃንስ ደብተራ ለጊዜ እንጂ ለወደፊት ኣይበጂም።

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega76752 жыл бұрын

    የተዋህዶ ዑንቅ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋየ አበራ (ተስፋ ስላሴ) ከዚህ ዘመን ሰባክያን ይለያል: የተዋህዶ ስጦታ ነው :እግ ዛቢሄ ር በጸጋ ው ና በ መጎሱ ያኑርልን :እማ ፍቅር ከፍተናዎች ሁሉ ትጠ ብቅህ :ረጀ ም እድሜ ጠ, ና ይስጥህ ::🙏

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋየ ( ተስፋ ስላሴ )እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ስጦታ የዳቢሎስ እራስ ምታት የተዋህዶ ልጆች የእኛ ስጦታ. የህይወት ስንክሳር መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!

  • @mirymirylove1767

    @mirymirylove1767

    2 жыл бұрын

    amen

  • @user-qv1yr9sn5m
    @user-qv1yr9sn5m2 жыл бұрын

    ዘማሪ ሎሌ ቋንቋዬነሽ. በእውነት እግዚአብሔር. ያክብርልን. እንቁ መምህራችን ስላቀረብክን እግዚአብሔር. ያክብርልን. በእውነት. በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም. ነው ደስ የሚለው

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    ከመምህሮች ሁሉ ይለያል እኮ የኛ እንቁ መምህር የእማ ፍቅር ልጅ ስወድህ እዩልኝ እስኪ ግርማ ሞገስ ትህትና ፍቅር በፍቅር ብቻ መምህርዬ በእውነት እንወድሃለን

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    2 жыл бұрын

    በጣም ደስስስብሎኛን

  • @ytrea7942

    @ytrea7942

    2 жыл бұрын

    አዎ. በጣም. ይለያል

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay71322 жыл бұрын

    መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አንተ ማንም ያላስተዋለውን እና ያልተጋፈጠውን የደብተራን እና የእርኩስ መንፈስን ስራ አጋልጠሀል በእውነት በዚህ ሚዲያ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንካሬህ እና ብርታትህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ እንደሚያግዝህ ሙሉ እምነት አለኝ ልዑሌም ተረድተህ መምህርን ስላቀረብክልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን በዚህ ስራ ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች አንድ ላይ በመተባበር መስራት አለብን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14022 жыл бұрын

    መምህራችን ባለውለታችን እንኳን ደና መጣክ ምርጥ እንግዳ ነው ደስ ብሎኛል የቁርጥ ቀን ልጅ እኮ ነው የመናፍስጥ ጠላት እድሜ ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k2 жыл бұрын

    የእውነት መቸ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ቸኩየ ነበር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፍየ እግዚአብሔር ይስጥልን ዘማሪ ሉዑል ሰገድ ወድማችን

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደእሩኝ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze85922 жыл бұрын

    የመምህር ተስፋየ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜንን መምህር ተስፊየን የሰጠን እግዛአብሄር ይመስገን

  • @Fano44
    @Fano442 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ (ተስፋ ስላሴ) በእውነት ስላንተ ምንም ቃል የለኝም ባንተ ትምህርት የመናፋስትን ሴራ አውቄ ህይወቴ ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    🌼🌼#መምህር ተስፋዬ አበራ የተዋሕዶ ዕቁ እዲሁም ለኔ በስደት የዳቢሎስን ሴራ እዳውቅ የርዳኝ ያነቃኝ ያስተማረኝ የመከረኝ ወድሜ እሱ ነው እጀግ የማከበርውና የምወደው መምህሬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እዲሁም ዘማሪያን ወድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ 💚💛❤💒💟💒💟🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8942 жыл бұрын

    መስክሩ ወገኖቼ በመምህር ተስፋዬ ለንሰሃ የበቃቹ ስቶቻችንን እደለወጠ አለምም ጠላትም ይወቅ ❗️❗️❗️❗️❗️

  • @rahelasfaw6451

    @rahelasfaw6451

    2 жыл бұрын

    Tilikil

  • @libanosferew1333

    @libanosferew1333

    2 жыл бұрын

    እኔ አንዳ ነኝ ሁሌም እመሰክራለሁ እስከ ለተ ሞቴ ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ መለኝ!!!

  • @enatyekonhye894

    @enatyekonhye894

    2 жыл бұрын

    @@libanosferew1333 እግዚያብሔር ይመስገን እውነትነው የርኩሰት ህይወታችን በሱላይ አድሮ ቅደስ አምላካችንን መልሶናል ይመስገን ቅዱስ ስሙ አሜን

  • @aynalemageze8592

    @aynalemageze8592

    2 жыл бұрын

    እሺ ልክ ነዉ

  • @user-wt6wm5wh6m

    @user-wt6wm5wh6m

    2 жыл бұрын

    እኛ ሁላችንም በኔ ጎን ያሉት ብዛታቸው😭

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v2 жыл бұрын

    በርቱ ብዙ ጊዜ መገፋፋት መነቃቀፍ ቤተክርስቲያንና ምእመን ተለያይቶ በጎሪጥ እየታዩ ነበር እንዲህ በቅንነት አንድ ስትሆኑ ደስ ይላል ሉኡሌ አንተ ከሁሉም ትለያለህ የቅናት መንፈስ የለብህም ንፁሁ ህሊና ያለህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በርታ

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    2 жыл бұрын

    💯💯💯💯💯💯💯💯👍💯🌼💯💯💯💯🌼💯💯

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t2 жыл бұрын

    በየቤተክርስቲያኑ በየ አድባራቱ ያስተምርልን ሕዝቡን መምሕር ተስፋዬ ። በመናፍስቱ ላይ ሕዝበ ክርስቲያንን መንቃት አለበት ። መምሕር ተስፋዬ እየዞረ ያስተምርልን ሕዝቡን የማንቂያ ደወል በ ሕዝቡን ላይ ማስተማር አለበት። በመናፍስትን ላይ ሕዝበ እግዚአብሔር ማቃት ማስተማር አለበት።

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    2 жыл бұрын

    🎉💯💯💯💯💯💯💯💯🕊️🕊️🌼🕊️🕊️🕊️👍👍

  • @asratyilma4746

    @asratyilma4746

    7 ай бұрын

    ኧረ ተው ስለ አጋንንት እንዱህ በጥልቀት መማር አስፈላጊ አይመስለኝም ። ምክንያቱም አጋንንት በኛ በእግአብሔር ልጆች ላይ መሰልጠን አይችልም ክፋቱ የተገለጠ ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን ግን መማን በቂ ነው እሱን ለማሸነፍ!

  • @abadibula6962

    @abadibula6962

    6 ай бұрын

    ​@@asratyilma4746...Betkkl

  • @user-kb6lu1vi6m
    @user-kb6lu1vi6m2 жыл бұрын

    ሉሌ በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህን እዬሰማው ነው ያደኩት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዛሬ ደግሞ በጣም ምወደውን መምህር ስላቀርብክልን በጣም አመሰግናለው መምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ከ ክንፍ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን

  • @user-fm7qg8kk9j
    @user-fm7qg8kk9j2 жыл бұрын

    ሉሌቋንቋየነሽ ክበርልን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን መ ምህራችን መ/ምህር ተስፋየ አበራን 🙏🙏🙏 ለሁላችሁም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቅድስት ድንግልማርያም ትጠብቃችሁ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j2 жыл бұрын

    እንቁ 👍መምህራች እና ልዩ 👍ዘማሪያችን..... እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤ቆንጆ ትምህርት ነዉ 🙏🏻🙏🏻

  • @tesfayandom7114

    @tesfayandom7114

    2 жыл бұрын

    Ethiopian 🇪🇹🔰🛐🌎🎚🎚

  • @Hewanamogne476
    @Hewanamogne4762 жыл бұрын

    በጣም ደስ ብሎኛል ሕዝቡ መምህርየሚያስተምረውን ነገር በጭራሽ አያውቅም ገብቶ ማየት አለበት ሕዝቡን የሚያነቃ መምህር ነው በርቱ

  • @seble4194
    @seble41942 жыл бұрын

    ድንቅ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እራሴን ሀይማኖት ጠላቴን ማን እንደሆ ያሳወቀን ኧረ ስንቱ። ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ወንድማችን ሉእል ሰገድ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-vt4co9sq8v
    @user-vt4co9sq8v2 жыл бұрын

    መምሕር ተስፋየ ማለት ከእግዚከብሔር የተሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነው ለቡዙአመታት ከ10 አመቴ ጀምሬ በለዝቢያን በዝሙት በርኩሰት መንፈስ ስሰቃይ መንፈስ መሆኑን ያወኩት አሁን በመምሕርተስፋየ ትምሕርት ነው ንስሀ ገብቸ ጥላቴን እንድዋጋ የረዳኝ

  • @pezapet411

    @pezapet411

    2 жыл бұрын

    በራች. እመብራሐን. አብዝታ. ትራዳሽ

  • @meronalimu1057

    @meronalimu1057

    2 жыл бұрын

    Ehzibher yemsegen

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @-mahlet6883
    @-mahlet68832 жыл бұрын

    የመምህር ገጠመኝ በተለይ እኛ ስደት ላይ ላለነው እንዴት ነብስ እንደ ዘራብን ልኡሌ ልነግርህ አልችልም በቃ አንዳንዱማ የሬሴ ገጠመኝ እስኪመስለኝ ድርሰ ተመስጬ የምሰማው አሁን ይመስገነው ሁሌ የማማር ሰው ነበርኩኝ አሁን ግን ያምልኮ ስግደት ጠዋትም ማታም መስገድ ከጀመርኩኝ ማመስገን ጀመርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xt8xf6hv1h

    @user-xt8xf6hv1h

    2 жыл бұрын

    እኔም በውጩ አለም ነው የምኖረው በቅርብ ነው የመምህር ተስፋየን መስማት የጀመርኩት እና እግዛብሔር አምላክ እንዳንቺ ይፍቀድልኝ ለአምልኮ ስግደት እና ፅሎት እንዳደርግ::

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze19692 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የኔን ህይወትና የቤተሰቤን ህይወት በሚያቀርባቸው ገጠመኝ በትምህርቶቹ የቀየረ፣ እኔንከነባለቤቴ እናት አባቴንም በቅዱስ ቁርባን ተወስነን እንድንኖር ለህይወታችን መቀየር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደረገ የዘመናችን ሐዋርያ የሆነ ትልቅ መምህር ነው ።ረጅም እድሜ ከጤናጋር ከነቤተሰቦቹ ይስጥልን።እናመሰግናለንዘመንህ ይባረክ።

  • @user-fx6gx2zy3j
    @user-fx6gx2zy3j2 жыл бұрын

    እስይ የኔ ብርቱ የማንቂያ ደውሌ ነህ መምህር እስኪ የማንቂያ ደውል ያቅርቡህ እውነትን ከፈለጉ ማህበረ ቅዱሳን፣EOTC ፣ ከመቃወም ቀርቦ መወያየት ይበልጣል ለሚድኑ እንቅፋት መስናክል የምትሆኑ ወዮላችሁ እውነትም ልዩ እንግዳ እንዲህ አንዱ አንዱን ሲያከብር ደስ ይላል እርስ በእርስ ስንነቃቀፍ ማየት ያሳፍራል በእውኑ መምህር ተስፋየ በአንተ ብዙ ተምረናል እንቁ መምህራን ነህ ሁሉም ጥቅስ ቢጠቅስ ጠላቱን ካላወቁ ችግር ነው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ግርማንም አቅርብልን ወንድማችን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @user-cy9lq7kv2c

    @user-cy9lq7kv2c

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ከመነቃቀፍ ብንከባበር ተሰብስበን ብንወያይ ጥሩ ነበር

  • @user-kh8ec5zl7s

    @user-kh8ec5zl7s

    2 жыл бұрын

    💯💯💯💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ne3gl3fe5v

    @user-ne3gl3fe5v

    5 ай бұрын

    ፡ ፣ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤😮፣ ዦዮ ኖ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew44122 жыл бұрын

    የምንወድህ እንቁ መምህራችን አስተማሬያችን መካሬያችን እና ዝማሬ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣቹሁ አንድላይ ስላየሆቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የሰጠን ስንቶቻች አንቴ በምትአስተምሮ ትምህርት ከአጋንንት እስራት ተፈተን እኔ በአንቴ ትምህርት ነዉ ከገበዉበት ፈተና ከጨለማ ወደ ብርሃን የወጠሁት እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራጅም እድሜ ይስጥህ ሽ ዓመት ኑሪልን አሜን

  • @merry3355
    @merry33552 жыл бұрын

    Memhirachin is our gift day and night ..he teach us to do the right thing. and changed a lot of ... may God bless him...even he is very kind person sibeza..betam yasazinegnal.... its not easy ..he sucrificied his life for us....

  • @user-nd4ld6tt1w
    @user-nd4ld6tt1w2 жыл бұрын

    ወይኔ መምህር እዉነት ገና ሳያችሁ ነው ደስ ያለኝ ከጠፋንበት እንድንመስ ያደረገን ይበልጥ ያንተ ትምርህት ነው በእድሜ በጤና ያቆይልን ከነመላዉ ቤተሰብህን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93782 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሉሌም ሰላምክ ይብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዲህ ነው በሀይማኖት መተባበር በርቱ ቀጥሉበት ❤❤❤🕊🕊

  • @Ha-sy2eb
    @Ha-sy2eb2 жыл бұрын

    ተመሰገን እባየ ነዉ የመጣዉ ይህን ማየቴ ደስብሎኛን መምህራችን እካን ደህና መጣህ

  • @user-wy1sc9hz7s
    @user-wy1sc9hz7s2 жыл бұрын

    በእውነትቃለህይወት ያሠማልን መምህራኖቻችን ጠላታችንን አውቀን ከተኛንብት እድንነቃ እግዚአብሔር ባተበኩልስላ ስተማረን ክብርምስጋና ይገባዋል መምህራችን የማቱሳላን እድሜይስጥልን

  • @samuraiadisabab9260

    @samuraiadisabab9260

    2 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🖕🖕👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy2 жыл бұрын

    ጠዋትና ማታ መፀለይ እንደሚገባኝ እና መስገድ እንዳለብኝ ያስተማረኝ እና ስለ መናፍስቱ አሰራር በደንብ እንዳውቅ የረዳኝ ያስተማረኝ መምህር በህይወቴ ላይ ለውጥ እንዳመጣ ያስተማረኝ የሰበከኝ መምህር ነው ። እረጅም እድሜን እመኝልሀለው መምህር ተስፋዬ አበራ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሎሌ አንተንም እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጤናና በፀጋ ትጠብቅልኝ ።በእውነት ቤተሰቦችህንም ትጠብቅልህ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yosef_welde_hawareyat
    @yosef_welde_hawareyat2 жыл бұрын

    👏👏በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዲ/ን ልዑል ሰገድ እናመሰግናለን። መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ያድልልን አንደበትህ የማይጠገበው መምህር በአደባባይ የተደረገውን ተጨዋወታችሁ እንጂ በየቤቱ ስንቱ ነቅቶ ጠላት ዲያቢሎስን ክዷል መሰለህ ለዚህ ምስክር አንዱ እኔ ነኝ እና እውነትን ይዞ መጓዝ ውጤቱ ይሄነው በርታልን 🙏

  • @zniuetho2307
    @zniuetho23072 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደህና መጡ

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r2 жыл бұрын

    ሁለት የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን ፀጋውን ይብዛላችሁ ሉሌ መዝሙሮችህን ስወዳቸው መፅናኛየ ክፉ አይንካችሁ

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o2 жыл бұрын

    የምወዳቹ የተዋህዶ እንቁወች ሠላማቹ እንደ ምድር አሸዋ ብዚት ይበልልን 💞🙏🙏🙏

  • @user-qd3ns2yg3k
    @user-qd3ns2yg3k2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉ ያብዛላቹ መምህሮቼ

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg81422 жыл бұрын

    መምህራችን በተዋህዶ ልጆች ተወዳጁ መምህር ተስፋዬ እንኳን ደና መጣ በዘማሪ በልዑል ሰገድ ዩቱ ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችው አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯➕➕

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ

  • @janetareda2577
    @janetareda25772 жыл бұрын

    አቤት መምህር ተስፋይ ስውድህ እኮ ክርስትናን እንዳውቅ ጣላትችንን እሩክስ መንፍስ እንዴት እንደምንዋጋ እፉፉፉ ደግሞ የማያቀርብቻው ገጠመኞች አቦ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክልን

  • @woldesenbet
    @woldesenbet2 жыл бұрын

    እግዚአብሔርን ያሳወቀኝ ሰው ነው በጣም ከወደቀ ሂወት ወጥቼ ብዙ ሱስ ትቼ የእግዚአብሔርን ሀይል አይቼ በስጋዎ ደሙ ተባርኬ ጠላቴን እንድረግጥ ያደረገኝ አስተማሪየ መካሬ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእውነት ፣ሎሌም እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99672 жыл бұрын

    በእውነት. ከጭለመ ወደ ብርሃን መንገድ እየመርን ያአለው የመምህርችን ትምህርት ነው በእድሜና በፀጋ ያቆይልን በእውነት የእኛ በትር ነው

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 жыл бұрын

    ሉዑሊ እናመስግናለን መምህር ተስፍዬ አተ እኮ ትለያለህ ስብከቱ ስለሚለይ ነው አቅርብልን የምንልህ የነበር ውድማችን

  • @user-ne7nd5od6k
    @user-ne7nd5od6k2 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ተስፍየ በእውነት ያንተን ትምህርት አይቶ ያልተቀየር የለም እቁ መምህራችን 👏 ሁሉም ትውልድ በክፉ መንፈስ ተይዘናል 😭

  • @dagemawitesfaye5625
    @dagemawitesfaye56252 жыл бұрын

    ሉሌ ወንድማችን በጣም በጣም እናመሰግናልን መምህራንን በዚህ መልኩ ስለመጣት ይህን ወጣት መምህር በማቅረበህ ደስ ብሎኛል ሁላችንም እሱ በነቃበት መልኩ ብንነቃ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ !!!

  • @rediina
    @rediina2 жыл бұрын

    አረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህራችን ቀሪዉ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🏽

  • @kalehiwettube429
    @kalehiwettube4292 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ 🙏 በጣም የምንወደዉ መምራችን አባታችን መካሪያችን ህይወታችን ያስተካከለልን ወደፈጣሪያች እንድንቀርብ ራሳችን እንድንፈትሽ ምክንያት የሆነን መምህር ተስፋዬ አበራ የመምህር ግርማ ፍሬ ስለአቀረብክልን ደስ ብሎናል ተባረክልን እናመሰግናለን🙏

  • @mitmitmi
    @mitmitmi2 жыл бұрын

    መመምህረ ተስፍየ የኛ እንቁ በሀይማኖቴ በሁሉም እድበረታ ያደረገኝ ያተ ትምህረት ነው አተን ለሰጠን እግዚአቢሔረይመመስገን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚአቢሔረ ያክብረልን🙏👏❤❤

  • @rehimakedir7674

    @rehimakedir7674

    2 жыл бұрын

    ❤❤🙏🙏🙏💙💙

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere85782 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ ልዩ ነህ ስለ በጎ ስራህ ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈለው ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን ከክፉ ይጥብቅህ ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያን ከልብ መምህር ተስፋዬን ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @user-ck3yt9pe2s
    @user-ck3yt9pe2s2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ፀጋው ያብዛልች ያገለግልት ዘመናቸው ያቅይለልን እንወድቸዋልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-fo5wg2xl4x
    @user-fo5wg2xl4x2 жыл бұрын

    በእውነት መምህርዬ ተስፍሽዬ አባቴ ከአንተ ብዙ ብዙ ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜውን ጤናውን ይስጥህ ለአባታችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ እድሜአቸውን ያርዝምልን

  • @user-fg4zr7pd4l
    @user-fg4zr7pd4l2 жыл бұрын

    ማነው መምህርን ሲያይ ሊደፋ ያለው መምህርየ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ይስጥልን ተማረክ እናመሰግን አለን መምህር ን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን እረዝም እድሜ ይስጣችሁ

  • @tgiannanya8085
    @tgiannanya80852 жыл бұрын

    መምህር አንተን እና የመንፈስ አባትክን መምህር ግርማን አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ለእኛ ለደካሞቹ ሲል ሰጥቶ በበረከታችሁ እና በምታስተምሩት ትምህርት ጠላታችን ዲያቢሎስን ለመቀጥቀጥ ያብቃን።በጣም እንወዳችሁዋለን የኛ እንቁዎች ትለያላችሁ።

  • @ethiovibe6248
    @ethiovibe62482 жыл бұрын

    መምህር እግዝአብሔር አብዘቶ ይባርክህ:: ባንተ በኩል ያስተማረኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን:: ክር ከማሰር ያለፈ ክርስትና ህይወትን ከማስተማር አልፎ እንድንተገብረው ስላረክ እግዝአብሔር ብድሩን ይክፈልክ🙏

  • @lakechsewnet5077
    @lakechsewnet50772 жыл бұрын

    አቤት !!ስታምሩ ከነሸክሜ የሚችለኝ አምላክ ይጠብቅልን እባክህ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እንዲቀርብ አድርግና ሁሉም ይዳን የአንተን መዝሙር የሱን ት/ት እየሰማን እንዳን እባክህ ያልታመመ የለም እረ አደራ ሰይፉ ያቅርብልን (ሰይፉ ፋንታሁን እይልን )በሉ ቀን ይስጠን ፈጣሪ ።

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene68942 жыл бұрын

    በተግባር ብዙ ፍሬ ያፈራ ድንቅ መምህር ተስፋዬ አበራ ብዝዋችን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃ ነው ከተለያየ እምነት በሺዋች ወደ ተዋህዶ የመለሰ የሚገርም መምህር ነው በቃለ መጠይቅ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አንተን የሚያውቁህ በዚህ አጋጣሚ ስለሚያውቅህ ተጠቃሜ ይሆናሉ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay93472 жыл бұрын

    መምህራችን ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ባንተ እና በመምህር ግርማ ላይ አድሮ ጠላታቶቻችንን ለይተን እንድናውቅ የእግዚአብሔርን ንፁህ ፍቅር የእማ ፍቅር የድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን እንድንቀምስ ያደረከን መምህር ነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @eteneshberbersa1812
    @eteneshberbersa18122 жыл бұрын

    ለሁሉም ጊዜውን ይጠብቅለታል ! እንዳለው ጠቢቡ ሰሎሞን እግዚአብሔር ይመስገን::አሜን!

  • @-againyoutube5771

    @-againyoutube5771

    2 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ደምሩኝ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44212 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እንቁ ነህ አንተ ስለ ተፈወስክ የሌሎችንም ቁስል እያከምክ ነው ቤተክርስቲያን ያስተማረችህን ያሳየችህን በተግባር እየፈፀምክ ነው። እንዳን ያሉትን ያብዛልን። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በስራህ ሁሉ መድሐኒአለም ይቅደምልህ። በዚህ አጋጣሚ መምህር ግርማ የብዙዎችን ሂወት በትምህርታቸው በፈውስ አገልግሎታቸው የቀየሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን። መምህር ግርማ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የፈወሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።እሳቸውን ስለሰጠኸን አምላካችን መድሐኒታችን እናመሰግንሃለን።እኔም ከሳቸው ተምሬ አርጋኖንን ማንበብ በፍቅር ነው የምወደው የእመቤታችንን ፍቅር የበፊቱ የበለጠ አሳድሮብኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ልዑሌ በጣም እናመሰግንሀለን።

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲያቆን ልሁልሰገድ እንኮንዳናመጣችሁልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

  • @user-fq4sj7eo7c
    @user-fq4sj7eo7c2 жыл бұрын

    መምህሮቼ ስወዳችሁ ልኡሌ የድንግል ማርያም የእማፍቅር ወዳጆች እንቁወቼ አብራችሁ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል ቃለ መጠየቁ ግሩም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ እንከታተል

  • @user-iv9nv4xc2w
    @user-iv9nv4xc2w2 жыл бұрын

    ዋው ሉሌ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ ስላቀረክልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1362 жыл бұрын

    የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ተስፋየ በዚህ ቀጥል

  • @babys7570
    @babys75702 жыл бұрын

    ልኡሌ በጣም ደስ ብሎኛል መምህር ተስፍዬን ስላቀረብከው ትክክለኛ ነገር ነው ያደረከው መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም የማከብረው የምወደው በርሱ ትምህርት ተጠቅሜበታለሁ ጥሩ ማንቂያ ነው የርሱ ትምህርት አግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60952 жыл бұрын

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ! መምህር ተስፋዬ የክርስቶስ ሀዋርያ ክርስትናን በተግባር ያሳየን ወንድማችን። የሰው ችግር የሚገባው የእማ ፍቅር ልጅ እግዘብሔርን ይባርክህ !!!!!

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h2 жыл бұрын

    እንኳን ለገና በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያውርድልን። 👏👏👏😥😥🇪🇹🇪🇹በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @worketafraa5222

    @worketafraa5222

    2 жыл бұрын

    Kale hiyote Yasmeln mahmerchin

  • @user-qv7ni5uq6u

    @user-qv7ni5uq6u

    2 жыл бұрын

    መቸ ነው የተማራችሁት እማ ምን ቀን ነው

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u2 жыл бұрын

    መምህረየ የእኛ እቁ እግዚአብሄር አምላክ በሄድክበት ሁሉ ጥበቃው አይለይህ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ አሜን(3)🤲❤ወድማችን አተንም ቃለሂወት ያሰማልን 🙏❤እንወዳቹሀለን❤❤🥰🥰🥰

  • @dereje8434
    @dereje84342 жыл бұрын

    ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህርን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን የመምህር ትምህርቶች በአጭሩ ስገልፀው እኔና ጓደኞቼ ከታሰርንበት የሀጥያት ሰንሰለት እንድንፈታ ምክንያት ሆነውናል መምህር ትምህርትህን አዳምጠን ወደእግዚአብሔር እንድንጠጋ ስለለነፍሳችን አንድናስብ ስላደረከን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን

  • @user-zk3iv3qb8k
    @user-zk3iv3qb8k2 жыл бұрын

    ዞሬ እኮቸሩ መድሃኒአለም ነወ እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ድንቅ መምህር ነወ ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale15712 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በሌላም ሚድያ ይቅርብ እኛ በአሁን ስአት የሴጣን ማደሪያ እንዳንሆን ያደርገን እግዚያብሔር እሱ ላይ አድሮ ነው እድሜና ጤና ያድለው ጌታ

  • @ytrea7942

    @ytrea7942

    2 жыл бұрын

    አዎ. እዲስፋፋ

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v2 жыл бұрын

    አገልጋይ ላገልጋይ እዲህ ሲወያይ ደስ ይላል ሉሌ እናመሰግናለን

  • @dmulugeta
    @dmulugeta2 жыл бұрын

    ጀግና መምህር ተስፋዬ አበራ ፣ ትርጉም ያለው የተኖረ የክርስትና ህይወት ያሳየን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @user-cz9mg4rj9t
    @user-cz9mg4rj9t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህር ተስፋ እና ዲ/ን ዘማሪ ሉልሰገድ እንኳን ደህና መጣችሁ ብዙ ነገር ተምረናል ለሁላችሁም የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን፫ እኛም ደግም ከሰማነው ቅዱስ ቃል አንድትም ዘለላ ብትሆን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ በርቱልን በክፍል ሁለት ያገናኘን አሜን ፫

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y2 жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን! የምንወዳችሁ የቤተክርስቲያን እንቁዎቻችን! እግዚአብሔር ያክብርልን ሉሌ እናመሰግናለን! የመምህር ተስፋዬ አስተምህሮ የብዙዎች መዳን ምክንያት የሆነ ብዞችን ከውጥንቅጥ ህይወት ወደ ቀጥተኛዋ ቀጭኗ መንገድ እያስተማረ የመለስ እየመለሰ ያለ ነዉ.! መምህር ተስፋዬ እጅግ የምንወደ የምናከብረዉ ወንድማችንም መካሪያችንም አስተማሪያችንም ነዉ! የምትወዳት ዕማ ፍቅር የዐገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ! ሉሌ እናመሰግናለን በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር ቀጣዩንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu80062 жыл бұрын

    ሉሌ ቋንቋዬ ነሽ በጣም እንወድሃልን እናከብርሃለን ። መምህራችንን መምህር ተስፋዬ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።መምህር ተስፋዬ ትምህርት ብዙ ተለውጠንበታል ወደ ቤ/ክርስቲያን ወደ ንስሐ እና የሰይጣን አሰራር አውቀን ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን። ሁለታችሁም የቤ/ክርስቲያን እንቁ ናችሁ የአገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክህላቹ ።💚💛❤

  • @user-st4tp3cl4j
    @user-st4tp3cl4j2 жыл бұрын

    መምህር ተስፍዬ እውነት ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው እምንውድህ የብዙ ስው ህይወት የመቀየር ምክንያት አድርጎታል እግዚአብሔር እኔ የቤት ሳባኤ በጣም ነው የጠቀመኝ ራሴን የወቅከበት ምክንያት ትምርትህ ነው ምክንያት ቁስሉ ስለምታቀው እና በርታ እውነት የመምህር ግርማ ፍሬ ቀጥልበት ራሳችን ለማውቅ እየጠቀመን ነው ገጠመኞቹ በእውነት እፀብ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nkulutemesgen1834
    @nkulutemesgen18342 жыл бұрын

    የተግባር ክርስትና ያስተማረን የዘመናችን እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher17112 жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በጣም ደስየሚል የእግዛብሄር አገልጋዮች እድሜና ጤና ይስጣቹ ።

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew99362 жыл бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ የተዋህዶ ልጆች በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ልኡልሰገድ መምህራች ተስፋዬን ስላቀረብክልን ደስስስ ትላላችሁ😍😍😍 ሁሉም በሩቅ ሆኖ እርስበርሱ በሐሜትና በቅኔ ዱላ ከሚጠዛጠዝ እንዲህ በመቀራረብ ብወያዩ ቢፈታተሹ ቢያስተውሉ መልካምነበር

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95432 жыл бұрын

    መምህር,መዳኒት ነህ እኮ ለስደተኝኞች ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese51772 жыл бұрын

    መምህር ተስፋየ የጠፉ ብዙ በጎችን የመለሠ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጂ ነዉ ። እኖድሀለን መምራችን ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ አሜን 🤲

  • @genetngus8510
    @genetngus85102 жыл бұрын

    በኡነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን በኡነት ባተ ትምህርት ብዙ ተምረናል ከባእድ አምልኮ ወጥተን እግዚአብሔርን እድናዉቅ ስላደረከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k2 жыл бұрын

    እንድህ ነዉ ዘማሪ ልዑል ሰገድ በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ያደረከዉ መምህር ተስፋዬን እጅግ የምንወደዉ ስንቶቻችንን ከአጋንንት እስራት እንድንፈታ እልሳእ ከኤልያስ ከአባቶቻችን ስጦታን የተቀበለ በተግባር ያዋለ ነዉ። ለመምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲሁም ለዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እንድሁም አባታቻችን መላከ መንክራትንና ሌሎችንም በፈዉስ ፀጋ የባረካቸዉን አባቶቻችንን በእድሜ ይባርክልን።

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    ስለሀይማኖቴ ያወኩት በአንተ ትምህርት ነው እድሜ ይስጥክ 👏👏💖💖💖💖ልኡሌ እናመሰግናለን

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32342 жыл бұрын

    በእውነት መምህር ስለቀረበልን በጣም ደስ ብሎናል መምህር ተስፋዬ በግልፅ የመንፈስን ውጊያ ያስተማረን ድንቅ መምህራችን ነው በቡዙ ተጠቅሜበታለሁ በጣም ብዙ ሰዎች ለቅዱስ ስጋውና ለክብር ደሙ በቅተዋል ሚስጥሩ ገብቷቸው የመምህር ግርማ ፍሬ ነው መምህር ግርማ ወንድሙ ሃይማኖቴን ጠንቅቂ እንዳውቅና ከሰም አማኝ የተግባር የእምነት ሰው አርገውኛል መስገድ መመፅወትና የአስራትን ስራ የበረከት ስራ አስተምረውኛል ከመንፈስ ልጃቸው ጋር ከመምህር ተስፋዬጋ በመሆን ለሁላችሁም እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse52962 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ህይወትን በኑሮ ያስተማረን የሱን ትክክለኛ ገጠመኝ ከልቡ ያዳመጠ እራሱን የማይለውጥ የለም ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏

  • @mhiretwoldemariam4708
    @mhiretwoldemariam47082 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጥልን ወንድማችንን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን,በህውነት መምህር ለብዙዎቻችን የመንፈሳዊ ህይወት ትልቅ ቦታ ያለው እግዚአብሔር የመረጠው ሰው ነው ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p2 жыл бұрын

    ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ኣለምሰገድ ሲበዛ እናመሰግንህ ኣለን ኣው እንደዚ ነው ክርስትና መተጋገዝ ይሄ መምህር የተለየ ጸጋ ኣለው የሆነ ጉባኤ ቢያገኝ ኖሮ ስንት ሰው ባዳነ ነበር እውነቴን ነው በተርፈ እድሜ ና ጠና ይስጣችህ 👍❤🙏

  • @user-qw7ds1cm6s
    @user-qw7ds1cm6s2 жыл бұрын

    ኦ መምህራችን ደስ ብሎናል እንድህ፡ ብሰው ፍት ስትቀርብ ድካምህን ልፋትህን እስት ይወቁት ዶም ,ከሰይጣን አፍ እየነጥቅከው ነው ብዚ ነፍሳት ወስደህበታል አቤት ክርስቶስ እንደት እንደምውድህ,ምክንያቱ ልህዝብ ይቆምክ ነህ ፡እኔ ይድላኝ ልጠቀም እንካ አትልም,

  • @user-cy9lq7kv2c
    @user-cy9lq7kv2c2 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን ዘማሪ ልኡል ሰገድም መምህራችንን ስላቀረብህልን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ህይወቴ የተቀየረው በመምህራችን ስብከት እና ገጠመኝ ነው እኔ በራሴ በህይወቴ ብዙ ችግር እና ፈተና ነበረብኝ ራሴን በራሴ ዘሬን አፈስ ነበር አሁን ግን በመምህራችን ገጠመኝ በደንብ ጠላቴን አውቄ ተለውጫለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን

  • @adinchaad7842

    @adinchaad7842

    2 жыл бұрын

    AmenAmenAmen

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹህ በጣም እንወድሀለን የተዋሕዶ ንቁ መምህር ተሰፋየ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    በዉነት መምህራችን ባተ ያተን ገጠመኝ ሰምቶ ያልተለወጠ ሰዉ የለም አተን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን እድሜህን ያርዝምንን በሂወታችን ግራ የገባንን ምን ማድረግ አዳለብን አስተምረከናል እምነታችንን በኮርስ አድናዉቅ አርገከናል እግዚያብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይጠብቅልን⛪️🇪🇹

Келесі