165ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለ 18 ዓመት ያህል ሴተኛ አዳሪ መሆኗን ሳታውቅ የኖረች ልጅ የመጨረሻ ገጠመኟ የበለጠ ይገርማል

Пікірлер: 790

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase42309 ай бұрын

    youtube.com/@tesfayeabera951?si=vjgfUNbGcKDRcF6J

  • @Embete-

    @Embete-

    9 ай бұрын

    This is better

  • @user-nc9iz6gg6x

    @user-nc9iz6gg6x

    9 ай бұрын

    ግቡ ቤተሠብ ደምሩት ይሄንቻናል ባዶውን ነው

  • @tajtaj9676

    @tajtaj9676

    9 ай бұрын

    እሺ መምህርዬ

  • @SaraSara-qp5sg

    @SaraSara-qp5sg

    9 ай бұрын

    እሺ

  • @batetekela6986

    @batetekela6986

    9 ай бұрын

    Eshi

  • @selamawityemaryamlij2606
    @selamawityemaryamlij26069 ай бұрын

    እያለቀስኩ ነው የዛሬውን ገጠመኝ የሰማሁት እኔም እንደዚህ ሰውሮኝ ነበር። እናም እመቤቴ ረድታኝ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ጀመርኩ KZread ስከፍት ፊት ለፊት ትምህርትህን አገኘሁት እናም መስማት ጀመርኩ። መስገድ እና መፀለይ ጀመርኩ ከዛም ንሰሀ ገብቼ ከኖናና ተሰጥቶኝ እያለ ቀኖናው ልጨርስ አከባቢ ላይ ነበር ማስተዋሌ የተመለሰው። እናም ፊቴን ይሳየው በጣም ነበር የደነገጥኩት ባንተ ትምህርት ነው ወደ አይምሮዬ የተመለስኩት እናም እኔም የልጅ እናት እናም ባለትዳር እናም በጣም ወፍሬ ነው በዚህ አጋጣሚ እማምላክን እና መምህእዬ አንተን አመሰግንሀለው።

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    9 ай бұрын

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እህታችን ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር🕯❤

  • @user-rj7dr6ts9e

    @user-rj7dr6ts9e

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር እንዃን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ስላንቺ እኛ ደስ ብሎናል❤

  • @genetbekele8017

    @genetbekele8017

    9 ай бұрын

    እንኳን አምላክ ረዳሽ ❤❤❤

  • @selamethpiya2504

    @selamethpiya2504

    9 ай бұрын

    እሜታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ ይደርብን እካን ረዳችሽ እህታችን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    9 ай бұрын

    ቃላህዉትን ያስማልን መማህር ደንቅ ትምህርት አሜን❤❤❤

  • @selam801
    @selam8019 ай бұрын

    ወይኔ በእመቤቴ ምን አይነት ልዩ ገጠመኝ ነው ልጅትዋ ያሳለፈችው ህይወት በጣም ልብ ይነካል ታሳዝናለች😢ብቻ ግን መጨረሻዋ በጣም ደሰ ይላል ኪዳነ ምሕረት እናቴ የኔ ፈጥኖ ደራሸ ያንቺ ሰራ እጽብ ድንቅ ነው እማዬ❤

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    9 ай бұрын

    መማህርዬ እንደዚ አይንት ትምህርት 2 ጊዜ አቅርበህል ❤❤❤ አስታወሰልሁ

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe5889 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እና የመምህር ተማሪወች እግዚአብሔር ቅዱስ ቆጵርያኖስን እደጎኘው የኔንም አባት ጽጌ ማርያም ብላችው በፀሎት አስቦልኝ ።😢😢😢

  • @yemariam2110

    @yemariam2110

    9 ай бұрын

    Amen Egziabeher yemesgene ehetachen bebetu yastenash ❤❤❤

  • @yemariam2110

    @yemariam2110

    9 ай бұрын

    Ewnet new ere enem getemegne becha new yemadametew. Este lelawenem adametalehu. Kalehiwoten yasemalen wendemachen 💚 💛 ❤️ ehetachen bebetu yastenash Amen. ❤

  • @saniatube2360
    @saniatube23609 ай бұрын

    በሰምአብ የመቤታችን የቅድሰት ኪዳነ ምህረት በረከት ይደረብን ዋይይ ልብን አጠልጣይ ገጠመኝ ማረያምን ዋይኔ😭😭 እኔ የገመትኩት በፈፁም የማይግናኝ ነበር እሱም ምኩስና ነበር የገመትኩት ግን ኤቻ አይቪ እዳለ ገምቼ ነበር መንፈሱ መሆኑ ግን እግዚአብሄር ይመሰገን

  • @AmeHaAlemu-nf2gu

    @AmeHaAlemu-nf2gu

    9 ай бұрын

    እውነት ነው ተመሥጪ ነው የሠማሁት

  • @fkarlij6004

    @fkarlij6004

    9 ай бұрын

    እኔማ በእውነት በእባ ነው ያዳመጥኩት

  • @mekdesfeleke557
    @mekdesfeleke5579 ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    9 ай бұрын

    እንካንአብሮአደረሰን

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    9 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    9 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ የእመቤታችን አማላጅነቷን አይለየን እኛም በታሰርነበት ትፍታን መምህር ፀጋው ያብዛልህ የእኛ ሂወት ሆነሐል

  • @mrkbemrkbe6748

    @mrkbemrkbe6748

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @anouarouali8677

    @anouarouali8677

    9 ай бұрын

    amen amen amen

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለእሷ የደረሰች እቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስ

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @abc12452
    @abc124529 ай бұрын

    በስላሴ ስም በጣም ይደንቃል😢 ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አቤት የኔ ጌታ እኔንስ መች ይሆን ከእቅፍህ የምታስገባኝ😢😢ስጋዬ ክብድ ብሎኝ አዕምሮዬን ማዘዝ ያቃተኝ ደካማዋን ልጅህን በፍፁም ፍቅርህ ለዉጠኝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ🤲🤲🤲መምህርዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e9 ай бұрын

    ማርያምን እጅግ ምስጥ ብዬ ነው ያዳመጥኩት የኔ ቅዱስ ኡራኤል የኔ እግዚአብሔር አብ አምላኬ የኔ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ ክብር ምስጋና ይግባችሁ ስራችሁ እፁብ ድንቅ ነው ለእሷ የደረሱ ለኛም ይድረሱልን የእናታችን የቅድስት ዮስቲና ረድኤት ጸጋ በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እኔ ግብፃውያን የሰሩት ፊልሟን አይቼው ነው ስለ ቅድስት ዮስቲና ያወኩት 👏

  • @henoktadele8049

    @henoktadele8049

    9 ай бұрын

    እህታችን የመምህር ገጠመኝ ላይ ቁጥሩ ትዝ አይለኝም ካስታወሽ እራሱን ሳያቅ እህቱን ያገባው ልጅ መጨርሻ ላይ ሲድን እራሱን በመስታወት ሲያየው ምን ሆኜ ነው ያደኩት ያለው ልጅ ገጠመኝ ታስታውሽዋለሽ ወይ?

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b9 ай бұрын

    መምህር እኔ የሁልጊዜ ምኞቴ ከምእመኑ ይልቅ ሰበት ተማሪዎች ይህን ትምህርት ቢከታተሉና ሌላውን ቢያድኑ ጥሩ ነበር ሁሌ ነው የምመኘው እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ❤❤❤❤

  • @user-zn7nw7hf1r

    @user-zn7nw7hf1r

    9 ай бұрын

    እኔ ደግሞ ካሃናት አባቶች እመኛለሁኝ የሁሉ ግዜ ፀሎቴ ነው በተለይ በሰሜን በኛ አከባቢ ያሉትን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f9 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እንካን ቅዱስ ዑራኤል ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለሽ እህት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p9 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህርዬ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በጣም የሚገረም ገጠመኝ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ መምህርዬ❤❤

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje11629 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤ ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችን ጋር ትሁን 🙏 ሰላምህ ይብዛልን መምህር 🙏እግዚአብሔር እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን🙏⛪️🙏❤❤❤

  • @user-ls4wz9hb3h

    @user-ls4wz9hb3h

    9 ай бұрын

    የትነዉ እሚንረዉ

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait3269 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህር በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእህታችን የደረስች እናታችን ኪዳን ምህረት ለኛም ትድረስልን አሜን

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse27289 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ እንኳን ለእናታች ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ እማ ፍቅር ሀገራችንን ሰላም ታርግል ለኛም አስተዋይ ልቦና ትስተን ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አሜን መምህርየ❤❤❤

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    9 ай бұрын

    እንኳንአብሮአደረሰን፣አገራችን፣ሰላሙን፣ያምጣልን፣

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w9 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለግሸን ደብር ከርቤ ለመቤታችን አመታዊ ንግስ አደርሳችሁ እመብርሀን ከስደት መልሳ ለደጅዋ ታብቃን በሉ ሸር እያደርግን እንማማር ሸር ባደርግን ቁጥር ብዙ ሰው ነፍሱን እያዳነ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @TmesegnAmelaki

    @TmesegnAmelaki

    9 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched45739 ай бұрын

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ወላዲተ አምላክ እመብዙሐን ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ❤❤❤❤❤❤የኔ ብዙ ተስፋ አንቺ ነሽ እናቴ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile70309 ай бұрын

    ትክክል ነህ መምህሬ አጥፍተናል ይቅርታ አድርግልን። መዝሙሮችም እንፈልጋለን ጨምርልን ግንባሬን አልሰጥም እምትለው መዝሙር በጣም ነው እምወዳት።

  • @user-zn7nw7hf1r

    @user-zn7nw7hf1r

    9 ай бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወዳት

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p9 ай бұрын

    መምህሬ እንኳን ደህኔና መጣህልኝ እንኳን ለአመቱ የግሸኗ ማርያም አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ🥰❤

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    9 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🥰🌼🕊️🙏🥰🕊️🙏🥰🕊️

  • @user-vx9sj1oz5f
    @user-vx9sj1oz5f9 ай бұрын

    አሜን//፫//🙏😇 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏 የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔ አለም የመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና ይግባው🙏😇😍😍

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul19 ай бұрын

    አሜን በጣም ነው እሚገርመው ለማመን ይከበዳል ለእግዚአብሔር ግን እሚሳነው ነገር የለም መምህራችን እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልን❤❤❤ 55:07

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset48149 ай бұрын

    እኀኳን.አብሮአደረሰን.መምህር.ናየመምህር.ተማሪወች.በስደት.ያለን.ሁላችንም.ለአመቷ.ክብር.ያድርሰን❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76969 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ሼር አንርሳ ሁሌ ገባ ገባ በሉ 💒🕊🕊🕊

  • @Adne_
    @Adne_9 ай бұрын

    ❤❤❤መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ናፍቀኸኝ ነበረ እንኳን ደህና ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለግሸን ማርያም አደረሰህ አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜንሰላም ያድርግልን ሀገራችነን አሜን እሽ መምህርየ እናዳምጣለን

  • @peraklatoseHawariya
    @peraklatoseHawariya9 ай бұрын

    ውድ መምህር ቆንጆ ነው ገጠመኙን አላዳመጥኩትም ወንጌል ስትሰብክ ዩቱብ ላይ ባጭሩ አርገው እኔም ያንተን ትምህርት ከመስማቴ በፊት ፈፅሞ እኔ አልነበርኩም የኔ ግን የሚለየው ሀጢያትን ስሰራ እራሴን መቆጣጠር አልችልም እንደ ሰውነቴ የምጠላው የለም አሁን ተሽሎኛል እድሜ ይስጥህ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe75389 ай бұрын

    አሜንንን መምሕር እንደው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእናታችን የእመቤታችን ረድኤት በረከት ይደርብን ላንተም ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕሬ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96029 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃሉ ህይወትን ያሰማልን ቀጥልበት መምህር አግዚአብሔር ስራዉን ይሰራል የአመቤታችን አማላጅነታ አይለየን የመላአከት ጥበቃ የሰማአታት በረከት ፀሎታቸዉ. የልብ ንፅህና ይስጠን አሜን አሜን አሜን መምሀህር. ዝማሬዉ ልዬ ነዉ ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን አማ ፍቅር ተስፉ ስላሴን ከነቤተሰቡ በዙርያህ ያሉትን ሁሉ ትጠብቅልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔም ችግር ይፈታል በአመቤቴ ምልጃ አልጠራጠርም ምልጃሽ ይረዳኛል ካቀረቀርኩበት ቀና ያረገኛል

  • @mal4048
    @mal40489 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችንም እንኳን ዳንሽልን ተመስገን ለዚህ ያበቃሽ እማ ፍቅር ህልም የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @fikradissemawegezabhertalk961
    @fikradissemawegezabhertalk9619 ай бұрын

    እንኳን ለግሸኖ ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአሏ አደረሳቹሁ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እሺ መምህር እናዳምጣለን

  • @nebiualex1952
    @nebiualex19529 ай бұрын

    እማምላክ የአለም እናት ክብር ምስጋና ይገባሽ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38319 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ❤ ልጅቱ ግን አሳዘነችኝ. 😢 የጴጥሮስ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር አመሰግናሎሁ መምህርየ. እንዴት ጌታችን ለጴጥሮስ ህድ አንተ ሰይጣን አለው ስል ነበርኩ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qr5fx2eq8m
    @user-qr5fx2eq8m9 ай бұрын

    የእኛ እቁ መምህር እኳን ደህና መጣህልን❤❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለእናታችን ቅድስት ድግል ማርያም ግሸን ደብረ ከርቤ ዳግማዊ መስቀሉ መገኛ አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን አሜን፫❤❤ እማ ፍቅር እናቴ እመቤቴ ማርያም ሀገራችን ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን አሜን፫😢❤❤❤❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete75669 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር🎉❤ እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብር በዓል❤🎉 አደረሳችሁ❤🎉🎉

  • @destadesta64
    @destadesta649 ай бұрын

    ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነዉ ባሁኑ ስአት ብዞቻችን ጠፍተናል እና ለሁላችን መዳን እና መመለስ ይሁንልን እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ይክበር ይመስገን በረከቷ ይደርብን📖🕯

  • @girytoqal8227
    @girytoqal82279 ай бұрын

    መምህር ተሰፍይ አበራ ብጣም ነው ምውደህ ካንተ በዙ ተመራሎሁ አና ምሊው ነገር አኔ ገጠመኑ አንተ ብታቅረቦው አህቴ ወንደምችን ባቅረበበት ለኛ ሁሉ አንደ ነው መምህር አትጨንቅ ንረለኝ

  • @zahragenetasefa9703

    @zahragenetasefa9703

    9 ай бұрын

    እኛ ከድረዉ ለምንከተተለዉ ምምህር ቢቀርበዉ ደስ ይለናል በእርግጥ አብራርቶ ስለሚቀርበዉ ነገር ግን ለመጠራጠሩት እና አዴስ ለሆንት በጣም ጥሩ ምስክርነት ነዉ በላይቭ ሲገባና በራሳቸዉ አደበት ሲናገሩ ሰለዚህ መምህርን አታስቸግሩት አተአቅርብልን አትበሉት

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait3269 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i9 ай бұрын

    ቅድስት ድንግልማርያም ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳን ምሕረትን በርከታች ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤ በእውነት ቃላትን የለም በጣም ደስ የማላልፈው ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96029 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለአመቤታችን ቅድስት ድንግማርያም ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን ሰላም መጣህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube90639 ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን የግቨን ማርያም በዓል አደረሰን መላው ህዝበ ክርስትያን።

  • @chinach4522

    @chinach4522

    9 ай бұрын

    Amen 🙏❤3

  • @user-it7jm9dt8l

    @user-it7jm9dt8l

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-it7jm9dt8l

    @user-it7jm9dt8l

    9 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    9 ай бұрын

    አሜን 🤲🙏💒✝️

  • @user-su8ly4xu4z

    @user-su8ly4xu4z

    9 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43319 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ❤❤ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሠን 💐💐💐💐💐💐💒💒💒💒💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲👏👏🌻🌻🌻🌻❤️❤️

  • @zewduasefa3309
    @zewduasefa33099 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ቀን እናመሰግናለን መምህር❤❤❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34569 ай бұрын

    ስሟ የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r9 ай бұрын

    መምህራችን (አልቃሹ ወንድሜ) በጣም ነው የናፈከን እንካን ደና መጣህ የምታስተምርበት አንደበት ላንተ የምናዳምጠው ጆሮ እና ልብ ይስጠን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እመቤቴ ማርያም እናቴ ለምስክርነት አብቂኝ እናቴ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi90159 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እነኳን ደህና መጣልን መምህር ቃለ ህወሃት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋዉ ይጠብቅልን አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅልን ይጠብቀን ሁላችንም ❤❤❤

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune88239 ай бұрын

    አሜን መምህር ሁሌ ክፉ በሚሰማበት ሰዓት የእግዚአብሔር ፍቅር እንደማይለየን ስላሰማኸን እናመሰግናለ። ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99679 ай бұрын

    በእውነት ክብር ምስጋና ለእነታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z9 ай бұрын

    እንኳን አደረሳችው ምእመናን በስደት ያለነው የዛሪ አመት ለማክበር ያብቃን በሰላም ይመልሰን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    9 ай бұрын

    መማህርዬ እን 3ጊዜ ነዉ የስማሁት በጣም ደስ የላል ከልስማ በምን እንመራልን ❤❤❤ እቪ እሰማልሁ ሁሉም እንስማልን ❤❤❤

  • @aishyoman7316
    @aishyoman73169 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 እልልልልልልልልልልልልልልልልልሎ እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልሎልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገነ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube86329 ай бұрын

    ወይኔ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር 😂 ልክ ባለፈው የሰውን ልብ የሚያነበውን ወጣት ታሪክ ሳደምጥ የተሰማኝ ስሜት በዚህች ልጅ ተሰማኝ የተደበላለቀ ስሜት ። ስንቱ ይሆን በደመነፍስ ለዘመናት የሚኖር ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አሜን የእነ ቅድስት ዮስቲና የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በቤቱ በቃሉ ያጽናን አሜን፫ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን አሜን ❤ ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ ይሁን💚💛❤

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    9 ай бұрын

    አንዷ እኔነኝ የሆነ ስአት ብልጭ ይልልኛል 😢

  • @user-xj8hb2tq8b

    @user-xj8hb2tq8b

    9 ай бұрын

    የኔ እህት ገጠመኝ ስንት ነው የሰውን ልብ የሚያነበው ሰው?

  • @user-yz7yq9ki5p

    @user-yz7yq9ki5p

    9 ай бұрын

    @@user-xj8hb2tq8b ልዩ ገጠመኝ ላይ ከአንድ እስከ 20ባለዉ ፈልጊዉ

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay14239 ай бұрын

    እነኳን ደህና መጣህ መምህራችን ምዕመዐናን በሙሉ እንኳን ለእመቤቴ የግሸኗ ማርያም በአል በሰላም አደረሰችሁ።❤❤❤❤

  • @geteneshayano2255

    @geteneshayano2255

    9 ай бұрын

    Amen eeellll

  • @hhhvj
    @hhhvj9 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ለዓል ሁሉ ነፍስ አባት የሆንከን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c9 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ምዕመናን እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል❤❤❤

  • @faresfares4573
    @faresfares45739 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዝያብሔር ይመስገን እናታቺን ቅድስት ኪዳነምህረት ምስጋና ይገባታል ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን መምህራቺን ቃለህይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ❤❤❤በፀሎታቺሁ አስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቺሁ ቅድስ ኡራየል አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p9 ай бұрын

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በሊቭ ውይይት ብትለቅልን ደስ ይለኛል እኔ በሚቀርቡት ሰዎች ወይ በሚደውሉት ውስጥ እኔ በበኩሌ በጣም ነድ የጠቀመኝ በእነሱ ገጠመኝ ውስጥ እራሴን አገኘውት አንተም ፍጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እኔ ባንተ እና በአባታችን መምህር የተነሳ ነው እራሴን እኔ ማነኝ ብዬ መፍተሽ የያስኩት ፍጣሪ ይመስገን ደግሞ ብዙ ነገሮችን እንዳውቅ እረድቶኛል

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c9 ай бұрын

    እሰይ እልልልልልልል እዴት ደሰ እዳለኝ እመቤቴ መጨረሻችንን ታሳምረልን 👏👏👏👏👏

  • @selam801
    @selam8019 ай бұрын

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር❤😊

  • @yeshiharegeshetu1225

    @yeshiharegeshetu1225

    9 ай бұрын

    በጣም ይቅርታ ከ ኡራኤል መምህር ግርማ ይበልጣሉ ማለት ነው ስላልገባኝ ነው

  • @selam801

    @selam801

    9 ай бұрын

    @@yeshiharegeshetu1225 ማን አለ ኡራኤል እኮ መልአክ ነው

  • @yeshiharegeshetu1225

    @yeshiharegeshetu1225

    9 ай бұрын

    ከ ኡራኤል ጸበል ወደ መምህር ግርማ እና ቀሲስ ሄኖክ አጋንት ያወጣሉና ወደ መምህር ግርማ ትሂድ የሚል ስለሰማሁ ነው ስለ አልገባኝ ነው

  • @selam801

    @selam801

    9 ай бұрын

    @@yeshiharegeshetu1225 መጀመሪያ ገጠመኙ እሰከ መጨረሻ በማሰተዋል አዳምጠው!!

  • @yeshiharegeshetu1225

    @yeshiharegeshetu1225

    9 ай бұрын

    ይበቃል መመላለስ በደንብ ነው የማዳምጥው መልስ አልፈልግም እሺ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x9 ай бұрын

    አሜንንን እንኳን ለእናታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ለኪዳነ ምህረት እናቴ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር አምላኬ ክብር ምሰገና ይገባሀል እመቤቴ የጌታየ እናት ክብር ምሰገና ይገባሻል🙏❤🙏

  • @EdenYerga-by7jg
    @EdenYerga-by7jg9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዃን ደህና መጣህልን❤ኮመንት ልፅፍ ጀምሬ ሳልጨርስ ገጠመኙ መስማት ጀመርኩኝ እና በጣም ነው ውስጤ እያሳዘነችኝ የሰማሁት በመጨረሻ እግዚአብሄር በሚያውቀው ከኤች አይቪ ነፃ እንደምትሆን እያሰብኩ ነበር የሰማሁት እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤እመብትሃን የአዶናይናት የኔ እናት ምን ይሳንሻል ላንቺ ❤❤❤

  • @user-zn7nw7hf1r
    @user-zn7nw7hf1r9 ай бұрын

    አረ አልቃሹ ወንድሜ እኔም እያሰብኩ ነበር አይገርም ለምንድነው መዝሙሮቹ ለብቻው የማያድርገው ብየ ለውስጤ ጥያቄ አቅርቤ ነበር እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ግን መምህርየ ከሁሉም ገጠመኝ የምንወደው እኮ ለያንዳንዱ ገጠመኝ አንዲት መሠመር በትንሹ እንኳነ ብትሆን በሂወታችን እና በየቤታችን ስላለ እኮነው ሰለዚ እሱ ሰምተን ዘደውን ተጠቅመን ለኛም እንዲደረግልን ሰለ ምንጓጓ መፍቴሔውን ከስብከቱ ይልቅ ከገጠመኝ ለመረዳት ይቀለናል ተስፋም ቆርጠን የነበርን ሰዎች ገጠመኙ ስንሰማ ለካም እደዚህ አለ መፍትሄም አለው እግዝአብሔርም ይረዳኛል ይቅር ይለኛል ብለን በንስሃ እንመለሳለን ለዛ ነው እንጂ ተቀብለናል በነገራችን ላይ እኔ እንኳን በአንተ ዮትብ የተለቀቀ በሌሎች ጋዜጠኞች እንተርቢው ሲያረጉህ አያልፈኝም ከመጀመርያው እሰከ መጨረሻው በደምብ ነው የማዳምጠው ምክንያቱ ትምህርት በጣም ነው የሚወደው

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn9 ай бұрын

    ሰላመ ክርስቶስ ካንተጋራ ይሁን ግጥም ፦ ለመምህር ተስፋዬ ተስፋዬ ስምህ አለው ትርጓሜ ፈጣሪህም አለ አወቅኩህቀድሜ ሊሆን ነበር ስምህ አቡና ለምልሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና ስምህ ሰዎችን ማቃናት ፈጣሪ ሰጥቶህ የክርስቶስ ፀጋ ባንተ ይደርብህ መንድህ ሜዳማ ይሁን የተቃና ድንግል ትከተልህ በአምደ ደመና ተስፋ ጊዮርጊስ አስቡኝ

  • @WeltMaryame
    @WeltMaryame9 ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏 ክብር ምስጋና ይግባት እማ አምላክ ምን ይሳናታል🙏🙏🙏🙏

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93189 ай бұрын

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስብከቱም አሪፍ ነው እያዳመጥን ነው ይቀጥል❤❤😂

  • @astekastek1000
    @astekastek10009 ай бұрын

    እሰይ እመቤታችን ምን ይሳናታል የኛ ንግስት ክብርና ምስጋና ይድረሳት እሩህሩህ እናቴ ለሁላችንም አማላጅ የሆነች ኡፍፍ ደስ አለኝ የምር እንደምትድን ገምቼ ነበር ገና ሳትነግረኝ መዳህናለም አባቴ ምስጋና ይድረስህ ልዩ ገጠመኝ ነዉ የዛሬዉ!!!

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q9 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤

  • @h6ey335
    @h6ey3359 ай бұрын

    አሜን በእውነት🙏መጨረሻውን ያሳመረላት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትጎብኘን🙏

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z9 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉ጸጋውን ያብዛልክ መምህር የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ❤❤❤🎉

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w9 ай бұрын

    መምሕር እኔ እራሱ አንድ ነገር እነግርሐለሑ በውነት እኔ ያደኩበት አገር ወደ ሸዋ ነው ግን ቤተክርስቲያን እሚያገለግሉ የሚቀድሱ አብዛኛ ዲያቆኖቺ ደብተራናቸው በአንተ አስተምሕሮት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አድቀን ደውዬ እንደምናወራበት ተስፍ አረጋለሑ በፀሑፍ ለመፃፍ በጣም ብዙ ነው 😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59579 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ለሷ የደረሰች ቋጠሮዋን የፈታችላ እናቴ ኪዳነምህረት ሊቀ መላክ ቅዱስ እሩፋኤል ቅዱስ ዑራኤል ለኛም ይስሙን ይድረሱልን መምሬም እግዚያብሔር እማፍቅር የምትወዳት የምትወድክ ይጠብቁክ ከነቤተሰቦችክ አሜን በእውነት እንም ትጠብቀን የመምሬ ልጆች ለክብሯ መግለጫምእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችንንም መጨረሻዋን የሳምርላት እግዚያብሔር❤❤❤

  • @tigistmelaku8644
    @tigistmelaku86449 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ በጣም የሜያስለቅስ ቤሆንም እናቴ ቅድስት ኬዳነ ክብር ምህረት ምስጋና ይገባታል

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @dubaidubai325
    @dubaidubai3259 ай бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የድርስችላት ለሀላችንም ትደርስልን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae19089 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤የሁላችንንም ሂወት ይቀይርልን የመብርሀን ልጂ ❤እኔም ሙሉ በሙሉ አልቀየረኝም እንጂ ሂወቴ ከተደበላለቀ ቆየ ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ በፀሎታችሁ ሁላችሁም 😢😢😢😢

  • @EyerusAlem301

    @EyerusAlem301

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር እንኳን ደና መጠልን ❤

  • @medimt1285
    @medimt12859 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፫ ተነግሮ የማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔርን ይመስገን እናቴ ድንግል ማሪያም የነገሯትን የማትረሳ የለመኗትን የማትነሳ እናት ስላለን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @tgtgtgtg5035
    @tgtgtgtg50359 ай бұрын

    ማመን የሚከብድ ታሪክ ነው መምህር በድሜ በፀጋ ያቆይልን እናታችን ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት❤️🙏

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo63829 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ለእርሷ የድረሰች ድንግል እናታችን ለእኛም ትድረስልን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @TGMTG
    @TGMTG9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠኝ😢 እውነትህን ነው መምህር

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et9 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በድሜ በፀጋ ተመላ ቤተሰብህ ያኑርልን

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst12129 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy34569 ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን❤❤❤

  • @baftahadas1264
    @baftahadas12649 ай бұрын

    በእዉነት እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመን ሰለሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @kiyyayoutube8799
    @kiyyayoutube87999 ай бұрын

    Baga naga nu nuf dhufte barsisa kenyaa baga itti siin gahe 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @buzibuz2722
    @buzibuz27229 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw38089 ай бұрын

    አሜን (፫)❤❤❤እግዚአብሔር❤ይመስገን❤❤❤ደስየሚል❤ትምህርት❤ክብር❤ለእናቴ❤ለእማምላክ❤❤😢

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i9 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችንም ይፋዊን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እሪጂም እድሜ ጤና ይሰጠናል አሜን፫ እውነት እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አበሮ አደረሰን ለሁላችን ወደ #memhir ፍቅርውን አማለዲነተዋ አይለየን🌹🌹🤲💚💛❤

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun83339 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ኪዳነምረት እንኳን ነጻ አረገችሽ ❤❤❤

  • @user-hn4it3qc2c
    @user-hn4it3qc2c9 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር የመፃሀፍ ቅዱስ ጥናት የነፍስ ማዕድ የሚለዉን ትምህርት ቀጥልልን መምህር ሲመችህ

  • @arsemasara9175
    @arsemasara91759 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን: እናቴ እመብዙሃን ክብር ምስጋና ይጋባሻል እማ ፍቅር የኔ እንቁ እረኔ በምን ልመስልሽ እናቴ የምለው አጣለሁ የኔ ሰሚ ክብር ምስጋና ይገባሻል መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማል🙏😍🙏😍🙏😍❤️🌹🌺💒💒💒

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew3109 ай бұрын

    ከHIV ነጻ ትሆናለች ብዬ አስባለሁ በእርግጠኝነት እግዚአብሔር የሚሰነው የለም🕯❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71449 ай бұрын

    የሚገርም ገጠመኚ እያለቀስኩና በቃ ሰወነቴ እየተቀጠቀጠ የሰማውት ገጠመኚ እኔም እኮ መምህር ተውልጅ እስከ 2014 ዓመተ ምህርት በደመነብስ የማደግ ዝምበሎ ማደግ ታቃለህ እንደዛ ነው ያደኩት መምህር እራሴን ያወኩት እቺን ሁለት አመት ነው እድሜ ላንተ የብዙ ሰው ታሪክ ነው እግዛብሄር ይመስገን ይህን ለሰራ አቤት የሰው ልጅ ፈተና መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 😢😢😢😢😢

  • @blenaddis8267
    @blenaddis82679 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ኪዳነቃሏ እለምንሻለሁ ፀሎቴን ስሚ ቤቴ ግቢ መምህር ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @selamselam2754
    @selamselam27549 ай бұрын

    የሚገርም ነዉ🤔 ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይነስገን🤲

  • @MemeMemo-mk1xb
    @MemeMemo-mk1xb9 ай бұрын

    ለመምራችን ቃል ይወህት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @elsaelsi-cp8db
    @elsaelsi-cp8db9 ай бұрын

    ባያልቅ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ገጠመኙም ለልጅታ ፅናቱን ይስጣት መጨረሻሽን እግዚያብሔር ያሳምርልሽ

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn83169 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተስፋ ስላሴ ወንድማችን እንኳን አደረሰህ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በረካቷ ይደርብን ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ። አዳምጨ እመለሳለሁ እግዚኦ አርባ ዓመት ሙሉ

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha94299 ай бұрын

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ እንኳን ለእናታችን ለድንግል ማርያምርአመታዊ ክብረ በአሏ አደረሳቹ አደረሰን

  • @asmarech591
    @asmarech5918 ай бұрын

    በሰማም የሚገረም ገጠመኝ ነው አቤት ዲያቢሎሰ እንዴት በእድሚያችን በሒወታችን እንደሚጫወት እናቴ ኪዳነምህረት እንኳን እረዳቻት ለሁላችንም ትደረሰልን አሜን መምህረ እድሜ ጤና ይሰጥልን 👏👏👏

  • @banchiayhutaye55
    @banchiayhutaye559 ай бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የእወነት በጣም የሚሳዝን የሚስተምር የእግዚአቤሔር ታአምር የታየበት ወይ ቃላት የለኝም ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠበቅልን መጨረሻችንን ያሳምርልን በማስተዋል እናዳምጥ እንለወጥ⛪

Келесі