ከገጠመኝ 234 ጋር መ/ተስፋዬ አበራ ክፍል ሁለት

መምህር ተስፋዬ አበራ Memhir Tesfaye Abera

Пікірлер: 696

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬን በተለያዩ ሐይማኖታዊ ሚዲያዎች ላይ ሲቀርብ ማየት በእውነት የሁልጊዜም ምኞቴ ነበር አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ነገም ይቀጥል ትምህርቱ ለብዙዎች ይዳረስ

  • @user-yn9pz7vi6x

    @user-yn9pz7vi6x

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ።እንደውም በሳድስ ሚድያ ከመምህር እና ጋዜጤኛ አብይ ይልማ ጋር ቢገናኙና ስለ ክፉ መናፍስት ቢያቀርቡ ደስ ይለኛል።እማ ፍቅር መምህራኖቻችን ትጠብቅልን።

  • @birutawtteshometeshome3234

    @birutawtteshometeshome3234

    2 жыл бұрын

    በእውነት እውነት ነው

  • @user-hr2ts9rl7v

    @user-hr2ts9rl7v

    2 жыл бұрын

    @@user-yn9pz7vi6x አሜን አሜን

  • @user-ik4gw1dh1i

    @user-ik4gw1dh1i

    2 жыл бұрын

    ተዋቸው እና ድነንብሀል ተምረንብሀል ተዋቸው

  • @dnjdj9452

    @dnjdj9452

    2 жыл бұрын

    @@user-ik4gw1dh1i አሜን አሜን አሜን

  • @tayetube862
    @tayetube8622 жыл бұрын

    መምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን የሚቃወሙ ሰዎች የራሳቸውን የፈውስ ቀን ነው የሚያራዝሙት ይልቅ የትእቢት መንፈስችሁን ገስፃችሁ በትህትና ትምህርቱን አዳምጡት እና ከዛ በሃላ መቃወም እንዳለባችሁ ታያላችሁ!!! እኔስ ምስክር ነኝ ለስጋወ ደሙ በቅቻለሁ በእነሱ ትምህርት እግዚያብሄር ይመስገን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @sabageberestadik4558
    @sabageberestadik45582 жыл бұрын

    እኔ በራሴ አመለካከት መምህር ግርማ የዘመናችን አቡነ ተክለሃይማኖት ነው የሚመስሉኝ ይልቅ ተጠቀሙው ባቸው እርሱም እድሜ ላባታችን :

  • @mercyyohannes3668

    @mercyyohannes3668

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @alemdesalegn7893

    @alemdesalegn7893

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህር ተስፋዬ ደግሞ የዘመኔ ሃዋርያው ጳውሎስ ነው

  • @user-nm8xn1rx5o

    @user-nm8xn1rx5o

    5 ай бұрын

    ትክክል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ከጠላ የኛ እቆወች

  • @tewodroshunachew5671
    @tewodroshunachew56712 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ::ቅን ነህ::ያማረ 30 60 100 ሳይሆን በሺዎች ፍሬ አፍርተሀል ገና በሚሊዮኖች ታፈራለህ::ዘመንህ ይባረክ!!!

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ና ጸጋውን ያብዛልህ ኑኑኑ እንማር የመምህር ተሰፋዬ ፍሬዎች

  • @edenmeasho
    @edenmeasho2 жыл бұрын

    መም.ግርማና መም.ተስፋየ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በነሱ ትምህርት ኤርትራውያንም ጭምር እየዳንን ነው ያልገባው እንዲገባው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን::ዲን ልኡልሰገድ እናመሰግናለን ሁሌም መንፈሳዊነት ይብለጥ🙏🙏🙏

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በአንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተለውጠናል በእግዚአብሔር ቸርነት ተፈውሰናል ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ልኡልሰገድ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze19692 жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለእየሱስ ክርስቶስናለወላዲት አምላክ ይሁንንና እኔ በወንድሞቼ በመምህር ተስፋዬ እና በናትናኤል ሰለሞን ትምህርት ተለውጫለሁ፣ከባለቤቴ ጋር ቆርበናል ወላጆቼንም አቁርቤአለሁ።በእነሱላይ አድሮ ያስተማረኝ፣ አዲስ ሰው ያደረገኝ እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x2 жыл бұрын

    መምህራችን አንተን የወለደች ማህፀን እግዚአብሔር የባረካት ናት😍❤❤❤

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v2 жыл бұрын

    ከትውልዱ ማን አስተዋለ እንግዲህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው 2ኛ ቆሮ 6 ፥ 2 እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ምን አይነት አዚም ነው ያለብን ጠንቋይ ቤት ስንሄድ ያልተቋምን ትውልድ ወደ ንስሀ የሚጠሩ አባቶቻችን መምህሮቻችን ዘማሪኦቻችን ገዳሞቻችን ለምን እንነቅፋለን እናንተ የኢትዮጲያ ህዝቦች የተሰቀለው እየሱስ ክርስቶስ እንዳታዩ ማን አዚም አደረገባቹ ❗❓❓ እረ ለንስሀ ጊዜ ፍሬ እናፍራ ሁሌ ተቃዋሚ አንሁን መምህር በርቱ

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያለህ። በእውነት በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የብዙዎቻችንን ሕይወት እየታደግህ ነው ።

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @tilahunminyamir

    @tilahunminyamir

    2 жыл бұрын

    @@christinatube760 እሺ ቤተሰብ ችግር የለም።

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    @tmsgenamlakekbermsganalant3958

    2 жыл бұрын

    @@christinatube760 brche 🙏❤

  • @user-iv9nv4xc2w
    @user-iv9nv4xc2w2 жыл бұрын

    ዘማሪ ሉል ሰገድ እና መምህር ተስፋዬ አበራ በጣም ነውእምወዳችሁ እና የማከብራችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt9512 жыл бұрын

    የምውዳችሁ. መምህሮ ቼ ና የክርስቶስ ዝማሬዎች እደናተአይነቱን ታብዛልን እመበርሀን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g2 жыл бұрын

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የህይወት ስንክሳር መምህራችን ባለዕራየ የብዙ ዝብርቅርክ ህይወት መፍቻ ቁልፍ ምክንያት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-re6fb4kz6g

    @user-re6fb4kz6g

    2 жыл бұрын

    @@christinatube760 እሺ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j2 жыл бұрын

    መምህርየ ቃለሂወት ያሠማልን ልኡሌ በጣም ነውእምወድህ እማከብርህ መምህር ተስፋየን ስላቀረብክልን።።

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam212 жыл бұрын

    መምህር አንተን እና አባቴን መንክራት መምህር ግርማን ያወኩበት ቀን የተባረከች ናት ።በጣም ህይወቴን ቀይራችሁልኛል ። እናንተን ተጠቅሞ ያስተማረኝ የመከረኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።

  • @mehertmomberger8720

    @mehertmomberger8720

    Жыл бұрын

    ዘር ዘር ሸዋ ቀና ሰው ሆኖ ኖሮ ኖሮ ኖሮ ሸሸ ሰዎች ሰዓት የሸገር ሸክም ቀጥሎ

  • @firotafesse5368
    @firotafesse53682 жыл бұрын

    ዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን! እውነት እላለሁ ስለመምህር ግርማ ስለ መምህር ተስፋዬ መናገር የምንችለው እኛ የቆሰልን የተሰቃየን የመናፍስት መጫወቻ ሆነን የነበርን እንመስክር ያልተነካው እኮ እንዴት ይገባዋል የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጠን ቁስላችንን እንዴት እናሳያቸው??????? እንዴት ስለአምልኮ ህይወት እንንገራቸው እንዴት ስለስግደት ፍቅር፣ ስለፆም ስለ ምፅዋት ስለ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ እረ ስንቱ እንዴት እርኩስ መንፈስን በስግደት እና በመቁጠሪያ ቀጥቅጠን እንደጣልነው እኔ ብቻ አይደለሁም የብዙዎቻችን ተሞክሮ መሆኑን አውቃለሁ ምን ይደረግ ዳቢሎስ አይነ ልቦናችንን አውሮት እውነቱ እንዴት ይታየን ለአባታችን ለመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ልዑል እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ብዙዎችን አፍርተዋል ልዑል እግዚአብሔር ፊት መንበርከክን አስተምረውናል የልዑል እግዚአብሔርን ፍቅር አሳድረውብናል ደቢሎስ ዝቅ አድርጎ የሰበረንን በመንበርከክና በመስገድ አሸንፈነው ከፍ እንድንልና እንድንባረክ የህይወት መንገድ ሆነውናል የንፅህተ ንፁሀን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ያድለን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን አባቶቻችንን መምህራኖቻችን አንድ ያድርግልን ድንግል ማርያም ሀገራችንን ትባርክልን ሀገራችንም ሰላም ታልብስልን አሜን!!

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene93002 жыл бұрын

    ተስፍሽዬ እጅግ የምንወድህ መምህራችን 1000 አመት ንሩልን በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ አስተምሮን ክሱስ ከዝሙት ከባዕድ አምልኮ ወጥተን እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ወደስጋወደሙ በቅተናል ብዙ ሰዎችም እያነቃን ነው ያለነው ክብርና ምስጋና ይደረሰው ለሰላሴ

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l2 жыл бұрын

    የስም ክርስቲያን ነበርኩ የለለኝ ተግባር ዛሬ ግን ሙሉ ሰው ሁኛለሁ በቅዱስ ስጋ እና ደሙ ተባርኬ ብቻ ለሀገሬ ያብቃኝ ብዙ ስራዎች እሰራለሁ መምህር ያንተ ገጠመኞች አንድ ስልኬ እሱን ብቻ ነው የሞላሁት በገጠር ላሉ የአባብየን ሰዎች እኔ እንደተለወጥኩበት እንዲ ለወጡበት ምኞቴ ነው የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልኝ

  • @user-cy9lq7kv2c

    @user-cy9lq7kv2c

    2 жыл бұрын

    በርችልን

  • @galxya1162
    @galxya11622 жыл бұрын

    አቤት ትህትና አቤት ግርማ ሞገስ መህምርዬን በዚህ ሁኔታ ማየት በራሱ መታደል ነዉ ተመስገን የተዋህዶ ልጄወች ብትተባበሩዉ ወጣቱዉ በሱስ ባልተጠመደ ነበር መህምር ተስፈዬ አበራ በትክክለኛዉ የመፀሀፍ ቅዱስ ቃልን በተግባር የሚኖር ተባረክ

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c2 жыл бұрын

    ምነው አይለቀቅ እያልኩ ነበር መምህር እኮ ተህትናና ቅልጥፍና በቃ ትለያለህ እኔ ከተኛሁበት ያነቃህኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኳን ቋንቋዬን ሚዲያ ላይ ቀርበህ ስላየሁክ ደስስስ ብሎኛል ።

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n2 жыл бұрын

    መቼ ነው የሚለቀቀው እያልኩ ነበር እንኳን መምህር መምህር ተስፋዬን ሁላችንም ልናግዘው ይገባል በተለይ ሀይማኖታዊ ሚድያ ያላችሁ እባካችሁ አብራችሁት ሁኑ ህዝብን አንቁት

  • @firehiwot2197
    @firehiwot21972 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ አፍርቶል በብዛት እሱን የሰማ በቀጥታም በተዘዎዎሪ የመዳንን መንገድ እየፈለገ ነው ያለው ዘመንህ ይባርከው ልኡሌ አንተመ የአገልግሎት ዘመንህን ይባትክልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @user-pj6ls9se1l
    @user-pj6ls9se1l2 жыл бұрын

    መምህር መቶል ኑ እንማር የመምህር የኛ አንቂ የኛምርጥ መምህር ያተን ትምርት አዳምጨነዉ ለመናገር ከሚከብድነገር የወጣሁ በፍቅር እኮነዉ የምትስበን በማስፈራራት ሳይሄን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @azebbekele4300
    @azebbekele43002 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በአንተ ክርስቲያንነቴን አወቅሁ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @-mahlet6883
    @-mahlet68832 жыл бұрын

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ሁሉንም መምህሮቼን እወዳቸዋለው ነገር ግን ያተ ይለያል ስቃዬን ያስወገድኩበት ያንተ ትምህርት ሰምቼ ነው ላብድ ትንሽ የቀራኝ ሰው ነበርኩኝ ነገር ግን አሁን ላይ በደስታ እኖራለው ተመስገን ማለት ጀመርኩኝ አሁንምተመስገን ስላሴ አባቴ ♥🙏♥🙏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg21902 жыл бұрын

    *እውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ሺ አመት ኑርልን መምህር💕👏* _ህጻን ኤልዳና ልቀርብልን ነው ታድለን በተስፍ እጠብቃለን!!!_ *ዲ/ን ዘማሪ ልኡል ስላቀርብክልን እኛመስግናለን💕👏*

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95442 жыл бұрын

    ልዑል እናመሰግናለን መምህር ተስፍዬን ስላቀረብክልን በመምህር ምክኒያት ብዙ ነፍስ ድናለች ሳያቁ ልላ ስም የሚሰጡትን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr70662 жыл бұрын

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አብሶ የገጠሮቹ እናቶቻችን የመጡበትን እናዉቃለን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n2 жыл бұрын

    ቃልሂዎት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ እኛን ፈጣሪ እዝነልቦናችን ይክፈትልን ሰምተን እምንለወጥ አድርገን አምላኬ።

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m2 жыл бұрын

    ቋንቋ የነሽ ሚዲያ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @modayadi7956
    @modayadi79562 жыл бұрын

    #ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ውድ እና ዕቁ የተዋሕዶ ልጆች እዲሁም ውዱ መምህራች መምህር ተስፋዬ እና ልዑል ሰገድ ወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንወዳችኋለን💚💛❤💒🌿🙏

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    2 жыл бұрын

    ልጁንም በጉጉት እንጠብቃለሀን 💚💛❤️

  • @sarahana7929
    @sarahana79292 жыл бұрын

    የማሃይም ኮመንት አይቶ መመለስም አይገባም ሲጀመር መቼም በዚ ዘመን ያለን ሰዎች አናታችን ላይ ቤተክርስቲያን ቢሰራም አይገባንም ሉሌ ይሄንን የዕውቀት ጥግ ያለውን ሰው አለማወቅ ግን አስገርሞኛል መምህር ተስፋዬ ቀኑን ሙሉ ዝም ብለህ ብታስተምር እንዴት ደስ እንደምትል መድኃኔዓለም ሁሌም ክብርና ሞገስ ይሁንህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44212 жыл бұрын

    ክፍል ሁለትንም በጉጉት ነበር የጠበቅነው ወንድማችን ልዑል ሰገድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬን ስለጋበዝክልን። ምክንያቱም በጣም ብዙዎች ሰዎች በተለይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ የመምህርን ትምህርት፣ ገጠመኝ ሳይሰሙ ይቃወሙታል ምእመናኑን ያደናቅፉታል ተጠግቶ ከማየት ከማነጋገር ፈንታ ዳር ሆኖ ስም ማጥፋት የብዙ ሰዎች በሽታ ነው። ይኸው አሁን በአንተ ሚዲያ በደንብ አድርጎ ስለ ራሱና ስለሚሰጠው አገልግሎት ገለፀ ሚዲያዎች በተለይ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያሉ ከሩቅ ያልገባቸውን ከመናገር ቀርበው ነገሩን መረዳት ይችላሉ እርግጠኛ ነኝ ለራሳቸውም ይጠቀማሉ የመናፍስት ስራ ፣ውጊያ ማወቅ ትውልድንም ይቀይራል ያክማል። እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት በመከታተል የተጠቀምን ጥቅሙን እራሳችን እናውቀዋለን። መድሐኒአለም ለዘላለም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል። እንደነሱ ያሉትን ያብዛልን ላልገባቸው ደግሞ ማስተዋሉን ይስጣቸው በድጋሚ ቋቋዬነሽ ሚዲያን እጅግ እናመሰግናለን

  • @genkeb6480
    @genkeb64802 жыл бұрын

    በስመ አብ፣ ወወልድ፣ ቅዱስ፣ አሐዱ አምላክ አሜን። ፀጋው የበዛላችሁ መምህሮቻችን በድጋሚ ስለመጣችሁልኝ ደስ ብሎኛል የሉሌ ቋንቋዬነሽ እና ቋንቋዬነሽ መዝሙርህንም 2ቱንም KZread እና የተስፋዬ አበራ ገጠመኞችህም እና ኤፍታህ የሁለታችሁም KZread subcribed አድርጌ like, comment እያደረኩ ብዙ እየተማርኩበት ነው። ቸሩ መድሐኒዓለም ይጠብቃችሁ በፀሎት አስቡኝ። ፀዳለ ማርያም ከደሊህ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @tgiannanya8085
    @tgiannanya80852 жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ መከታ ነክ ውድ መምህራችን መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ የበለጠ ሞገሱን ይስጥህ ያባታችን የመምህር ግርማ አስተምህሮ ወደፊት እንዲቀጥል ማሳያ ነህ ።አብረው ካሉ ወንድሞችህ ጋር በርትታችሁ አባታችንን እንደምታስደስቷቸው እንደምታሳርፏቸው እናምናለን በርቱልን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades50922 жыл бұрын

    እኳንም በሰላም መጣቹህ መምህር ተስፍዬ አበራ የዘመናችን ሀዋርያ የመንፈስ ሴራ ና ተንኮል እድናቅ ያስተማርን በእምነታችን እንድንጠነክረ ያስተማርን እቁ መምህራችን ነው 🙏🙏🙏💞💞💞

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew99362 жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የዕድሜ ባለጸጋ ያድርግህ ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወንድምች እናመሰግናለን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እንድ አድርጋን ጌታ ሆይ የሚከፋል መንፈሰ አሱገደልን የሰው ጠላታ የለንም ጠላታችን ሁላም ዲበሎስ ነው

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    ልኡሌ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 👏👏❤⛪

  • @michaiahlove4736
    @michaiahlove47362 жыл бұрын

    መምህር የዘመኑ ሃዋርያ 🙏 የብዙ ሰዉ ህይወትን እየቀየረ ነዉ አንዷም እኔ ነኝ🙏እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያሉ መምህር ሮችን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @Nwlulu
    @Nwlulu2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መምሕራኖቻችን የመዳን ቀን ዛሬነዉ የሚለዉን በሚገባ የተረዳነዉ በመምህር ተስፋዬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee54532 жыл бұрын

    በስመ አብ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ ሁሉም እንዳንተ ቢሆኑ ስለ ክፉ መንፈስ ብትን አርገው ቢያስተምሩ ይህ ሁሉ ውድቀት አይመጣም ነበር ዋናው ከእግዚአብሔር በታች ጠላታችንን ማወቃችን ነው ብዙ ነገር አስተምረክናል መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም አሜን አሜን አሜን ሳይህ እራሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያበራል በንግግርክ በፊትህ እውነት እድሜ ይስጥክ ያፍራልን አንተን የመሰሉ ቤተሰብክን ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሉሌም እግዚአብሔር ይስጥክ የምንወደውን የምናከብረውን ታላቁን መምህር ስላቀረብክልን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ መምህራችን ተባረክ በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ዋጋህቹሁን ይክፈላቹ በእውነት መምህራችን መላክእተ መንክረት መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ነፍስ አትርፈዋል ሰይጣን ብቻውን ይጮሀል ምክንያቱም ብዙ ነፍስ ሌበላ እየተዘጋጀ ነበረና እነ መምህር ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ እንዲሁም ሌሎች አባቱቻችን። በስው መዳን ለሚዝኑ አዝንላችዋለሁ ይቅር ይበላቸው ።ሉሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመስግንሀለን እኛ በመቆጥርያ በቅባ ቅዱስ በፀሎት በንስሐ በስግድት ተጠቅመናል ለቅዱስ ቁርባን አብቅተውናል እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔ ምስክር ነኝ አንዲት እህት በመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ተቀይራ ከእስልምና ሀይማኖት ወደ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተቀይረዋል እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    2 жыл бұрын

    Des yilal betam

  • @user-hf3ps1pm8i
    @user-hf3ps1pm8i2 жыл бұрын

    በስመ ስላሴ ስልኬን አሰበረኝ 😍😍😍😍 እንዳላዳምጥ ግን አዳምጣለሁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መጣሁ ላዳምጥና 😍😍😍😍

  • @nahombekayoyo

    @nahombekayoyo

    3 ай бұрын

    ጠላትሽ ስብር ይበል እህቴ

  • @user-xi4vw3mf6k
    @user-xi4vw3mf6k2 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ የሕይወት መንገድ ያሳየኝ ማርያምን 💐

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-rj3oz5eg3d
    @user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን መምህር ተስፍየ በጣም ነው የምንወድህ ክፉ ኣይንካህ ባንተ ትምህርት ስት ሰው ይድናል እኛንም ለመዳን ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ መምህራኖቻችን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-lw9yp8ij3i
    @user-lw9yp8ij3i2 жыл бұрын

    በእውነት ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i2 жыл бұрын

    መምህር ተስፍይ አሁንም በተላላቅ ምድያ ቀሪቦ ለቡዙዎች ማንቅያ እንድሆን እንፈልጋለን ወንድማችን ሉኡል ሰገድ በጣም እናመሰግናለን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork45002 жыл бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ አበራ የዘመናችን ምርጥ አስተማሪ 👏👏👏

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q2 жыл бұрын

    እኔአይቻለሁ አድስአበባ አማኑኤል ቤተክርስትያን መርካቶ ትንሿገበያታቹን ካለው ልትጠመቅ ስትገባ አዳድብር ስጥተነው የምንጠቀምየነበርው አሁንያለሁት ስደት ላይ በጾለት አስቡኝ ወለተ መድህን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ👏❤❤⛪⛪⛪

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta75482 жыл бұрын

    እንደዚህ ልብ የሚነካ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርትና ምክር ስለሰጣችሁን መምህሮቻችን ክፉ አይንካችሁ በጤና ቆዩልን 🙏🙏🙏

  • @user-tu9rp3sm5u
    @user-tu9rp3sm5u2 жыл бұрын

    መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ላንተ ቃል የለኝም በትምህርትህ ህይወቴ ተለዉጧል

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z2 жыл бұрын

    ኤፍታህ ተከፈት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ሰላሙ ይስጠን መድሃኔአለም አሜን 🤲🙏🤲🤲🙏🤲🤲🤲🌺🌺🤲🙏🤲🌺

  • @mekdesgetmet8549
    @mekdesgetmet85492 жыл бұрын

    ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሉሌ አንተም በጣም እናመሰግናለን ⛪🎚

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67482 жыл бұрын

    ሉሌ እናመሰግናለን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ስላቀረብክልን በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረንበታል ♥️እግዚያቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ♥️♥️♥️

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew44122 жыл бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ገጠመኝ ተለቀቀልን እንኳን ደህና መጣቹሁልን

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን በአውነት መምህር ባንተ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏

  • @zewudealemayehu6330

    @zewudealemayehu6330

    Жыл бұрын

    እግዛብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የኔም ህይወትነዉ

  • @zewudealemayehu6330

    @zewudealemayehu6330

    Жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj17273 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ የኛ እንቁ መምህር ኑርልን ባንተ ህወታችን አግኝተናል ዳቆን ልዑል እናመሰግናለን በጣም ደስስስ ይላል ❤️

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu24472 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን ፀጋውን ያብዛለችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s2 жыл бұрын

    ሉኡሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ተስፋዬን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ አስተማሪ መልእክት ያለው ልዩ በጣም ማራኪ ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል ይመቻችሁ።

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @user-kt1gy1pk1s

    @user-kt1gy1pk1s

    2 жыл бұрын

    @@christinatube760 ይቅርታ ከመናፍቃን ጋር ህብረት የለኝም።

  • @habanteneh7262
    @habanteneh72622 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14812 жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ። በጣም የምንወደው የምናከብረው መምህራችን ነው መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር በጤና ናበእድሜ ይጠብቅልን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese73902 жыл бұрын

    ዕድመን ጥዕናን ይኃብኩም ቃል ኅይወት የሰመዐልና✝️💞💞💞

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar5232 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን እነዚህ ስዎች እንከን የሚቀርቡ በመንፈሱ የተያዙ ናቸው

  • @user-ks3hp8bu3e
    @user-ks3hp8bu3e2 жыл бұрын

    ሰላማቹሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተስቦች በእዉነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሪችን እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘማሪ ልኡል ሰገድ እግዚያብሄር አምላክ ያክብርልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 жыл бұрын

    የመምህርን ገጠመኝ የሚያዳምጥ የተለወጠ ሠው ለሃይማኖቱ ለአንድ ውር ወይም ሳምንት ሳይሆን እስከ መጨረሻው ቆራጥ ነው የሚሆነው የቤተክርስቲያን ቁራጥ ልጅ እዲሁም ለሐገሩ ቋሚ ነው ጠበቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን መምህርዬ እንወድሐለን አንተ አንድ ሰው ብቻ አይደለም።የመለስከው ገና።ሀገር ታፈራለህ አይዞህ

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ውድመምህራችን አተኮትለያለህ የስደተኞች ነፍስ አባት ብየሀለሁ መምህር ተስፋዩ

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale15712 жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር ተስፋዬ ለኛ እግዚያብሔር በሱ መንገድ አድርጉ የስጠን ስጦታ ነው እኛ ሴጣንን አጋንትን አይን በአይን እንድንፋለም ያደርገን መምህር ነው እግዚያብሔር ሃይል ተጠቅመን እንድንማር ያደርገን ነው እና እሱን አትንኩት ባይሆን መርምሩ ተማሩ እውነቱን እውቁ????? ልዑል ስገድ አንተም ቃለ ህይውት ያስማልን????

  • @Ha-sy2eb
    @Ha-sy2eb2 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን አዳድ ስወች እነሱ በፈለጉት ምገድ እድንጋዝ ይፈልጋሉ ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን እኔ ከባሌ ጋር ንሰሀ የገባሁት ገጠመኝ ሰምቸ ነዉ ቡዙ ነገርንም ተምሬለሁ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @tayetube862
    @tayetube8622 жыл бұрын

    ክፍል 2 ስጠብቅ ነበር ደስ ይላል

  • @alsaethio8434

    @alsaethio8434

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድ መምህሮቻችን 💚💛❤️

  • @user-jv5ym2wk7k
    @user-jv5ym2wk7k2 жыл бұрын

    መምህር የሰው ሀገር ያሉትን ሳይቆጥር ነው እሠው ሀገር የሚኖሩት በሱትምህርት ሁሉም ቆራቢ ናቸው እድሜ ይሥጥክ

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን??

  • @user-yy3cp8ew5g
    @user-yy3cp8ew5g2 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ እንወድሃለን መምህር ሉል ሰገድ እናመሰግናለን መምህርን ሰለጋብዝክልን በእውነት እህታችንን እግዚአብሔር እደጠራት ወደቤቱ እንዳመጣት እኔንም ወደደጁ ይጥራኝ አምላከ ቅዱሳን

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k2 жыл бұрын

    ቋንቋዬ ነሽ ሚድያ የምንወደውን መምህር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ሰላም ከናተ ጋር ይሁን 🙏በሐይማኖታችን ውስጥ መገፋፋት ቢቆም ድስ ይለኛል 💛

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @frezermak3162

    @frezermak3162

    2 жыл бұрын

    @@christinatube760 yenen subscribe kaderegulegne enem aderegelotalehu .

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k2 жыл бұрын

    መምህራችን ከከንቱ ውዳሴ ያርቅህ አንተ የነብስ አባት ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ለዘማሪ ወንድማችንም

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14022 жыл бұрын

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን እድሜ ለመምህር ተስፉዬ መፆም መፀለይ መስገድ የጀመርኩት በገጠመኝ አማካኝነት ነው እና እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቋንቋዬነሽ እናመሰግናለን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ ብታቀርብልን በጣም ደስ ይለናል የማሪያም ወዳጅ ስብከቱ የማይጠገብ ነው ብታቀርበው ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.2982 жыл бұрын

    *ቋንቋዬነሽ ሉሌ እናመስግናለን አእምሮው ቀና ሁሉም ለበጎ ብሎ ሁሌ የሚያስብ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ሁሌ እመኝልሀለሁ! የሚቃወመው ዘመድኩን እና አንዳንድ በማህበረ ቅዱሳን ካፓ ስር ያሉ የዲያቢሎስ ጠበቆች አሉ! ክርስትና ሁሉ በነሱ ቲፎዞ ስር ካላለፈ ትክክል አይደለም! ብሎ ዲያቢሎስ ሹክ የሚላቸው! ከዚያ ወንጌሎን ይጠቃቅሱ እና መንፈሱን ሁሉ አትመኑ ይላሉ! ትክክል ግን በኦርቶዶክሳዊ ሚዛን አይቶ በማየት መመርመር እንደ ዘመኑ ማየት መዋጀት የግድ ነው ለማንኛውም የሚያደረጉትን አያቁምና ይቅር ይበላቸው ተብሏል አዙሮ ማይት ለማይችሉት!*

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    ቃለሕዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን 👏👏👏❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa emberhan tetibekeh yene tehut tsgawin Yabizaleh!❣#Quanquayenesh enamesgenaln!#💚💛❤👏

  • @fevenamene
    @fevenamene Жыл бұрын

    የኦርቶዶክስ የስስት ልጅ መምህር ተስፋዬ አንተ የምትቆጥራቸዉ ያወቅካቸዉን ብቻ ነዉ እኛ ደግሞ በየ ቤታችን የተለወጥንብህ የተማርንብህ ቤት ይቁጠረን መድሀኒአለም ያዉቀናል። ምን ብዬ ምስጋና እንደማቀርብ ቃል ያንሰኛል የሁሉ ነገር ባለቤት ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን ።መጥፎዎቹ እንዳሉ ሁሉ እናንተን ባይሰጠን ኖሮ ዛሬ ያለንበት ላይ አንገኝም ነበር ።ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ አሜን

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d2 жыл бұрын

    መምህርዬ የአገልግሉት ዘመንህን ይባርክልን ልኡሌ እናመሰግናለን ስላቀርብክልን

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen86932 жыл бұрын

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ እግዚአብሄር ይባርክህ በብዙ ክፍሎች አቅርብልን መምህር ተስፍየን ቀጣይም እንጠብቃለን

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Жыл бұрын

    ተመስገን መምህር ተስፋዬ ለየት ያለ የተዋህዶ እንቁ ሲሆን ህይወቴን ቀይሮታል ያኑርልን❤❤❤

  • @kanazegelilamedia9594
    @kanazegelilamedia95942 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የእውነት አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ምን አይነት የተባረከች ነች ትህትና ስርአት እውቀት ትግስት ለዚህ ዋናው መሰረት ቤተሰብ ነው ጸጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘማሪ ሉሌ በእውነት አስተዋይ ሰው ነህ ወንድማችን ነገሮችን መፍታት የሚቻለው እንዲህ ፊት ለፊት በመወያየት እና በመጠያየቅ ነው እንጂ በማግለል ያልሆነ ስም በመስጠት አይደለም ሉሌ እናመሰግናለን እንወዳችሃለን

  • @hem9841
    @hem98412 жыл бұрын

    መምህር ተስፍይ ዝሜር ዲ/ን አለም ስገድ ቃል ህውት ያስማልና ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸሎት ያስብኝ

  • @mihretekasaye2767
    @mihretekasaye27672 жыл бұрын

    መምህር ተስፍየ ተባረክ ለቅዱስ ደሙ ቁድስ ስጋው አደረስከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @christinatube760

    @christinatube760

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? በትህትና ወደ ቤቴ እየጋበዝኩ ነው ጠሪ ደግሞ አክባሪ ነው እ የኔ ውድ ቤተሰብ እንሁን?

  • @veetaveeta1159
    @veetaveeta11592 жыл бұрын

    ሰላም የግዚአቤሄር በተሰቦች በምህሮቻችን በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋየ በልቁሌ ሜዳ በመቅረቡ ደስብሎኛል በነገራችላይ መመምህር ተስፋየ ገጠሞች በጣም ተለውኘበታለሁ እኔ ያደኩት የባቅድ አምልኮት በሜመለክበት ህብረተሰብ ውስጥነው ከኔ ወላላኮች ጀምሮ ባጠቃላይ አሁኑ በተሰቦቼ ሀይማናታቸውን ክደው ወደስልምና ገብነዋል እኔም በስደት አገር ቀልኘ ቀርቻለሁ አገሬ መግባት አልቻልኩም በተሰቦቸም ሸህ አበስ ለሜባል አጋንን ሲገብሩ ስለኖሩ ሀይማኖታቸውን አስቀየራቸል ተበተሰቦቼ ጋር ለመሄድ ይጨቀኛል ቤያስ ስለዛር ቀደም ብየ አውቄቤሆን በተሰቦቸም አይማኖታቸውን አይቀይሩም ነበር እባካችሁ የመምህር ተስፋየገተመኝ ይየተጋገዛችሁ ወደክፍለሀገር እድደርስ አግርጉ ብዙ ነፍሶች አትርፉ አሁድረስ በጣም ብዙ ወጣቶች አይማኖታቸውን ይየቀየሩነው ብዙ ኮሜት መፃፍ ጎበዝ አደለሁም ምናልባት ችላብለህ የጀመርከውን እዳታቋርጥነው ቋንቋየ ሜድያ የብዙ ሰው ነፍስ ትጠብጣችሁአለች

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e2 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግንሃለን እግዝኣብሄር የተመስገነ ይሁን። በጣም ተምረናል እንደዚ ብንቀራረብ ጥሩ ነበር ድ ልዑል ሰገድ እግዝኣብሄር ይባርክ።

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c2 жыл бұрын

    ቋንቋዬ ነሽ በጣም ጥሩ መድረክ ነው እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር አስተምህሮ ይሁንልን እንደዚህ የራቁ አስተማሪ ማቀራረብ ነው በርቱ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይክብርህ

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x2 жыл бұрын

    መምህር እኔ በእናቴ ተረግሜ ነው ያደግሁት በአጭር ያስቀርሽ እድሜሽን ያሳጥረው እያለች በቀን 10ጊዜ በላይ ነው ቅጥቅጥ ምታደርገኝ 😭😭😭😭አሁን በአረብ አገር እሰቃያለሁ ሀገሬን ልመለስ አስቤ 3አመት ሆነኝ አስር አመት ከንቱ ሁኜ አለሁ ግን መሰደዴ ለበጎ ነው አምላኬን አገኘሁት በአንተ ትምህርት መምህሬ 😭😭😭😭የኔን የከንቱዋን እድሜ ይስጥህ

  • @user-xt1jo9ep8y

    @user-xt1jo9ep8y

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ

  • @Tewahedo

    @Tewahedo

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ፡ በርትተሽ ስገጂ

  • @dereje8434

    @dereje8434

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እህታችን በመንፈሳዊ ህይወትሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @eyerusalemtadelefeleke2226

    @eyerusalemtadelefeleke2226

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እናቴ

  • @milkygizaw1175

    @milkygizaw1175

    Жыл бұрын

    ok yaitashiwi Ginizibi niewi kirisoisini aiGigishi kize bilaiyi mini filiGishi

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese8742 жыл бұрын

    በመጀመሪያ መምህር ተስፋዬ ን አክብረህ በመጋበዝ እናመሰግናለን ቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ከዛ በመቀጠል መምህር ተስፋዬ ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ እድሜ ይስጥህ ኑርልን አመሰግናለሁ።

  • @sarasara5647
    @sarasara56472 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም መምህራችን እና ሉሌ ወንድማችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን።

  • @sisg3873
    @sisg38732 жыл бұрын

    በጣም እነመስግናለን….እዚህ ቻናል ላይ እኝህ ድንቅ መምህር እንዲገኙ በማድረጎ…..፡፡ እግዝያብሔር ያክብርልን፡፡ አዘጋጁ ግን መጀመሪያ ሲለሚያቀርበዉ እንዳ አዉቆ…ፕርግራሙ ምን እንደሆነ አዉቆ….ሕዝብ ይጠቅማል….ይድንበታል ብሎ….እራሱም መስክሮ ቢሆን ኖሮ የበለጠ….ይጠቅም ነበር፤ አንጂ እኔም አለመንኩበትም….ጥያቄ ስለበዛብኝ ብቻ ነዉ ያቀረቡኩት ማለት ልክ አይመስለኝ….ከተሳሰትኩ እታረማለሁ…..ይሄ መስተካከል አለበት፡፡ መለከ መንክራት መምህር ግርማን እና ተግባራዊ የወንጌል ልጆቻቸዉ ከሆኑት እነ መምህር ተስፋዬንም፤ እነ ናትናኤልን…. በሚሰጡን መንፋሳዊ አግለግሎት በሚገባ እናዉቃቸዋለን….በሐይማኖታችን ላይ አንቀላፍተን ሲንኖር የነበርነዉን….የአምለካችንን የስሙን ሐይል….በገዛ ሕይዋቴ ላይ ለማየት ያስቸሉኝ….….የቅድሳን መለእክት፤የቅድሳን ጸድቃን ሰመእታት የወለዲተ አምለክን…..የስመቸዉን ክብር…..በገዛ ሕይዋቴ በተግባር እንድመለከቱ የረዱኝ…..ለኔ የዘመናችን ሐዋሪያቶቼ ናቸዉ…..በሐዋሪያት ዘመን ሲደረግ የነበረዉ….ዛሬም እኔዉ እራሴ በገዛ አይኔ አየሁት…..ክብር ለእግዝያብሔር ይሁን ይሄን ሳይገባኝ ላደረገልኝ….ሁሉም ሕዝበ ክርስቲያን….ሴይጣን እኔን አይነካኝም እያለ እራሱን ከሚያታልል….ረጋ ብሎ እራሱን ይፈትሽ…ምንም የዘወትር የአምልኮ ሕይዋት የሌላችሁ ክርስቲያኖች…..እስቲ አንድ ሳምንት….ለፈጠራችሁ አምላክ….ጥዋት ማታ 21 በትንሹ ሲገዱ…..እረግጠኛ አንድ እዉነት በሕይዋታችሁ ይገለጣል፡፡1ኛ. ለሊቱን ሁሉ እየጨረችሁ ብታድሩ የማይደክማችሁ…..21 ለፈጠራችሁ አምላክ መስገድ እንደ ከበድ ዳገት መዉጣት ሲከብዳችሁ/ሲያስጠላችሁ…..አስቡት ክርስቲያን ነኝ እያልን ነን ግን…..ይሄ አንዱ ሴይጣን በዉስጣችን መኖሩን መረጋገጫ ምልክት ነዉ….እሱ አልግድም ብሎ ነዉ የወደቀዉ….እኛንም አያችሁ ባሕሪዉን እንዴት እንዳወረሰን 2ኛ. እለት እለት ወድቀን ለፈጣሪያችን ወድቀን በመስግዳችን….በአንደባታችን መግለጽ የማንችል…ታለቅ ደስታ፤ታለቅ እርካታ….ከላይ የለቀቅልናል…..ስግደት ያኔ እየጠፈጠን በፍቅር እናደርገዋለን…..እስቲ ለ01 ሳምንት ሞከር….በዚህ ዉስጥ ያለቸሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @netiababu3953
    @netiababu39532 жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ የኔ እንቁ መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ሀይማኖትቴን አውቄያለሁ ትምህርቶቹን ስሰማ የራሴን ህይወት ግልጥልጥ ብሎ ይታየኘ ህይወቴም ተቀይሯል ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን 🙏🙏🙏

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle29852 жыл бұрын

    መምህራችን እናካን በሰላም መጣሀ እግዚኣብሄር ፀጋዉን ያብዛልሕ

  • @SamrytadesseEshetu
    @SamrytadesseEshetu29 күн бұрын

    መምህር ተስፋዬ የሰጠክን ትምርት ጠቅሞናል ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ቋንቋዬነሽ ሚድያንም እግዛብሄር ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን🙏🙏

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99672 жыл бұрын

    በእውነት መምህርችን ሺ ዓመት ኑርልን ቃለህይውት ያስማልን

Келесі