59ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መንፈስ የአለቃውን ገንዘብ ሲዘርፍ የኖረ ሰራተኛ መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

59ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg በሰላቢ መንፈስ የአለቃውን ገንዘብ ሲዘርፍ የኖረ ሰራተኛ መጨረሻ(በመ/ር ተስፋዬ)

Пікірлер: 457

  • @selambrhane1376
    @selambrhane13763 жыл бұрын

    ባለፈው ሳምንት የ ቅዱስ ሚካኤል ስእል ክንፉ ኣብርቶ ሲንቀሳቀስ ኣየዉኝ የዛን ግዜ ግን በጣም ነበረ ኣልቅሼ ስጠይቀው የነበረው፡ በእውነት ትርኣምር ነው።

  • @sanaitoqbay7156

    @sanaitoqbay7156

    3 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን

  • @jahbless7818

    @jahbless7818

    3 жыл бұрын

    🙏

  • @era7420

    @era7420

    3 жыл бұрын

    ታድለሽ

  • @elsagebremariam4766

    @elsagebremariam4766

    3 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለች እህት የቅዱስ ሚካኤል በረከት ይደርብን

  • @tigistaychlu8076

    @tigistaychlu8076

    3 жыл бұрын

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c3 жыл бұрын

    እህት ወንድሞቼ የመጀመሪያ ሰራችሁ ላይክና ሼር ይሁን።

  • @user-yx9qf8td4o

    @user-yx9qf8td4o

    3 жыл бұрын

    እሽ እኔ በሁለቱም ስልክ ነው እማዳምጠው ግማሹን በዚህ ግማሽ በዛኛው ለምን ሁለት ላይክ ለማድረግ ፈልጌ

  • @hevhevigh5693

    @hevhevigh5693

    3 жыл бұрын

    ኤፍታህ

  • @user-gw2fc7gg7c

    @user-gw2fc7gg7c

    3 жыл бұрын

    @@user-yx9qf8td4o ❤❤❤🥰

  • @user-yq6hh8ox4q

    @user-yq6hh8ox4q

    3 жыл бұрын

    @@user-yx9qf8td4o በስመአብ ልክ እንደ እኔ

  • @user-fj7jy7fq3j

    @user-fj7jy7fq3j

    3 жыл бұрын

    @@user-gw2fc7gg7c 💐❤❤😘😘

  • @tygisttg6527
    @tygisttg65273 жыл бұрын

    ሰላም መምህራች አንዴት ናችሁ የተዋህዶ ልጆች የሳዉዱ ኣረባይ ለሉ ወንዴም እህቶችን በፆሎት ኣስቡዋችው😥

  • @user-pf2qm8mt3q
    @user-pf2qm8mt3q3 жыл бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እራሴን በጣም ያመኛል ፍቅርተ መድህን ገብረ ሀና ወለተ ማርያም ገብረ ስላሴ ብላችሁ

  • @user-kt9lo7fe3f

    @user-kt9lo7fe3f

    3 жыл бұрын

    አመቤቴየ ማርያም ትማርሽ

  • @bm-xi7ry

    @bm-xi7ry

    3 жыл бұрын

    ፀቦዖት የስብሽ ስጋጅ ይተውሽል በደንብ ስጋጅ

  • @fantaachenafe3863

    @fantaachenafe3863

    3 жыл бұрын

    @@bm-xi7ry እኔ ፀሎት ስጀምር እራሴን ያመኛል ወደለይ ይለኛል አሰቃየኝ😥😥

  • @vhhh8480

    @vhhh8480

    3 жыл бұрын

    እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ታሰብሸ

  • @user-pf2qm8mt3q

    @user-pf2qm8mt3q

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @user-bx2qw7so6n
    @user-bx2qw7so6n3 жыл бұрын

    ቃል ህይውት ያስማልን ውንድማችን ፅጋው ያብዛልህ ሰላምን ፍቅርን ለሃገራችን ይላከልን

  • @user-oq9lk2ex8o

    @user-oq9lk2ex8o

    3 жыл бұрын

    አሜን፫♦

  • @user-mc7xy5tk3g

    @user-mc7xy5tk3g

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @muhidinkeaaa2907

    @muhidinkeaaa2907

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @destapark609

    @destapark609

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @salemhh9683

    @salemhh9683

    3 жыл бұрын

    Amenn

  • @altudz4055
    @altudz40553 жыл бұрын

    ኑ የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች 👏 ልስማና አስተያየት ሰጣለው 🌹

  • @user-lg2uy6iu7j

    @user-lg2uy6iu7j

    3 жыл бұрын

    ቀን ስንት ነው በኢትዮጵያ ?

  • @tayetube862

    @tayetube862

    3 жыл бұрын

    09

  • @altudz4055

    @altudz4055

    3 жыл бұрын

    @@user-lg2uy6iu7j 9 እሁድ ነው ቅዱስ ሚካኤል 12

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    *አሜን አሜን አሜን* *ስብሐት ለአብ* *ስብሐት ለወልድ* *ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ* _*ይደልዎሙ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ* *ስብሐት ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ* *_ይደልዋ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ_* *ስብሐት ለመስቀለ እግዚ እነ ኢየሱስ ክርስቶስ* *ይደልዎ ለመስቀለ እግዚእነ ኢየሰስ ክርስቶስ*

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew25923 жыл бұрын

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳዔ ብላችሁ!!!✝✟✞

  • @user-dq5ev9up1q

    @user-dq5ev9up1q

    3 жыл бұрын

    ሥሜ ነው እግዚአብሔር ያሥብሽ

  • @Et-mz9jg

    @Et-mz9jg

    3 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ያስብሽ እማ

  • @worektadess1253

    @worektadess1253

    3 жыл бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ እህቴ

  • @user-hj9pv5ck5l

    @user-hj9pv5ck5l

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ (ህ)

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን💚💛❤🤲🤲🤲😭

  • @roosvandermee6678

    @roosvandermee6678

    3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-sg1qn1wm2w

    @user-sg1qn1wm2w

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @freebelay5613

    @freebelay5613

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @getetachane2286

    @getetachane2286

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o3 жыл бұрын

    መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ቅድስ ኤልሻዳይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs3 жыл бұрын

    የኔ ታሪክ በዬ kenu🌾ይለቀቃል መምህርየ ምን ይሆን መጨርሻየ በጣም እራስ ወዳድ ነኝ እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ክሮስ ብለህ ሰላምህ ያብዛልን መድኃንያለም ይጠብቅህ የኛ ልዩ እንቁ መምህር የእግዚአብሔር ስጦታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s3 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ #ስላካፈላችሁን የሂወት #ገጠመኝ እናመሰግናለን የህታችን #በርከት ይድረሰን ማን ይሆን ጤነኛው ሰው #ሁላችንም ተይዘናል #እግዚአብሔር ሀያል ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን #መምህራችን #ስለምታቀርብልን ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ዋጋህን #ይክፈልህ የብዙ ሰው ነፍስ እየዳነች ነው ባንተ ትምህርት

  • @muhidinkeaaa2907

    @muhidinkeaaa2907

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @worku822
    @worku8223 жыл бұрын

    ሰላም መ/ር እንዴት ናችሁ??? መ/ር እኔ ስሜ የወጣልኝ በሀመቺሳ ነው እና በጣም ነው ስሜ የሚያስጠለኝ አና ያንተን መጽሐፍ ሳነብ ደስ የሚል ስም አነበብኩና ስሜን በዚህ ስም ብቀይረው ብዬ አሰብኩ!!! እና የናንተን ሀሳብ ብሰማ በዬ ነው ኮሜንት ስጡኝ ልቀይር ያሰብኩት ታሪኩ የሚለው በጣም የምጠላውን ወደ አድማኤል( አዳማዊ ነገድ) በሚለው ነው።በነገራችን ላይ ስሜን የጠላሁት በሀመቺሳ ስለወጣልኝ ነው ሌላ ምክንያት የለኝም

  • @eftahtesfasilase4230

    @eftahtesfasilase4230

    3 жыл бұрын

    ቆንጆ ስም መርጠዋል ወዳጄ

  • @destapark609

    @destapark609

    3 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ስም ነው እህቴ

  • @user-mt2cf8yi5s

    @user-mt2cf8yi5s

    3 жыл бұрын

    ቆንጆ ስም ነው

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም በጣህ አሜን እነኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ስለ መልካም አገልግሎትህ እግዚአብሔር ያክብርልን እኛም ከተሳሳትን ይቅርታ አደርግልን ትዛዝ ወይም ደቂቃ በዛ አነሰ እያልን አቃቂርም የሚያስወጣን ወደን አይደለምኮ ይቅርታ አድርግልን

  • @sjddgkgf8204
    @sjddgkgf82043 жыл бұрын

    ሠላም አዴት ናችሁ የልኡል እግዜብሔር ቤተሠቦች መምሕር እንኳን ደሕና መጣሕ

  • @user-kt9lo7fe3f

    @user-kt9lo7fe3f

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @Enatnshwubet

    @Enatnshwubet

    3 жыл бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን ጌታ ሆይ እንለወጥ ዘን እርዳን

  • @muhidinkeaaa2907

    @muhidinkeaaa2907

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    3 жыл бұрын

    ሠላምእዴትናችሁየልኡልእግዚአብሔርቤተሠቦችመምህርእንኳንደእናመጣህ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14023 жыл бұрын

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ይሁን እግዚአብሔርን በቅነት ያገለገለ ሰው ከዚህ በላይ ያደርጋል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ምልጃቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @user-ll4mc4dq3t
    @user-ll4mc4dq3t3 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ። እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህልን። አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሁን ወደ ማዳመጡ ልሄድ ።

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv7 ай бұрын

    አሜን ቅዱስ ሚካኤል ለነሱ እደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቸም ይድርስልን😢😢😢😢😢😢ቅዱስ ሚካኤል አባቴ 😢😢😢

  • @ewethio
    @ewethio3 жыл бұрын

    ‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እዚአብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፍህ አንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ብዙ ሰዉ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየመለስክ ያለህ እንቁ መምህራችን እመብርሐን ትጠብቅህ✝️❤

  • @user-ul4oo4pn9k

    @user-ul4oo4pn9k

    3 жыл бұрын

    የኔ ማር ሰብልዪ👋💕

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    3 жыл бұрын

    @@user-ul4oo4pn9k መሲ 🙌🙌❤❤❤

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj3 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጡ መምህር ኑ የሰድት እህት ወንድሞች እንማሪ እንለዉጥ ቤተሰብም እንልዉጥ ጎረቤት ዘመድ እንቀየሪ እኛ ትምረን ዝም አንበል

  • @ritamoubayed405

    @ritamoubayed405

    3 жыл бұрын

    Memihir yetefachin nefs yemitimelis metadel bicha edmeh yirzem

  • @user-hj9pv5ck5l

    @user-hj9pv5ck5l

    3 жыл бұрын

    አዎ ግን ስደት ነው ያለው እንዴት አድርገን እንቀይር ያላደረግሁት የለም ያለፋሁት ግን ምንም አይሰሙሽ በተግባር ስታሳያቸው እንጅ በጣም እናደዳለሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን

  • @UserUser-jm6oj

    @UserUser-jm6oj

    3 жыл бұрын

    @@user-hj9pv5ck5l አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦናችዉን ይከፈትላችዉ እማ

  • @user-io8gt8zx4t
    @user-io8gt8zx4t3 жыл бұрын

    Amen

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis40663 жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ሠምተን የምንለወጥበት ሀይልህን ስጠን አሜን ወድ የመምህር ተማሪዎች/መምህር የችን ኩሜት ያላነበባችሁ ሁሉ እረዱኝ እኔበስመ ክርስቲያን ብቻ የምኖረው አሁን ግን በአባታችን መምህር ግርማ ና መምህር ተስፋ ስላሴ ላይ አታገልኩ ነዉ ነገር ግን ልክ ስጸልይ ስለገንዘብ የምጠራችውን ቅዱሳን ሰመህታት በቃ ሁሉም አጠርዉ ስጸልይ ይሳደባል ሁሉም እርኩሳን እየጠረዉ አገጰቸዎለዉ ምን መንፈስ ነው እንዲህ የሚል ከልብ ላይ አሁን እራሱ እኔ አምላክሺ ነኝእያለኝ ነው ይህን አንጸፈ የረዳሄኝ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ተመስገን አሜን

  • @user-mt2cf8yi5s

    @user-mt2cf8yi5s

    3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ እማ በርች እርኩስ መናፍስቶቹ ናቸው እሚሳደቡት በርች እህታችን አብዝተሽ ስገጂ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገን ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደተሰጠው ጸጋ ክብር ምስጋና ይደረሰው

  • @user-oj5dk1jz4r
    @user-oj5dk1jz4r4 ай бұрын

    Ebakachuh wolete selase bilachuh betselotachuh assibugn

  • @user-tr3zf2mk6z
    @user-tr3zf2mk6z3 жыл бұрын

    እስከ ወገኖቼን. አንድ ህልም ልንገራችሁ ምን እንደሆነ አላውቅም እና ነገሩኝ ብህልሜ ውሾ ስቀጠቅጠው ነው ያደርኩት ውሾዉም ዝም ብሎ ይጨሃል እኔም በነጠላየ ሽፍንኩት እና እቀጠቅጠዋለው ከኔ ጋ የነበረዉ ስውየ በጣም ቀይ ነው ዝም ብሎ አይዞሽ ቀጭቅጩው እያለ ከኔጋ ሆኖ ይስቀል ደሞ ደጋግሞ አይዞሽ ይለኘል ለውሾው ስቀጠቅጠው አይዞሽ ይለኛል ሰውየው. ምንድነው የማታውቁ ነገሩኝ እባክህ መምህር ከየሃው ነገረኝ በእመቤቴን በጣም ነው የገረመኝ √

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደሳለው የሰላቢ መንፈስ ስለተያዘለት የእህታችን ደሞ በረከትዋ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሰለሁሉም ነገር ያአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom47882 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን እመብቴ ተጠብቅልን ባልቡት ቦታ ሁሉ ኣሜን፫🙏🙏🙏

  • @amenelisar5101
    @amenelisar51013 жыл бұрын

    በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጎርጊስ ብላቹ🙏🙏🙏

  • @mdsd9458
    @mdsd94583 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @Edom.media7
    @Edom.media73 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔኳን ደህና መጣህል እደዚህ በየቀኑ ናልን የኛ መታደሻ እንኳን አብሮ አደረስን መ ምህር አሜን ለመስገረም ያድርሰን ለንስሀም ያብቃን መድሀኚ ያልም እድሜ ጸጋ ይስጥልን የኛ መልካም አምላካችን ሰላቢዎችን እግዚአብሔር አብ ያስተምራቸው ለምን ኖሩ አይባልም በምን ልንፈተን ፈተና ጡሩነው ፈተናውን ያሳልፈን የተባረኩ ስዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ክፍ የምናስበውንም ልቦናችንን ይመልስልን

  • @user-qi4sp3bs7w
    @user-qi4sp3bs7w2 жыл бұрын

    በእውነት አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን አሜን ሠህምራች በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan98583 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ በእውነት የኛ ጀግና መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልክ አባ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እራሥክን ጠብቅልን በረከትክ ይደርብኝ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ሠንበት ብለው ያመኛል

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አፍታህ በለኝ ተከፈት አምላኬ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye62123 жыл бұрын

    በተናቁስጥ የሚከብር ፍጣሪ ይመስጌን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @netsolo8225
    @netsolo82253 жыл бұрын

    መምህር የምትፀልይልኝ ፀሎት ሁሉ እየፀዳልኝ እየመጣ ነው በጣም ደስ ብሎኛል በእግዚአብሔር ፍቃድ ሁሉም ይሆናል ድካምህን እመብርሃን የብርሀን እናት ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ።አቤቤቤትትትት መህር ፀጋና በረከቱን ይቸርህ ይቸረን።

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo7563 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለዚቺ ቀን ያደረሰን ሰላም ዋልክል መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱሰ ሚካሄን በያለንበት ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን እንዲሁም አገራችንን ከጭንቅ ከመከራ ይጠበቅልን አሜን

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n3 жыл бұрын

    ወንደሜ የንሳሀ አባት ሰልክ ቁጠር ሰጠን

  • @ametesilase6933

    @ametesilase6933

    3 жыл бұрын

    Liyu gatamegn 23 lay tagegnalek /sh

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks3 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ሰራው ግሩምነው ውድ እህቴ ባንቺ ላይ ያደረመንፈስቅዱስ በኔ በሀጢአተበደለኛቱ ወለተ ኢየሱስ በቤተሠቦ ላይ ይደርብኝየአንቺ በርከት የአንቺ ጸጋ አምላከ ቅዱሳን በረከቲ እጥፍደረብ ሁኖይደረብኝአሜን

  • @hirutabe
    @hirutabe3 жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከምታቀርባቸው ገጠመኞች ብዙ ትምርት እውቀት እየጨበጥን ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36073 жыл бұрын

    ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ይሄን እንዳውቅ የፈቀደ እግዚአብሔር ሰሙ የከበረና የተመሰገነ ይሁን 3060100 እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃዱ የሁን አሜን አሜን አሜን

  • @masi9324
    @masi93243 жыл бұрын

    እንኲን ደና መጣክ መምህር ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @fantaachenafe3863
    @fantaachenafe38633 жыл бұрын

    እኳን ደና መጣህ መምህራችን በፁለታችዉ አስቡኝ ወለተ ጊወረጊስ ብላችወ

  • @user-kf5ot8es4n
    @user-kf5ot8es4n2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚብሔር ጸጋዉን ያጎናጽፉህ አሜን3

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h3 жыл бұрын

    በእውነት የተናቁ ሰዎች በነሱ ውስጥ እግዚአብሔር አለ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu43343 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡኝ ምህር አውሬው አድሮብኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fuff9372
    @fuff9372 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እህታችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናት ምን አይነት እደለኛነች

  • @samsua5593
    @samsua55933 жыл бұрын

    Amen amen amen kile hiwoti yasemalen wademachin

  • @user-ee2wu5jl3w
    @user-ee2wu5jl3w3 жыл бұрын

    አቤቱ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን መታደል ነው መመረጥ ነው

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily36463 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እንደኔ ክፋት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ታምርህን አሳየኝ

  • @orthodoxtube-6612
    @orthodoxtube-66123 жыл бұрын

    እዮብ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ሁለት እጥፍ አድርጎ ባረከው እዮብ። (42፥10) ዮሴፍ የነበረውን ነገር ሁሉ አጣ እግዚአብሔር ግን ለብዙዎች በረከት አደረገው።ዘፍ(41) ምናልባት ያጣከው ነገር ካለ እግዚአብሔርን እመነው ካሰብከውና ከጠበከው በላይ ይባርክሃል የይቅርታ ልብ ይኑረን እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml40013 жыл бұрын

    ኢፍታህ በልኝ ተክፍት አምላኬ እባክችሁ የተዋህዶ ልጆች በሳዴ ያሉ ስድትኞችን ስንፅልይ እናስባቸው መምህር እባክህ ፅሎትህን ያሻሉ

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 жыл бұрын

    ፀጋውነ ያብዛልህ መምህራችን ትልቅ ትምህርት ቤት ነው ቻናልህ እውቀት የሚሰበሰብበት እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት አሜን ፫🙏💓💓የሚገርም ገጠመኝ ነው የህታችን በርከት ይደርብን አሜን ፫🙏🙏💓 የሰራዊት ጌታ አባት እግዚአብሔር ስልጣን የሰጠ ሚካኤል መላከ ሰላም እድታማልደኝ ስምህን ስጠራ ድረስ ልኝ እና ታምርህን ላዉራ፪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን ፫🙏🙏ቅዱስ ሚካኤል አባቴ የጭቅ ቀን ደራሽ ክበርልኝ👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓🌻🌻

  • @bontuuzanbaa3034
    @bontuuzanbaa30343 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v3 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ Getimegn 177👍👍👍besemame

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i2 жыл бұрын

    በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድረገን እግዚአብሔር መምህራችን እድሜና ጢና ይስጥልን ከነቤተሰብህ

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily36463 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል የልጄን አፍ እንዲፈታ እና እግዚአብሔርን እንዲያመሰግንበት ከኔ የበረታችሁ ሀብተ ጊወርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡት

  • @aynalemageze8592

    @aynalemageze8592

    3 жыл бұрын

    እግዛአብሄር ያስብልሽ

  • @tsinathasset6645
    @tsinathasset66453 жыл бұрын

    ወገኔቼ እባካቹ በፀሎታቹ አስቡኝ መምህር እድሜን ያብዛልህ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ሁላችንንም ይፈውሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Tube-pl1wh
    @Tube-pl1wh3 жыл бұрын

    ቃልሂወት የስማዓልና ፡መንፈሳዊት ሓውተይ ርኩስ መንፈስ የሳቅያ ኣሎ እሞ ኣብ ጸለትኩም ዘክሩዋ ,(ወለተስላሴ) ኢያ፡ኣብ ጀርመን ዘላ ንዓይውን ዘኩሩኒ ተክለ ሃይማኖይት ኢዩ ስም ክርስትናይ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j3 жыл бұрын

    ኤፍታህ በለኝጌታ

  • @asneasne6644
    @asneasne66443 жыл бұрын

    Egzibher yimsgen memihir kele hewot yasemaln

  • @bekabeka7976
    @bekabeka79763 жыл бұрын

    በሰማነው ቃለ እግዚአብሔር የምንድን ያድርገን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k3 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yetenaytyeteye4153
    @yetenaytyeteye41533 жыл бұрын

    Amen Amen Amen wedemachin balkebet selamek yebezalen ❤

  • @keedaw6764
    @keedaw67643 жыл бұрын

    ፡በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ አማኑኤል ብላችሁ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ!!!

  • @mssmarshyee517
    @mssmarshyee5173 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia9283 жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @user-zl2dh7rj2b
    @user-zl2dh7rj2b3 жыл бұрын

    መምህሬ መልካምነትንና ጤናን አብዝቶ መድዬ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥህ ገጠመኝ 177ኛ በጣም ነው ያስደነቀኝም ያስለቀሰኝም የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ መስቀሉን ይዞ መቶ አይዞሽ በርቺ ማለቱ ዛሬም ከኛጋር መኖሩን አሳውቆኛል የቅዱስሚካኤልም ከመቱት ያዳነበት ከጥላወጊ እንዳዳናት ማሰወቁ በጣም ደስ አሰኝቶኛል በአለዛብ አገር ያደረገላትን ሁሉ እንደነገረቺን ሀገር ውስጥም የአሳለፈቺውን ብርታት እንማርበት መምህሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏በርቺልን እህቴ 🙏🙏🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህረ እራሳችን እንድናይ እያደረግክን ነው እየተጫወተብን ነው ዲያብሎሰ ባለማወቅ አሁን ግን እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዛብሔረ ይመሰገን 🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4523 жыл бұрын

    መምህራችን መምህር ተስፋ ስላሴዬ ፀጋውን ያብዛልክ እደው ባተ ገጠመኝ(ትምዕርት)ሱስ ሆኖኝ በስራ መብዛት ዳውሎድ እያረኩ እየሄድኩ ይበልጥ እድፋለመው እድጠነክር አርጎኛል በጣምም ተለውጬበታለው እድሜ ጤና ይስጥክ የማቱን ሳላ እድሜዬ ይስጥክ አሚን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem41503 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን like እያደረግን ቤተሰቦቼ አዳምጬ እመለሳለሁ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa70503 жыл бұрын

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen Zemara malekten yasamalen Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel Eeleeleleleeel 👏👏👏👏👏👏

  • @hilove3367
    @hilove33673 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️

  • @belaysrani1412
    @belaysrani14123 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሚጣፍጥ አደበት ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ ፈጣሪ

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t3 жыл бұрын

    ቃል የለኝም ላምላኬ ይህን ቀን ሰቶ ይህንን ትምህርት እድሰማ ስላደረገኝ አመሰግናለሁ

  • @kiakiya2665
    @kiakiya26653 жыл бұрын

    ስላም መምህር ባለህበት ሰላምክ ይብዛልክ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ሃገራችንን ምህረትና ሰላም ይስጠን

  • @itayodose6116
    @itayodose61163 жыл бұрын

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @saraalrifaee4133
    @saraalrifaee4133 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qaliyootii asamalee yetimituu Dirasinaa tamirii idaa awara👏👏👏👏👏👏👏👏👏Eeeeeleee👏👏👏👏👏Eeeeeleeedirasinaa tamiirii dawora👏👏👏👏👏Eeeeeleee Amen qaliyootii asamalee ye bamuruuu❤❤❤🤚🤚🤚

  • @bezabeza3278
    @bezabeza32783 жыл бұрын

    መምህር በእግዚአብሔር በእመቤቴ እንደዉ ባዛኝእትዋ ለእኔ በተሰብም ደረስልን እኔ እርስዎን ትምህርት አልወድም ነበር ግን ስማራ ነብሴ ሃሴት እያደረገ ነዉ የመዳኛዬ ግዜ ደረሰ መሰለኝ እንደ መፃጉ ። ለእኔም ለቤተስም በአንተ አማካኝነት መዳን እየቀረበ ነዉ መሰለኝ መምር እርዳን ቤያን ነብሳችን አድንልን 😥😥😥😥 ። ከእኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ ወለተ ሃዋርያት ብላቹ ። የመምህራን አድራሻ ላኩልኝ

  • @user-yh2el3lv3q
    @user-yh2el3lv3q3 жыл бұрын

    በሰላም እንኳን ደህና መጣህ ያንተ ፆሎት ይደርብኝ አሜን

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh86373 жыл бұрын

    እንኳን ድህና መጥክ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ መላካሙን ዝመን ያምጣለን. ግዜውን ብጣም ኣሰፍርቶናል

  • @user-wj6nw7gs2m
    @user-wj6nw7gs2m3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ:: እህት ወንድሞቼ ሀ/ሚካኤል ወ/አማኑኤል አክሊለ ማርያም ብርሀነ ማርያም እህተ ገብርኤል እህተ ኡራኤል ጥበበ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡን::

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 жыл бұрын

    አብዝቶ ከዚህም ባላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ጌታ መድሀኒያለም ማርነው አደበትክ መምህር አተን የሰጠን ጌታ ምስጉን ነው ❤️❤️❤️ ሁሉም መምህራን እዳተ ቢያስተምሩንኖሮ እደዚህ ጠፍተን ባልኖርን ነበር እኔስ ስደት መጥቼ አምላኬን አቄዋለሁ ባተላይ አድሮ በደብ እያስተማረኝነው ተመስገን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @minjartube4522
    @minjartube45223 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ላንተ ይሁን መምህርዬ ከገጠመኝህ ውስጥ ሌላ ቀን በሰፊው እመጣበታለሁ ብለህ ያለፍካቸውን ነገሮች በማስታወሻ ይዣቸዋለሁ ኮመንት ላይ ልፃፋቸው መልስ ትመልስልናለህ?

  • @genttilahun2948

    @genttilahun2948

    3 жыл бұрын

    እንኳን ደናመጣህ መ ምህር

  • @rozishewaye7103
    @rozishewaye7103 Жыл бұрын

    በኛም ቤት የሰላቢ መንፈስ በጣም ሰላም ፍቅር አሳጥቶን ነበር ለአመትየተገዛው ለሶስትወር ሊጡ ሊጋገር ሲል የሳሙና አረፋ ይሆናል ፀበል ሲጨመርበት ይመለሳል በቤታችን አይጥ ትኋን ቀንዳውጣ በጣም በጣም ይመጣል የስልብናው ነገር ቢስተካከልም ሰላማችን ግን አሁንም የለም እግዚአብሔር አንድ ቀን ሁሉንም ነገር እንደሚያስተካክለው አምናለው በብዙ መናፍስት ተከበን የእግዚአብሔር ጥበቀው አልተለየንም

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በየቀኑ ጠቃሚ ትምህርት እራሴን ቤተሰቤን እየፈተሽኩበት ነው አቅሙን ይስጠኝ ፈጣሪ ሙሉ ቤተሰባችን በዚህ ተወርሰናል

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka20693 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦችህ አምላከ ቅዱሳን አሜን እኛም ማስተዋልን ይስጠን ሰምተን የምንቀየር ሰው ያድርገን የፃድቁ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አምላክ አሜን አሜን አሜን።

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q3 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን♥

  • @sarateddy2302
    @sarateddy23023 жыл бұрын

    እግዚአብሄርይመስገንመምህርእካንደህናመጣህ

  • @user-qh8um5nu4w
    @user-qh8um5nu4w3 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ ባንተ ገጠመኝ የማይቀየር የለም ብዙ ነገር አሥተማርከኝ

  • @Mekdi-tq3vv
    @Mekdi-tq3vv3 жыл бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ እያላችሁ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli99133 жыл бұрын

    Mamihirachin Batam Enamasiginalewu kalii Hiwoti Yasamalini

  • @mekdesgashu7774
    @mekdesgashu77743 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam82483 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-kc2re2vk3b
    @user-kc2re2vk3b3 жыл бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እኔ በጣም ከባድ አጥያት ሰርቼ ለመቤቴ ይቅር እድትለኝ እና ከአምላኬ እድታስጣርቀኝ አልቅሼ ስጠይቃት ከዛ በህልሜ ደግሜ ያየሁት ከኔ ጋር ደባል ያወድ ልኝአብረን አያኖርን ያመስለኛል ግን ምን ይለኛል ካቺ ጋር መናር ሰልችቶኛል ቁልፉን ሰጠኝ እና ልብስሽን ኢዘሽ ውጪ አለኝ ከዛ ደግሞ እያለቀስኩኝ ይቅር ብለሽኛል ወይ እናቴ ስላት በዳመና ሆኖ ሚኢካኤል ይመስለኛል ብርሽን ለዳሀዋች መፅውቺ አለኝ ዝናብም ያለ ይመስለኛል በጣም አያተቀጠቀጥኩኝ በርከክ ብያእሺ አልኩት ከዛከኔእዬ ራቀስሄድ ስለሚኢካኤል መዘመር ጀመርኩኝ እስካሁን ግን ለዳሐዋች አልመፅዎትኩም ምድነው መምራችን ኢሄን ህልም ያየሁት ግን ኮሮና ሳይመጣ ነው የማያቸው ህልሞቼ ከአቅሜ በልይ ነው።ያተትምህርት ሳልሰማ በፊት ነው።

Келесі