🛑 ቤተክርስቲያንን ያዋረዱ መስሎአቸው ተዋረዱ !

የሞጆ ፓስተር ነብይ አስራት ትንቢት እን ጥቁር ዶሮ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube
ጥቁር
ዶሮ,ሞጆ ጥቁር ዶሮ,ነብይ አስራት በለጠ,ድግምት,ፓስተር ዮናታን ክስ,ዮናታን አክሊሉ,ሰበር,ቴቄል 5,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ቴቄል ክፍል 4,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙር

Пікірлер: 662

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Жыл бұрын

    በዚች ስዓት ለተጨነቃችሁ መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል በምልጃዉ ይራዳችሁ ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን ለመናፍቃን ልብይስጥልን 🙌🙌🙌አሜን

  • @michaelmiko5065

    @michaelmiko5065

    Жыл бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @hatersata.1627

    @hatersata.1627

    Жыл бұрын

    አሜን ❤❤ዛሬ በተለየ ከፍቶኛል😢😢😢

  • @azmeratenange8534

    @azmeratenange8534

    Жыл бұрын

    @@hatersata.1627 አይዞሽ እማ አይክፋሽ መላኩ ይራዳሽ አይዞሽ ጸሎት አርጊ🙌🙌🙌

  • @hatersata.1627

    @hatersata.1627

    Жыл бұрын

    @@azmeratenange8534 አሜን እሽ አደርጋለሁ🙏🙏🙏

  • @blenbbbb3090

    @blenbbbb3090

    Жыл бұрын

    አሜንንንን❤❤❤🎉🎉

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @Eme964
    @Eme964 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይድረሠን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን የቤተክርስቲያን ሠላም ይመልስልን 😢

  • @enatasrate576

    @enatasrate576

    Жыл бұрын

    እግዚብሔር ልብ ይስጠን!!!

  • @EmabetGezaw

    @EmabetGezaw

    Жыл бұрын

    Amen abatchin kali hiwet yasemlen

  • @mohamedsultan7549

    @mohamedsultan7549

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @helykebede2071

    @helykebede2071

    Жыл бұрын

    የሚገርም መልእክት ነው ፈጣሬ ለሁላችንም የምስጋና ሂወት ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @abebashanbese8977

    @abebashanbese8977

    Жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ነው❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ልቦና ስጠን

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    የኔ ጌታ ተባረክ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ 💪

  • @gsud5674

    @gsud5674

    7 ай бұрын

    😢😢😢❤❤ 12:56 12:58

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    በመንገድህ ሁሉ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @libonatube

    @libonatube

    Жыл бұрын

    አሜን አህቴ

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    ዎአው እንዴት ይገርማል ከሰው ልጅ እንሰሳ ተሻለ በጣም እድለኛ ሰው ነክ ወንድሜ

  • @marthabruzac9777

    @marthabruzac9777

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @JooklGooklp

    @JooklGooklp

    Жыл бұрын

    Ethiopia,orthodox,tewahdo,lezelalem,tnur

  • @JooklGooklp

    @JooklGooklp

    Жыл бұрын

    ❤🇪🇹

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከመጣብን ማዓት ስውርን እንደ ቸርነትህ አሜን አሜን አሜን ውንድማችን ከክፍ ሁሉ ይጥብቅህ አሜን ❤❤❤

  • @teshaboglallale335

    @teshaboglallale335

    Жыл бұрын

    🤲🤲🤲🙏🙏👍 ❤❤❤❤❤❤👈

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ግን እንደዚህ ስሳለቁ በተሰብ የላቸውም ተው ቤተክርስትያንን አትንኩ ሀያሉ እየሱስ ክርስቶስ ነው መሰረቷ ተው😢😢😢😢😢ለንስ ሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢

  • @sarazar9206

    @sarazar9206

    Жыл бұрын

    Majamerya beta kirstyan mityw west yalwen cototachun awetu keza eysusin akibru amlkut kaf kef argut yane new bita kirsityan miblw aun gin taot mamilkiya new

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын

    ብፁዕ አባታችን በረከቶዎ ይደርብን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስዎት እግዚአብሔር አምላካችን እንየ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ሀገራችን ኢትዬጵያን እና ህዝቧን ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ጠብቅልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Жыл бұрын

    😭😭😭 ወይ ፈተናሽ እምዬ ኦርቶዶክስ ወይ ቤተክርስቲያን የእኛ ሀጢያት ብዛት😭😭😭

  • @amarechtamirat8377
    @amarechtamirat8377 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏አጅግ በጣም ፀርፆ የሚገባ የሚቀይሮ ትምርት ነው አድሜና ጤና ይስጥዎ🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድማችን 😭😭😭💔💔💔

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Жыл бұрын

    ወንድሜን መሰቃልክ ወዳ ፊላፊት አውጣው ጠላት ይደግጥ👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @aass5403

    @aass5403

    Жыл бұрын

    በትክክል

  • @brhantsfaw9853

    @brhantsfaw9853

    Жыл бұрын

    አወ እዉነት ነዉ መስቀል ሀይል ነዉ ደረትህ ላይ ገጭ አድርገዉ ጠላት ዳቢሎስ ይቃጠል

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችን አባቶቻችንን ሀገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ🙏🙏🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 Жыл бұрын

    የአባቶች በረከታቸዉ ይደረብን ቃለህወት ያሰማልን ጌታ🙏❤️አሜን 🙏ወንድማች ያብሰራ እናመሰግናለን😍😍

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Жыл бұрын

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በጣም ያሳዝናል ማርያምን 💔💔አባታቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @sefuderejetegaw9290
    @sefuderejetegaw9290 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 Жыл бұрын

    ለመምህራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታች ቡራኪዮ ይድረሰን አሜን

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን እናመሰግናለን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እማቤታችን ድንግል ማሪያም ማንግስታ ሠማይ ማግብያችን ማሠላል ነች አሜን እማ አምላክ አስረት አገርሽን አደራ😢😢😢😢😢😢😢

  • @lomiedesta5036
    @lomiedesta5036 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 Жыл бұрын

    አባቶቻችንና መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥልን ትምህርታችሁ ሲሰሙት ቢውሉ አይጠገብም

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d Жыл бұрын

    አባቶቻችን በረከት ከሁላችንም ጋራ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሳችንን ያሳምርልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @smerasamera9451
    @smerasamera9451 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም እንዴት አመሸሁ የተዋህደ ልጅቹ🤝💐🕊️ እንኳን ደህና መጣሀ የአቤየ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Жыл бұрын

    ማንም ምንም ቢያስመስል ካህናትና ቤተክርስትያን እንዲጠሉ ቢደክሙ እኛግን ከቤተክርስትያናችንና ከካህኖቻችን ጋ እብረን እስከሞት ድረስ እንሄዳለን

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n29 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወንድማችን ከክፋ ሁሉ ይጥብቅህ አሜን አሜን አሜን 😥💔💔😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-qs6kd4ss6t
    @user-qs6kd4ss6t Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፣ለኔያዴረክልኝ ሁሉ ምስጋናያንስሀል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የገሃነም ልጆች አይችላትም ክብር ለእግዚአብሔር

  • @melakudemissie-fg8xu
    @melakudemissie-fg8xu Жыл бұрын

    ወድማችን ስለአስተምሮኽ ከልብ አመሰግናለው ለኛም ማስተዋልን ያድለን አስተማሪ ነው ቃለኽይወት ያሰማልን!!!

  • @Megdash-gu2dr
    @Megdash-gu2dr Жыл бұрын

    ላባታችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ወድማችንንም በቤቱ ያፅናህ❤❤❤አቤቱ እደሀፂያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅርበለኝ ሰለማለሀገራችን❤❤❤❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Жыл бұрын

    በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም! እጅግ አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶችን ተማርኩበት። እግዚአብሔር ዓምላክ ጥበብን ከማስተዋል ጋር ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን። አሜን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    በርታ ወድማችን ያብሰራ ቃለሒወት ያሠማልን ለመምሕሮቻችን

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንን አባታችን ቤርከታችሁ ይደረብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @godislove1495
    @godislove1495 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚኣብሄር የሁላችን ሓጥያት ይቅር ይበለልን ለነስሃ ሞት ያብቃን ዘመኑ ኣስፈሪ ነው ከ ሃሰት ምስከርና ከ ሸንጋዮች መሆን ይሰውረን እግዚኣብሄር ላንተ ስለቤተክርትያን ብለህ የምታድርገው ትግል ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ ኣሜን

  • @hanabekele2812
    @hanabekele2812 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እንዲህ ያለ ነገር ማጋለጥህ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሄር ያበርታህ።

  • @EdomiyasHagos-um5ql
    @EdomiyasHagos-um5ql Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢 ayyyy wendmachin Nurlen 💗💗💗💗💗💕❣️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏I am first today😊

  • @grme-ih3ge
    @grme-ih3ge Жыл бұрын

    ቃለህይወት ይሠማልን አባታችን እደሜና ጤናይሥጥልን❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Жыл бұрын

    ❤❤ለአባቶቻችን ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ለተኮለኛም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው😢😢😢

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Жыл бұрын

    ወይኔ ያአብስራ ስታማትብ ደስ ሲል❤❤ ላሰተማሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችት

  • @libonatube

    @libonatube

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ

  • @mesimesi7756
    @mesimesi7756 Жыл бұрын

    ቤተ ክርስቲያን ሆይ ላይችሉሽ ይደክማሉ አባታቸው ሰይጣን የሆነ ሁሉ ዉሸታሞች ሌቦች እንዲሁ ይደክማሉ ሐሳባቸው እና እቅዳቸው ሁሌም ይከሽፋል።

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Жыл бұрын

    ተዋህዶእምነቴ,, ብከዳሺ,, ቀኘትርሳኝ አምላኬ ሆይ አተው ጠብቅልን

  • @user-oi9gg5ps5o
    @user-oi9gg5ps5o Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ና ማስተዋሉን ስጠን

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Жыл бұрын

    እንኳን ደሕና መጣህ ወንድማችን ። የባቶቻችን በረከታችው ይደረሠን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-cl3nj2mv6n
    @user-cl3nj2mv6n Жыл бұрын

    ወንድሜ ባበዛብህም በትህግስት አንብበው አንተ ደግሞ ሰምተው ከሚረሱት ሳተትሆን ሰምተው ከሚያደርጉ ልባም ሰዎች ወገን ስለሆንክ በጣም ደስ ይለኛል !! ብሩክ ሁን ከዚህች ዓለም ሽንገላና ክፋት ይሰውርህ ዘረኝነት ለዘላለም አያግኝህ የክፉ ሰዎች ምኞትና አሳብ አያግኝህ ያንተም በሥጋህ ውስጥ የተሰወረ አንተ የልተረዳኸውክፉ የሆነ የጎልማስነት ምኞት አያግኝህ በመልካም ቅንነት ለሚያደርጉህ ለክቡር መንፈስ ቅዱስ አሳልፌ ሰጠሁህ አሜን!!

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወንድማችን በእውነት አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም እያቀረብክልን ነው ፀጋው ያብዛልህ ወኔድማችን በዚህ ቴክሎኖጂ በተራቀቀበት ዘመን ሚድያችን በመንፈሳዊና በመልካም ስራ ስንውሌና ያወቅነውን ስናሳውቅ እጅግ መልካም ነው ጊዜአችን በማይረባ ነገር ባናባክን እላለሁ በኋላ እንዳይቆጨን

  • @econneconn9094
    @econneconn9094 Жыл бұрын

    ወንድሜ እንኳን ደሕና መጣህ ሰይጣን አንኳን የብርሀን መላኸክት መስሎ ሊገለጽ አንደሚችል ቃሉ ነግሮናልነ

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Жыл бұрын

    እየቀኑ ይኖራሉ እውነት መቼምቢሆን እውነትነው ተዋህዶ ለዘላለምትኑርልን

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5oАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-dw5id8gi4v
    @user-dw5id8gi4v Жыл бұрын

    የአባቶቻችን ፀሎትና በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ሲቀጥል የሚዳቆዋ ነገር ማርያምን ቲክቶክ ላይ አይቼው በእንባ ነው የጨረስኩት በተለይ መጨረሻ ላይ 😢😢😢ለማመስገን ጎንበስ ስትል እቅስቅ ብዬ ነው ያለቀስኩት ማርያምን ሰው ለሰው ይባላል እንሰሳ ግን ከሰው ተሽለው ቁጭ😢😢😢😢😢😢😢

  • @dalself7762
    @dalself7762 Жыл бұрын

    እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ቃለሄወት ያስማልን

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Жыл бұрын

    አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው አባታችን እግዚአብሔር ያጸናወት ምን አለ ባላቃቸው እውነትን የያዘ ሁሌም ይፈተናል እግዚአብሔር ከርስወ ጋ ይሁን በርከተው ይደርብን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን ለመናፍቃን ልብይስጥልን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын

    Thanks 🙏👍 May God continue keeping you and all of us safe and free of sin that keeps us from The Almighty God connection 🙏? God is good and always good, keep up the great work always and God's grace be with you and your followers that witness all the truth but nothing all the truth,may God help us, Amen Amen Amen 🙏👍

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Жыл бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ምድራችንን አንተ ባርክልን ከሚወራ ከሚፈራ አንተ ጠብቀን አደራህን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Жыл бұрын

    Amen. Amen. Amen.

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለኛም ንፁ ልቦና ያድለን ሃይማኖታችን ይጠብቅልን የድንግል ልጅ😢🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y11 күн бұрын

    አባ ገቤረኪዳንን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @hanaethio8555
    @hanaethio8555 Жыл бұрын

    ስላመ ህወትህን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 Жыл бұрын

    አሜን አሜንእባይባርኩን

  • @berran1347
    @berran1347 Жыл бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 Жыл бұрын

    ሰላም እንዴት ናቹ ለመምህርኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏እወነት ግን እኔ በተደጋጋሚ የሚያስዝነኝ ሰው አለ ግን አስመሳይ ይቅርታ ቤሉኝ እንካን ውስጤ ሊያምነው አልቻለም 😢😢😢 አቤቱ ልብ ሰጠኝ እኔ ፈጣሪን ከበደልኩት አያንስም😢😢😢ይፀፅተኛል ላምን አልችልም የነዚ ድርማ የማይልቅ ነው

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Жыл бұрын

    ራሳቸው ሆን ብለው የፈጠሩት ነው የእውነት አምላክ ይፈረድባቸው 😢😢😢

  • @farida1771
    @farida1771 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @Belaynesh2121
    @Belaynesh2121 Жыл бұрын

    ይህፓስተር ሳይሆን ደንቆሮነው አይነ ልቦናው የጬለመበት በጣም ያሳፍራል የዶሮ ጉድጓድእነንተ ግቡበት።እምይ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች✝️✝️✝️⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @aderageguadie8742
    @aderageguadie8742 Жыл бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ለአለም ለሠው ልጆች ብቻውን መድሀኒት ሁኖ መቶ ሌላ መድሀኒት መፈለግ ነው ለዚህ ሁሉ ጣጣ ያመጣብን

  • @abay5630
    @abay5630 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቸርነትህ ከክፋ ነገር ሁሉ እናት ቤተክርስቲያን ይታደግልን አሜን፫ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ ለመፍረድ አንቸኩል እላለው ፍርዱ የእግዚአብሔርን ነውና 💚💛❤💒🙏

  • @deresetefera2401
    @deresetefera2401 Жыл бұрын

    የሚቻል ቢሆን ኖሮ ይህን ቻናል ደግሜ ነበር ሰብስክራይብ የማደርገዉ እዉነትም ልቦና 🥰🥰🥰

  • @EyerusYohannesGuadie-po9rn
    @EyerusYohannesGuadie-po9rn Жыл бұрын

    ወንድማችን ሳናላመሰግንህ ኣላልፍም።

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    ወድማችን ያብሰራ ቃለሒወት ያሠማልን

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን መልካም መልካሙን ዜና የምሰማበትን ጊዜ ያምጣልን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ጥራት ያለው ነገር ስላቀረብህልን።።።

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk Жыл бұрын

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን

  • @AswaaqAlwarqa-fi8ll
    @AswaaqAlwarqa-fi8ll Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @berukhunde3436
    @berukhunde3436 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይደርብን።

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ምህረትህን ላክልን

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Жыл бұрын

    🌳🌳🌳🌻🌻🌻🌹🌹🌹 GOD BLESS!!!🌲🌲🌲🍁🍁🍁🌺🌺🌺

  • @mulutefera4780
    @mulutefera4780 Жыл бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏💪

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን በርታ ቤተክርስቲያንን ኣለሁልሽ በላት ወንድሜ ጎበዝ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜ ጤናይስጥልን

  • @metinegede3431
    @metinegede3431 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ አስተማሪ ነው።

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын

    ❤ልጄ ተባረክ ትልቅአገልግሎት ነው የያዝከው በርታ ፈጣሪ ያበርታህ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 Жыл бұрын

    Amen amen amen kalhwte yasmaln abatachn

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k Жыл бұрын

    በነገራችን ላይ የስጋ ፈቃዳችን ሲሰለጥንብን ጾም ፀሎት ስንተው እግዚአብሔርን መፍራት የሚባል ነገር ፈጽሞ ይርቅና የምናወራውንም የምናደርገውንም በጭራሽ አናውቅም የ አወቅን ከመሰለን እንኳ ጨለማ የሚያስገበው መንገድ ብርሐን መስሎ ነው የሚታየን እንጅ አሁን ራሱ የሰማይ የምድር አምላክ ሁሉን ነገር ካለመኖር ወደመኖር ይሁን በሚል ቃል ብቻ ያመጣ የማይሻር ስልጣን ያለው አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታትን ቤተክርስቲያን በምን ሒሳብ ነው እናፈርሳለን ብለው የሚደክሙት ያው ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ካልሆነ በቀር አምላክ ሆይ ልብ ስጠን።

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Жыл бұрын

    አባታ ች እግ ዚአብሄርበደሜብጤናይጠቅልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    ቃልሂወትያሰማልንአባታችንአሜንአሜን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548Ай бұрын

    ጌታ ሆይ ያልጠፋነው በቸርነትኅ ብዛት ነው 😭🇪🇹

  • @babilove5096
    @babilove5096 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና

  • @elanetsegaye4997
    @elanetsegaye49975 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድማችን ተባርክ ብዚ ነገር ያደርጋሊ አሁንማ ተነሰቶባቸዋል እግዚያብሄር ይፉረድባቸዋል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-xr7lt3jj5o
    @user-xr7lt3jj5oАй бұрын

    አሚን አሚን አሚን እግዛቤር ይመስገን

Келесі