ይህን ቪድዩ ኦርቶዶክሶች በግዴታ እዩት ተነቁበታላችሁ | ethiopia | ethio forum | feta daily | ortodox | news | sibket

Музыка

ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
ፌስቡክ / amde-tewahdo
የቲክቶክ / amdetewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
aba gebrekidan sibket new | aba gebrekidan sibket new 2023 | aba gebrekidan sibket today | aba gebrekidan sibket this week | aba gebrekidan sibket
ስብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ
#abagebrekidansibket #sibket2023#newsibket #tewahdo #henok_haile
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#yordanossibket
#aba_gebrekidan_interview
@TewahdoMedia @EOTCMK @seifuonebs @c
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2022 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2023 | Ethiopian Movie 2023 | Zena Tigrigna | Tigrigna News #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማርኛ_ዜና#Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news #Ethiopia
#feta_daily #አደባባይ_ሚዲያ #ኢትዮቤተሰብ_ሚዲያ #አባይ_ሚዲያ #adebabay_media #ethiobeteseb_media #ethio_niqat #seifu_on_ebs #seifu_show #abay_media #zemari_tewodros_yosief #ተዋሕዶ #ድንቅ_ልጆች #donkeytube #amharicNews #android app

Пікірлер: 522

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by4 ай бұрын

    እባካችሁ ይህንን ትምህርት እስከ መጨረሻዉ ስሙት በተለይ ኦርቶዶክሳዊያን በእውነት ብሩህ ዓይምሮ መምህር ፋንታሁን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቆት።

  • @leulteshome-gq9ng
    @leulteshome-gq9ng8 ай бұрын

    አይምሮ ጠፋ ስንቶቻችን ነን ይሄንን መልካም ንግግር የሚሰማ? አይምሮ አችን በዘረኝነት ተሞልቶ።መልካም ዘመን ኢትዮጵያን የሚወድ መሪ ያም ጣልን።

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant39588 ай бұрын

    አሁን ያለው የአማራው ትግል ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ነፃ ያወጣናል እንፀልይ እንታገል ፀሎት ከስራ ጋር እነ ቅዱስ ዳዊት ወራሪን ሲታገሉ ሲያሸንፉ የኖሩት እግዚአብሔርን ይዘውነው የእኛም አባቶች ፈጣሪን አሰቀድመው በልእልና ኖረው አሳይተውናል አሁንም የኢትዮጵያ ተስፋዋ እግዚአብሔር ነው እሱን ይዘን ጠላትን መንቀል አለብን❤

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @S-G.19
    @S-G.198 ай бұрын

    ኧረ እንንቃ ወገን! ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Orthodoxin Enwersalen" bilewal eko..keweresu behwala Sodomawyan behageru endifenechu yederegal...seytanism..Lucifer etc..yasfafalu..ekdachew yehe new ! Yemyasazinew beteley debub ena mesrak..meerab ye orthodox teketayochin beteley Pente wesdo wesdo asasabi dereja lay dersowal. Ye orthodox memhran..Kesoch gin ketema leketema montarbo eyachohu tekemtewal !! Orthodox adega lay nech.

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @azebEthiopia
    @azebEthiopia8 ай бұрын

    መምህር, እጅግ ጥልቅ ትምህርት ከነማስረጃው ስላቀረቡልን በእውነት መመስገን ይገባዎታል:: መዝጊያውን, በሁለት ማሳሰቢያ ዘግተውታል; አንዱ "መደራጀት" የሚል ነው:: 'ዛሬ' መሆን አለበት, ግን! የሚመራ 'መሪ' ያስፈልጋልና, ችላ ሳይባል እንቅስቃሴ ቢጀመር ለማለት ያህል ነው:: ስለሁሉም ኃያሉ እግዚአብሔር ይርዳን!!! 🙏🙏

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @temesgenfetene
    @temesgenfetene8 ай бұрын

    በጣም ጥሩ አስተማሪና ስለ ሀገራችን የአሁኑና ለሚመጣው ያለውን ነገር ያሳየ ነው

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu74818 ай бұрын

    I am very surprised this speech and a share. My Muslim people and my Christian brother and sister and everyone should watch It.😢

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma30738 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገር እግዚአብሔር ናት በጣም የሚገርም ታሪክ ያለን እናመሰግናለን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus71568 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጽያን አገራችንን ሕዝባችንን ይጠብቅልን 🙏🏾💚💛❤️ በጣም የሚገርም በእውቀት የተሞላ ትንታኔ ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @abigailgirum8928

    @abigailgirum8928

    7 ай бұрын

    Thanks very much brother information

  • @abigailgirum8928

    @abigailgirum8928

    7 ай бұрын

    Correct brother

  • @abigailgirum8928

    @abigailgirum8928

    7 ай бұрын

    Thanks very much brother information

  • @abigailgirum8928

    @abigailgirum8928

    7 ай бұрын

    Correct brother

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa60498 ай бұрын

    አቤቱ እንደቸርነትህ አምላኬ ሆይ ከሰይጣን እጀ አደነን ፈጣሪ

  • @yayayaya1455
    @yayayaya14558 ай бұрын

    እነዚህን አገር አፍራሾችን በፆም ፀሎት እንዋጋቸው ፈጣሪ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ለአገር ወዳድ ለኢትዮጵያውያን ተአምር ይሠራል እናምናለን ።መ ምህራችን እናመሰግናለን

  • @bertukansisay760
    @bertukansisay7607 ай бұрын

    የሰው ሀሳብ የእግዚአብሔር ሀሳብ ይበልጣል ሁሉን ቻይ ጌታ ይረዳናል በጸሎት እንትጋ

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha99728 ай бұрын

    አምደ ተዋሕዶን እናመሰግናለን ድንቅ ትንታኔ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይታረቀን ፈተናችን ነው ወርቅ በእሳት እንደተፈተነው የሚጠብቀን አይተኛም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @yayayaya1455
    @yayayaya14558 ай бұрын

    መ ምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ሰምተን ማናውቀውን የኦርቶዶክስ ጠል የሆኑትን እቅዳቸውን በማወቃችን ልዑል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ከጤና ጋር ያድልዎት ይጠብቅዎት ።

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Orthodoxin Enwersalen "" bilewal eko pentewoch...chigru orthodox yemiqoreqorulat bizu memhiran yeluwatim...yalutim ketema new yalut...hizbu bebzat yalew geter new..beteley debub pente hizbun hulu wesdo lichersew new...Pente seytanu eyesera new ...ye orthodox memhran ena kessoch gin kuch bilewal....betam asasabi new...

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን በተለይ ከሩሲያ ኦርቶዶክሶች ጋር መሐበር መፍጠር አለብን።ሐይማኖቷን ጠብቀን ነገም አለም አቀፍ አድርጎ እሥከመሥራት ድረሥ እጅ ለእጅ መያያዝ አለብን።

  • @serk-ke7xt
    @serk-ke7xt8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን አሜንን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbayGaredew-vw9nq
    @AbayGaredew-vw9nq7 ай бұрын

    አቤቱ አምላካችን ማስተዋልን ስጠን ኃጢአታችንንም ይቅር በለን!!!

  • @DemekeTsega

    @DemekeTsega

    5 ай бұрын

    Amen

  • @DemekeTsega

    @DemekeTsega

    5 ай бұрын

    Amen

  • @helenzeray1117
    @helenzeray11177 ай бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ሁሉ ተንኮልና ሸር አንተ አውጣን ጠብቀን 🙏🙏🙏

  • @tinawoldemanuel685
    @tinawoldemanuel6858 ай бұрын

    I have so much respect for you. I pray and hope that more and more people start waking up. ❤ ❤❤❤❤

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu53888 ай бұрын

    ኃያሉ እግዚአብሔር ስለ ኢትዮጵያ ይዋጋል!!!

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @nahomdejene7973
    @nahomdejene79738 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma21428 ай бұрын

    Well done!! You spoke truth to all the facts and reasons why Ethiopia is such political turmoil. እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ከገባችበት ማጥ ውስጥ ያውጣልን:: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-sq7lo2ck8m
    @user-sq7lo2ck8m8 ай бұрын

    ፈጣረ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ይህ ትምህርት በተከታታይነት ለመላው የኦርቶዶክሰ ተከታይ እንድሁም ማንም ሃይማኖተኛም ሆኖ ሀገሩንና የላውን እምነት እደራሱ የምያከብር ይህን ሰራ ማዳረ ሰና ማሳወቅ ይገባል። አምላክ ሀገራችንን ይጠብቃት አመን።

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @teta8527
    @teta85278 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት

  • @elinekelemawork8336
    @elinekelemawork83368 ай бұрын

    የፈጠርከን አምላክ መከራው አንተ የፈቀድከው ከሆነ የጦር እቃውን አስታጥቀን ድል የምንነሳበትን የክርስትና ህይወት ስጠን

  • @sbk8830
    @sbk88308 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለህይወት ያስማን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh57756 ай бұрын

    ወንድማችን ልናውቀው የሚገባ እጅግ ጠቃሚ ትምህርትን ነው ያስተማርከን። እግዚአብሔር ይስጥህ። ለዚህች ሁሉን በፍቅር አቅፋ በስርዓት እንዲኖር ለምታስተምር እምነት ማንም የላትም። እግዚአብሔር ግን አላት። እያንዳንዱ የኦርቶዶክስ አማኝ፡ በትክክለኛ መንገድ እምነቱን ቢከተል፡ ከአምላኩ ጋር በአግባቡ ቢኖር፡ ኤልሳ እንዳለው፡ አንፈራም እኛ ጋር ያለው ይበልጣል፡ በዙሪያችንን ከከበበን። ወገኖቼ እያንዳንዳችን በራሳችን ላይ እንስራ፡ እውነተኛ የኦርቶዶክስ አማኝ እንሁን።

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je8 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክልን ❤

  • @user-ni2hb6rk6l
    @user-ni2hb6rk6l8 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ የሆነ በሙሉ ለሁሉም ሼር እያደረገ ህዝቡ እንዲነቃ እናድርገው ። ወንድማችን ላንተም ሆነ ለወድማችን ፋንታሁን ዋቄ : እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ : ኣሜን።

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Orthodox chigrwa..le hayimanotu Kenae yehone bezu agelgay yelatim ! Emnetun beye geteru yemyasfafa memhir yelatim..ketema tekemto joro bemyadenequr montarbo eyachohu meneged new yeteyazew !!! PENTE tekulaw gin begochin eyewesede new...Yelik memhiranoch Geter / kilil weta bilew yastemru...Yatimiqu...ahun asasabi huneta new yalew.

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe35518 ай бұрын

    እግዚአብሔር አገራችን ህዝባችን ይጠብቅ ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው ባለ ምጡቅ አይምሮ ፈጣሪ ይጠብቀወት❤❤❤

  • @derejedegefu7934
    @derejedegefu79348 ай бұрын

    ቢዘገይም ችግራችንን ማወቅ መልካም ነውና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ። ከእንግዲህ ከእንቅልፋችን መንቃት አለብን። እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነውና ከዚህ ሁሉ ሴራ ጠብቆ እዚህ አድርሶናልና አሁንም ከመከራው ይታደገናል። መምህር እንዳሉት መደራጀት ግን ግድ ይላል።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue29908 ай бұрын

    እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን አውሮፖ በጣም ብዙ እየደከሙ ነው እየተሳካላቸው ነው ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን ፍርድ

  • @belayaraya983
    @belayaraya9837 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche8 ай бұрын

    እሚገርም ትንታኔ ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @abrahamdemissie6481
    @abrahamdemissie64818 ай бұрын

    Thank you Memher this is I call it “THE TRUTH BOMB”!!!!

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn57668 ай бұрын

    የምድር የሰማዩ ፈጣሬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከሚነገረው ከሚታየው አንተ ድረስላት እኛ ኦርቶዶክሶች ኃይላችን እግዚአብሔር ነው ድንግል ማርያም ከልጅሺ ከወዳጅሺ አማልጅን ለእኛም ቅን ልቦናን እግዚአብሔር ያድለን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronsimeneh

    @meronsimeneh

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @user-yz7pb1gh1t

    @user-yz7pb1gh1t

    5 ай бұрын

    እ ጅ ድፕፕ ፕ ድፕፕ እእእ እ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    5 ай бұрын

    ጴንጤ ኦርቶዶክስን ለማዳከም ያመጡት ድርጅት ነው። ጴንጤ ሀይማኖታዊ ድርጅት አይደለም ።

  • @mtkumtku17
    @mtkumtku178 ай бұрын

    ታላቂቱ ኢትዮጵያዊ ታላቂቱን ተዋህዶ ይዛ እግዚአብሔር ን ከፊት አስቀድማ ወደ ከፍታ የምትወጣበት ጊዜ ቅርብ ነው እመኑ ጸልዩ።

  • @Ya-rm4qp

    @Ya-rm4qp

    7 ай бұрын

    Endet new kefta lay yemitwetaw ? Haymanot yemyasfafa memhir tebye..kess sayinor ? Debub akababi eko meemenun pente wesdo wesdo tikit new yekerew ...endew kefta minamin malet sayhon..beye kililu eyezoru mastemar..masfafat yasfelgal..

  • @dawitasrat5027
    @dawitasrat50277 ай бұрын

    አምላካችን አገራችን ና ሃይማኖታችን ጥብቅ ።

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant39588 ай бұрын

    የፋኖን ትግል እንደግፍ የትግሉ አጋር እንሁን ከፀሎት ጋር ፈጣሪን ይዘን።💚💛❤️🙏

  • @addisa7408

    @addisa7408

    8 ай бұрын

    የፋኖ ጦርነት የፖለቲካ ነው ። አሁን የተነገረን ግን ስለሃይማኖት ነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባስተማረን መሠረት ደግሞ የጦር ዕቃ ልበሱ ያለን በፆም፣በጸሎትና በስግደት የመጣብንን መከራ ሁሉ እንደምንሻገር ነግሮና እንተግብር ።

  • @addisa7408

    @addisa7408

    8 ай бұрын

    አሁን በዓለም የሰለቸንን የጦር ወሬ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር የሚመራንን አባቶችን መሻት ነው የሚሻለው።

  • @Fyon686

    @Fyon686

    7 ай бұрын

    ​@@addisa7408 Yet lay sle EGZIABHER qal yetenagerew ⁉️ Be haymanot shifan Politik

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @ethiopiadessie4461
    @ethiopiadessie44618 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ድንቅ መረጃ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @mekonenngemeda5005
    @mekonenngemeda50057 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን !!! የፈጣሪን እገዛ ይዘን ጠንክረን መዋጋት አለብን እዲህ ያሉትን ብቃት ያላቸውን መምህራንን ያብዛልን አሜን

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @user-ki6uf6gf6m
    @user-ki6uf6gf6m8 ай бұрын

    ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አምላካችን ሆይ ከዚህ በላይ እንዳንጠፋ ሀጥያታችን ይቅር በለን ሰለጠንን ብለን ተዋሕዶን መከራዋ አበዛንባት ሰገጤ የምንለው ጊዜ ይሻለን ነበር ጌታ ሆይ ደክሞናል ቶሎ ና

  • @AyenewNega

    @AyenewNega

    5 ай бұрын

    .6

  • @WaltengusAyele-iy5wo
    @WaltengusAyele-iy5wo8 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።ድንቅ ትንተና ነው።

  • @martasafa7325
    @martasafa73258 ай бұрын

    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክል 😭😭🙏

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa25684 ай бұрын

    እቤቱ በምህረትህ አስበን ጠላታችንን ከእግርችን በታች ጣልል አድርገ አባቴ

  • @asebewojilove-sx7cz
    @asebewojilove-sx7cz7 ай бұрын

    በጣም ልብ የሚመስጥ ግሩም ትምሀርት ነው ቃለህይት ያሠማልን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe63238 ай бұрын

    እውነት ነው ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው

  • @LualBirhanu-wt8bk
    @LualBirhanu-wt8bk7 ай бұрын

    ሀገሬችንን ፍጣሪ በቸርነቱ ይጠብቅልን

  • @tadulahayla4307
    @tadulahayla43077 ай бұрын

    በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችን ኢትዮጵያን እስከ እይማኖታችን ያፃናልን አሜን አሜን❤🎉❤🎉

  • @SosinaYimer-th3uh

    @SosinaYimer-th3uh

    4 ай бұрын

    እወውነትኦርቶክስ፡ጠል፡ልብ፡ይስጣቹ፡ማስተዋል፡ያድላቹ፡እንዳጠፋ፡እሸ፡መምኅራች፡የብረት፡ምሠሦ፡ያርግልን

  • @astermoges2433
    @astermoges24334 ай бұрын

    ኢትዮጵያ አገር እግዚአብሔር ናት የምጠብቃት አይተኛም ይደክማሉ ኢንጄ ማንም አያገኛትም እግዚአብሔር ሀያል ለልጆችዋ ፍቅርን መስማማትን አድነትን ይመልስልን

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ስለዚህ እባካችሁ ወገኖቻችን፤አባቶቻችን በተለይ ንቁ እርስ በርስ መተቻቸቱን ትተን ፀሎትና ፍቅር በውስጣችሁ ይስፈን ሁናችሁ እንድንሆን ወንጌልን፤ቀኖናችንን ጠብቁ ቆራጥ ሁኑና አትጉን ቤታችንን እናጥራ ኩሩ ሁኑ አንልፈስፈስ ንቁ ንቁ እንንቃ

  • @abigale2543
    @abigale25438 ай бұрын

    ይገርመኛል ለዚህ ነው 🤲ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🤲የሚለው መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏 አይዞሽ 🙏አገሬ እና ሃይማኖቴ🙏 እግዚአብሔርን ለሚወዱ እንደ ሃሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብሎናል ቅዱሱ 🙏መፅሐፍ🙏

  • @melakubelachew
    @melakubelachew8 ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጸጋው ይጎብኛችሁ ከክፍ ነገር በመላእክቱ ከንፍ ከልሎ ይጠብቃችሁ ፡፡

  • @AbebaAginche
    @AbebaAginche8 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎት ተመስጨ ነው ያዳመጥኩትለማንኛውም ሃያሉና የነገስታቶች ንጉስ የጌቶች ጌታ የአብርሃም አምላክ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh63508 ай бұрын

    ዕድሜና፡ጤና፡ይስጥልን።❤❤❤።

  • @Samihabesha7485
    @Samihabesha74856 ай бұрын

    መምህር ዶክተር ዘርአየሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደ እኛ ሳይሆን በምህረቱ እና በቸርነቱ ብዛት ከገባንበት ወጥመድ ፈጣሪ ይታደገን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61987 ай бұрын

    እግዚእ ብሄር አለን ከሁሉ በላይ ይስጠናል ፍርድ እሱ እንደኛ አይቸኩልም ታላቅ አባት አለን

  • @tmsgenamlakekbermsganalant3958
    @tmsgenamlakekbermsganalant39588 ай бұрын

    መምህር እናመሰግናለን እንዲህ ያለው ትምህርት መቀጠል አለበት ምክንያቱም አዲሱ ትውልድ ማንነቱን ታሪኩን እየተገነዘበ ለሀገሩ ለሀይማኖቱ ዘብ እንዲቆም በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ እንዲሆን የሰው ናፋቂ እንዳይሆን ለሀገሩ እና ለራሱ ብቁ እንዲሆን ስለሚጠቅመው።

  • @tigistbekele
    @tigistbekele8 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን አስባት የሰላም ንጉስ ሰላማዊ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰላምህን አውርድልን ቤዛ የሆንካት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ጠብቅል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር አሜን🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BaGen-pt6es

    @BaGen-pt6es

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @shitayehabteyes1689

    @shitayehabteyes1689

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tz8gk2ir6s
    @user-tz8gk2ir6s8 ай бұрын

    ስሰማው ፍርሃት ፍርሃት አለኝ ወይ ሃገራችን ቤተክርስቲያናችን ጉድ ነው 😭😭😭

  • @mekdesjohn5959

    @mekdesjohn5959

    6 ай бұрын

    Ayzon bstlot mebrtat nw mfrat ayasflgm

  • @shewayeethiopia3492
    @shewayeethiopia34928 ай бұрын

    😢ይገርማልን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @baushmulat8254
    @baushmulat82546 ай бұрын

    አምላካችን ሆይ እባክህ አገራችንና ህዝባችን ጠብቅልን

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie8 ай бұрын

    ሰአሊለነ ቅድስት። አምላክ ሆይ አሁንስ ውረድ መከራው በዛብን።

  • @cherentashenafi6122
    @cherentashenafi61227 ай бұрын

    እግዚሐብሔር ሀሉን የሚያደርግ ሁሉ በሱ የሆነ ነውና ኦርቶዶክሳዊያን ወነድማችን በዝርዝር የተነተናቸው ትክክል ነውና ሁሉን አነዲያደርግልን መፀለይ ነው

  • @Haye21
    @Haye218 ай бұрын

    ዘወትር በቅዱሳኑ የሚመሰገት የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @redietassefa1931

    @redietassefa1931

    6 ай бұрын

    😊😊😊😊l

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24218 ай бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤

  • @tigistsahlu7379
    @tigistsahlu73798 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @abebe7532
    @abebe75328 ай бұрын

    Zereh yebarek 🙏 Amen

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis29418 ай бұрын

    ይህን ትንታኔ መምህር ፋንታሁንም ደጊግመው ነግረውናል፡ እናመሰግናለን!! እየፆምን እየጸለይን ከእግዚአብሔር ጋር እንዋጋቸዋለን!

  • @welansatesfaye5384

    @welansatesfaye5384

    8 ай бұрын

    ሲጀመር ሀይማኖትን ማጥፋት የተጀመረው ከመንግስቱ ሀይለማርያም ነው!! ከዛ ቀጠለ በኢሀድግ!! አሁን ይፋ ወጣ ኦርቶዶክስን ማፍረስ በግላጭ በአብይ ግዜ!!! ኦርቶዶክሶች በጣም በጣም መጠንከር አለብን!!!

  • @user-jf3vi1iy1z

    @user-jf3vi1iy1z

    8 ай бұрын

    ​@@welansatesfaye5384❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @haregewoinbelayneh8467

    @haregewoinbelayneh8467

    7 ай бұрын

    ትክክል ነው

  • @EmbetGebregzabhir

    @EmbetGebregzabhir

    7 ай бұрын

    😂

  • @tinalove7727

    @tinalove7727

    7 ай бұрын

    አይ ወንድሜ በጣም የYተለያየ ትነታኔ ነው በደንብ ብታዳምጠው መልካም ነው ትገረማለህ ሁለቱንም አዳምጬአለሁ

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam80788 ай бұрын

    እንዲህ አድርገው እንዳያጠፉን በቃ ብሎ በጋራ መነሳት እንጂ የፈፀሙትን በየቀኑ በመዘገብና እነሱ እንደሚሉት በማልቀስ አይደለም ወንድሜ!!

  • @niniz8365
    @niniz83658 ай бұрын

    Egzeabher yerdan. Thanks for sharing

  • @DawitDawit-ms5cy
    @DawitDawit-ms5cy7 ай бұрын

    የኛጌታ፡የማያንቀላፋዉነዉ፡፡

  • @user-qv4qb8nl2l
    @user-qv4qb8nl2l8 ай бұрын

    ያሰቡት ን የኢትዮጵያ አምላክ አያሳካላቸው አሜን ።

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f8 ай бұрын

    "ሰለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥እንደሚታረዱ በጎችም ተቆጠርን።"(ሮሜ.8፥36)። "ወንድሞች በህብረት ቢሆኑ መልካም ነው።"።የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከእንቅልፋችን እንንቃ ህብረትም ይኑረን እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነውና።ሼር ሼር...እያደረጋችሁ ለኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ይዳረስ!

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum89287 ай бұрын

    Thanks very much brother information

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu30068 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን ጥሩ ትምህርትና እራስን ወደንስሐ ገብቶ መፀለይ ነው:: ይህች አለም ከንቱ ነች : የመጣነው ለሰማዩ ለመስራት ስለሆነ ፀሎትና ፅም ሁሉንም ያሸንፋል እኞ ግን የምድሩን አለም ብቻ ስለያዝን ፀሎታችን የትም አልሄድ ብሏል:: የእውነት ሐይማኖታችንን ብንይዝ ግን የጥንቱን ክብራችንን እንይዛለን:: ኢትዬጵያ ምጊዜም እግዚአብሄርን ብቻ ስለሆነ ይዛ የምትጏዘው እሱን ብቻ ነው ማድረግ ያለብን:: ሐይማኖታችን ብንኖር ተስፋ ነው ብንሞት ወደ ገነት ነው!!! ምንድነው ፍርሐታችን ሐይማኖታችንን የማናጠብቀው? መኪና ፎቅ ቤት ንብረት? ይርዳን

  • @marthaabebe948
    @marthaabebe9488 ай бұрын

    Let God protect us 🙏🏿🙏🏿🙏🏿PRAY🙏🏿🙏🏿

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa57505 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተግተን እንጸልይ ለአምላካችን የሚሳነው ነ ነገር የለም ና

  • @user-xp5bu9tt1s
    @user-xp5bu9tt1s8 ай бұрын

    ሠላመ እግዚአብሔር ከና ንተ ጋር ይሑን አሜን በርቱ።

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew8 ай бұрын

    ዘይገርም ።የሚጠብቀን አይተኛም ፈጣሪ እውነተኛ አባቶችን ያስነሳል እያስነሳም ነው ቢሆን ሁላችንም እንትጋ ።

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt8 ай бұрын

    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊ማንም እንደንብ ቢረባረብ ፣እንደ ተናዳፊ እባብ ምላሱን ቢያሥወነጭፍ ፣እንደ ዘንዶ ሠልቅጦ ለመዋት አፉን ቢከፍት፣ ኢትዮጵያን አይችሏትም።ምክንያቱም ኢትዮጵያ ማለት ለዓለም የአዳም ዘር መዳኛነት የተበረከተች, የልኡል እግዝአብሔር የሥጦታ እቃ ነች።

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s8 ай бұрын

    ኦ ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን ባርክህን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር

  • @user-gy4vi3wd6e

    @user-gy4vi3wd6e

    4 ай бұрын

    አዎ እውነት ነው ማሪያም ትበዳ

  • @BiniTechgg9903

    @BiniTechgg9903

    Ай бұрын

    Letenagerkat neger waga tikeflaleh.lob yistih

  • @user-hh1no6gu8t
    @user-hh1no6gu8t8 ай бұрын

    እውነት እግዚያብሔር ይመስገን ቃለ ሒወት ያሠማልኝ እድሜ ይስጥልኝ 7:57

  • @genetabate45
    @genetabate454 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግሩም ትምህርት ነዉ ያሰተማርከን. እኛ ኦርቶዶክሶች መታገል አለብን ቤተክርስቲያናችንን እንድትቀጥል ከፈለግን አለበለዚያ ኦርቶዶክሰ ትጠፋለች.🙏❤️

  • @Amharanaffairs
    @Amharanaffairs8 ай бұрын

    ጀግኖች በረቱ

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe53087 ай бұрын

    The true teaching of orthodox church Can strength our peoples body mind And spirt

  • @youshiindala9948
    @youshiindala99488 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚዓቤሔር ይድረስልን🙏🙏🙏

  • @getahunfikre5742
    @getahunfikre57428 ай бұрын

    የሚገርም እውነት የምን መተኛት ነው ታድያ ዲያ እግዚያብሔርን ይዘን የአለሙን ተዋጊ ....

  • @user-mw4qt1ii5w
    @user-mw4qt1ii5w7 ай бұрын

    መምህር እንዲያውም የድሮ አባቶቻችን አስኳላ ነበር ሚሉት ከዚህ ትምህርት አናስገባም ልጆቻችን ሀይማኖት ይቀይሩብናል ይሉ ነበር ትክል ነዎት ቃለ ህይወት ያሰማዎት

  • @zelalemtaye9211
    @zelalemtaye92115 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አምላካችን ሆይ የአስራት ሀገርህን ጠብቃት በጣም የሚገርም ትንተና ነው እርስ በእርስ እያባሉን

  • @assefajudah8559
    @assefajudah85598 ай бұрын

    The poll . Please , help to do it in affan oromo and tigregna !!!

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel92298 ай бұрын

    Only the Almighty God is our shelter! God is good and always good 🙏 God see al this you addressed, power, grace and mercy upon the Orthodoxes religion followers, Amen Amen Amen May His Grace upon us? And will, never forget,never abandoned, that's His promise to his followers and we pray, praying for his mercy and grace 🙏 Thanks

  • @user-df8bn4eb1d
    @user-df8bn4eb1d8 ай бұрын

    ኣንተን የላከ ኣምላክ ይታደገን።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele58458 ай бұрын

    ቃለህወት ያሠማልን ።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh33038 ай бұрын

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይረዳናል እኛ በደንብ ከጸለይን ከእግዚአብሔር በላይ ማንም አያሸንፍም

  • @adefriskebede5418
    @adefriskebede54188 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክዎ በጽሁፍ የተዘጋጁትን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማጥፋት አጀንዳ በተለይ ጠላት የዘጀውን የጻፈውን ቢነግሩንና የት እንደሚገኝ ቢጠቁሙን እላለሁ፡፡

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu53888 ай бұрын

    ፈውስ የሚገኘው ከእግዚአብሔር ብቻ ነው !!!

  • @StarMart-nn2fj
    @StarMart-nn2fj8 ай бұрын

    እግዚአብሔረ በቃይበለን

  • @user-fw6pi1yz3d
    @user-fw6pi1yz3d8 ай бұрын

    ይህ ታሪካዊ እውነት ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe53085 ай бұрын

    Verv good education we Have to Learn from this Brilliant man I agree every thing you said we Have to change our country by not destroying our cultural Knowledge to do this Ortodox church has the Leading postion .if Etiopia is key to east Africa we have to be wise it is surviv of the Wisest open your eye Thank you sir for briiant Idea.

Келесі