Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia: የእህተማርያም አስደንጋጭ ወንጀሎች መዉጣታቸዉን ቀጥለዋል!

Пікірлер: 965

  • @efremzeethiopia1645
    @efremzeethiopia16454 жыл бұрын

    Feta Daily አቀራረብህ እጅግ ማራኪና ትምህት ሰጪ ነው በርታልን ግን ሰዎች እስኪ ይህችን እህተ ማርያም ሳትሆን እህተ ሰይጣን የሚገባትን ፍርድ አግኝታ ለሌሎችም ትምህርት መሆን አለበት የምትሉ እስኪ ላይክን ተጫኑት👉👍

  • @lubab6262

    @lubab6262

    4 жыл бұрын

    @ሰብስክራይብ በቅንነት ቻ ቤተሰብ እንሁን

  • @user-ym5kq8rh6y

    @user-ym5kq8rh6y

    4 жыл бұрын

    በጣምምም

  • @user-yu9kf7qc3h

    @user-yu9kf7qc3h

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @sameerahassan6793

    @sameerahassan6793

    4 жыл бұрын

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅👈ሢያንሣትነዉ

  • @user-ii6sg5br9e

    @user-ii6sg5br9e

    4 жыл бұрын

    ያአላህ ቁጣ ይውርድባት

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe3124 жыл бұрын

    እኔ የሚገርመው ተከታዩ ነው ምን ስለሆነች ነው ፖሊሶች አደራችሁን በርቱ እር ይርዳችሁ በደንብ ትመርመር ብዙ ታወጣለች

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo53144 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭 መኖር ብዙ ያሰማል ለካ ።አቤቱ ጌታየ ራሳቸውን ተሳስተው ሰውን ከምያሳስቱ ጠብቀን የጠፉት ወጎኖቻችንም ይመልስልን ለንሃ ሞት ያብቃቸው ። ግን እስከ መቸ ይሆን 😭😭😭😭😭 ? ? ?

  • @mohammedhassen5417

    @mohammedhassen5417

    Жыл бұрын

    W Smith kill fi

  • @berryberry2124
    @berryberry21244 жыл бұрын

    ሐሐሐሐሐሐሐወንድሜ አነባበብህ በጣም ደስ የሚልና ለጆሮ የሚመች ነው ተባረክ

  • @zegeyework5970

    @zegeyework5970

    2 жыл бұрын

    P0o0opp000p0ppoppoppoppoppo0p0poooo)o00o0o00o)p0pp00ooo00p00oo00ppo0o0p0o0ppooop0pp000po0ooooo0p)p000p)poppoook0kkkkkoo)--0kkk

  • @mikiatesfaydeneke8563
    @mikiatesfaydeneke85632 жыл бұрын

    እኔ የሚያሳዝነኝ የመጣው ሁሉ ኣሜን ብሎ ለሚቀበል ቅል የሆነ ህዝብ ።

  • @AhmadAhmad-bz8bf

    @AhmadAhmad-bz8bf

    2 жыл бұрын

    በጣምይገርማል

  • @tigigetu3792
    @tigigetu37924 жыл бұрын

    እነሱ ምን ያድርጉ እኔ ንጉስ ነኝ ንግስት ነኝ ሲባል ሀይማኖት እንደሌለው ግልብጥ ብሎ የሚሄድ ህዝብ ያገኛሉ ሞኝ ህዝብ ነን

  • @mekdeasazanaw4496

    @mekdeasazanaw4496

    4 жыл бұрын

    እችን ሰይጣነ የሰይጣን መላክ አለው ይሳዝናል የማይሰማ የለም የሞተ ይሻላል

  • @hayathayat2047
    @hayathayat20474 жыл бұрын

    ምስኪን ህፃናቶቹ ደማቸው ይክሰሳት ይነሱ ደምን ነው አሁን ባደባባይ ለፍርድ እንድትቀርብ ያደረጋት

  • @AsdAsd-lc4pi
    @AsdAsd-lc4pi4 жыл бұрын

    ከየክፍለ ሀገሩ ህፃናትን እያፈኑ የወሠዱት ይህች ጭራቅ ና ግብረ አበሮቿ ናቸዉ ከእንግሊዝ ሀገር መረቧን ካስተካከለች በሗላ ሀገሬ ላይ መጥታ ህፃናትን በድብቅ እየበለተች ወደ አዉሮፓ ታሻግራለች ሴትዮዋ አይኗ ሲታይ እራሱ አደገኛ ነብሰ በላ እንደሆነች ያስታዉቃል

  • @hanaboqale4617

    @hanaboqale4617

    4 жыл бұрын

    አዎ አውሬ ነች ከሬሳ ጋር የምታድር የሴጣን መልዕክተኛ ነች

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye63434 жыл бұрын

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፣

  • @natenaelwasihun2687

    @natenaelwasihun2687

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @mimimimi-st3xg
    @mimimimi-st3xg4 жыл бұрын

    የሚገርመዉ የሷ ንግሰት ነኝ ማለት ሳይሆን የሷ ተከታዮቿ ነዉ ሁሌም ሰዉ ማምለክ አረ ይብቃ

  • @user-sf5qy6dz4p

    @user-sf5qy6dz4p

    4 жыл бұрын

    በጣም

  • @Eyob797

    @Eyob797

    4 жыл бұрын

    እኛ የምናመልከው ሥላሴን ነው!!

  • @Na-un3kb

    @Na-un3kb

    4 жыл бұрын

    @@Eyob797 እ😊😊

  • @thedon9335

    @thedon9335

    4 жыл бұрын

    Eyob I. 😂😂😂🤣 tew enji medere 🐑🐑 ..yelkunun tedebeku ....Be ethiopia tarik endenante denkoro tayto aytawekem

  • @adunyaayana7774

    @adunyaayana7774

    4 жыл бұрын

    ቤተ መቅደስ ተተክሎላቸዉ ታቦት ተቀርፆላቸዉ የሚመለኩትና ስዕሎቻቸዉ በየቦታዉ ሚሰገድላቸዉ እነ ተክለ ሃይማኖት፣እነ አርሴማ3እነ ጊዮርጊስ፣እነ ቂርቆስ፣እነ ማርያም ሁሉ ሰዎች አይደሉም??

  • @haymanotyohannes2711
    @haymanotyohannes27114 жыл бұрын

    ፍርዱን ሁሉን ለምያውቀው ለእግዝአብሄር እንተወው ይገርማል

  • @nns3823
    @nns38234 жыл бұрын

    እንደ እኔ ግባብሮቻ ተዘይዉ ተጨማሪ ምርመራ። ይደርግባቸዉ ሌላም ጉድ አይጠፉም

  • @hanang7517
    @hanang75174 жыл бұрын

    ምስኪን ይሄኔ ጠፉ እየተባለ በዛው የቀሩት ህፃናት እንዳይሆን

  • @yoyoyoyord5861
    @yoyoyoyord58614 жыл бұрын

    ክክክክክ የሚገርመኝ እሷ የእንግሊዝ ዜግነቷን ሳትጥል ሌሎች በውጭ የሚኖሩ ሁሉ ነገራቸውን ትተው መምጣታቸው ለማንኛውም ህፃናቶቹን ገላቸው ከሆነ የነዚህ ንፁህ ህፃናት ነፍስ ይፋረዳታል ፖሊስም ቢሆን እንዳይተዋት

  • @user-wr6nd2cn7u
    @user-wr6nd2cn7u4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች አትታደሰም

  • @jadocell6668

    @jadocell6668

    4 жыл бұрын

    Yegremale

  • @abaiteklai5444

    @abaiteklai5444

    4 жыл бұрын

    Betam ygermal bey klulu eye raey ayehu Maryam negn Arsema eyalu hayamanotachn lematfat E/ Hare Yekadu Mengst Lemn srawn resa mengst yelem malt ychalal

  • @ashemanall

    @ashemanall

    4 жыл бұрын

    ለዘለዓለም የሚኖረዉ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ

  • @user-up4bo9nu9b

    @user-up4bo9nu9b

    4 жыл бұрын

    ምንም አታቂም ደደብ

  • @user-iy9my3rn4l

    @user-iy9my3rn4l

    4 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ መቸ ያበቃል የካፊሮች ቅጥፈት ማስረጃ የለለው እምነት ይዛችሁ ተመጓዛችሁ ደሞ ሰውን ማጭበርበር ገዘባችሁን መግፈፍ መጀመራችሁ

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan78914 жыл бұрын

    ሴትዬዋ ጠንቋይ ናት ብንል ማን ይስማን

  • @Eyob797

    @Eyob797

    4 жыл бұрын

    አንተ ነህ ጠንቋይ ያውም የሱዳን

  • @thedon9335

    @thedon9335

    4 жыл бұрын

    Eyob I. 😂😂😂 ere eferu medere denkoro ..miysazenew kenante ekul egnam ethiopiawi mebalachen new

  • @firehiwotseblegiorgis301

    @firehiwotseblegiorgis301

    4 жыл бұрын

    @@Eyob797 ህህህህህህህህ ጉደኞች ካፈርኩ አይመልሰኝ ሆናችሁ እኮ ማፈሪያ

  • @user-tk7bw1ge5o

    @user-tk7bw1ge5o

    4 жыл бұрын

    ይችማ በነሰገዳይ መያዝ አለባት

  • @kirikiri5591

    @kirikiri5591

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @jimihune9650
    @jimihune96504 жыл бұрын

    ህግና ስርአት የማይከበርባት አገር የማንም መጫወቻ ትሆናለች ።

  • @dghghj7279

    @dghghj7279

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @sabagugssa3642
    @sabagugssa36424 жыл бұрын

    አጋንታዊ ሰራ ከጀርባዋ እንዳለ የታወቀ ነው የጥልቁ ንግሰት ቆንጆ ሀገረ እያሰለበሰ ይጫወትባታል።

  • @a.tibebu5009

    @a.tibebu5009

    4 жыл бұрын

    Saba Gugssa 100@

  • @user-pt9zz5hc7i
    @user-pt9zz5hc7i4 жыл бұрын

    እመቤቴ በለተ ቀና ዋ አጋለጠቻት የህፃናቱ ደም ይፍረድ

  • @gelilalaudi3006
    @gelilalaudi30064 жыл бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠብቂልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፡፡🙏🙏🙏

  • @ashemanall

    @ashemanall

    4 жыл бұрын

    ዘላለም ኗሪ ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነዉ

  • @mahlietmahliet3453

    @mahlietmahliet3453

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ashemanall

    @ashemanall

    4 жыл бұрын

    ዓለም ሁሉ የአምላከ እግዚአብሔር ፍጡራን መኖሪያ ነዉ ሌሎቹ የማን አስራት ናቸዉ???

  • @belaywonje922

    @belaywonje922

    4 жыл бұрын

    መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ለዘላለም ነዋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ደግሞም እርሱ የመረጣቸው ሁሉ ።

  • @lubab6262

    @lubab6262

    4 жыл бұрын

    @@ashemanall እንዛመድ

  • @solomonmelaku9583
    @solomonmelaku95834 жыл бұрын

    ህዝቤ ሆይ ስለ ራስህ አጥያት ንስሀ ግባ በሰው ሀጥያት አትዛበት

  • @rarecell7098
    @rarecell70984 жыл бұрын

    እውነት ነው እች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አትወክልም

  • @yeabsiraesubie3234
    @yeabsiraesubie32344 жыл бұрын

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድም።

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta1624 жыл бұрын

    አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው ይመችህ

  • @yeshworkwasi7178

    @yeshworkwasi7178

    4 жыл бұрын

    Yehitanoch atim ymermer kulalitachwun eyeshtech newu hzibi wey tetekekk

  • @tadelemekonnen1376

    @tadelemekonnen1376

    2 жыл бұрын

    @@yeshworkwasi7178

  • @sebleseb5204
    @sebleseb52044 жыл бұрын

    ማን ያውቃል በየጊዜው የሚጠፉትስ ልጆች ቢሆኑ?

  • @princesindhi7239

    @princesindhi7239

    4 жыл бұрын

    ኋኋኋሬ

  • @abdolah6556

    @abdolah6556

    4 жыл бұрын

    ትክክል ነው በየቀኑ ልጂ ይጠፋል እየሠረቋቸውስ እደሆነ መቸ ታወቀ

  • @meseretd3805

    @meseretd3805

    4 жыл бұрын

    ትክክል ፈጣሪ ይፍረድባት

  • @user-ym5kq8rh6y

    @user-ym5kq8rh6y

    4 жыл бұрын

    እኮ ደንግጬያለሁ በጣም

  • @tsegugemeda9299

    @tsegugemeda9299

    4 жыл бұрын

    ትክክክል። ጌታ ያውጣው። ጭራሽ። አእምሮ በሸተኛ።

  • @sinduserbasa9484
    @sinduserbasa94842 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አሁንም እውነቱን ያውጣልን የእፃናቶች አምላክ

  • @berryberry2124
    @berryberry21244 жыл бұрын

    ለዚህ ነዋ የሚወለዱ ህጳኖች ለኔ ይሰጡኝያለችዉ ምን ይታወቃል የማንን ህጳናት እንደገደለች በስመአም ወወልድ ወመፈስ ቅዱስ አሜን

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y4 жыл бұрын

    ይገርማል እኔግርም የምለኝ እሶ የሚከተሉት ሰወች ሲያሳዝኑ😏😏

  • @user-rq4im3dq5o
    @user-rq4im3dq5o2 жыл бұрын

    ከሌላው ዜና አቅራቢ አተ ብቻ ነህ የምትመቸኝ አነባብህ ደስ ይላል በርታ

  • @Jemalmohamed-iw2xs

    @Jemalmohamed-iw2xs

    2 жыл бұрын

    ታዳ ውሸታምነው

  • @teweldeabai8129

    @teweldeabai8129

    2 жыл бұрын

    $$

  • @thestar2137
    @thestar21374 жыл бұрын

    አንተ ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @lekeleke2081
    @lekeleke20812 жыл бұрын

    ለሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላም እና ደስታ ይብዛልኝ ሀገራችንን በውሸት እንምራ የሚሉ ብዙ ናቸው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክልን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @bekelemamo4262

    @bekelemamo4262

    Жыл бұрын

    !1

  • @samhaile1638
    @samhaile16384 жыл бұрын

    ለምን እንግሊዝ ንግስት ቪክቶሪያን በመፈንቅለ ንግስት አውርዳ ዙፋኑን አትወርስም ነበር?? የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ፓፕ ኮርን 🤣😂😂

  • @yardnessyardness1874
    @yardnessyardness18744 жыл бұрын

    ዲዛይነሮቿን ግን አለማድነቅ አይቻልም ዋው

  • @mahibrhan7914

    @mahibrhan7914

    4 жыл бұрын

    😄😄😆😆👌

  • @mahibrhan7914

    @mahibrhan7914

    4 жыл бұрын

    Hahaha 😆😆ewnet new

  • @yeshiworku2639

    @yeshiworku2639

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @melatmelat1489
    @melatmelat14894 жыл бұрын

    እግዚኦኦ ማህረነ ክርስቶስ ይች ሠይጣን

  • @wendywerku2555
    @wendywerku25552 жыл бұрын

    ይችን እርኩስ ስለሷ መስማት ባልፈልግም በአቀራረብህ ተስቤ አየሁ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት

  • @naneamen4825
    @naneamen48254 жыл бұрын

    ዉይ እግዚያብሔር !!!! ጉድ ሳይሰማ አለ የሐገሬ ሰው

  • @zantzalkka1563

    @zantzalkka1563

    4 жыл бұрын

    አኡዙቢላ

  • @ewuketbelete7053
    @ewuketbelete70534 жыл бұрын

    የባህል ልብስ የምታስተዋዉቅ ነዉ የምትመስለዉ የምትለብሰዉ አይነት ብዛት !!! አይ መንፈስ ቅዱስ !!!

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe4 жыл бұрын

    ወይ ምሳሌዎችክ አስተማሪ እኮናቸው😂👌

  • @wand9630
    @wand96304 жыл бұрын

    ወቸጉድ ይሄ ህዝብ መቼ ይሆን የሚነቃው?

  • @TiruTiru-dh9xd
    @TiruTiru-dh9xd2 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ስራቸውን እንዲህ ማጋለጥ ነው

  • @seadayutube6955
    @seadayutube69552 жыл бұрын

    ገና ከኖርን ብዙ እናያለን አይ ዱኒያ ወሸታም እኮናት ግን😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tj1nq7ph1k
    @user-tj1nq7ph1k4 жыл бұрын

    ፀበል ከመቸ ወዲህ ነዉ እደዉሀ ጉድጓድ ተቆፍሮ የሚወጣዉ

  • @meseretd3805

    @meseretd3805

    4 жыл бұрын

    አሚገርመው እሱ አይደል

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna32824 жыл бұрын

    እሷ አንገቶን በስይፍ ብሎ ነበር መቁርጥ ወይኔ ሰው የለም አይሁዳንን የሚያጠፋ ምስኪንን እንጅ

  • @user-zt9gs8qd2e
    @user-zt9gs8qd2e3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እውነቱን የምርምር ለሰው ልጅ ሁሉም ነገር ድብቅ ነው።

  • @xxtiti1776
    @xxtiti17764 жыл бұрын

    ሆ ጉድ እኮ ነው ግን በስለ ህይወት እሚተላለፍ ልጆች ጠፉ ቀሩ ይባላል እነሱ ቢሆኑስ😢

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem45374 жыл бұрын

    በጣም ወንጀል የመካው ነው ከሰው እምነት ምን አገባት አሁን እኔ እየሩስአለምን እንዲ ቢያደርጉብኝ አልወድም ተከባብሮ የፈለገው የፈለገውን ሀይማኖት ተከትሎ መኖር ይቻላል የምነት ጉዳይ ምርጫው ለራስ ነው

  • @zantzalkka1563

    @zantzalkka1563

    4 жыл бұрын

    ሱብሀንአላህ ይችየሰይታንቁራጭ አላህያጥፋት ያረብ

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f4 жыл бұрын

    ወይ ይቺ ጉደኛ በጣም ይገርማል ይቺ ሰይጣን ስንቱን ይዛ ገደርል ገባች

  • @selamawitsermisa3371
    @selamawitsermisa33714 жыл бұрын

    am glad you to founding out these lyres in my country...so sad 😔 shame on them

  • @derejedesta2422
    @derejedesta24224 жыл бұрын

    ቤት የኢትዮጵያ ህዝብ መቸነው በህግ የሚመራ መንግስት የሚመራ የሚያገኘው

  • @user-om5xq3yz1s
    @user-om5xq3yz1s4 жыл бұрын

    የማይነካውን መካ እና መድናን በአፏ ስትቀስር አላህ አዋረዳት ወራዳ ቆሻሻ ቆሻሽት ውላም አላደረች ስለመካ ተናግራ ወዳው ተዋረደች ጥራት ይገባው የሠማይና የምድር በውስጦቿም ያሉትን ሁሉ አዋቂ እና ፈጣሪ የሆነው ጌታ

  • @saudiksa7174

    @saudiksa7174

    4 жыл бұрын

    ሱብሐን አላህ!!!

  • @tewekeltuaellah6638

    @tewekeltuaellah6638

    4 жыл бұрын

    الحمد الله ربل المن

  • @tinsulidu9937

    @tinsulidu9937

    3 жыл бұрын

    Gg

  • @tinsulidu9937

    @tinsulidu9937

    3 жыл бұрын

    Gggggggg

  • @tinsulidu9937

    @tinsulidu9937

    3 жыл бұрын

    @@tewekeltuaellah6638 gami

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93124 жыл бұрын

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @user-mh2qm8bw5g
    @user-mh2qm8bw5g4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሥራዋን ይሥጣት

  • @habtamkebeda985
    @habtamkebeda9854 жыл бұрын

    በጣምያሳዝናል😭😭😭😭😭

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit39994 жыл бұрын

    ክክክክክ ውይ ስንዱዬ በይ የምትቀመጭበትን ወንበር እስከ ዙፋኑ ለእኔ ስጭኝ እደራ በአደራ መልክ አስቀምጥልሻለሁ ከቂልንጦ እስክትውጭ

  • @eldanazenebeelrtenaynyesit2636

    @eldanazenebeelrtenaynyesit2636

    4 жыл бұрын

    Kkkkkkk kal gebitalech lanch😁😁😁😁

  • @a.tibebu5009

    @a.tibebu5009

    4 жыл бұрын

    Eyerusalem Dawit ምነው ተረኝነት ነው???

  • @lolleady2775

    @lolleady2775

    4 жыл бұрын

    Haha ተራ ይድርስኝ እያልሽ ነው !!

  • @eyerusalemdawit3999

    @eyerusalemdawit3999

    4 жыл бұрын

    ምን ይታወቃል እህቶቼ ለእኔም ተረኝነት ቢደርስኝ እንዲያው ዘመኑ የንግስና ዘመን ነው ንጉሱ አብይ አህመድ ቁጭ ብሎ ስንዱ እስከባለቤቷ ንግሳ ቁጭ ክክክክክ

  • @enkumaryam4542
    @enkumaryam45424 жыл бұрын

    ጆሮ ለምን አታድግም ብለው ሲጠይቁት የማልሰማዉ ጉድ የለኝ እንዴት ብዬ ልደግ አለ አሉ

  • @betty5002
    @betty50024 жыл бұрын

    Lord have mercy

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k4 жыл бұрын

    በስመአብበወልድእግዚሀቤርልብይስጣቸው

  • @asmaregenet7491

    @asmaregenet7491

    4 жыл бұрын

    ማለት ትክክል አይደሉም እያልሽ ነው?

  • @mamamaa9740
    @mamamaa97402 жыл бұрын

    የኛ ጉድ አያልቅም እሰኪ በጥምና ላዳምጥህ😍

  • @Tube-lh6yu
    @Tube-lh6yu4 жыл бұрын

    ሱበሃን አላህ መሮር ስት ያሰማል ከውደ ኢትዮጵያ

  • @AsdAsd-lc4pi

    @AsdAsd-lc4pi

    4 жыл бұрын

    ኢሉምናንቲ ነች የሰይጣን አንበል ከሚሊኔየም በሗላ አገር ዉስጥ የሚሠሙ ጉዶች የሚሠቀጥጡ ናቸዉ

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa80792 жыл бұрын

    Egziabher gena yehulunem bete emnet yateral

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d4 жыл бұрын

    ወይ ጉድ አጽም ይዛ ምትቀመጥ ጉድ ይህ መጣራት አለት በህግ

  • @harunjasr8899
    @harunjasr88994 жыл бұрын

    አላህ ይጭምርባት

  • @salem4086
    @salem40862 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክ አቀራራብ እጅግ ደሰ ይላል ተጥልበት

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan93724 жыл бұрын

    ወይ ዘድሮ ምንአይነት ጉድነው የህፃናት አፀም እደት ይችሰይጣን በዚህ አይነት እስካሁን ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ምእመናን ሲገደሉ ይችሴት ሳትኖር አትቀርም እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣ አዝናለሁ እግዚ ኦመሀረን ክርስቶስ 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @habibur744
    @habibur7444 жыл бұрын

    ንግስቷ የዋዛ አደለችምና ጃል

  • @birhanebirhane4763
    @birhanebirhane47634 жыл бұрын

    ይህ ምን ይባላል ግዜው ኣበቃ ማለት ነው?????ወይ ጉድ

  • @merhawitbrhane5895
    @merhawitbrhane58954 жыл бұрын

    ልጀቹ በክብር ወደ ቤተክርስትያን ወስደው ዩክብር ቃብር ኣድርግላቸው።ህፃናቱ ነብሲ ይምሓረ።ፈጣራ በገነት ያንርልን ኣሜን።ለስዋ እግዛቢሄር ይፍረዳት

  • @selamselam6502
    @selamselam6502 Жыл бұрын

    እግዝብሕር ከንደዝህ ከለ ነገር ይጠብቀን ሉቱ ስብሀት 😱

  • @Film_production1134
    @Film_production11344 жыл бұрын

    የልብሷን ዲዛይነሮች ግን አለማድነቅ አይቻልም👀

  • @hawahawa566

    @hawahawa566

    4 жыл бұрын

    kkkkkkkk

  • @a.tibebu5009

    @a.tibebu5009

    4 жыл бұрын

    pina shalom ማነው ያለው???

  • @mariabangs6775

    @mariabangs6775

    4 жыл бұрын

    ያው በሰው የእጅ ስራ ስለሚሰራ ነው ለጠንቋዮች

  • @hawahawa566

    @hawahawa566

    4 жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @user-bu2qi6bz8f

    @user-bu2qi6bz8f

    4 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ

  • @abdulaziz.h4136
    @abdulaziz.h41364 жыл бұрын

    You shouldnt suppose to present the narration/ documentary in such low gossip fashion since this is a registered professional media outlet.

  • @hdhshshs2107
    @hdhshshs21072 жыл бұрын

    ይመችሕ

  • @gigizawde7078
    @gigizawde70784 жыл бұрын

    ሠይጣን የሠፈረበት እንኳን ለህፃን ሌላም አይራራም በደንብ ትመርመር

  • @derejethomas8376
    @derejethomas83764 жыл бұрын

    አጽም መገኘቱ ምስጢር ካልሆነ ቀድሞ እንዲታወቅ ከተደረገ ታዲያ ምን የተድበሰበሰ ነገር አለ?!

  • @hirutk2012
    @hirutk20124 жыл бұрын

    Egziabher amlak beserawa yebekelat elalhu

  • @aaaa-rv7ti
    @aaaa-rv7ti2 жыл бұрын

    የእውነት ምርጥሰውነህ መርጃዎችሁሉ ተመሰጭነው የማዳምጠው ክበርልን

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years54 жыл бұрын

    *በደምብ መርምሩ የህፃናትን ኩላሊት ወደ አውሮፓ እየወሰደች ቸብችባለች*

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    4 жыл бұрын

    Behaset atmeskr ymesekerbhal

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze964 жыл бұрын

    አንተስ። እድሜህ ይርዘም መረጃህ ደስ ይለኛል እውነት። ነው የምታቀርብ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab6724 жыл бұрын

    የጎዳና ልጆችም የህጻናትን ሥጋ ይሆናል የመገበቻቸው።

  • @marritohussain1441
    @marritohussain14412 жыл бұрын

    I hope everything Ethiopia alhi help

  • @tebebtubeMM
    @tebebtubeMM4 жыл бұрын

    አረመኔያዊ ሥራ ነው ቀድሞም እግዚአብሔርን አልነበረም የምታመልከዉ ።አሳሳች ሠይጣን አምላኪ ናት።"ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ህፃናት "ከተጠያቂነት አታመልጭም የዘራሽውን አንድ በአንድ ታጭጃታለሽ።ሁሉም ነገር ገደብ አለዉ ። ለሠራሽዉ የድፍረት ሀጥያት ሁሉ መልሥሽን የምትቀበይበት ቀን ደረሠ።አረመኔ የሠይጣን ተላላኪ።😡😡😡

  • @ritafisum430
    @ritafisum4304 жыл бұрын

    የዚች ሴትዮን መጨረሻ በቅርቡ ያሳየን ፈጣሪ

  • @fisahaabate2730
    @fisahaabate2730 Жыл бұрын

    አቤቱ ፈጣሪያችን ከአውሬ የባሰ ጨካኝ ገዳይ ሰዎች ፍጡሮችህን በቸርነትህ ጠብቅ !!!

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans10014 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝንል

  • @uuu6182
    @uuu61824 жыл бұрын

    እውነት ይገርማል እናመሰግናለን ወድማችን

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede15294 жыл бұрын

    ቆይ እኔ ግራ ገባኝ ወገኖቼ በህልምነው ወይስ እውን ነው??? እሄሁሉ ጉድ ኢትዮጵያውስጥ ነው ወይስ ሌላ አለም ጠፍር ላይ??? ኧረጉድነው ኧረ አስረዱኝ እርዱኝ ሰዎች ናቸው ካሜሪካንስ ሆነ ከውሮፓ አረብ ሃገር እየተሰበሰቡ ሴቶቹ ለምን ይመጣሉ???እኔ ማበዴነው ምንም አልገባኝም????

  • @amankidane6105

    @amankidane6105

    4 жыл бұрын

    እኔም በተመሳሳይ ግራ ገብቶኛል። ምን ማለት እንደሆነ ኣይገባኝም።

  • @deginettakele5477
    @deginettakele54772 жыл бұрын

    Thank u vry much bravo....

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa86812 жыл бұрын

    Jesus loves you ❤💖

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j4 жыл бұрын

    የሕጻናቱ ኩላልታቸውን ሸጠው ነው ልጆቹን እዛ ቀብራ ነው

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna32824 жыл бұрын

    ውይ ክክክክክ እንዴት ነው የሳቅሁት

  • @m7mdalsouqi552
    @m7mdalsouqi5524 жыл бұрын

    በአካል ሸይጣን ሢታሠር አላህ አሣይቶናል አልኸምዱሊላህ ኢሥላም ነው ሂወቴ

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali91664 жыл бұрын

    Thanks God

  • @nawamawa9275
    @nawamawa92752 жыл бұрын

    በርታ ፀዳ ያለ አቀራረብ👌👌

  • @zainabzb7145

    @zainabzb7145

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ፈታ ደሊ

  • @user-eu8fy8vb1y
    @user-eu8fy8vb1y4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat74732 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ በጣም ጎበዝ ነሕ ድምጥሕ አቀራረብሕ ።👍💐💐✈✈✈✈✈✈

  • @kedirtefera2528
    @kedirtefera25284 жыл бұрын

    የዚች ሰይጣናዊ ስራ እና የሴስቡክ ተከታይወች ~የዘመኑ ወረርሽኝ አጃኢብ ኢትዮጵያ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime8364 жыл бұрын

    ፐ ፐ ፐ ብዬልሃለሁ አቀራረብህ ዎው ባይኖር ምን እልህ ነበር? ወይ የቲጂ ነገር መች ይሆን የምትፋታን ? ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @blackstone07
    @blackstone074 жыл бұрын

    ፀበል ወይስ ወንጀል? ሴትየዋ ገና ስፍር ቁጥር በሌለው ወንጀል ትጠየቃለች። የመካው ጉዳይ ሌላ በጭራሽ የማትወጣው ወንጀል ነው።

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    4 жыл бұрын

    እረ ባክሽ የመካው ምን ልዩነት ኣለው ከሌላው ወንጀል????? ወሬኞ

  • @genetnegnyesdefrashlij2938

    @genetnegnyesdefrashlij2938

    4 жыл бұрын

    የመካዉ ምን ከሰዉህይወት ይበልጣል እንዴ የሀይማኖት ጉዳይ ስለሆነ ወይስ ሙስሊም ሰለሆኑ እነሱስ ስንት አረጉን አረዱን አረ ስንቱ እሷን እየደገፍኩ አይደለም ደግፌያትም አላቅም ግን የመካ የመካ እያላቺሁ አታራግቡ

  • @gelilalaudi3006

    @gelilalaudi3006

    4 жыл бұрын

    ስለ መካዉ አይደለም የጨነቀን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለዉ ነገር

  • @user-fe1sg4qy9n

    @user-fe1sg4qy9n

    4 жыл бұрын

    አዎ ይለያል ምክኔያቱም የሞላው ሙስሊም መሰብሰቤያ ስለሆን እናም የተከበረ ቦታ ነው ሲቀጥል ማንም ሳይደርስባት በምላሶም ቢሆን ነጀሰችው ድፍርቶአ እስኪ አስቡት እየሩስ አሌምን እንድህ ቢደረግ ትወዳላችሁ ሲቀጥል ደጋፊዋናችሁ እናም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ

  • @salamhabibi2704
    @salamhabibi27044 жыл бұрын

    አላሃምዱሊላሂ አላ ኒመቱል ኢስላም

  • @yewlsewmenberu6550
    @yewlsewmenberu6550 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይባርክህ ይች ደም መጣጭ የኢሉሙናቲ ተላኪ

  • @user-yz7ct9iz9f
    @user-yz7ct9iz9f2 жыл бұрын

    ፈታሊ ወንድማችን አቀራረብህ እኮ በጣም ያስደስታል ዘይግረም ነው በጣም

Келесі