Ethiopia አብይ ጉድ ሰራቸው! የ3ቢሊየን ብሩ የአዜብና ስብሀት ነጋ ቤቶች እንዴት ሊወረሱ ቻሉ?

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
Ethiopia አብይ ጉድ ሰራቸው! የ3ቢሊየን ብሩ የአዜብና ስብሀት ነጋ ቤቶች እንዴት ሊወረሱ ቻሉ?

Пікірлер: 624

  • @asimaru9813
    @asimaru98133 жыл бұрын

    ጌታየን ሁሌም የማመሰግነው የምድር ኑሮችን ቢለያይ የመጨርሻችንን ኣካሄድ ኣንድ ስላደረከው ተመስገን

  • @salemtegen8077

    @salemtegen8077

    2 жыл бұрын

    የምድርም ኑሮ ባገራችን ያለው ሀብታችን ሱማሌው አፋሩን ሁሉም ኢትዮጵያውያን መካፈል አለብን

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww2 жыл бұрын

    እኔ እኮ አብይን በምክኒያት ነው ምወደው ለሀገሩ የሚሰዋ ምርጥ ጀግና አብቾ እድሜክ ይርዘም👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @argawgebreyes6542

    @argawgebreyes6542

    2 жыл бұрын

    በቨርጂኒያ፣ ቭቧ

  • @argawgebreyes6542

    @argawgebreyes6542

    2 жыл бұрын

    ?፨፨

  • @argawgebreyes6542

    @argawgebreyes6542

    2 жыл бұрын

    ቢለለፈጌሀ

  • @argawgebreyes6542

    @argawgebreyes6542

    2 жыл бұрын

    ።ጯ

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie89623 жыл бұрын

    ወይ ጉድ አዜብ መስፍን ምንም የለኝም ሽንኩርት እንግዳለሁ እያለች ስታሾፍ ነበር ከአኁን ቡኃላ ግን ወደ ሽንኩርትሽ ሰርቶ መብላት አያሳፍርም ፀጋ ነው መስረቀ ነው የሚያሳፍረው ግዜ ጥሩ ነው አቢቹ ተባረክ

  • @user-rc1wb6tj2e
    @user-rc1wb6tj2e2 жыл бұрын

    ወይ አብይ የኛ ጀግና አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሺ ዓመት ንገስ 😘😘😘

  • @gabekassa3626
    @gabekassa36263 жыл бұрын

    እድሜ ለስጠው ሰው እንደዚህ ታሪክን ይገለባብጣል እግዚአብሔር አብያችን በርታ ይህ ሌብነት በአንተም አገዛዝ ዘመን እንዳይደገም ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ እውነትን የሚፈልግ ህዝብ ሁል ግዜም ከጎንህ ነው

  • @zinashabebe1878

    @zinashabebe1878

    3 жыл бұрын

    Sisisisi sisisisi sisisisi 💚💛❤💯💚💛❤👍

  • @angleangle7960

    @angleangle7960

    2 жыл бұрын

    @@zinashabebe1878 ሁሉም ዘረኛ ነው አብይ ዋናው ዘረኛ ነው

  • @teshomeashagere454

    @teshomeashagere454

    2 жыл бұрын

    ምን ለባለ ስልጣን ይሰራሉ? ባለስልጣን ማለትኮ ለህዝብ ያገለገለ ለሀገር የሰራ ነው የኛ ሀገር ባለስልጣኖች ግን ህዝቡን እና ሀገር ሲዘርፋ ነው የኑሩት ለነዚህ ይህ ቤት ሣይሆን የሚገባቸው ሲኦል ነበር ሲኦልም ሲያንሳቸው እርግጠኛ ነኝ ወይ እንደንጉሱ ባለስልጣናት ለግባራቸው ጥይት ወይ ሲኦል አይቀርላቸውም!!!

  • @antishakeku6681

    @antishakeku6681

    2 жыл бұрын

    @@zinashabebe1878በ

  • @adoniyasargaw8452

    @adoniyasargaw8452

    2 жыл бұрын

    ÀÀÀAAAÀ0

  • @ebrahemhis6100
    @ebrahemhis61003 жыл бұрын

    የዜናዎችህ ትንተና በጣም ደስ ይላሉ በርታልን።

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d3 жыл бұрын

    ያሳበዳቸው ስለተወረሱ ነዋ። ወይ ዘንድሮ ህውሀት እራቁቷን ቀረች። ዝቅ ያለውን ከፍ ክፍ ያለውን ዝቅ የሚያደርግ አምላክ አለ።አይግረማችሁ እሱ ተናግሯልና።

  • @fassil47
    @fassil473 жыл бұрын

    ወያኔ አብይን መቃወም ግድ ይለዋል ስንቱን አሳጣቸው:: አብይን የሚቃወም ኢትዮጵያዊ ግን ይገርመኛል

  • @theprodigy2236

    @theprodigy2236

    3 жыл бұрын

    @Lorno G. shut up

  • @zegeyealene4360

    @zegeyealene4360

    3 жыл бұрын

    የቀረው Photoshop ፎቶ እኮ ነው።

  • @pate840

    @pate840

    3 жыл бұрын

    @Bini Mess ህልም አይከለከልም አልም።

  • @ettymadanit490

    @ettymadanit490

    3 жыл бұрын

    እኮ

  • @Simplejoice

    @Simplejoice

    3 жыл бұрын

    Down down woyanne go to hell

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer31663 жыл бұрын

    አንደበትህ፣ማር፣ነው፣ሽህ፣ዓመት፣ኑርልን፣ፈጣሪ፣ይጠብቅህ።

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d3 жыл бұрын

    ቆሎ ባረረበት ሀገር ይህንን መስማት እና ማየት። ያማል። እኔ በስደት 30አመቴ ነው። ሀገሬ ብገባ ቤት የለኝ ብየ ይኸው በስደት አረጀሁ።ሞቴን እንኳን ባገሬ መሬት ቢያደርግልኝ እላለሁ።

  • @user-cg9xb4mt5w

    @user-cg9xb4mt5w

    3 жыл бұрын

    አይዞሽ ወያኔ የለችም አሁን ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ከስደትም እንገባለን ሀገር አለን ተስፍ አለን ‼️

  • @jkedja

    @jkedja

    2 жыл бұрын

    አንቺስ ለፍተሽ ሰርተሽ ዘመድ ስትረጂ ነው ካንቺ ህይወት ጋር አይመሳሰልም እነሱ ከደሃ ቀምተው ዘርፈው ነው የሀቅ አምላክ እንዳይኖሩበት አደረጋቸው። የደሃ እንባ እያሳያቸው ነው።

  • @halimaahmed7962
    @halimaahmed79623 жыл бұрын

    አብያችን የኛ ጀግና ኑርልን👍👍👍💚💛❤️💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @alemgulma9199

    @alemgulma9199

    2 жыл бұрын

    Des yemilew afer ybelachihuwal yeserekachihutn bet nbret birr satbelu tmotalachihu

  • @alimaalima1988

    @alimaalima1988

    Жыл бұрын

    እረ አላህ ሞቶን ያሰማና ያረብይህ የሰው ሰረጋ ቢሊታ መንግስት አላህ ያንሳልን መቼም እሱን የሚገደፈ ተጠቂሚ ናቸው

  • @getugessess6102
    @getugessess61023 жыл бұрын

    እኔን የሚገርመኝ ፡የሰሩት ፡ሳያንሳቸው አሁንም ወደሰልጣን ፡ለመመለሰ ፡ማሰባቸው ፡ብቻ ፡ነው

  • @rahelmersha4490

    @rahelmersha4490

    3 жыл бұрын

    አፈር ነው ከዚህ በኃላ እነሱ የሚመለስባቸው እነዚህ ነቀርሶች!

  • @kalubalicha4514

    @kalubalicha4514

    3 жыл бұрын

    በጣምምምምም

  • @anebagetachew6327

    @anebagetachew6327

    3 жыл бұрын

    Ere enesu ayifeligum seyamirachu yikeral we have our own country called tigiray just to remind you

  • @Simplejoice

    @Simplejoice

    3 жыл бұрын

    መቃብር ነው ቤታቸው

  • @user-fe1sg4qy9n

    @user-fe1sg4qy9n

    3 жыл бұрын

    ሰክረዋል ለዛ ነው

  • @bilalhafiz9389
    @bilalhafiz93893 жыл бұрын

    አብይ ኮራሁብህ መሳሪያ ሳተኩስ እነዝህን ክፍ ሰዎች መቀሌ ማስገባትህ

  • @elenaisaac64
    @elenaisaac643 жыл бұрын

    ይሄ ቤተመንግስት መቼ ነው ለህዝብ ክፍት የሚሆነው?

  • @user-cg9xb4mt5w

    @user-cg9xb4mt5w

    3 жыл бұрын

    ሙዚየም መሆን አለበት ሌባው ወያኔ ገዢ ሆነው ከህዝብ የዘረፉትን ማስታወሻ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal15433 жыл бұрын

    ፈታ ሚዲያ በለዛ በተሞላ አንደበት ሲገለፅ ደስ ይላል ተባረክ እድሜ ይስጥህ

  • @wegenealemayehu9308
    @wegenealemayehu93083 жыл бұрын

    👌በጣም በሚገርም አቀራረብ ለማመን የሚከብድ ጉድ ነው... ✍️🙏

  • @kenubicha2640
    @kenubicha26403 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ይገርማል

  • @user-vs7if5td6z
    @user-vs7if5td6z3 жыл бұрын

    የደሃው የሀገሬ ልጆች ግብር ከአቅሙ በላይ እየከፈለ ላቆማት ሀገር ...በዛኛው ጎራ የሌቦች እና የነብሰበላዎቹ ዝርፊያ አለ...ለም ስራ አጥነት ተስፋፋ ለምን ስደት ናፋቂ በዛ ለምን ከቤት ሞልቶ ጎዳና ወጣ ወገኔ ለምን??? ምክኒያቱም 10 የማይሞሉ የዳቢሎስ አሽከሮች የእምዬ የኢትዮጵያ ልብና ሳምባ ተቆጣጥረውት ነበር ...አቢቹ ሰው አይከፍልህም እግዚአብሔር ግን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ

  • @selammediatube1852

    @selammediatube1852

    3 жыл бұрын

    ሰውማ መረገጥ ናፍቆት አብይን እየሰደበ ነው።እንዳልሽውም ፈጣሪ ውለታውን ይክፈለው

  • @user-vs7if5td6z

    @user-vs7if5td6z

    3 жыл бұрын

    @@selammediatube1852 አሜን አሜን አሜንንን

  • @munaali2129

    @munaali2129

    3 жыл бұрын

    Well said!!!

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke33853 жыл бұрын

    አብይ የኔ ልጅ በርታ እነዚህ ቀማኞች እንኳን ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲገባ አደረከው እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @getabilzeneb
    @getabilzeneb3 жыл бұрын

    አቦ 1000 አመት ኑር ወንድሚ እኒ በ1997 ጀምሮ እቆጥባለሁ ግን እስካሁን ባዶ ነው

  • @ChonsviewMedia
    @ChonsviewMedia3 жыл бұрын

    ምርጥ ፕሮግራም 👏🏿 Perfect narrating !

  • @topman7504
    @topman75043 жыл бұрын

    አአአአአ ይህ ሁሉ ነገር ተቀምተው መቀሌ ቁልቋል ትራስ አርገው እየተኙ እንዴት ኢትዮጵያ ሰላም ታግኝ? ያበደ ውሻ ካልሞተ በስተቀር አይተውም ንክሻ ።

  • @bushmanzanigaba3972

    @bushmanzanigaba3972

    3 жыл бұрын

    ያበደ ውሻ ካልሞተ በቀር አይተው ንክሻ I love it!

  • @bushmanzanigaba3972

    @bushmanzanigaba3972

    3 жыл бұрын

    ያበደ ውሻ ካልሞተ በቀር አይተው ንክሻ I love it!

  • @user-xk3zj6su4b

    @user-xk3zj6su4b

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @abebelema7888
    @abebelema78882 жыл бұрын

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው!!!!!!!!! እጅግ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ድንቅ አቀራረብ እስከ ዛሬ ከሠማዋቸው ፕሮግራሞችህ ለየት ያለ ዋዋዋዋዋዋዋው!!! በርታ ። አንዱን ላንተ ቢሠጥ አቤት በእውነት !! ተባረክ ብርክርክክክክ በልልኝ እሰይ!!!! ገና ይዋረዳሉ የቀሩትም

  • @semayawitseyoum6130
    @semayawitseyoum61303 жыл бұрын

    ደግሞ ሌላ አይነት መሪ አለ 😍😍😍😍😍 አይደለም የሚኖሩበት የሚራመዱበት የሚያስቡበት ቦታ የላቸውም ብሎ 1 አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለህዝብ ስጦታ የሚሰጥ ለራሴ ከሚል አስተሳሰብ ለህዝቤ የሚል መሪ ሀገርን ለመለወጥ የሚለፋ መሪ ደግሞ አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍😍

  • @gashawadane5505

    @gashawadane5505

    3 жыл бұрын

    97 SHI CONDOMINIUM DIHAW AWATO YESERAWUN ABIY AHMED MESELEGN LE ZEROCHU YAKEFAFELEW. SILEZIH ETHIOPIA ENEN ESKALMERETECH DIRES HIZBU SEYALEKIS YENORAL.

  • @deehope9477

    @deehope9477

    3 жыл бұрын

    You said it well dear!! But, I hate when people have some trouble in the country, every comment says that's the PM's fault, he should do this & that!! That's ridicules! He's one human being can only be one place at a time. But, those who are "no brainers" forgot what the past looks like. I hope the majority will see what's God doing thru all the godly people who are caring for the poor & majority people right now!! God bless them & look after them! Amen!

  • @semayawitseyoum6130

    @semayawitseyoum6130

    3 жыл бұрын

    @@gashawadane5505 እየውልህ የኔ ወንድም በርግጥ ስህተት ተፈፅሞ ሊሆን ይችላል ግን ሁሉን ነገር አብይ ላይ መጠፍ ትክክል አይደለም አንድ የማምንበት ነገር TPLF በደሀ ገንዘብ ከሰራው ቅንጡ ቤት ዘረኝነቱን ትተን "ለአርሶአደሮቹ " የተሰጠውን ኮንዶሚንየም ባይ እመርጣለሁ plus አሁን እነዚህ ቤቶች በጨረታ ሊመሸጡ መሆናቸውን ሌሎች ኮንዶሚኒየም መስሪያ ሊሆን ይችላል ምርጫው እንደየ ሰዉ ሊለያይ ይችላል

  • @pate840

    @pate840

    3 жыл бұрын

    @@semayawitseyoum6130 አርሶ አደር ወይስ አዲስ አበባን የመቆጣጠር ፕሮጀክት።🤔

  • @semayawitseyoum6130

    @semayawitseyoum6130

    3 жыл бұрын

    @@pate840 እስኪ በዚህ መንገድ እንመልከተው የንተ/አንቺ አርሶ አደር ብትሆን እና መሬቱ ለልማት ተብለህ ብትነሳ የተሰጠህም ገንዘብ እዚ ግባ የሚባል ቢሆን ምን አይነት ስሜት ይሰማሀል?? 😏 በርግጥ በውስጡ ትክክል ያልሆነ ነገር ተደርጎ ሊሆን ይችላል ግን ለነዚህ ሰዋች መጀመሪያውኑ መሬታቸውን ከወሰድክ በኃላ አንገት ማስገቢያ የማይሆን ካሳ ሳትሰጣቸው አሁን ለነሱ ቤት ሲሰጣቸው ............... ሲጀመር ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ is TPLF because of it poison ness corruption ምክንያቱም ያኔውን አነዚህ ገበሬዋች ተገቢውን ካሳ ቢከፈላቸው ኖሮ ይህ ሁሉ politics ባልተሰራብን ነበር ይህን ከማድረግ ነው እነዚህ ሰዋች የራሳቸውን ሀብት ያካበቱት

  • @markanbisrat7642
    @markanbisrat76423 жыл бұрын

    እንዲያው ጉድበል ጎንደር ብለን ዝም አቀራረብህግን ደስሲልአይጠገብም አይሰለችም ቢሰማቢሰማ በርታልን💚💛❤

  • @ddlovefflove7227
    @ddlovefflove72273 жыл бұрын

    ምርጥ አቀራረብ

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha17353 жыл бұрын

    በጣም የሚገርሙ ስውች እኮ ናቸው ቁርስና ምሳም እማያገኝ ህዝብ ባለበት ሀገር አይ እማ ማየኢትዮጵያ እንደ

  • @user-xw3jb3kl5m
    @user-xw3jb3kl5m2 жыл бұрын

    አዝናኝና አስገራሚፕሮግራማ ፈጣሪይጠብቅይ ወዲሜ👍👍👍👍💚💛❤️

  • @frehaile6298
    @frehaile62982 жыл бұрын

    Thanks for sharing, but we'll done ✔ Dr Abbey you Diffneded Ethiopian country and people, God bless you all your life. 🙏🇪🇷

  • @radethuae9724
    @radethuae97243 жыл бұрын

    የሌብነትም ጥግ አለው ሚስኪኑን ህዝብ ሲዘርፉ ነው የኖሩት ሞት ለሕወሓት

  • @AaAa-om1jk
    @AaAa-om1jk3 жыл бұрын

    በእውነት ፈጣሪ ለመሪዎች ልብ ይሥጥ ሠው በቤት ክራይ ሢሠቃይ የሚበላውን ሢያጣ እዲህ አይምሮአቸው ተደፍኖ ይሞላቀቃሉ

  • @zinashabebe1878

    @zinashabebe1878

    3 жыл бұрын

    🖤

  • @seni680
    @seni6803 жыл бұрын

    በጣም ያሳዝናል ☺️☺️☺️

  • @lulaseidhussan7891
    @lulaseidhussan78913 жыл бұрын

    ለማመን ይከብዳል ትንሽ አይከብድም በድህነት አንደኛ በሆነች አገር ይህን ማየት

  • @user-ls9ql8sj8w
    @user-ls9ql8sj8w3 жыл бұрын

    አቦ አቀራረብህ እደት እደሚመቸኝ አጠይቀኝ ብሮዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ባለህበት ጌታ ይጠብቅህ😍🙏🙏

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate88623 жыл бұрын

    መጨረሻ ላይ በእኛ ጀርባ ላይ ተረማምደው ወደ ቤታቸው ለመግባት ተኙ ሊሉን ጥቂት ሲቀር አብቹዬ መጣና ድብቁን ጉድ ስውሩን እጅ ወደ አደባባይ ሲያወጣ አንዳንዱ የእነርሱ አቀንቃኞች ሊገድሉት ሲፈልጉ ሌሎቹ ሳይገባቸው ሲጠሉት ስሙን ሲያብጠለጥሉት በጣም አዝናለሁ ለማንኛውም ረዥም እድሜ ለአብይ መሪዬ

  • @mylady9674
    @mylady96743 жыл бұрын

    ውይ ስወድህ አቅራቢው የአቀራረብ ችሎታህ ወደር የለውም ! ጋዜጠኛ ማለት እንደ አንተ ነው ለዛ ያለው ድምፅህ ከመልካም ትህትናህ ብሰማህ ብሰማህ አልሰለችህም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏

  • @asterbeyene6036
    @asterbeyene60363 жыл бұрын

    ይገርማል ! እግዚአብሔር ይመልከተው ፣ እኔን ግን የሚገርመኝ አሁንም የነሱ ተላላኪዎች የሆኑት ናቸው።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado68313 жыл бұрын

    እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ፣አይደል ፣ቤቱ ተሰርቶ ሳይገቡበት እትብታቸው ወደተቀበረበት ቦታ ተሸኙ ፣አይ ፈጣሪ ፣ፍርዱን አያችሁት።

  • @fassil47

    @fassil47

    3 жыл бұрын

    Thanks to Abiy

  • @sisayterefe9189

    @sisayterefe9189

    3 жыл бұрын

    ዋይ አገሬ የሰራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት ነበር ፤ ወያኔና ደጋፊዎች የኢትዮጵያ አምላክ እንድኽ ያዋርዳቹሁ ፤ የድሀ አምለክ እንድህ አሳይቶ ይንሳቹሁ፤ በደላቹሁ ለልጅ ልጆቻሁ ይድረስ ለምን ለድሃ አገሬ ሰው ? ምነው ምነው ሰው አንመስል አልናቹሁ ? ዐብይ አይዞኽ ያንተ የዘላለም ቤት በምድርም በሰማይም በዐልማዝ የተለበጠ ነው ፤ መንጌ ብቸኛው ቤት አልባ የአገር መሪ አየኽ አይደል ጉዳችንን ? ያንተም ቤት ፈጣሪ በገነት የሰላም ሰገነት ያርገው በምድርማ የለሕ ስደተኛ ሆነሀል ክፉ አይንካህ !

  • @SeraTube26
    @SeraTube263 жыл бұрын

    *አቦ አንተ የፈታ ዴያሊ አዘጋጅ ምንም ብታወራ:* *ይጣፍጥልሃል ለዛ ያለው አቀራረብ❤።*

  • @akliluhagos369

    @akliluhagos369

    3 жыл бұрын

    ትችላለሕ

  • @abdimohamedabdoulfatah5696

    @abdimohamedabdoulfatah5696

    3 жыл бұрын

    @@akliluhagos369 ?

  • @mamotsehay7822

    @mamotsehay7822

    3 жыл бұрын

    @@abdimohamedabdoulfatah5696 ቮ፣ቯ

  • @bayoshimulunhe7974

    @bayoshimulunhe7974

    3 жыл бұрын

    11

  • @serkalemagunea8920

    @serkalemagunea8920

    3 жыл бұрын

    Q1

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu48433 жыл бұрын

    ኢትዮጵያና ወገኔ መቸ ይሆን ጥሩ ነገር የምንሰማው ጥሩ ነገር የምናየው ጥሩ ቦታ የምንራመደው !!!!!!!

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j3 жыл бұрын

    አይይ መኖር አንድ ደግነቱ ሞት ,የሚባል አንድ ጀግና ስላለ አንድ ያርገናል

  • @islamispeace7496

    @islamispeace7496

    3 жыл бұрын

    በትክክል ያኔ ሁሉም በሁለት እንጨት እና በከፈን ብቻ ይጓዛል

  • @user-xk3zj6su4b

    @user-xk3zj6su4b

    2 жыл бұрын

    ወላሂ እውነትነው የሰራቸውን መቸም አያጡም

  • @kibamoersumo1887
    @kibamoersumo18873 жыл бұрын

    የተደበቀ ስንት ጉድ እል ብዙ ይወጠል የልተስማ

  • @addiskeaddis1641
    @addiskeaddis16413 жыл бұрын

    ለቀራቸው እድሜ የምድሩን ቤት እንዲ ከሚሰሩ የሰማዩን ቢሰሩ ኖሮ ለኛም ይተርፋ ነበር

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration12733 жыл бұрын

    በዘር ከፋፍለው ዘርፈው አዘርፈው ገለው አስገድለው ቁልቁል ስላወረዱን ነው ይሄ ሁሉ ስጦታ👎👎👎

  • @sewentkassahun839
    @sewentkassahun8392 жыл бұрын

    አብች የኢትዮ ልጁ ገና ብዙ ያስርክባሉ በርታ የኛ ጀግና

  • @memywa2756
    @memywa27563 жыл бұрын

    አፈር ይብሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ይፋረዳቸው። ድሀ አልበላ አልጠጣ ብሎ ያጠራቀመውን ኮንድሚኑም እየቸበቸቡ እነሱ የምድር ገነት ሊኖሩ ያስባሉ። አብይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።

  • @frehaile6298

    @frehaile6298

    2 жыл бұрын

    Amen 🙏 God bless you Dr Abbey,,layer for victim Ethiopian people thanks so much 🙏 I am Eritrean

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    አቤት ግፍ የደሀ እንባ የት ያደርሳችሁ ይሁን

  • @mokonnenlina6625
    @mokonnenlina66253 жыл бұрын

    ወይ ነዶ አለቅን እኛ በሰው አገር በብርድና በሙቀት ተቃጥለን ወደ አገራችን እንልካለን አገራችን ከፍ እንድል እንመኛለን አረ አጌሬ ለካስ በቁም ሞተሻል ለካ ወደው የምቀዝበዙት እንዴት በቃ ያንተ ሰራ ነው አምላኬ ክብር ይገባቸዋል አጌሬ የበላሽ ይበላ ውይይይይይ ነዶ

  • @officialsolomonhailu7189
    @officialsolomonhailu71893 жыл бұрын

    አናመሰግናልን

  • @saratabdullfetah3997
    @saratabdullfetah39973 жыл бұрын

    ገና. ብዙ. ጉድ. እንሰማለን

  • @seblemola6880
    @seblemola68803 жыл бұрын

    እኔ ያልገባኝ ለኢትዮጵያ ምን ሰርተው ምንእድርገው ነው አገር ሸጠው ዘር በዘር ከፈፈለው አገር አርክሰው ለነሱ ቤት ሳይሆን ትምህርት ቤት ነው የሚያስፈልጋቸው ለነሱ ኮንዶምኒም ሲበዣባቸው ነው የዘር መንግስት ተራ በተራ ይችን አገር ይመዝብን

  • @teshomeashagre6299

    @teshomeashagre6299

    3 жыл бұрын

    የግብር ከፋዮ ገዘብ ለማንም ሆዳም ሙሰኛ ሀገር ሲዘርፋ ለኑሩ የቀን ጅቦች የሀገሪቱን ሚጋ ፕሮጀክት በዝርፊያ ሲያኮላሹ የሀገሪቱን አንድነት ሲያኮላሹ ለኑሩ ሌቦች ይህን ያህል መታሰቡ የሚያሳዝን ነዉ:: ለዚህ ሳይበላ ፆም አዳሪ በችግር የተቆራመደ ህዝብ ባለበት ሀገር ይህ መታሰቡ የሚያሳዝን ነዉ ምን ያርጉ ያረባ ፓርላማ ባለበት ሀገር ከዚህ በላይ ቢያረጉም የሚጠይቃቸዉ የለም እዚህ ሀገር "ደሀ ተበደለ ፍርድ ተጎደለ ብሎ ለደሀ የሚያስብ መሪ መቺ ነዉ የሚመጣዉ ?"አብይ ሆይ እየሰማህ ነዉ?

  • @jemilmohammed2014
    @jemilmohammed20143 жыл бұрын

    አብቹ ጀግና ቀጠልበት

  • @abewaadmasu9495
    @abewaadmasu94953 жыл бұрын

    ዶ/ር አብይን መደገፍ ህሊናዊ እረፍትን ይሰጠኛል።

  • @getanehgemechu6848
    @getanehgemechu68483 жыл бұрын

    "ለሩብ አመታት ሲረግጡን የደከሙ "😂

  • @tubeb7035

    @tubeb7035

    3 жыл бұрын

    Kkkkkk wedenewal

  • @adefriskabtymer4920
    @adefriskabtymer49203 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የጫካውን ህይወት እረስተው በደሀው ሞት ችግር በሽታና ረሀብ እየተሳለቁ የምድር ገነት እየኖሩ ደሀው ቆሎ የሚቆረጥመው አጥቶ በጥይት እየተፈጀ በእስር እየተንገላታን ለ 27 አመት ስንሰቃይ ኖረናል አትሩጥ አንገት ይባላል እና ሁሉ በሱ ሇኖ ዛሬ ይህን መስማት ቻልን ተመስገን።

  • @merontamiru4907
    @merontamiru49073 жыл бұрын

    እማያልቅባት ሀገር!!! ጌታ ሆይ ደግ ጊዜ አምጣልን::

  • @asiasi8328
    @asiasi83283 жыл бұрын

    እሄ ቻናል ውስጤነው አቀራረቡ ተጀምሮ እስካልቅ ኢጣፍጣል አቀራረብህ አይሠለቺም ጠክርልን 👌👌

  • @maruhailu2019
    @maruhailu20193 жыл бұрын

    Thank you for your outstanding news

  • @salem4086
    @salem40862 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እኝ ሌቧዋቸ ምን ጉድ ይሰሩ እንደ ነበረ

  • @sikkebeyhahu3957
    @sikkebeyhahu39573 жыл бұрын

    ወይዘሮ አዜም እንደሆነ እሳቸው ጥሩ ናቸው አስቀድመው የአለኝ ነገር ካለ ይጣራና ለደሀ ይስጥ አይነጋ መስሎአት ምን አረገች ነው የሚባለው

  • @godisgoodallthetime836

    @godisgoodallthetime836

    3 жыл бұрын

    ጥሩ ናቸው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @genetberhane4682
    @genetberhane46823 жыл бұрын

    Excellent journalism!!

  • @mefenvironment8374
    @mefenvironment83743 жыл бұрын

    አይ ግፍ !! ለመሆኑ አንድ ዳቦ የቸገረው ሕዝብ ባለበት ሃገር እንዲህ መቀናጣት አምላክስ ይወደዋል?? ቅጣቱ ገና ነው!!

  • @user-fg4zr7pd4l

    @user-fg4zr7pd4l

    2 жыл бұрын

    ድሀውን ህዝብ ግብር ክፈል እያለ ይሄን የመሰለ ቤት መስራት ምን የሚሉት ይሆን

  • @tadessekassahun8937
    @tadessekassahun89373 жыл бұрын

    የወያኔዎች ነውር ለመጭዎቹ በርካታ ዓመታት ብዙ ይጻፍበታል እድሜ ይስጠን እንጅ ገና ብዙ ብዙ አስድንጋጭ አስገራሚና አሳፋሪ የወያኔ ጉዶችን እንሰማለን ወያኔዎች ትግራይ ውስጥ የሰሩት ወንጀልና ብልግና ይፋ ሲሆን ደግሞ እስከዛሬ በዓለም ጉድ ያስባሉት አረመኔ አምባገነኖች ማፍያዎችና ድረግ ሎርዶች ካካሄዱት ጭፍጨፋ የማይተናነስ እጅግ ዘግናኝ ወንጀሎችና ዘረፋዎች እንደምንሰማ መገመት ይቻላል። ለባለስልጣኖች የተሰሩት ቅንጡ ቤቶች የአድዋ ማፍያዎችና ግልገል ጎጠኞች ምን ያህል እንደተቀናጡና ሕዝቡን እንደናቁ የሚያሳዩ ናቸው። ለማንኛውም የነዚህን ቅንጡ ቤቶች ሁለንተናዊ ይዞታ በምጸት ለከተበው ጸሀፊ ምስጋናዬ ይድረሰው።

  • @yeshim1739
    @yeshim17393 жыл бұрын

    ሁላችንም ግን ሟቾች ነን ቤት ያላቸወም ኮዶሚንየም የሌለውም ሞት አይቀሬ ነው

  • @hiwotwondwossen7020
    @hiwotwondwossen70203 жыл бұрын

    ሁሉም አንድ ናቸው በልተውም አሁንስ ሰላም በሰጡን!!!

  • @hanabekele5517
    @hanabekele55173 жыл бұрын

    በጣም ደስትለኛለህ ስትዘግብልን ውይችሎታ (ትረካ) ህ ጎበዝ ይቅርታ የማድነቂያ ቃላት አጥሮኝ ነው!!!!!!

  • @abbytsega6757
    @abbytsega67573 жыл бұрын

    ጉድ እኮ ነው!!! "ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም" አሉ። በዚህ ዓይነት ገና ብዙ ጉድ ይወጣል ብዬ እገምታለሁ።

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee3 жыл бұрын

    I want to know who designed these. These are beautiful homes 😍😍 But good lord these greedy people seriously wiped the country’s budget clean! ውይ ጉድ

  • @tsegatesema7966

    @tsegatesema7966

    3 жыл бұрын

    ወይ ጉድ ብቻ

  • @jkedja

    @jkedja

    2 жыл бұрын

    በጣም ነው እንጂ ወይ ጉድ

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g3 жыл бұрын

    አቢቾ ጉድ አደረጋቸው መቼ ሊኖሩበት ነው ይህ ሁሉ ቅንጦት ስንቱ ኢትዮጵያዊ ተሮቦት ስንቱ መጠለያ ስንቱ ውሀ ጥሞት የሚኖሩባት አገር እነዚህ አይን አውጣ ናቸው አምላኬ ይፋረዳችኋል

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot39793 жыл бұрын

    ደግሞ ይግረም ተብሎኀይለ ሠላሤ እና መንግሥቱን ሲሠደቡ መዋላቸው ነው።

  • @chalewhaile2561
    @chalewhaile25613 жыл бұрын

    ፈታዎች መረጃን በሚገርም ጥዑም አቀራረብ እያቀረባችሁ ያላችሁ ምንም ተቀናቃኝ የማይጠራባችሁ የምርጦች ሁሉ ምርጥ ናችሁ። ምንግዜም 1ኞች። ፈታ በፈታዎች!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fb8ke3xw2y
    @user-fb8ke3xw2y3 жыл бұрын

    ይመችህ. አቦ. ስተርክው. በጣም. ይመቻል።

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela83273 жыл бұрын

    በደሐው አገር እንደዚህ አይነት ኑሮ ምኞት

  • @stopahmaragenocide7891
    @stopahmaragenocide78912 жыл бұрын

    አሪፍ ቀልድ ነው የህዝብ መከራው ያሳዝናል

  • @marimjanm284
    @marimjanm2842 жыл бұрын

    በጣምአርፍመረጃነው

  • @semayawitseyoum6130
    @semayawitseyoum61303 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ 😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲 ይህ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው እውነቱን ለመናገር በጣም ያበደ ገራሚ ባለ 5 ኮከብ ቤት ነው የሚያሳዝነው ግን በህዝብ ገንዘብ ላብ እና ደም እና እንባ ምንም ሳይሰሩ በሙስና በጭካኔ የተጨማለቀ ቤት መሆኑ በጣም አሳዛኝ ነው ይህ ቤት ከህዝብ ሲዘርፉ እንደነበረ ማሳያ ነው እንደ እውነቱ ከሆነ ደሞዜ ይሄን ያህል ነው ብለው ለሚናገሩት ባለስልጣናት በእንደዚህ አይነት ቤት ለመኖር መቋመጣቸው በራሱ ወንጀል ነው ቤቱ ግን ያበደ ነው

  • @belacheww.gebremariam4440
    @belacheww.gebremariam44402 жыл бұрын

    ይገርማል።

  • @solomonbelachew3322
    @solomonbelachew33223 жыл бұрын

    ይህን የመሰለ ከልጅ ልጅ የሚተላለፍ ቤት ተሰርቶላቸው ማጣት መልሶ ለማግኛት የኢትዮጲያን ለውጥ ለማጨናገፍዝርፊየቸውም አንዳይሰማባቸው ማንኛውንም ነገር አሰከመጨረሻ ከማረግ አይመለሱም ጥቅም ነው ሰለዚህ ካለመጃጀል ለለውጡ አሰተዋፆ አንክፈል

  • @deehope9477
    @deehope94773 жыл бұрын

    Hmmm! My blood was boiling inside when Feta is talking about these buildings. It was so awful to even imagine those killers deserve this luxury life after all..what we went thru for 27+ years. But, thank God the last sentence brought my blood pressure down! Thank you PM for taking this action for the sake of good judgment!! GBU! Bravo👍

  • @teen3945
    @teen39453 жыл бұрын

    ለመቀሌ ውሃ አሥገብተው ቢሆን ኖሮ አይወረሥም ነበር !!

  • @jemalabdubati2020
    @jemalabdubati20203 жыл бұрын

    የሚደነቁ ስወች ናቸው ኢትዮጺያ ውስጥ ይሄን ስርተው ለመኖር ማስባቸው ስንት የተቸገረ መገድላይ እያዩ

  • @Footballegen
    @Footballegen3 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚለው የፕሮግራምህ አጨራረስ የወያነ መጨረሻ የእጃቸውን ማግኘታቸው ክፉነት ይህ ነው ስው ሚበላውን አጥቶ ህልማቸው ይህ መሆኑ ተመስገን ሀገራችንን ስላም ያርግልን።

  • @ghfghfhjhgh911

    @ghfghfhjhgh911

    2 жыл бұрын

    Kelal mechrsachwe werdet hone

  • @tessyasfaw9255
    @tessyasfaw92553 жыл бұрын

    As this 6 houses are in Ethiopia, I believe it is an asset. The Gouvernement can use these beautiful houses for high level Tourist and rent it minimum $5000/day. It will be a high income for the gouvernent.

  • @amikoab1427
    @amikoab14273 жыл бұрын

    ጸላእቲ መሪሒነት ህዝባዊ ግንባርን ህዝቢ ኤርትራን ከዳዓት ደቂ ሃገርን ሎሚ ኣይዋዓሉን ብቕርጸት ከብዲ ተለልዮም ኣስናኖም ሓርቀምቀም ከብልዎ ኢዮም ዊዒሎም። እዛ ስእሊ ዳግም ሞት ወያነ ዘበሰረት ኢያ።????

  • @freetakebede880
    @freetakebede8803 жыл бұрын

    እውነት መቀብሯን ቆፍራ እንደዚህ ብቅ ስትል እንዴት ደስ ይላል!!!! ማን ያውቃል ያቺን እነሱው በአምባ ገነንነታቸው ለአደኸዩት ሀዝብ ያወጦአትን ስም ነገ ደሞ ሲጠሩባት እናይ ይሆናል የጊዜ ነገር አይታወቀም። " በድሎትህ ልክ ጭንቀትን፣ ግፍን እንዳትገዛ ተጠንቅ!!

  • @mekonnenchala9681
    @mekonnenchala96813 жыл бұрын

    I like your presentation!

  • @user-qv9bo4tw3d
    @user-qv9bo4tw3d3 жыл бұрын

    ወይኔ ሀገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ቀጣይስ እነ ማን ይበሉሽ ይሆን እኛ ልጆችሽ በስደት ሆነን ግን እንገበገብልሻለን ከአይኔ እባ እስኪያቀር ስምሽን ስጠራ ሰውነቴን ይወረኛል የፍቅርሽ ብዛት እማይዬ

  • @tseganeshyeferu9852

    @tseganeshyeferu9852

    3 жыл бұрын

    YES

  • @zinashabebe1878

    @zinashabebe1878

    3 жыл бұрын

    AMEN sisisisi

  • @zinashabebe1878

    @zinashabebe1878

    3 жыл бұрын

    💚💛❤💯💚💛❤💯💚💛❤💯💚💛❤💯

  • @azalechkebede251

    @azalechkebede251

    3 жыл бұрын

    Ewenet beleshal yihenn gizem seton yenesun wedket selayenm tenshi ye hayemero ereft alen Ethiopia 🇪🇹 sibal lebachin endesem yikeltal gen ahunm kesekeken aldanm ahunm betesfa tensayewan egziabeher yasayen 🤲🙏🙏🙏🙏

  • @user-qv9bo4tw3d

    @user-qv9bo4tw3d

    3 жыл бұрын

    @@azalechkebede251 አሜን❤

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney13713 жыл бұрын

    የደሀው ኢትዮጵያ ልጆች ደም ነው :: ዘላለም የሚኖሩ መስሎአቸው ይሆን ?አገልግሉ ተባሉ በደሀው ጉልበት ተገልገሉ አልተባሉም :: ጭልጥ ያሉ ሙሰኞች :: ተጨናገፈባቸው ! በስብሰናል ያሉት ለዚህ ነው?

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    ወያኔ ኢትዮጵያውያን 30 አመት ሙሉ ሲግጡ አሁን ጉድ ፈላ ገና ምኑ ተነካና

  • @user-xk3zj6su4b
    @user-xk3zj6su4b2 жыл бұрын

    አይአገሬ አረሰላምሽ ይብዛ

  • @zahramussema2340
    @zahramussema23403 жыл бұрын

    ዉነትም ፈታ የድሀድሀ ወነትክ ነው። በርታ እዳን ሁለት ቢኖር እየሳቅ እያዘን

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum48753 жыл бұрын

    አብቹ የኔ እጀግና ተባረክ ሲያምራቸው ይቀራል እንዴት ደስ ይላል እንኳን ቤቱ አዲሳባ ናፍቆቸዎል😂😂

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero75072 жыл бұрын

    መድሃኒታችን:- ሃይልን በክንዱ አደረገ በልባቸው ሃሳብ የሚኮሩ ትዕቢተኞችን በታተናቸው ብርቱዎችን ከዙፋናቸው አዋረዳቸው ባለጠጎችን ባዶ እጃቸውን ሰደዳቸው የተዋረዱትን እንደ ዓብይ ዓይነቱን ርህሩህ ከፍ ከፍ አደረጋቸው የተራቡትን ዝቅ ብሎ መገባቸው የተጠሙትን አጠጣቸው እና ቃሉ ሊፈፅም ግድ ነው መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @adysalieh6446
    @adysalieh64463 жыл бұрын

    Tebarek asigeramye zena new

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan87113 жыл бұрын

    It is incredible.

  • @memywa2756
    @memywa27563 жыл бұрын

    አሁንም ከባለስልጣን እጅ አያልፍም ። በመንግስት የሚዘወር የህዝብ መዝናኛ ማድረግ ነበር ።

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 жыл бұрын

    አብችዬ.በርታልን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17903 жыл бұрын

    እልልልልልል፣ገና፣የእቲዮጵያ የህዝብ ገንዘብ ተራጭተው ነበረ እያዳዱ የሥራውን የከፍላቸዋል።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89672 жыл бұрын

    ስንት ዘመን ለመኖር ነው ? ይህ ሁሉ ጉድ !!! ዶ/ር አብይ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ። እናመሰግናለን

  • @mamoshanko11
    @mamoshanko112 жыл бұрын

    ቅዱስ መፀሐፉም ብልዋል። " ትልልቅ ቤቶችን ይሠራሉ፣ ግን አይኖሩበትም "

Келесі