Ethiopia - ጫካ ጫካውን!

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 295

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara11 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ የአማራን የመጨረሻዉን ድል አሳየኝ ድል ለአማራ ፋኖ 🥰🥰🥰

  • @user-go1ok4le6o

    @user-go1ok4le6o

    11 ай бұрын

    አሚን

  • @yeshichekole6302

    @yeshichekole6302

    11 ай бұрын

    አሜን😢

  • @seyoummesele7750

    @seyoummesele7750

    11 ай бұрын

    የድሮ ስረዓት ናፋቂ መቼም ቢሆን ወደ ሥልጣን አይመጣም

  • @user-ti1amahara

    @user-ti1amahara

    10 ай бұрын

    @@seyoummesele7750 የድሮ ስረዓት አለመምጣቱንማ እያሳየህ ነው 😄😄

  • @afeworkdesta127

    @afeworkdesta127

    9 ай бұрын

    አምላክ እኮ ፈጣሪ ነዉ አትፈታተኑት እንደዚህ አይነት ጥያቄ

  • @user-hc4tk1um8y
    @user-hc4tk1um8y11 ай бұрын

    ድል ያለምንም ግፍ በደል ግድያ ለምደረግባቸው ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @kalilsharafu

    @kalilsharafu

    11 ай бұрын

    😅 😅😢😅😮 0:54 0:55 😊😊

  • @user-hc4tk1um8y

    @user-hc4tk1um8y

    11 ай бұрын

    @@kalilsharafu ምን ያስቃል ዶኢፍ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa11 ай бұрын

    አማራ ያሸንፋል የኔ ህዝብ አማራ ፋኖ ያሸንፋል🥰🥰🥰💪

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye68711 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁🦁💪💪💪ወደ ፊት ✊✊✊

  • @landolenodido948
    @landolenodido94811 ай бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @eyobtube7372
    @eyobtube737211 ай бұрын

    በቅርቡ አንጀት የሚያርስ ዜና እንደምሰማ እርግጥኛ ነኝ ድል ለተገፋው ፋኖ❤❤❤

  • @semirashukur3139

    @semirashukur3139

    11 ай бұрын

    እውነት ነው እደ ፈጠር ፈቀድ አይቀርምEhio selamshi Nfkgie 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mebratukebede2748

    @mebratukebede2748

    11 ай бұрын

    መንግስት ህግ የመስከበር ኃላፊነቱን መወጣት አግባብ ነዉ፡፡ አክቲቪስት ተብዬ ለሆዳችሁ ብላችሁ ህዝቡን አታደነግሩ፡፡

  • @degu24
    @degu2411 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪

  • @user-io2ww8gf3v
    @user-io2ww8gf3v11 ай бұрын

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖቻችን ለክደ ለበልበላሉ ፋኖኖኖ

  • @SabitaAli
    @SabitaAli11 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ☘️🌼🌹

  • @alamal2812
    @alamal281211 ай бұрын

    ድል ለጀግናዉ ፋኖቻችን

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn930811 ай бұрын

    ድል ለፋኖ

  • @asrebebmulu8234
    @asrebebmulu823411 ай бұрын

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad963111 ай бұрын

    ዘሜ የዘመኔጀግና 💚💛❤️

  • @fraolbaharu3413

    @fraolbaharu3413

    11 ай бұрын

    ሳያዋጋና ሳይዋጋ ጀግና የተባለ ብቸኛዉ ሰዉ 😂

  • @lubabadubai5580

    @lubabadubai5580

    11 ай бұрын

    ​@@fraolbaharu3413አይመለከታችሑም አርጆች

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    11 ай бұрын

    @@fraolbaharu3413 አተንአየሁ

  • @hawwamohammad9631

    @hawwamohammad9631

    11 ай бұрын

    @@fraolbaharu3413 አላየሀዉም ገባብለህ እየዉ የወዶችአለቃነዉ ዘሜ አተቁደዶም ቅማል

  • @fraolbaharu3413

    @fraolbaharu3413

    11 ай бұрын

    @@hawwamohammad9631 ከወሬ የዘለለ ጀግንነት የለዉም ከዛ ያለፈ ጀግንነት ካለዉ ደሞ ጀባ በይኝ እስቲ ስድቡን ለ ቡሃላ አቆይዉና

  • @Amiexym9189
    @Amiexym918911 ай бұрын

    እኔ አዤንዳዬ ሁሌየም ድል ለፋኖ ነው አሁንም ድል ለፋኖ 🥰🥰

  • @user-go1ok4le6o

    @user-go1ok4le6o

    11 ай бұрын

    የኔም ምኞትነው ድሉየፋኖ

  • @user-mr4mc4uk4y

    @user-mr4mc4uk4y

    11 ай бұрын

    ​@@user-go1ok4le6oድል ለፋኖ

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed230511 ай бұрын

    ድል ለነበልባሉ ፍኖኖኖኖኖኖኖ

  • @emusemer5573
    @emusemer557311 ай бұрын

    አማራየ አይዞን በ5አመት ብቻ በጋላው አብይ የተገደልን 80 ሺ ደርሰናል😔😔👊👊👊 ፈጣሬሆይ እየን በእዝነትህ😥😥😥

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu201511 ай бұрын

    ሰላም ለ እትዮጵያ ድል ለፋኖ

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o11 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለተገፋው የአማራህዝብ ኢንሻአሏህ ይከንባንዳ ብልፅግና ደምጠጭ ያንሳልን

  • @user-hr5ox5ue1i

    @user-hr5ox5ue1i

    9 ай бұрын

    ድልለፋኖ 10:03

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe383611 ай бұрын

    አማራ ያሸንፋል💚💛❤️💪💪💪💪✔️

  • @sarahwubshet3534
    @sarahwubshet353411 ай бұрын

    ድል ለአማራ ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @eexx4513
    @eexx451311 ай бұрын

    ዲል ለፋኖ💪

  • @toybaendris2607
    @toybaendris260711 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lm2qm9eg1r
    @user-lm2qm9eg1r11 ай бұрын

    ድል ለአማራ

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw537411 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas43511 ай бұрын

    ድል ለፍኖ💪💪💪💪❤❤❤

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe383611 ай бұрын

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪✔️

  • @madefekade7248
    @madefekade724811 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛💓💪💪💪💪እናሸንፋለን

  • @seid7319
    @seid731911 ай бұрын

    ፈታየ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa877611 ай бұрын

    ድልልልልል ለተጨቆነው አማራ ህዝብ በግፍ እየተጨፈጨፈ ላለው ድልልልል ክብር ክብር ለጀግናው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪 ትኩረት ለጀግናው ክርስቲያን ታደለና በግፋ ለታሰሩ በማንነታቸው ያለወንጀል ለሚሰቃዪ ያማራልጆች 💪💪💪💪💪

  • @mebratukebede2748

    @mebratukebede2748

    11 ай бұрын

    መንግስት ህግ የመስከበር ኃላፊነቱን መወጣት አግባብ ነዉ፡፡ አክቲቪስት ተብዬ ለሆዳችሁ ብላችሁ ህዝቡን አታደነግሩ፡፡

  • @brookbistegne-oc6dv
    @brookbistegne-oc6dv11 ай бұрын

    ማን ይሁን ማን በ21 ክፍለዘመን ብረት ተሸክሞ የሚኖር ሰው የለም ። ነገር ግን የኢትዮጵያ ፓለቲካ በጣም አስቸጋሪ ነው ። የሀሳብ ነፃነት ተሰቷል ነገር ለምን ተናገራለህ ተብሏ ይታሰራል አልያም ደግሞ ይደበድባል ። ለነፃነታችን የትኛው ነገር መስዋዕትነት እከፍላለን !! ድል ለፋኖ !!

  • @markonbini9187
    @markonbini918711 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ሞት ለብልግና

  • @Kelye284
    @Kelye28411 ай бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @user-cx2ds8xg3z
    @user-cx2ds8xg3z11 ай бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለግፈኛው አማራ ለሚስኪኑ ገበሬ ምንም ለማያውቀው ድል ለአማራ ህዝብ

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o11 ай бұрын

    ብልፅግና ብልፅግና አትበለን ባናተይተከል ደምጠጭ ባንዳ ሰላምለናትአገር ኡትዪፅያችን ድል ለሀገሩ ለሚዋደቀው የአማራፋኖ

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q10 ай бұрын

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራጭ ፋኖ❤❤❤🎉🎉

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx44863 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር መረራ !!! ለኢትዮጲያ ትክክለኛ ዘገባ ዛሬ ተዘገበ ወድማቺን በጣም እንወድሀለን ፈጣሪ ሠላሟን ይመልስልን ሀገራቺንን፣ ጦርነቱ መቶበመቶ አይቆምም አብይ እሚባል ሰዉ ካልጠፋ ከኢት ምድር ፣ ብረሀኑ ነጋ እሚባል መጥፎ ሰዉ ለወጣት ጠክ በሙስናና በምቀኝነት ነተሞላ ሠዉ ካልጠፋ ሀገራቺን መሸም አትድንም።

  • @user-pl9rs5uf1x
    @user-pl9rs5uf1x11 ай бұрын

    ድልለአማራህዝብ❤❤ዘሜ❤የዘመናችንጀግና❤🎉🎉

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile755811 ай бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሐገራችን

  • @Hanag-ot1jq
    @Hanag-ot1jq11 ай бұрын

    ነፍጥ ማለት የአማራ ህዝብ የባህል ትጥቁ ነው ጀቦቺ መቺ ተማረ ድሮም ይነቅክ

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw51449 ай бұрын

    ድል ለነበልባሎቹ የቅዱሳን ልጃች ፋኖ❤❤❤

  • @addisteshome695
    @addisteshome69511 ай бұрын

    First comment ❤❤❤❤God Bless Ethiopia

  • @mekitube4479
    @mekitube447911 ай бұрын

    ድል ለተገፋው ህዝብ

  • @masetewal6914
    @masetewal691411 ай бұрын

    ድል ለፋኖ ❤️❤️

  • @zizu584
    @zizu58411 ай бұрын

    ድል ለጭቁኑ ህዝቤ ምት ለብልፅግና

  • @zuzutube3115
    @zuzutube311511 ай бұрын

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassenissa8539
    @hassenissa853911 ай бұрын

    Justice for peace Peace for everyone And the whole world !!!!

  • @ansha6059
    @ansha605911 ай бұрын

    አላህ አገረችን ስላም ያረጋለን ንፁህን ደም መፍሰስ በቃ ይባለን

  • @wvwge460
    @wvwge46011 ай бұрын

    ድል ለተገፋው ህዝብ ያአላህ

  • @haleemaa5434
    @haleemaa543411 ай бұрын

    ዲል ለፍኖየ

  • @user-vx4iw5ir9d
    @user-vx4iw5ir9d10 күн бұрын

    መራራጉድና ስለእውነታዎችክ ናመሰግናለን ድል ለአማራው ህዝብ

  • @landolenodido948
    @landolenodido94811 ай бұрын

    ድልለተገ ፋውአማራ ፋኖ

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie367111 ай бұрын

    ድል ለ40አመት ደሙለፈሰሰዉ አማራ

  • @matroodwaliid100
    @matroodwaliid10011 ай бұрын

    Ethiopia GOD LEADER AMAN NOW ETHIOPIA WORLD LEADER AMAN

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf253811 ай бұрын

    ኢትዮጵያ ከንግዲ እንደ አገር መቆም አትችልም ፍንክትክት ነው የምትለው ይሄ መንግስ ቶሎ ካለቀቀ😢

  • @mebratukebede2748

    @mebratukebede2748

    11 ай бұрын

    መንግስት ህግ የመስከበር ኃላፊነቱን መወጣት አግባብ ነዉ፡፡ አክቲቪስት ተብዬ ለሆዳችሁ ብላችሁ ህዝቡን አታደነግሩ፡፡

  • @sofiyahamid5316
    @sofiyahamid531611 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤

  • @mahletbera8991
    @mahletbera899111 ай бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💛❤️💪✊

  • @mohammedadem5215
    @mohammedadem521511 ай бұрын

    ከሰራሁት ሁሉ የፀፅተኝ መራራ ይፈቱ እያልኩ እስቴት ድፓርትመን በር ላይ ስጮህ ያሳለፍኩት ጊዜ ነው::

  • @user-nt8zf9gc8s
    @user-nt8zf9gc8s11 ай бұрын

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለተገፍዉ

  • @genetwodefraw5821
    @genetwodefraw582111 ай бұрын

    Selam lagrachn selam lehzbachn fetari hoyi selamun amtalne 🙏🙏🙏

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg11 ай бұрын

    የግፉ መጨሰሻ መቺ ይሆን💔💔

  • @user-kk6su5iq8i
    @user-kk6su5iq8i11 ай бұрын

    ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HyrudinMohammed

    @HyrudinMohammed

    11 ай бұрын

    0:44

  • @HyrudinMohammed

    @HyrudinMohammed

    11 ай бұрын

    🎉😢

  • @HyrudinMohammed

    @HyrudinMohammed

    11 ай бұрын

    Anedfg

  • @zegelilatube
    @zegelilatube9 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf253811 ай бұрын

    የዘር ፖለቲካ ይውደም 💪💪

  • @hassenissa8539

    @hassenissa8539

    11 ай бұрын

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare3 күн бұрын

    ኑርልን መራራ እድሜ ጤና ተመኘሑልሕ ብራቮ

  • @viva9025
    @viva902511 ай бұрын

    ድል ለጀግናው ፋኖ ውድቀት ለገረዱ የአብይ ሰራዊት

  • @matroodwaliid100
    @matroodwaliid10011 ай бұрын

    Ethiopia amhara save

  • @user-eb1eq7xw8h
    @user-eb1eq7xw8h11 ай бұрын

    Think for this country Think only Jawer and merara will save this country from danger ✍🤴

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes338711 ай бұрын

    ወደ ፈጣሪ እንጩህ መልሱ አሱ ጋር ብቻ ነዉ ያለዉ

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr10 ай бұрын

    ድል ላማራ ፋኖ ህዝብ🥰🥰🥰💪💪💪

  • @sirfashm7480
    @sirfashm748011 ай бұрын

    ድልለፋኖ❤❤❤❤

  • @YohdegoYosephe-ps1yk
    @YohdegoYosephe-ps1yk11 ай бұрын

    Absolutely 💯. Right. We are the problem we are the solution 😅. We never learned from the past and from the beginning. So what is the solution. I don't know i am very fed up about ERITREA and ETHIOPIA policies. BROTHER ♥❤ from ERITREA USA

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas43511 ай бұрын

    ፈታየ ሰላም ሁን

  • @user-yb4ix6ej9w
    @user-yb4ix6ej9w10 ай бұрын

    ❤ድል ለፋኖ

  • @wosenekibebew4550
    @wosenekibebew455011 ай бұрын

    መራራ ልብ ገዙ ማለት ነው?

  • @Awake.726
    @Awake.72611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይውጣ!!! ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke45710 ай бұрын

    አግሪቱን ለዚህ መከራ ያደረሳችሁ እናተ ናችሁ በደም እጂህ ተነክሮል

  • @TilahunGetanehe
    @TilahunGetanehe11 ай бұрын

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca442211 ай бұрын

    ምግብ አብስሎ መብላት የማይችል ፕሮፌሰር መራራ ከወረቀት ያልዘለለ ዕውቀትና ፖለቲካ ምን ያደርጋል...የኦሮሞን ወጣት ስራን አንዴት መፍጠር እንደሚችሉና-ከድህነት ለመላቀቅና በፋይናንስ ራስን የመቻልና የመደራጀት ን ምክሮች ቢሰጡና ቢያፈሩ ነበር ጥሩ የመንግሥት ወንበር ላይ ተቀምጠው እንዳሻው ማዘዝና-መዝረፍ -መግደል-ብሎም የአገር ሸክም ጡረተኞች መሆንን ከሚያስተምሩት።

  • @doha8042
    @doha804211 ай бұрын

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng6vz2rl2f
    @user-ng6vz2rl2f11 ай бұрын

    አላህ ይድረስልን አላህ የህዝባችንን ግፍና ጭቆና በቃ ይበለን

  • @user-ye5rx7fr7j
    @user-ye5rx7fr7j11 ай бұрын

    ድል ለፍኖ

  • @HannaH-fz5lm
    @HannaH-fz5lm11 ай бұрын

    ድል ለ❤❤ፋኖ ድል ለፋ❤🎉ኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል🎉 ለፋኖ ድል ለፋኖ ❤ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ❤ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n11 ай бұрын

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tesemawodajo8330
    @tesemawodajo83309 ай бұрын

    በጣም አስቸጋር ነገር ነው እውነቱ ነው በደርግ የታሳሩ የቀቤለ መረ እስካሁን እሰር ቤት አሉ መንግሥትምንም ነገር መስራት አልቻለም ትፐልፍ መርዎች ለቀቁ ግን በድርግ ዘመን ፖልትካየታሠሩት ቃልቲ እሰረቤት አሉ መድመር እና ፍቅር የተባለው ተቃራኒ ነው ዕድሜ የ76 ዓመቱ እስርቤት አለ ታዳ ብዙ ዘመድ የተማሩ አለ ይህ ሰው ለኢትዮጵያውያን ምን ዓይነት ይተርካ

  • @almazalmaz9992
    @almazalmaz99925 күн бұрын

    ድልለፉኖጀግናዉፉኖ❤❤❤❤❤❤ያሸንፉል❤❤❤❤❤❤

  • @Journalistabdlwehab
    @Journalistabdlwehab11 ай бұрын

    ፈታ ደይሊ ሚዛናዊነት ያሳችሗለ ። ለህዝ የሚጠቅመው ሚዛናዊ የጋዜጠኝነት ስነምግባርን ያተከተሉ ዘገባዎች ሲሆኑ ነው እኛ የሚዲያ ባለሞያዎች ለእይታ ከመጣደፍ ለህዝብና ለሀገር ጠቃሚ ስራዎችን ስንሰራ ሀገራችንን እናሻግራለን

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k11 ай бұрын

    ድል ለፋኖ !!ሞት ለአብይና ለጓደኞቹ !!!

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip11 ай бұрын

    በሉ እንግዲህ በዚ ኑሮ ያልፍልኛል ብዬ ከምሰቃይ ወደ ጫካ መግባቴ ነው😔። ለወደፊቱ ትውልድ በር ለመክፈት ምክንያት መሆን ራሱ ለኔ በቂ ነው።

  • @habtomkere
    @habtomkere3 ай бұрын

    እዉነትኛ ❤❤❤❤❤

  • @temesgenendalew2322
    @temesgenendalew232210 ай бұрын

    ትክክል።

  • @user-zy7eg4pt5e
    @user-zy7eg4pt5e11 ай бұрын

    ዘሜ የኔ ጀግና የአብይ እራስ ምታት ድል ለአማራ ፋኖ💚💛💖

  • @teshomeabebe5147
    @teshomeabebe51473 ай бұрын

    ድል፡ለተገፉት፡ፍኖ❤❤❤❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma255711 ай бұрын

    ድል ለፋኖ💚💚💛💛❤❤💪💪መራራ ብሎ ዘረኛ ፖለቲከኛ👎👎

  • @user-ym2lr6hb5j
    @user-ym2lr6hb5j10 ай бұрын

    አደንቃለው የእውነት ደስሚልነው

  • @user-nw2zi9nq3c
    @user-nw2zi9nq3c10 ай бұрын

    ዲል ለፋኖ❤

  • @user-fu3xh5pt9e
    @user-fu3xh5pt9e2 ай бұрын

    ድልለአማራ

  • @user-pp5oc3yb5p
    @user-pp5oc3yb5p3 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ፕሮፌሰር የተናገሩት ከሳቸዉ አነጋገር የማረሳዉ እሚበላዉ ያጣ ህዝብ መሪዉን ይበላል ያሉትን ንግግር መቸም አረሳዉም

  • @hussenebrahem1008
    @hussenebrahem100811 ай бұрын

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን ሰላምን የመሰለ ምንም ነገር የለም

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy588711 ай бұрын

    ድል ለአማራው

  • @user-rk4ck4kg7z
    @user-rk4ck4kg7z11 ай бұрын

    ያረብ ሰላም ለሀገራችን😢

Келесі