🛑 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ትልቅ መልዕክት አስተላለፈ እንዲሁ የዘመድኩን መረጃ

🛑 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ትልቅ መልዕክት አስተላለፈ እንዲሁ የዘመድኩን መረጃ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 276

  • @libonatube
    @libonatube Жыл бұрын

    ሁለተኛውን ዩቱባችንን ሰብስክራይብ አድርጉ 👉youtube.com/@yabwa

  • @etusolometusolom596

    @etusolometusolom596

    Жыл бұрын

    እሽ🙏🙏⛪

  • @susuwarknh3321

    @susuwarknh3321

    Жыл бұрын

    እሺ እናረጋለን

  • @yinebebmisganaw7931

    @yinebebmisganaw7931

    Жыл бұрын

    የዲ/ን ሔኖክ ሃይሊ የስብከቱ ዕርስ ልትነግረኝ ትችላለህ

  • @corneliatesfaye2989

    @corneliatesfaye2989

    Жыл бұрын

    Teleku tefat Yano selfun yakomu ken new

  • @hanayetbarek9856

    @hanayetbarek9856

    Жыл бұрын

    እሺ ወንድሜ እሄው አሁኑኑ

  • @geraratube12
    @geraratube12 Жыл бұрын

    👉ሰው ጀግና የሚባለው ተሰድቦ ተጠልቶ እና የግል ጥቅሙ ተነክቶ አፀፋውን ሲመልስ ሳይሆን ያለ በደሉ መከራ እና ግፍ ሲደርስበት ስድቡን ጥላቻውን እና ግፉን ሲታገስ እና በደል ለሚያደርስበት ሰው እንደ አምላኩ ብሎ ሲፀልይለት ነው!!!

  • @zedolast5657

    @zedolast5657

    Жыл бұрын

    ተባረክ ጌራራዬ አሪፍ መልእክት ነው

  • @user-hd3jp7gr4g

    @user-hd3jp7gr4g

    Жыл бұрын

    ጌራራ ሰብስክራይብ አድርጌካለሁ በርታልን የተዋሕዶ ልጅ

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    Жыл бұрын

    ❤❤🎉

  • @stmarytsegaye

    @stmarytsegaye

    Жыл бұрын

    ይህ እውነት ነው ጌታችን በመስቀል ላይ ሆኖ አስተማረን አሳየን!!! በጣም የሚገርመኝ ስንናገር ቀላል ነው ስንኖረው ጌታዬ ማረኝ የምንለው የዚኔ ነው ወንድሜ የበደለህ ይቅርታ መጠየቅን ጭራሽ ይታበይበታል እግዚኦ እንዴት ልብ ይስብራል መስላቹ!

  • @user-tz8gk2ir6s

    @user-tz8gk2ir6s

    Жыл бұрын

    እኔ አልደግፍም ለሁሉም ልክ አለው እግዚአብሔርም እራሳችሁን አትከላከሉ አይልም ጀግናማ የሌላው ቁስል ተስምቶት የሚታገ ነው

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    ከቤተከርስትያኔ ጎን እቆማለሁ !!!🙏🏿❤🙏🏿 እሰከ ሞት ✝️❗️

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    እንቆማለል እሰከለተሞታችን ሀይማኖታችንን አናሰደፍርም የማንም ውርጋጥና ይሁዳ አያሸንፍትም ቀን አለው

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማቺት እስኪ በጉጉት የሚጠብቅ የአብስራን መምጣት ላይክ ያሳይ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን የሰማነውን በአእምሮአችን ያሳድርብን🙏

  • @meseretzewdu8204
    @meseretzewdu8204 Жыл бұрын

    ፍትህ ለመምህራችን ፍትህ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ፍትህ ለምእመኑ 😭😭😭ፍትህ ለቅድስት ቤተክርስቲያን😭😭😭ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ

  • @MesayAbebe-jh2vx

    @MesayAbebe-jh2vx

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @agsgaxyaydaudb5880

    @agsgaxyaydaudb5880

    Жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይድረስልን😢😢😢😢

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    አባታችን ❤እና ልቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🙏🏿❤በጣም እምንወደው ሰው ነው እግዚአብሔር ከርሰዎ ጋ ነው ለኛም ጸልዩልን! ተዋህዶ አሽናፊ ናት, ❗️❗️

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    ወድማችን ኑርልን ለዘላለም ❤❤❤

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    😭😭😭አቤቱ ጌታዬ ሆይ ታረቀን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @goasd8257
    @goasd8257 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 😢😢😢 ሃገራችንም በአይነ ምሕረቱ ይመልከትልን በእውነቱ ማነው ግን እንደዚህ እንድንለያይና እንድንገዳድል ያደረገን 😢 እንዴትስ ነው አንድ ምንሆነው ከዚ የረከሰ ስራ 😭 እግዚአብሔር ታርካችን ይቀይረው በስደት ያላችሁም እመቤቴን ትጠብቃቹ ትጠብቀን 💐🤲

  • @GetMen-cj5qm
    @GetMen-cj5qm Жыл бұрын

    ለየኔታ መታሰር ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል እንጂ እግዚኣብሄር ያውቃል ተብሎ ዝም ማለቱ ክርስትናህን መዘንጋት ነው እምለው እንዲው እኛ በባህል በልማድ በክርስቲያን መመላለሱ መቼ ነው እምናቆመው መቼ ነው ለቃሉ የምንኖረው ኣባቶች ሲጨፈጨፉ ገዳማት ሲናዱ ቤተ እምነቶቻችን ሲቃጠሉ ሲፈራርሱ ዝምብሎ ወሬ ብቻ እያውራን ማየቱ ምን እሚሉት ነው ሆ ብለን ድምፅ መሆን ኣለብን እንነሳ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    1 ነገር ልንገራችሁ @ ኦርቶዶክሳውን ወገኖቼ አ ሽ ና ፊ ነን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤ደስ ይበለን ::

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 Жыл бұрын

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተተዋሕዶ እምነተ ለቅድስት በተክርስቲያናች ፍትህ አባቶች ተነሱ መላዕክትን ይዛቹ እናቱን እናታችን አዛኝቷን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዛችሁ 😭

  • @fkreskekeranyo

    @fkreskekeranyo

    Жыл бұрын

    😢😢😢

  • @user-hc4ss4zr1v

    @user-hc4ss4zr1v

    Жыл бұрын

    ፂዮን ማርያምን ደፍሮ አሰደፍሮ ሰላም የለም። የገዛ ወገኖቻችሁ ኦርቶዶክሳዊያን የትግራይ ህዝቦቻችንን ተው ሰንል ጁንታ የቀን ጅብ ይጨፍጨፍ ይገደል ያልሸ በሙሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከላይ ከጳጳሶች እስከ ታች ምእመን አትፍረዱ እግዚአብሔር ይፈርዳልና።

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Жыл бұрын

    እረ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አባቴ ፈጣርዬ ሆይ እባክህ አስበን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Egziabher Amlak le Ethiopia yasibilat!!! Berta lije!

  • @mikit9149
    @mikit9149 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ድረስልን ሰው እንደሰው የሚታይበት ቀን ናፈቀኝ😢😢😢

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mahelet21
    @mahelet21 Жыл бұрын

    አቤቱ ቸሩ አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ 😢

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Жыл бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ እመብርሐን እባክሽን ከልጅሽ አማልጅን ለምኝልን እናቴ አሳስቢልን 😭😭😭🤲🤲🤲

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Жыл бұрын

    ኦ አምላክ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @negestnegest1416
    @negestnegest1416 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይስጠን

  • @hgfg3434
    @hgfg3434 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ አረ ምህረትንህን ላክልን

  • @user-vu6co4sh7k
    @user-vu6co4sh7k Жыл бұрын

    ወድማችን ስለሁሉም ስራዎችህ እናመሰግናለን

  • @YaredNegasi-du1um
    @YaredNegasi-du1um2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @sebli5024
    @sebli5024 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አያልነው ቢዘገይም የሚቀድመው የለም

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እራራልን የእኛን አትመልከት 😢😢😢😢😢አቤቱ በቤቱ ያፅናህ ወድማችን

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ ትርዳን

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    መምሕራችንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ከክፉ አሜን 🤲💒 እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲🤲💒💒💒በእውነት ልባችንን ሰባበረው አብይ መጨረሻሕን ያሳየኝ እግዚአብሔር ሳይርቅ በቅርቡ አሜን🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 Жыл бұрын

    ሐይል የእግዚአብሔር ነው

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y9 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ኧረ እስከመቼ ይቀጥላል እንደዚህ😢😢😢

  • @nunesharsema6921
    @nunesharsema6921 Жыл бұрын

    እግዚዮ ማረን ይቅር በለን እባክክ ስንጠፋ አይገድህምን አባ አባ አባ ስለናትክ ስለአዛኝትዋ ስለሰማእታቱ ብለክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bezashyeshegeruwa
    @Bezashyeshegeruwa Жыл бұрын

    ይልማ መዝሙርሕ የሂወቴ መነሻና መድረሻ ነው መልካሙን ዘመን እሰከ ቤተሰብሕ ይሳይሕ

  • @fikadukidane2211
    @fikadukidane2211 Жыл бұрын

    Qale hiwet yesmalna kburat liqawnt betekkrstiyana edmen tenan yhebelna zemen agelgloykum ybarkelkum

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ፈጥነህ ድረስልን እኛ አቅም የለንም

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አሜንአሜንቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህሮቻችን

  • @abrehamtsegazeab7236
    @abrehamtsegazeab7236 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገልግሌትህን ይባርክ በርታ

  • @user-sq5sj3pq2y
    @user-sq5sj3pq2y Жыл бұрын

    አምላኮ ሆይ እራራልን አጥፊዎቹንም ልቦና ስጥልን

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles711 ай бұрын

    ጤና እና እድሜ ይስጥክ

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube Жыл бұрын

    Selam

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb Жыл бұрын

    ዘማሪ ይልማ የተናገረው እውነት ነው እኔም ሁሌ ፈርሙ ፈርሙ ስንባል ለውጥ ስለማይመጣ ዝም ብሎ መፈረም እያልኩ ነበር እውነቱን ስለተናገረው እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @frehiwotaklilu6273
    @frehiwotaklilu6273 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወወንድም አለም

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын

    እግዚአብሄር የሚያንገሰውን እሱ ሊያጠፍ. በፍፁም አይችልም. ግን ስና ከእግዚአብሔር. ነው.

  • @zenayegebrehiwot1220
    @zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын

    Selamehe yebeza yeabesera ahunese gera gebaghe besedete newu yalehute bechenekete lemote newu abatocheme zemetane abezetewale tenekeri yalewusaneay yasefelegachewale beate keriseteyane sekatele yenesuhene deme sefese gedamete senedu zeme alu . Yegemetekute mene alebate ayaseferaruchewu lehone yechelale anawukeme. Orithodoxweyane aghame neberita yemayechalewu leagezeabeheari yechalale getayeho abakehe anedeaderigene 😭😭😭😭😭😭

  • @sadah4261
    @sadah4261 Жыл бұрын

    አባቶቻችን ቃለህወት ያሰማልን❤❤🤲🤲🤲አሜንንን

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 Жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አስብ🙏🙏🙏

  • @wondafrashmulatu128

    @wondafrashmulatu128

    Жыл бұрын

    በርታ።

  • @user-qd8bw3ir7f
    @user-qd8bw3ir7f Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታዩ ሆይ ማርን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርሥቲያናችንንም ይጠብቅልን ላባቶቻችነንም ቃለህወትን ያሰማልን እመቤቴ አገራችንንም ሃይማኖታችንንም ትጠብቅልን

  • @emuna6511
    @emuna6511 Жыл бұрын

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚኣብሄር በተክርስትያናችን ሃገራችን ሰላሙ ይስጥልን

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede454911 ай бұрын

    ،ፍትህ ለቤተክርስቲያንና ለክርስቲያኖች ።

  • @xciteali30
    @xciteali30 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን አረምን ይሻለናል 💔💔

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Жыл бұрын

    አቤቱ ፈጣሪ ምህርት ስጠን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው እናምናለን ያድነናል🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын

    አቤቱ የእስራኤል አምልላክ ማረን ይቅር በለን

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn Жыл бұрын

    Abatachin medhanialem yedengele lije tarekn bekachu nelen amen 🙏

  • @frehiwottulu9225
    @frehiwottulu9225 Жыл бұрын

    tebarek wendimachin tiru timihirt newe asebasebehe yemetametaw

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጦት እዲአይነት አባት ሊያሳጡን

  • @user-np9qq8gg4m
    @user-np9qq8gg4m Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን የታሰሩ አባቶቻችን እግዚአብሔር ያስፈታልን ሁሉንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን👏🌺👏

  • @user-ys3rf4yt5y
    @user-ys3rf4yt5y Жыл бұрын

    እኛም ጋር ደርሰዋል ከሚዳ ቀጥሎ የኛ ነው ሬማ 😭😭😭በተሰብ ተሳቆ ሊያልቅ ነው😭😭

  • @mulutesfaye4220
    @mulutesfaye4220 Жыл бұрын

    አባት. ሆይ እረ ማረን ይቅር በለን

  • @bigjamal6209
    @bigjamal6209 Жыл бұрын

    ያብየ እኳን ደና መጣህ ወድሜ እና ስትጀምራት የነበረችዉን ሰላምታህን ቀጥልበት

  • @tshay1655
    @tshay1655 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @hiwotalemayehu34
    @hiwotalemayehu34 Жыл бұрын

    Be ewenete betame yechenkale yemenu yaseferale egzihaber hoye be hayemanote bemegebare bebeteke atsenanen motachin bedejeke yehun 😭😭😭😭😭

  • @degefefeleke6381
    @degefefeleke6381 Жыл бұрын

    Enate amharachoch tewun please baselam eninur and Ethiopian baselam yinuru towun bakachu

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Жыл бұрын

    😭😭ተቃጠልን 😭😭

  • @user-sj4jy4zm1b
    @user-sj4jy4zm1b Жыл бұрын

    Enkwan dehna metak wendmachn

  • @firehiwotabayneh3036
    @firehiwotabayneh3036 Жыл бұрын

    ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእወነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሚ በጤና ይጥብቅልን አሜን🙏🙏🙏

  • @bellaconjo3307
    @bellaconjo3307 Жыл бұрын

    Amen yebrhun amlke egzaber yeklw erkuse zerga

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын

    እረ ጌታኦይ ይቅር በለን 😭😭😭

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Жыл бұрын

    Thanks jegney❤❤❤❤❤

  • @esraelwegene2355
    @esraelwegene2355 Жыл бұрын

    እሺ ወድሜ

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын

    Fetareyahene amelakahene egzabhrè yeferdale

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Жыл бұрын

    ወዮ ወዮ አምላኬ 😭😭😭😭

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Жыл бұрын

    በዚህ ምድር በአሁኑ ሰአት ምንም የሚያጓጓ ነገር የለም መልካም ሁነን ሀጢያት ትተን ተዘጋጅተን ብቻ እግዝአብሔርን እንጠብቅ፡

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Жыл бұрын

    Abetu endechernetih newu enji edebedelachn ayihunbin Amen

  • @faniyeemareyamiilij4716
    @faniyeemareyamiilij4716 Жыл бұрын

    Eshi❤❤❤❤ Yabseraye

  • @HailuChak-gg4jb
    @HailuChak-gg4jb Жыл бұрын

    Aksume stgoda yet nbrachu yelma tasfrlh

  • @rahelwolde1151
    @rahelwolde1151 Жыл бұрын

    ሠላም ለናተ ይሁን ወገኖቼ በፀሎት አሥቡኝ ወደ ፈጣሪዬ እንድቀርብ በጣም ያሣዝናል የሀገራችን ጉዳይ ጌታ በቃ ይበለን ዘመድኩን ያለው እውነት ነው በተረፈ ሲጀመር ለምንድነው አብይ እየሄደ የሚፈትሸው ቤተክርስቲያናችንን ሢበረብር ዝም የሚሉት ለምን ያሥገቡታለ

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 Жыл бұрын

    Thank you ❤

  • @hannaendalew4863
    @hannaendalew4863 Жыл бұрын

    የኔ ወንድም አጣርተህ አውራ የ ደብረ አልአስ ምስጢር አየነው.. ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁንህ ጦርንርትን አትስበክ አመቤቴ ልቦና ትስጥh

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Жыл бұрын

    መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 Жыл бұрын

    አቤት የሚባለው አንድ እና አንድ ለእግዚሃብሔር ነው። እሱ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን።

  • @shenbelel123
    @shenbelel123 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Жыл бұрын

    የአባቶች ዝም ማለት ይገርማል!

  • @bezi-hm7hz
    @bezi-hm7hz Жыл бұрын

    Abet yikir belen 😢😢😢

  • @wubshetketema2075
    @wubshetketema2075 Жыл бұрын

    Ayzoh berta ye tewahdo lij

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Жыл бұрын

    ማናዉ እንደኔ 👍 ሚጀምር

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Жыл бұрын

    ዘማሪዎችም ሽቀላቸውን ብቻ ነው ግን ትዝብት ነው እኛ በውጭም ያለነው መነሳት አለብን!!

  • @Amesegenalhue

    @Amesegenalhue

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ ግን ሊቀ ሰናይ ቸርነት የሚሉት የፍኖተ ጸዲቅ/የኩነኔ ጻድቅ /የሚባሉት ተከራካሪ ሆኖ በሚዲያ ሁላችንንም የተሳደበ ነው/በአሁኑ ጊዜ ጠርጥር ነው ሁሉንም።

  • @mayabader5850
    @mayabader5850 Жыл бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @melkambeteseb
    @melkambeteseb Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын

    Abatohahene kale hewte yasemalene

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын

    ውድ ወንድማችን በርታ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Жыл бұрын

    uuuuuuuuffffffffff.Abato.gata.hoy.ebakeh.derselen.😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💒💒💒💒

Келесі