🛑 አባቶቻችን ላይ ይሄ ሁሉ ተቃውሞ ለምን አስፈለገ ?

ብፁህ አቡነ ማቲያስ እንዲሁም ሌሎች አባቶቻችን ላይ በአቡዳቢ መቃኞ ቤተክርስቲያን ምረቃ ለምን አካሄዱ ለምንስ ከሀገር ወጡ የሚል ተቃውሞ ምን አስፈለገ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 288

  • @libonatube
    @libonatube Жыл бұрын

    ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች፤ ሙሽሪትን በሠርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሠርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሠርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡ ልቡናችንን በማንጻት፣ ልል ዘሊል ከመኾን በመራቅ፣ የክፋት እርሾን በማስወገድ፣ ከጾም ጋር አብረው የሚመጡትን የሚያጅቧትን መልካም ምግባራትንም ለመቀበል የልቡናችንን ውሳጤ በመክፈት የምግባር እናት፣ የማስተዋል እንዲኹም ለሌሎች ምግባራት ኹሉ ንግሥት የምትኾን ጾምን ልንቀበላት ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ ታላቅ ሐሴት እናደርጋለን፤ ርሷም ቁስለ ነፍሳችንን ትፈውስልናለች። በሌላ አገላለጽ ብነግራችኹ ሐኪሞች በአንድ ታማሚ ሰውነት ውስጥ ያለውን ቆሻሻ፣ መርዘኛ ፈሳሽን ማስወገድ ሲፈልጉ መጀመሪያ የሚያደርጉት ነገር ቢኖር ታማሚው ምግብ ከመውሰድ እንዲቆጠብ ነው፡፡ ታማሚው ለጊዜው ምግብን ከመብላት ካልተከለከለ ሐኪሞቹ የሚሰጡት መድኃኒት እንደተፈለገው ውጤት አይሰጥም፡፡ እኛም ቁስለ ነፍስ ቁስለ ሥጋ የምትፈውሰውን ጾም ስንቀበላት ከዚኽ በላይ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ድኅነተ ሥጋ ድኅነተ ነፍስን የምንሻ ከኾነ ልቡናችንን ንጹሕና ንቁ በማድረግ ልንወስዳት (ልንቀበላት)ይገባናል፡፡ እንዲኽ ካልኾነ ግን ከጥቅሟ ይልቅ ጉዳቷ ያመዝናል፡፡ # ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ ©ልቦና ቲዩብ t.me/libonatube

  • @werert2189

    @werert2189

    Жыл бұрын

    እጭ ላይክ አትለምንያስጠላል አሁንበዚህ ጊዜምንያስገበግባል ወንድሜ ያሰበ ያርግህ

  • @libonatube

    @libonatube

    Жыл бұрын

    @@werert2189 ምን ማለት ነው ላይኩ እኮ ለኔ አይደለም ይሄኔ እየደነስኩና ሀገር እያፋጀው ብሰራ ከዚህ በላይ ይደረጋል መረጃ ለመለዋወጥ ሰው ጋር እንዲደርስ ነው ለሌላ ነገር ቢሆን እንዲህ አትይም ነበር ያሳዝናል ቤተክርስቲያን የደረሰባት ነገር ሁሉም ሰው ጋር መድረስ አለበት ነው የኔ ሀሳብ እንጂ ላይክ ስለበዛ ለኔ ሚጨምርልኝ ሚቀልስልኝ ነገር የለም ደግሞ መለመን እና መጠየቅ ይለያያል እሺ እህቴ ስለ ፆሙ በተቀመጠው ፅሁፍ ስር ይህን አስተያየት ማስቀመጥሽ ግን ያሳዝናል እስቲ ፅሁፉን አንብቢው ሌላው ይደርሳል እህቴ ።

  • @afeworkkoster2981

    @afeworkkoster2981

    Жыл бұрын

    የፈረስ ጭራ ከመስቀል ጋር ምን ተዛማችነት አለው?

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Жыл бұрын

    ​@@werert2189 እግዝኦ ማስተዋል አድለን ነው በእውነት 🥹🥹🥹🥹🥹ላይክ ቢደረግ እኮ ሌሎች ጋር የመድረስ አቅሙ ክፍ ያለ ነው :::ሲቀጥል በዚህ ግዜ ምን አስለመነህ ?????አንተ ወይም አንች በዚህ ግዜ ለምን ክፉ ንግግር እና ቅናት የተሞላው ነገር ትናገራለህ /ሽ መጀመሪያ እራሳችሁ እዩ ዘላችሁ ፊጥ ከማለት በቃ ይሄ ነው መገለቻችሁ 😔😔😔

  • @werert2189

    @werert2189

    Жыл бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Жыл бұрын

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @lemlemtamiru1246

    @lemlemtamiru1246

    Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-gl9dw5fp8n

    @user-gl9dw5fp8n

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @negestnegest1416

    @negestnegest1416

    Жыл бұрын

    አሜን፫?ለሁላችን

  • @mokaruth6301

    @mokaruth6301

    Жыл бұрын

    Amen🙏

  • @Betisha-pr6fv

    @Betisha-pr6fv

    Жыл бұрын

    Amenn🙏🙏🙏

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын

    እኔ ከዚህ ሁሉ ጩኸት ሁካታ በላይ የእግዚአብሔር ዝምታ ያስፈራኛል 😢ቸሩ ሆይ ማረን ወዮ ለኔ ቅዱሳን ሐዋርያት ጾመው ጸልየው ድል ያደረጉትን ዓለም እኛም የምናሸንፍበትን ኃይል እንዲሰጠን ፈጣሪያችን አምላከ ሐዋርያት ተለመነን ይርዳን ለጾም የበረታ ሰውነት ለጸሎት የሚተጋ ልብ በጎ የሚያደርግ ሕሊና መልካም የሚያይ ዓይን በደልን የሚረሳ አዕምሮ ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበት ለተቸገሩ የሚመጸውት እጅ እንዲኖረን ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ዝምታ አዎ በጣም ያስፈራል ወየው ለኛ 😭😭😭

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Жыл бұрын

    ብሩክ የሆንክ ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Жыл бұрын

    ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን ለተሳዳቢወች ልቦና ይስጣችሁ አባታችንን መሳደብ እራሱ መቅዘፍት ነው

  • @geraratube12
    @geraratube12 Жыл бұрын

    👉ሰው ጀግና የሚባለው ተሰድቦ ተጠልቶ እና የግል ጥቅሙ ተነክቶ አፀፋውን ሲመልስ ሳይሆን ያለ በደሉ መከራ እና ግፍ ሲደርስበት ስድቡን ጥላቻውን እና ግፉን ሲታገስ እና በደል ለሚያደርስበት ሰው እንደ አምላኩ ብሎ ሲፀልይለት ነው!!!

  • @nawalalhalaby

    @nawalalhalaby

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እንደዚ አይነት ሰዉ ያድርገን ልብ ይስጠን🙏

  • @geteneshyaie4465

    @geteneshyaie4465

    Жыл бұрын

    ሰው ጀግና የሚባለው በጦርነት ሲያሸንፍ፣በስው አቅም የሚከብደውን ሲሰራ ፣ አራዊት ሲያድን ነው ።

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    Жыл бұрын

    yes brother this is how GOD thought us ❤❤

  • @Kidist19
    @Kidist19 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከታቸው ዬደርብን አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ያስታግስልን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @aklilnews
    @aklilnews Жыл бұрын

    በቅድሚያ ውድ ወንድማችን የአብስራ ሳያደንቁ ማለፍ ስህተት ነው፥ የምታርባቸው ነገሮች በጣም አስተማሪና ሳቢ ናቸው፥ እንዳንተ ያሉ ወንድሞችን ማየቴ ዛሬ ላይ እኔም የዩቲዩብ ቻናል ከፍቼ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ማስተላለፍ ጀምሬያለሁ ለዚህም ደግሞ የአብስራ ወንድሜ እንዲሁም የወንድማችን ቤተሰቦች ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ እንድትሆኑ ስል በትህትና እጠይቃለሁ🙏

  • @balager21
    @balager21 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ የምንወድህ ወንድማችን❤

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im Жыл бұрын

    ለሁላቹ ቃል ኅይወት ያሠማልን ለቤቴ ክርስትያን ለሁሉ ህዝባችን ሰላም ያድረገልን😢🙏

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    አሜን አባቶቻችን ዕድሜ ይስጥልን 🙏

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 Жыл бұрын

    እኳን አብሮአደረሰን ለሁላችሁምቃለህወ ትያሰማልን❤❤❤❤

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እብሮ እድረስን እግዚአብሔር ቤተክርስትያንን ከውጭም ከውስጥ ሆነው የሚያጠቃትንእርሱ ይገስፅልን የእውነተኛ እባቶቻችን በረከት ይደርብን እግዚአብሔር ይርዳልን ለሚሳደቡት ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 Жыл бұрын

    ሰላም እንካን አደረስቹ🙏ለመምህረኖች ለ አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    አበቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማች እግዚአብሄር ይባርክህ መምህራችን ምህረታብ ወዴትነው ያለው

  • @mariabewekat3839

    @mariabewekat3839

    Жыл бұрын

    አሜሪካ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን😢😢😢😢ከኔ የበረታችሁ በጸሎት አስቡኝ❤❤❤❤

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ምርጥዬ ወድማችን እግዚያብሔር ይጠብቅህ ሺ ዓመት ኑርልኝ የኝ ንቁ ❤❤❤

  • @rahelrahel2285
    @rahelrahel2285 Жыл бұрын

    ትሁት ሰው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እድሜክ በቤቱ ይለቅ 💒💒💒💒

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d Жыл бұрын

    እኳን ደህና ሆኑ መምህር ምህረት አብ ጌታ ይመስገን ትክክል ስብከት ጌታ ይመስገን እሰይ

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዛአብሔር ለሀገራችን ሠላም ያምጣልን ለምምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    💚💛❤አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገንፐ እንኳን ደሕና መጣሕ ፐየተዋሕዶ እንቁ

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Жыл бұрын

    ሁሉም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን። እንኳን አብሮ አደረሠን እንኳን ደሕና መጣሕ 💔💔💔😭😭ጌታ ያውቀው

  • @getomengistu3628
    @getomengistu3628 Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ለምድራችን ሰላምን ስጠን🙏🙏🙏!!!ለመምህረኖች ለ አባቶች ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ለንስሀ ሞት ያብቃን::

  • @azmeraazmera9907
    @azmeraazmera9907 Жыл бұрын

    አሜን ለሁሉም ቃለ ህይወትን ያሰማል 🤲🤲🤲✝️

  • @tsehayababaw2126
    @tsehayababaw2126 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏 ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ለምድራችን ሰላምን ስጠን🙏🙏🙏

  • @AkIYA1234
    @AkIYA1234 Жыл бұрын

    ወንደም ያበስራ የምታቀርባቸው ፕሮግራምች እጀግ አሰተማሪ ናቸው እመቤቴ ትጠብቅህ ፈጣሪ ርዝም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቀር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም አደርግለን🙏🙏🙏

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Жыл бұрын

    አሜንንንን እኳን አብሮ አአደረነ ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ለወንድሞቻችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ትምሕርት ነው። እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @tsilove2193
    @tsilove2193 Жыл бұрын

    በትክክል ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የተሳደባችሁ ንሰሃ ግቡ

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Жыл бұрын

    የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን፫🤲

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    እር ጌታ ሆይ ብዙ ታምር ማድረግ አይሳንህም ምን አለ እደጨት አቁመህ ብታስቀራቸው እንደውም ሁሉም ወደንስሀ እንመለስ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴን ቤቴክርስቲያንን የምታፈርሱ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    ቃል ኅይወት ያሠማልን ለቤቴ ክርስትያን ለሁሉ ህዝባችን ሰላም ያድረገልን

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏💒✝️ እግዚአብሔር የሆንብንን አስቦ ይቅር ይበለን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    ወንድማችን ያብስራ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @hayimanotmengia8486
    @hayimanotmengia8486 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ አረ ይቅር በለን እንደ ሀጥያታች እና እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸረነትህ ማረን ይቅር በለን💒🥀👏በተራማጅ አለም ቋሚ ሀሳብ አቤቱ ጌታ ሆይ በስምህ የሚነግዱትን ለምድ ለባሽ ተኩላወችን ልቦና ስጥልን🥀👏 ግራ የሚያጋቡን በጣም በዙ🥀አቤቱ ጌታ ሆይ የሰም ሳይሆን የተግባር ክርስትያን እንዴን ዘንድ አተ አይነ ልቦናችን አብራልን😥😥😥

  • @selamkasahun8360
    @selamkasahun8360 Жыл бұрын

    ወንድማችን እ/ር ይጠብቅህ አስፈላጊ የሆኑ መንፈሳዊ መረጃዎችን ሁሉ ስለምታጋራን እኔ በበኩሌ ብዙ ተለውጩበታለሁ እ /ር እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን የሀዋርያት ጾም ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን

  • @tewhado7965
    @tewhado7965 Жыл бұрын

    I have learned a lot from your videos and hope to learn more.

  • @marrym8549
    @marrym8549 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን ሃገራችን እና ህዝባችን ስላም አድግርልኝ ❤❤❤

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Жыл бұрын

    አቢዳቢ ስለተመረቀው ቤተ ክርስቲያን እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው

  • @Israel9563
    @Israel9563 Жыл бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ምህረትህ አስበን በርታልን ወንድማችን በርታልን 👏👏

  • @DerejeMulugieta-us7kv
    @DerejeMulugieta-us7kv Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ትልቅ መልዕክት ነው አበጀህ

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii Жыл бұрын

    Amen Akun Abaro Adarasan Wadamachin Yebasara Salamah Yibazi Baratalan 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን የሀዋርያት ጾም ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Жыл бұрын

    ቅዱስ አባታችን❤❤❤❤❤

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🙏

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @edeneshetu6302
    @edeneshetu6302 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥ ብዙ የማላውቀውን አሳወቀኝ እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Жыл бұрын

    እግዚያብሄር ይመስገን መምህራችን ስላየነው ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤ መዳናለም መልካሙን ጊዜ ያምጣልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃላሂይወት ያሠማልን ማምህሮቼ

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማለን ለአበቶቻችን፤ ለመምህሮቻችን እና ለወንድሞቻችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🙏🙏🙏🤲 ያብስራ ይህን መልካም ነገር ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን ተባርክህ፡፡🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ስለሁሉም አንተ ፍርድህን ስጥ🤲🤲

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Жыл бұрын

    አሪፍ ትምህርት ነው አባቶቼ እኔም ግፉን አይቼ አጉረምርሜም እደሆነ ይቅር በሉኝ😢 አባቴ 😢 ወድማችን እናመሠግናለን🙏🙏🙏😔

  • @amnaslama4484
    @amnaslama4484 Жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ቃለ በረከት ያሠማልን ሃገራችን ሰላም ያድርግልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😥😥

  • @tigstalemu2898
    @tigstalemu2898 Жыл бұрын

    እመቤቴ ትጠብቅህ ፈጣሪ ርዝም እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @axumawit140
    @axumawit140 Жыл бұрын

    ቃል ህወት ያሰማልን ወንድም

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Жыл бұрын

    መዳንያለም ልቦና ይስጠን😢😢😢😢

  • @user-gh7eh4yj9o
    @user-gh7eh4yj9o Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetu Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube Жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህት ወድሞቻችን ኢትዮጲያን ኤርትራውያን ፍትህ ፍትህ አብይ አህመድ ቤተክርስቲያን እዲሁም መስጊድን እጁን ያሳልን ፍትህ ለሃገራችን አብይ አራጅ ገዳይነው ፍትህ አብይስድስትስልሳስድስትነው ግብረሰዶም ሊፈፅምብንነው ፍትህ😢😢😢

  • @EdomiyasHagos-um5ql
    @EdomiyasHagos-um5ql Жыл бұрын

    My brother thanks 👍 very much God bless you ❤❤❤❤

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u Жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳን አብሮአረሠን እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    እነኝህ የሚቃወሙ ሰዎች ደሞ ሁሉንም ነው የሚቃወሙት እኛም ብቻ ነው የምናዉቅላችሁ የሚሉት ነገር እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ጥሩ አስተማሪ መልክት ነው ያስተላለፍከው አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የማልቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን ለክፉ ተናጋሪዎች ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ

  • @Tizita1232
    @Tizita1232 Жыл бұрын

    እኛ በዱባይ ያለን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እጅግ በጣም ደስ ብሎናል የሚቃወሙት ከራሳቸው ጋር ስላልሆኑ ነው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እኛ ግን በነፃነት ነው ቤተ ክርስቲያን የምንሄደው ረጅም እድሜን ከጤና ፈጣሪ ይስጥህ ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @FatmaAl-fu5mm
    @FatmaAl-fu5mmАй бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏አሜን

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ልክ ነህ እኛም ስደተኞች ነን ቤተክርስቲያን እየራባቸው የሚኖሩ በተለይ አረብ ሀገር ከቤተሰብ ተለይተው መፅናኛቸው ነው እኛ መቼ መቃውም ለምዶብን ነው እንጂ❤❤❤❤

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን🙏😭😭😭

  • @mossaadane
    @mossaadane Жыл бұрын

    የሰራ ዱሮም መቃወም ልምዳችን ነዉ መመርቅ ባንችልም ዝም ማለት እንልመዳ ከመልካም መዝገብ መልካም ነገር ይገኛል ከክፉ መዝገብ ክፉ ነገር ይገኝል እኝ ልባችን ክፉ ሰለሆነ መልካም ነገር አይገኛብንም ያወቅን የሚመስለን ብዙዎች እንስታለን ። እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን ለአለማችን ለሀገራችን ቅዱስ አማኑኤል ሰላሙ ይስጠን

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    ደግነገር ያሠማህ ውንድማችን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @astertube8785
    @astertube8785 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም ወንድማችን እንኳን በሠላም መጣህ በርታል ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን

  • @Betisha-pr6fv
    @Betisha-pr6fv Жыл бұрын

    Amennn eendmachn enamesegnalen bebetu yathnak amennn🙏🙏🙏🙏

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    አምላኬ ሆይ ለሁሉም ማስተዋሉን አድለን 🙏አገራችንን ሰላማን መልስልን 🙏😭😭😭😭አባቴ ሆይ ባይማኖተ አበርታኝ ደክማ ነኝ እና 😭😭😭😭😭

  • @amaresewunet5798
    @amaresewunet5798 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @tigasttjcv-rk4rv
    @tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Жыл бұрын

    Abatoche endate tameralacheu bereketacehu yedereben Amen!!!

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 Жыл бұрын

    ያባታችን በረከት ይደርብኝ እኔ እሳቸውን በተቸት ምችልመት እኮን ይቅርና የኔ ብጤ እኮን ለመናገር አቅሙ የሊለኝ ደካም ነኝ ግን እንዴት ሄዳ ብዬአለሁ ምክንያቱም ምንም መፍቴ ካባቶች ስላልሰማሁ ነው ስለ ቤተክርስትያን ፈተና የመጋው መሪ ስለሆኑ ምናልባት እግዚአብሔር ባወቀ እኔ ሀጢያተኛው ባላወኩ ነውና እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 Жыл бұрын

    አባታችን ይፍቱኝ❤

  • @user-sq5sj3pq2y
    @user-sq5sj3pq2y Жыл бұрын

    ልቦና እውነት ልቦና ይስጣቸው

  • @saranegn4747
    @saranegn4747 Жыл бұрын

    Abetu maren ykir belen 👏👏👏👏👏⛪️💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹tewahodo hayamonote ❤❤❤❤

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын

    ወንድማችን በርታልን.አባታችን እኮ ብፁ ናቸዉ. ብፁ ማለት ምንማለት ነው .ተውእንጂ የትኛው አቅምና ፅድቅና ኖሮን ነው እግዚአብሄር የቀባቸውን ጣት የምንጠቁመው. ማስተዋሉን ያድለን ፈጣራ.እንደውም በደንብ ነው የተናገሩት በአጋጣሚው በሀገር ውስጥ ያለውን ችግር::

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አተ ድረስልን ሰላሙን መልስልን

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Жыл бұрын

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Жыл бұрын

    Wenedemachene kale heiwot yeasemalen Amen!

  • @Be-crystsotom
    @Be-crystsotom Жыл бұрын

    በርታ ወንድም አለም

  • @SA-rs7dh
    @SA-rs7dh Жыл бұрын

    ወይኔ መምህራችን መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ይመስገን ጨንቆኝ ነበር

  • @mantemekonen6766
    @mantemekonen6766 Жыл бұрын

    ለሁሉም ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Жыл бұрын

    አገሬ ሰላምሸ ናፈቀኝ መቸ ይሁን ግን 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🌷💛💚❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kidistyimer2966
    @kidistyimer2966 Жыл бұрын

    አሜን

Келесі