🛑 ይኼ ቀላሉ ነገር ነው ይቀጥላል (ብፁህ አቡነ አብርሃም ዙሪያ የተሰማው ነገር )

🛑 ይኼ ቀላሉ ነገር ነው ይቀጥላል (ብፁህ አቡነ አብርሃም ዙሪያ የተሰማው ነገር )
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 277

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ❤❤ክርስታያኖች ዘመኑን ዋጁ ነገሮች ከብደዋል። የአባታቶቻችን በረከት ይደርብን❤❤❤

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    አባታችን ምን ነካቸዉ አባባልህ የሚሏቸዉን የምትደግፍ ነዉ የምትመስለዉ ሁሉም እኮ አያዩልህም ከላይ አንብበዉ የሚያዳምቁበት ነዉ ከላይ ያስቀምጥከዉን ቀይር የነሱ ይበቃቸዋል::

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ደንግጫለሁ ቶሎ ብዬ ኮመንት አየሁ ብፁእነታቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትና ያስማልን እንዲሁም እድሜና ጤናውን ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር ለክቡር አባቶቻችንና ለውድ ወንድሞቻችን በሙሉ

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያስማልን

  • @hanakukuhana4575

    @hanakukuhana4575

    Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር በአብርሃም በይስሐቅና በያዕቆብ አጠገብ ያሳርፋቸው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወትያሰማልን፣አባቶቻችን፣እድሜናጤናይስጥልን፣።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Жыл бұрын

    ወድማችን እግዚያቤር ያፅናቹ ነፈሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @qaws7708
    @qaws7708 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶችቺን እናትችን በረከትወት ይደርብን ነፍስወ በሰላም ትረፍ

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    አባታችን ሺ አመት ኑሩልን በመገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅደም

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 Жыл бұрын

    እማሆይ፡ነብስዎን ጊታችን፡ መድሃኒታችን፡አምላካችን፡ ያሳርፍልን፡፡

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    ለናታችን ነፍስ ይማር ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @jddjffdjdjrg6569
    @jddjffdjdjrg6569 Жыл бұрын

    ኣባቶቻችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @abiyhailu3591
    @abiyhailu3591 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን። አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጥብቅልን።

  • @znacheshetu4470
    @znacheshetu4470 Жыл бұрын

    ነብሳቸውን ይማር ወንድሜ ላንተም መጽናናትን ይስጥህ🙏💐

  • @AlexBo-cy6gx
    @AlexBo-cy6gx Жыл бұрын

    ያብስራ አስተማሪ ቪዲዮ እስለምታቀርብልን እናመሰግናለን እናም ለአክስትህም ነብስ ይማር ከአብርሃም ከይሳቅ ጋር ያርግልን

  • @bezihalemmulugeta1710
    @bezihalemmulugeta1710 Жыл бұрын

    ፀሎታችን ሁሉ የፌዝ ስለሆነ ውስጣችን ክፍት ላያችን ሰላምስለመሰልን

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 Жыл бұрын

    ያባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Жыл бұрын

    የእናታችንን ነፍስ ይማር። አንተንም እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ለመምህራችን

  • @addis_gashaw7257
    @addis_gashaw7257 Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን፡በገነት፡ያኑርልን፨🙏🌿🙏🌿🙏🌿

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችንን

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Жыл бұрын

    ያብስራ ወድሜ ስለምታቀርብልን ትምህርቶች እጅግ በጣም እናመሰግናለን ያብስራ የአክስትህን ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 Жыл бұрын

    ብፁህ አቡነ አብረሀም አባታችን ኑሩልን 🙏🙏ኣቦይ እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @siwadedumelyayet474

    @siwadedumelyayet474

    Жыл бұрын

    Min abeyin anegagro min wutet ameta ? I think esu ende gebd new yayew kibir kentiba minimn yilal ende

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    ነፍስ የማር🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    ሳላም ያብስራ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን

  • @mekdesmekdi6736
    @mekdesmekdi6736 Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayyemaryamlij2299
    @tsehayyemaryamlij2299 Жыл бұрын

    ናብሳቸውን የማር ካብረሃም ከዛራ ጎን ያሳርፍልን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Жыл бұрын

    አሜን 💖💖💖💖🙏🙏🙏

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ይማር በአፀደ ገነት ያኑር

  • @user-xz7jr1co7i
    @user-xz7jr1co7i Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር አናታችን

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር የነሱን በረከትለኛም ያድለን

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ባፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @user-qt7dj2tn1q
    @user-qt7dj2tn1q Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን

  • @yeshigetachew8180
    @yeshigetachew8180 Жыл бұрын

    ወንድማችን የአክሰትህን ነብስ ይማር በአፀደገነትያንሩልን

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Жыл бұрын

    Nefic yemare wedema antenm enmsgenlen egezhber yebrke abatchen berkato yderbne 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mississippiwenz8388
    @mississippiwenz8388 Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ፡ በዐፀደገነት ፡ ያኑርልን ፡

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደርብን ነው የሚባለው

  • @semalignkefele6735
    @semalignkefele6735 Жыл бұрын

    አሜን

  • @tewodrosbirhanu9097
    @tewodrosbirhanu9097 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር❤ አንተንም ቃለህይወት ያሰማልን

  • @smerasamera9451
    @smerasamera9451 Жыл бұрын

    ቃል ህወት ይሰማልኝ ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Жыл бұрын

    አባቴ ቅድስ ሚካኤል ክብሩ ይስፋ በራሶ እጅ በመባራኬ ደስ ብሎኝአል እግዚአብሔር አምላክ ክብሩ ይስፋ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልን ለእራሶም እድሜ ይስጥልን አባታችን በስደት የናተ በርከት ለሚናፍቀን ሁሉንም ስደት ላይ ያለውን አስቡት በተቻላቹ መንገድ

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እናቴ🙏🙏🙏🙏

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i Жыл бұрын

    አሜን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው።

  • @senaitharegu8441
    @senaitharegu8441 Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑራት

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын

    አባቶቻችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @manaytoshbedada6090
    @manaytoshbedada6090 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Жыл бұрын

    ነፍሣቸዉን አጸደገነት ያሣርፍልን

  • @user-se2er5pj8w
    @user-se2er5pj8w11 ай бұрын

    ነፍሳቸዉን ከአብርሐም እና ከይስሐወቅ ጎን ያኑርልን

  • @user-bd7tk3oq4h
    @user-bd7tk3oq4h Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @helenbarkneh3249
    @helenbarkneh3249 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር እማማ

  • @kidistmark1889
    @kidistmark1889 Жыл бұрын

    እናታችንን ነፍስ ይማር አንተም ቃለ ሕይወት ያማልን።

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Жыл бұрын

    ❤❤❤ NEFES YEMAR. AMEN 🤲

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын

    ተባረክልን ወንድማችን

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለአባቶቻችንን መሰናክልን ፈተናን ያሽሽላቸው

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እማሆይ በአፀደገነት ያኑርልን ለቤተሰብ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይርዳን እኛም እንበርታ በፀሎት የመጣብን ፈተና ከባድ ነው እኛ ከበረታን ግን ጠላት ይሸነፋል እና እንበርታ ብፁ አባታችን ቡራኬሁ ትድረሰን አሜን🤲🤲🤲 በርቱልን ነፍስ ይማር ወንድሜ የእማሆይን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @mahletsim
    @mahletsim Жыл бұрын

    ነብስ ይማር❤❤❤

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx Жыл бұрын

    የአብ ስራ የአክስትህን ነፍስ ይማር

  • @sebleberhanu9318
    @sebleberhanu9318 Жыл бұрын

    ነፍስ. ይማር እናታችን

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወድማችን ለናታችንም ነብስ ይማር

  • @hermelabaye7096
    @hermelabaye7096 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልን የእናታችን በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን

  • @qalgqalg
    @qalgqalg Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 Жыл бұрын

    Kalehiot yasemaln Amen

  • @samerausman8244
    @samerausman8244 Жыл бұрын

    ነፍስ. ይማር

  • @elsabettadele5476
    @elsabettadele5476 Жыл бұрын

    ለእናታችን ነብሰ ይማር

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @martakhan1970
    @martakhan1970 Жыл бұрын

    Waaqayyoo gooftaan luubbuu isaani haa maruu😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-qc6dn6hv3m
    @user-qc6dn6hv3m Жыл бұрын

    የእናታችንን ነብስ ይማርልን❤

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 Жыл бұрын

    ነፍሳቸዉን ይማር

  • @almazsemere6802
    @almazsemere6802 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር 🙏

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 Жыл бұрын

    ነፍስይማር

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Жыл бұрын

    የእናታችነን ነፍስ ይማር ወዲማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን ለአባቶቻችን በዲሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ አምላክ አሜን፫❤

  • @user-gg3vx4xx1r
    @user-gg3vx4xx1r Жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ይማር

  • @nuraanuraa2551
    @nuraanuraa2551 Жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር

  • @user-rd6rb2ye7d
    @user-rd6rb2ye7d Жыл бұрын

    የእናታችንን ነብስ መድሀኒአለም ይቀበልልን....

  • @hilenafikru8151
    @hilenafikru8151 Жыл бұрын

    ነፈሰ ይማር

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 📖

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Жыл бұрын

    Le natchin nebs yemar 🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️kale hiwot yasemalin wondme yetebarek neh egziabhere yitebkh🥰🥰

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf Жыл бұрын

    ነብሳቸውን ይማርልን

  • @progamer_xx1128
    @progamer_xx1128 Жыл бұрын

    Nenes yemarelen basde gent yanhurlen🙏🙏🏻🙏🏻🌻🌻🌻

  • @zeethiopia777
    @zeethiopia777 Жыл бұрын

    መምህራኖቻችንን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ውድ ወንድማችን❤ ለፍስም ይማር😢

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 Жыл бұрын

    ለመምህራኖቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን የናታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማር ለቤተ ሰብ መጽናናትን ያድልልን

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Жыл бұрын

    ነፍስ ይማር እናታችን የእርሶዎን እድሜና ፀጋ ለሁላችንም ያድለን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    ነብስ ይማርልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Жыл бұрын

    ቃላሂይወት ያሠማልን አባቶቼ ወንድሞቼ

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Жыл бұрын

    ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏 ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድምዬ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Жыл бұрын

    ነብስ ይማር ነፍሳት ነአፀገነት ትረፍ

  • @soliyana1316
    @soliyana1316 Жыл бұрын

    Nefsachewun yimer

  • @ya336
    @ya336 Жыл бұрын

    የኔ እናት ነብስ ይማር እማይዬ💙🙏😥🥰

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 Жыл бұрын

    አሜን! ነፍስ ይማር!

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Жыл бұрын

    Nefsachewun yimarilin Enatachinin.

  • @amykebede8373
    @amykebede8373 Жыл бұрын

    ነፍ ስ ፡ ይማር።

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Жыл бұрын

    ነብስ ይማር እማሆይ እየ 😢😢 እምየ ፅናቱን ይስጥልን ወንድም አለሜ 😢 ለአባቶቻችን የህይወትን ቃል ያሰማልን አሜን ፫ ፈጣሪ እምየ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹👍

  • @shushanzeru3743
    @shushanzeru3743 Жыл бұрын

    ለወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ለእናታችን ደግሞ ነፍስ ይማር

Келесі