#አነጋጋሪዉ_የፓስተሮቹ_ገመና

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 40

  • @terefesorsu8504
    @terefesorsu8504Ай бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበል አርአያ ወንድሜ ስለ እውነት የቆምክ ሀሰትን የምትጠየፍ መሆንህን ቀጥልበት እግዚአብሄር የሀቅ አምላክ ነውና ይጠብቅሀል ሁሌም ለሀቀኛ አጋር አለውና አጋሮችህ ነን የመርቲው ተወላጅ የኢትዮጵያዬ ልጅ የመካሻው አርአያ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በለን⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬😭😭😭

  • @haimont9075
    @haimont9075Ай бұрын

    ጆሮ ምነው ያላደክ ቢሉት ይሄንን ጉድ ሁሉ እየሰማሁ እንዴት ልደግ አለ አይይይይ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989Ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ዘንድሮ በተለይ በተለይ ቲክቶክ የሚባል ነገር ከመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳችን ገበናችን በደንብ አይኑን አፍጥጦ ጥርሱን አግጥጦ ነው የወጣው መአቱን መቅሰፍቱን መድህንአለም አንተው ያዝልን በቃችሁ በለን😭😭😭😭💔

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililuАй бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው ዘንድሮ እጅግ በጣም ያሳዝናል እውነት ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን 😭😭😭😭😭

  • @JalekoKo-rv3fs
    @JalekoKo-rv3fsАй бұрын

    ፔጤዎች ወደድክም ጠላክም የናንተ አምላክ ከማርያም አይወለድም ማርያም ስትነሳ የሚያንቀጠቅጥክ አምላካችው ከማርያም ስለማይወለድ ብቻ ነው መገለፅ የለም በጭፍን ነው የምታምኑት አሳሳኝ ፍጥሯን ናችው እኔም ፔጤ ነበርኩኝ ያለማወቅ አሁን ግን በጌታ ፍቃድ ወደ ትክክለኛው መንገድ መርቶኛል ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    በእዉነት ያስጠላል ይህ አለም ምነዉ ሰዉ እንደዚህ ከእንሰሳ በታች ሆነ በጣም ያሳፍራል

  • @alematalay734
    @alematalay734Ай бұрын

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1pАй бұрын

    አርአያ አሁን መስቀል እያሰሩ ኦርቶዶክስን መስለው ብዙ ነገር የሚሰሩ በዝተዋል ። መስቀልም አስረው ውስጣችን ገብተው እየሰበኩ ነው ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9kАй бұрын

    ሰላም ወንድሜ አርያ እንዴት ነህ እንደው ዘንድሮ የማይታይ ጉድ የለም ይህንሰ ወገብ ዛላውን ነበር በዶላ ማለት ይህ መፈሪያ

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729Ай бұрын

    እኔ ብዙ እከታተልሀለሁ ብዙ ትምህርት ይሰጣል እኔ ፖሮቴስታንት ነኝ ማጋለጡ ጥሩ ሆኖ ሳለ ሁሉን አንድ ማድረግ ግን ተገቢ አይደለም እዚህ ጋ ሰባኪውም እርምት ይሰጠው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221Ай бұрын

    ARAYA YHE NGER ORTODOX WUST YLEM BLEH TAMNALEH

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994Ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ !!!

  • @abebawerku642
    @abebawerku642Ай бұрын

    ዛፍላይ የወጣው ፓስተር ይለያል ኑሮው ከጦጣዎች ጋር ነው ንነዴ አረ የሱስ ከፋ 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    እዴት ነህ አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113Ай бұрын

    ሲጀመር ኦርቶዶክሰ የተለየችናት በሁሉነገሯ በፆም በፀሎት እራሰን በማድከም በሱባኤ በመፈወሻ ፀበሏም ጭምር እኛ ቄሶችን ሳይሆን ፈጣሪያችንን ይዘን ተማፅነን መፀለይ እንጂ ያሁኖቹማ ካድሬ ቅጦተኞች ይመሰላሉ ጴጤ ዱሮ ቀረ ቢያንሰ ተምበርክከዉ ይፀልዩ ነበር አሁን ማይክራፎን ይዞ መሸከርከርና መዝፈን ልበለዉ መዝሙር ሰለማይመሰል ፆሙን አይሞክሩትም ሰድብ አንደኛ ናቸዉ በተለይ ደቡብ የሚባሉ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetibАй бұрын

    Egzuoo minayinet gize lay eyederesn naw geta hoyi lbona sxen.

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833Ай бұрын

    እረ አርአያ please ቃለ ቀርን ምን ማለት ነው መልስልኝ? ብዙ ግዜ ነው የጠየኩህ !

  • @KALKERNMEDIA

    @KALKERNMEDIA

    Ай бұрын

    የመለከት አዋጅ ነጋሪ

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075Ай бұрын

    ሴት ወንድሞቻችን ሰከን በሉ ።

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    ሰላም አርአያ አኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ይሄ ነብይ አይደለም እየሱስ እንዳንተ አይነት ነብይ አይነሳም ብሎኛል ያለ እብድ ነው የሚያሳክመው ጠፍቶ ነው ጌታ ይገፅፀው አንዴ ሲሚንቶ ይበላል ቤንዚን ይጠጣል ይሄ ጤነኝነት አይደለም እ/ሔርን መፈታተን ነው ሲጀመር ሰውየው ጤነኛ አይመስለኝም የአእምሮ ችግር ያለበት ነው ሚመስለው ከሚሆነው ከሚናገረው ነገር የጌታ መንፈስ የእርጋታና የመረጋጋት የሰላም መንፈስ እጂ የሁከት መንፈስ አይደለም

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    በአዳራሹ የምናየው ግን መረጋጋት አይታይበትም በጫማ ጥፊ ሲመቱ ሲጮሁ ሲንቀጠቀጡ ሲረብሹ ሲፈርጡ በዳንስ አምልኮ😮 ነው የሚታየው ይቅርታ ይደረግልኘ በውስጡ ምንም የመረጋጋት መንፈፈስ የለበትም ከአዳራሹ ስጥወጡ ሰላም ከተሰማቹ እንጂ😢😢

  • @JalekoKo-rv3fs

    @JalekoKo-rv3fs

    Ай бұрын

    ሲጀመር እምነቱ ለዛ የለውም ሁልጊዜ አዳዲስ ነገር ነው የምናየው የፔጤ ነገር ተወርቶ አያልቅም ዘግናኝ ነው

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    እና ማታዉቁት ሚስጥር አለ 666 አጀዳ በዉስጣችሁ አሉ አለምን ያጥለቀለቃት የናተ እምነት ነዉ ግብረሰዶም ያመጣችሁት መርምሩ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-mk7tw2bl3s

    @user-mk7tw2bl3s

    Ай бұрын

    ይህ ስው የሚያወራው ሁሉ በቤተ ክርስትያን አላየነውም ከየት እንደሚያመጣ አናውቅም

  • @bk7202

    @bk7202

    Ай бұрын

    ​@@user-qp6ow2pp6qስጀመር አንቺ ማፈሪ አለብሽ የእናንተ ገድላት እኮ ናቸው እየሱስ ላዬ ላይ ተኝቶ ከንፈረን ሳመኝ የሚለው እንጂ የእኛ አይደለም እንዳውም የወንድን እና የሴትን ጋብቻ በኢትዮጵያ በእናንተ ቤቴ እምነት የተጀመረ ይመስለኛል የመፅሀፉ ስም መባ ብሩክ መሰለኝ ተውሼ አንቢቤ ነበር ረሳሁት እንጂ ከአስፈለገሽ ስሙን በደንብ አጣራልሻለሁ ጊዜው ትንሽ ስለቆዬ ረሳሁት ይሄን የሰጣን መፅሀፍ ከአነበብኩ ቦሃላ ቤቴ እምነቱን ረስቼ ወጣሁ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kdАй бұрын

    የሚገርመው አንተም ፈርተሕ ግብረሰዶም ብለሕ በስሙ መጥራት አለመቻልሕ. ሚዲያ ላይ አትጥራ ተብሏል

  • @AskaluHaile
    @AskaluHaileАй бұрын

    ክር ስላሰረ ኦርቶዶክስ ማለት ነው አይደለም አርቶዶክስን ለማሰደብ ብሎም ሊያደርገዉ ይችላል

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    ትክክል 👍👍👍✅✅

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ወድንድሜ ምናልባት ይሄ ሰው አንገቱን በክር አንቆ ክርስቲያን ነኝ በሚሊ ነው እንጂ ይሄ ቀድሞ የተበላሸ ውሻ ነው

  • @ayelebeyene7856
    @ayelebeyene7856Ай бұрын

    የኦርቶዶክሶች የጥንቆላና የደብተራ ስራዎች አይታያችውም እንዴ!

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    እነሱ ኦርቶዶክስን አይወክሉም እኛ እንቃወማለን ኤናሳድዳለን እናተ ግን አሜን እያላቹ ትቀበላላቹ ስህተት ነው አትሉም የኛዎቹ ወዲያው ቀይ ካርድ ነው የናንተ የጥንቆላውን መንፈፈስ አፋችሁን ሞልታቹ አሜንንንን በባዶ😢😢😢😢 ስታሳዝኑ😢😢😢RIP

  • @ayelebeyene7856

    @ayelebeyene7856

    Ай бұрын

    @@peacelove4778 ሁሉም ቦታ ስህተት የሚሠሩ አሉ። ነገር ግን ዋናዉ ትክክለኛ መንገድን ለህተን ማወቅ ነው። ጎራ እዘን መወቃቀስ ጥሩ አይደለም።

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    Ай бұрын

    Man enesu orthodox nachew alesh? Eski anchi ga yalewun gud ena ebdet kom belesh eyi

  • @JalekoKo-rv3fs

    @JalekoKo-rv3fs

    Ай бұрын

    ምንም አወራችው ምንም የኦርቶዶክስ እምነት ትክክለኛ ናት የፔጤ እምነት ግን አምላካችው ክማርያም አይወለድም ወደድክም ጠላክም ብልቅጥቅጥ እምነት ነው ያላችው ታሳዝናላችው ይልቅ ንቁበት ዲያቢሎሳችውን

  • @user-xg3uy8en9n

    @user-xg3uy8en9n

    Ай бұрын

    እባክህ ከአርቶዶክስ ውስጥ ያሉ ደብተራዎች ብታወራ አይሻልም

Келесі