#የ80ሺ_ብሩ_አነጋጋሪ_ጫማ_መጨረሻ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya#romane
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 81

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i28 күн бұрын

    እኔ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለው ሁሌም ኮመንት ባልሰጥም አዳምጭክ ላይክ አርጌነው የምወጣው ምክንያቱም የምታስተላልፈው መልህክት ሁላችንንም ስለሚዳስስና ጥሩ እይታ ስለሆነ እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie740728 күн бұрын

    አይ አርአያ ምን እየሠራህ ነው ? ይህንንም ት/ቤት እንዲዘጋ ነው ? ይህ አጋንንት የሚጋልበው አገዛዝ እንዲህ አይነት መንፈሳዊ አድራጎትን ሲመለከት ጥርሱን ያፋጫል ።

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    28 күн бұрын

    Engberslase mche nw kin lb ymnorachu?

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    28 күн бұрын

    በትክል እሄ አዉሬ መግስት አይመቸዉም 😢😢😢😢😢

  • @kinghabsha
    @kinghabsha28 күн бұрын

    አርአያ በርታ ቀጥልበት

  • @AshuL9395
    @AshuL939528 күн бұрын

    እውነት ነው አረያ ቂሊጦ ቅድስት ማርያም ቤ/ያን መደገፍ የለባት ደብር ነች። እንዲሁም የወራቤ ቅዱስ ሩፋኤልም ከ2 አመት በፊት ህንጻ የቤተክርስቲያኑ ከነሙሉ ንዋይተ ቅዱሳኑ ጭምር በአክራሪ ሙስሊሞች ተቃጥሎ እንደነበረና ዛሬ ላይ የህንጻ ቤተክርስትያኑ ግንባታ ከተጀመረ 2 አመት ያክል ያስቆጠር እና በአቅም እጥረት ምክንያት ግንባታው ባለ መጠናቀቁ ዛሬም ጽላቱ በቆርቆሮ መቃኞ ውስጥ ስለሚገኝ እባካችሁ ወንድም ነጋሽ ለወራቤውም ቅ/ሩፋኤል የሚዲያ ሽፋንና እርዳታ ብታሰባስቡለት እያልኩ በቅዱስ ሩፋኤል ስም በማክበር እጠይቃችዋለሁኝ።

  • @rebkabelete
    @rebkabelete24 күн бұрын

    ጌታ ሂዱ ወንጌልን ስበኩ ያለን ስለክርስቶስ መስክሩ ነው ያዘዘን በዚህ ምድር ላይ ስለመውለድ አይደለም ጌታ የምተልን ስለሀጢያታችን ሞተ ስበክ ስለዘላለም ህይወት ሚዲያህን ተጠቀምበት

  • @tenayekefeni5245
    @tenayekefeni524520 күн бұрын

    ደሞኮ "በፍትሀብሄር" ያላዋቂ ሳሚ--------

  • @user-dd7jm4pt2p
    @user-dd7jm4pt2p28 күн бұрын

    kale kern, diakon ye mesehaf kdus enji ye ortodox aydelem be wongel amagnoch bet diakon ale.I love ortodox.... ewedachuhalehu

  • @YabiKibra
    @YabiKibra28 күн бұрын

    berta wendmachin melkam sra lay neh Egziabher yirdah tebarek

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay872928 күн бұрын

    ሴቶቹ ከ80 ሺ ብር በላይ ሒውማን ሔር ሲጠቀሙስ አብሮ ቢታይ ።

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    ጥጋብ ነው 80ሺ የሀገራችን ሴቶች😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q28 күн бұрын

    መግስት አለእዴ አይመስለኝም ካለ መልካም

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx28 күн бұрын

    በጣም አስተማሪ ነው ደሀውም እንደ ድህነቱ ደላውም እንደተንደላቀቀ እንኖራለን

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube28 күн бұрын

    ኤርቶዶክሳዊያን በሙሉ የኦርቶዶክስ ትምርትቤቶችን እጅግ ማብዛት ግድ ይለናል ❤ ሁሉም እንደየእምነቱ ያስተምር 💯✍️

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i28 күн бұрын

    ጫማ ሰማንያ😢😢😢😢ሺ ግን የት ሃገር ነው ወይኔ እማማ ❤ኢትዮፕያዬ የት ነን?

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu678728 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu354328 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tamiratgebregzabher1456
    @tamiratgebregzabher145628 күн бұрын

    ያልከው ኒዊዚላንድ ወይስ ኔዘላንድ

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube211628 күн бұрын

    Enkan beselam metah

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse788328 күн бұрын

    መምህር ምህረታብና ዘበነ ሲሳደቡ ለምን አታወራም?

  • @rahellove7588

    @rahellove7588

    28 күн бұрын

    ልክስክስ ትሽ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    እውነትን ነው ሚነግራቹ እንጂ ስድብ ከአፋቸው ወቶ አያውቅም የናንተው ናቸው ኦርቶዶክስ ን ያጥላሉ መስላቸው የሚሳደቡት እራሳቸውን ነው ሚሰድቡት

  • @workayehutanetse7883

    @workayehutanetse7883

    28 күн бұрын

    @@rahellove7588 ስድብ ቀለባችሁ ስራችሁ ነው ።እኔ ግን አልሰድብሽም።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q28 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru628328 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q28 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @tenayekefeni5245
    @tenayekefeni524520 күн бұрын

    የሰማዩን እርሻ እኮ ነው ያለው

  • @Dior768
    @Dior76825 күн бұрын

    ቱልቱላ ብዬሀለሁ ኤርሚ እኮ የሚኖረው ጥሩ ሀገር ነው ሲቀጥል ኪሳቸው ገብቶ አልወሰደም ወደው ነው የሰጡ ያንተ ማባባስ ይደብራል ባለጌ እንደ ወንድ ሁን😮

  • @estveerga5606
    @estveerga560627 күн бұрын

    ለሰው ሁሉ (respect) ወይም ክብር ልበል? ወይም አክብሮት አለኝ ፣ ሃሳብህን እደግፋለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ውሸት ሲሆን ላንተው ለተናጋሪው ዋጋ ያስከፍልሃል። ምን ማለት ነው? ብለህ ካልከኝ በጣም ያስተማረኝን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ልንገርህ እንዲህ ይላል" ሰው የዘራውን ያንኑን ያጭዳል" ይላል ምን ማለት ፈልጌ ነው፣ ውሸት ከዘራን ያንኑን ውሸት እናጭዳለን፣ መቼም በቆሎ ተዘርቶ ሽምብራን ወይም ጤፍ አናጭድም፣ የዘራነውን ነው ስለዚህ ውድ ወንድሜ በጣም አከብርሃለሁ ይሄ አይተህ ሳይሆን መረጃ ከሰው አግኝተህ ነውና ግን እውነቱን በደንብ አጣርተህ ድረስበት ፣ እኔ ሰውዬውን ለመከላከል ሳይሆን እውነትን ለመናገር ነውና ግን ውሸት ነው። አደራህን ትልቅ ዋጋ እንዳት ከፍል በሃይማኖት ከሆነ ቀርበህ በእውቀት አግኘው፣ ኤርምያስ ልጠላ ብቻ አይደለም፣ በእናንተ ብትገድሉት ትልቅ ምኞታችሁ ነው። የሚገርመው ኤርምያስን ከማሳደድ ይልቅ ኢትዮጵያ ሃገራችንን በድግምትና በእርግማን ፣ በመተት ከአለም የመጨረሻ እንድትሆን በተለያዩ የውሸት መፅሓፍቶቻችሁ ምክንያት አይደለም? ውሸትን አጥርታችሁ ለምን አታወጡም? እኛ ጋስ ችግር የለም? አለ እኛም እንጠራለን። ብዙ ችግሮች አሉን ከኔው ጀምሮ፣ እስቲ እራሳችን ላይ እንዝመት ያን ጊዜ አጥርተን እናያለን። ስህተቶቻችንን ግን እንተራረም ትምህርታችን ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ከሆነ ገሥፁን ንገሩን፣ እንታረማለን ነገር ግን ከዚህ ውጭ የሆነውን ተረታ ተረት ጠርጋችሁ ከቤታክርስታኒትዋ አውጡ፣ እኛም ያን ጊዜ ከእናንተ ጋር እንቆማለን። ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j28 күн бұрын

    ቀለመ ወርቅ የቤተ ክርስቲያን ስሙ ነው ። ለምሳሌ ብንያም ሽታየ የቤተ ክርስቲያን ስሙ ማን ነው ???

  • @user-pw6jj7kr3j

    @user-pw6jj7kr3j

    28 күн бұрын

    ቀለመ ወርቅ ድሮ በግድላት ድራማ ሲያምን እያለ ነበር አሁን ግን እየሱስ ተገልጦለት ወደ ኤርሚያስ አበበ መጣ ። በተረፈ ነብዩ መሃመድ እና አላህ ትልቁ ሸርሙጣ ቂጥህን ይብዳህ ክክክ እየሱስ ዲቃላ ነው ከሞተ ቀናቶች አልፈዋል ክክክክ ክክክክክክክ

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom219828 күн бұрын

    የጴንጤ ነገር ሲሆን ታጋነዋለህ አይደል ደስ አለህ ጴንጤዎች ሲጣሉ አይደል ታሳዝነለህ ኤርሚያስ አበበ ህይወቱ የተገለጠ ነዉ የሚያታልል ሰዉ አይደለም

  • @hermelam.tefera4103

    @hermelam.tefera4103

    28 күн бұрын

    ሰላም ነህ እንዴት ነህ

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j28 күн бұрын

    ኤርሚያስ አበበ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ። ኤርሚያስ ፖፓሶችን ሁሉ በእውቀት ሆነ በእውነት ይበልጣቸዋል ።

  • @bekleyeshi9139
    @bekleyeshi913928 күн бұрын

    ሶፊያ ሽባባዉ ናት የፃፈችዉ እቺ ባለጌ አሳዳጊ የበደላት

  • @MGh-or3cw
    @MGh-or3cw28 күн бұрын

    ሙስሊሞች ከዚህ ትምህርት ቤት ማስገባት የለባቸውም

  • @yesharegmulate

    @yesharegmulate

    28 күн бұрын

    እነሱም አይፈልጉህም

  • @amenamenselasa9298

    @amenamenselasa9298

    28 күн бұрын

    እነሱም አይፈልግም

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    28 күн бұрын

    Sijemer yemuslim ale gin men aynet kifat binor naw westek yezin yahel yasasebek 😢😢😢 lebona yestek 😊

  • @sosinasine5843
    @sosinasine584328 күн бұрын

    እኛ በሰጠነዉ አንተ ምን አገባህ የህት ወንድምቹ ብር ነዉ አያገባለህም እትት አታብዛ

  • @AbissiniaGtsadik

    @AbissiniaGtsadik

    28 күн бұрын

    LEMAGN HIJ KEZH AZABA KOROKONDA MEHAYEM

  • @AbebawTsega

    @AbebawTsega

    28 күн бұрын

    ልብ ይስጥህ ማገዝ ካልቻልክ አትሳደብ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    በብዛት የሚረዱት ኦርቶዶክሶች ናቸው ከመቼ ወዲህ ነው ጴንጤ የሚረዳውና ሳንቲም የሚሰጠው😮😮😮 ሰምተንም አይተንም አናውቅም ረጂ ሁሌም ተዋህዶ ብቻ ነው👏👏

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j28 күн бұрын

    እየሱስ እና አላህ ምንም ዋጋ የላቸውም ። ከንቱ የከንቱ ሁሉ ከንቱ ናቸው ።

  • @user-fh8fr7gv3r

    @user-fh8fr7gv3r

    28 күн бұрын

    የዞረብሽ

  • @user-pw6jj7kr3j

    @user-pw6jj7kr3j

    28 күн бұрын

    ከንቱ የከንቱ ሁሉ ከንቱ ናቸው ክክክክክክክክክክ

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse788328 күн бұрын

    "ቂልጦ ማሪያም " በምህረቷ የምትፈውሰው…… አልክ? ስሟ ገርሞኝ ሳያበቃ ደግሞም እንደአምላክ ምህረት ስጪ ማለትህ ያስገርማል

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    ለኛ ትፈውሳለች ምን አገባቹ የእርጎ ዝንብ የምትሆኑት በየቦታው

  • @workayehutanetse7883

    @workayehutanetse7883

    28 күн бұрын

    @@peacelove4778 ለዚያ ነውኮ ትራስጌ ያለውን የአምላክን ቃል ከቅዥት ማባረራነት ተስፋ አውጥታችሁ አንብቡ የምንለው። ምህረት የሚያድርግ አንድ ፈጣሪ ደግሞ ሌላ አነስ ያለ ትልቁ አምላክ በሌለ ጊዜ እሱን ትክቶ የሚምር በአነስታይም በተበአትም ፆታ የተሰየመ የለም።ይህ ግን ክርስቲያን ነኝ ብሎ ለሚያምን ብቻ ከሆነ ነው። ምክንያቱም ብዙ አማልክት አለ ብለው የሚያምኑ ስላለ

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime448628 күн бұрын

    ያለው ይግዛ የሌለው የለውም። ያለውም ሰርቶ ነው ያገኝው ስለዚህ ለምን የሚሊየን ብር ሸርት ለምን አይገዛም መብቱ ነው።

  • @tsegamegra5215
    @tsegamegra521528 күн бұрын

    ቀስቶ ከመቼው ከፓርላማ ፖለቲካ ወደ ቤተክርስቲያን ፖለቲካ ታጠፊክ ወይ ጉድ

  • @ethinew
    @ethinew28 күн бұрын

    ተው ተው እውነትን ተናገር ... ይሄ ሰው ኦርቶዶክስን ሲሳደብ ሰምተሀል .. ከሰማህ በማስረጃ አቅርብ ሌላው ደግሞ የውሸት ወሬ ተው ኢንተርፖል የሚያህል ተቋም ተሰደብኩኝ ያለን ተራ ግለሰብን ሰደብሽ ተብላ ሊያሲዛት እየዛተ ነው ኢንተርፖል የሚተባበር ይመስልሃል እንደ ባለአይምሮ ሰው አስብ እንጂ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    የናንተ አይምሮ ከሰራ በቂ ነው👏👏😮

  • @ethinew

    @ethinew

    27 күн бұрын

    @@peacelove4778 አይምሮ ያለው ሰው ያገናዝባል ማስረጃ ይጠይቃል ...የአይምሮ ዘገምተኛ የሆነ ሰውን ግን በውሸት ወሬ አንድ ሰው እንደ እንስሳ ወደ ፈለገው ይመራዋል

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    27 күн бұрын

    @@ethinew አይ አለመታደል እንደዘገምተኛ እንደሰው የማትታዮትስ እናንተ ነበራቹ ለናንተ ባለ እውቀቶቹ አዝናለው እንዴት አንድ ሰው ቃሉን ሳይሆን ሚራክል ይጠብቃል

  • @ethinew

    @ethinew

    27 күн бұрын

    @@peacelove4778 የተግባባን አልመሰለኝም እኔ የማወራው ስለ ጋዜጠኛው ነው ...ለሚያቀርበው ነገር ማስረጃ አብሮ ያቅርብ እከሌ ተሳደበ ካለ ያሰማን ያኔ እንፈርዳለን ...ጋዜጠኛው የጠላውን ወይ የተጣላውን ሰው ስም ሲያጠፋ አብሮ ማጨብጨብ የሚገባ አይመስለኝም

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    27 күн бұрын

    @@ethinew አንተ ሳስበው አሁን ገባኘ ከዘረኞቹ አንዱ ነህ ወይ ነሽ ቻው

  • @user-wl7ux9gd4r
    @user-wl7ux9gd4r28 күн бұрын

    ወረኛ ነክ

  • @rahellove7588

    @rahellove7588

    28 күн бұрын

    እዪጩፍ የታወቀ ወረኛ ነውወ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke281528 күн бұрын

    Werègna again it's a free market if one can afford to buy who are you to judge ?? There isn't you do of value other than sitting on SM judging. You are illegally collecting yt money via a third party as YT doesn't pay directly to African YTbers.leba

  • @johnteklu1637
    @johnteklu163728 күн бұрын

    ኤርሚያስ አበበ ብር ሰብስቡልኝ እርዱኝ አላለም ጓደኞቹ ራሳቸው በፍቃደኝነት ነው የሰበሰቡለት ሲቀጥል እሱ ሚናገራቸው ነገሮች በሙሉ ትክክል እና በማስረጃ ነው ትክክል አደለም ምትል ከሆነ በእውቀት መሞገት ነው ተረት ተረትን በማጋለጡ ለምን ትጠሉታላቹ? አሁንም አንተ ያወራኀው ያው የተለመደውን ተረት ተረት ነው።

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    28 күн бұрын

    ኤርምያስ የማጭበርበሪያ ስሙ እንጂ ቀለመወርቅ እንደሆነ ሠምተናል ? አፉን ሲከፍት ነው መአት የመጣበት መለመን አይደለም ገና ያብዳል ?

  • @linaejabo8229

    @linaejabo8229

    28 күн бұрын

    His name kelemewerk aytenfesu😊😊😊

  • @user-km1wu1fl1p

    @user-km1wu1fl1p

    28 күн бұрын

    የትኛው እውቀት ነው ያለው ቀለሜ የስድብ ዲግሪ 😂😂😂 ይልቅ አብዶአል አስክሙት።

  • @rahellove7588

    @rahellove7588

    28 күн бұрын

    እንደ ቀለምዬ ሌባና ውሸታም የለም

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    28 күн бұрын

    ምን ማስረጃ አለው ከስድብ ውጪ ቀለሜ 😅የአርአያ መንፈስ አነስተኛ አላቹ ለኛ ነው መልእክቱ. ለምን የእርጎ ዝንብ ትሆናላቹ በየቦታው ቀለሜዋ😮

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal957828 күн бұрын

    😂😂😂 አይ ቀለመወርቅ (ኤርምያስ) ድንግል ማርያምን በተሳደብክበት አንደበትህ ለመንክበት ? አይ እመቤቴ የትዝታው ሳሙኤልንም ታሪክ በቅርብ ቀን አሳይና ?

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty28 күн бұрын

    እንዲ የምትለው አስቴር በስንት ናት አፏ ፣ብቅ አወኩ ብላ እሷ ሰልጥና እኛ ያልሰለጠነ ትላለች ይገርማል

  • @marrym8549
    @marrym854928 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі