#ኦርቶዶክስን_የመንጠቀ_ሴራ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 67

  • @user-wk9it9mv3m
    @user-wk9it9mv3mАй бұрын

    ምንድን ነው አጭሰው የሚገብት እና ደግም ይሄ ሁሉ ምእመን ዝም ብሎ የሚጃጃሉት የሰላም አይመስለኝም ፈጣሪ አምላክ ልቦናቸውን ይመልስላቸው አሜን።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililuАй бұрын

    እውነት በጣም ያሳዝናል ደሞ አማራ ክልልም መጡ እግዚአብሔር አምላክ ለመናፍቃን ልቦና ስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-iz9cd2hg9b
    @user-iz9cd2hg9bАй бұрын

    እኔ የራያ ልጅ ነኝ ግን እንጫወታለን ገን በሃይማኖት ጨዋታ አናውቅም ይሁን እንጂ ጥቂት ከሃይማኖት የወጡ የሉም ልል ግን አልችልም

  • @user-xk4eq1ht4z
    @user-xk4eq1ht4zАй бұрын

    ወድሜ ምነነው ሌላው አልተይ አለህ ሁሉም እኮ ጉድፍ አለው

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8iАй бұрын

    Araya Benet Egziabher edmena Tena yisteh! Endezih tegto mastemar yehulum Orthodoxawyan halafinet new!!!❤❤❤

  • @alembekele3253
    @alembekele3253Ай бұрын

    በጣም ነው የምወድህ አርአያ ትክክለኛ መልክት እንደወረደ ስለምታደግልን ፕሮግራምህን ስትጀምር በፈጣሪ ምስጋና ነው በርታ ብዙ Juice is fake በጣም እደገኛ !!!!!

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9gАй бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን አራእያ ።ቡዲዝም በጣም የሚያስፈራ ሀይማኖት ነው ።እኔ አንዲት ጓደኛ የቲቤት ሀገር ልጅ የዚህ ሃይማኖት ተከታይ ነች በጣም ያስፈራል ስው ነው የሚያመልኩት ሲሞቱም እሬሳቸው ይቃጠላል በቅርብ እናቷ ሞተው ሲቃጠሉ የሚያሳይ ዘግናኝ ቪዲዮ ልካልኝ አይቼ ለተወስነ ሳምንታት እንቅልፍ እቢ ብሎኝ ተቸግሬ ነበር ።ስለዚ ወገኖቼ እባካችሁ አስተውሉ የመጨረሻው ዘመን ነው ያለነው ።

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3tАй бұрын

    ሁሉንም አዳረሡት ፈጣሪ ምናለ ቢያጠፋቸዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243Ай бұрын

    እጅግ፡ ያሳዝናል፤፤ አባቶቻችን፡ የሚቆሙበትን፡ ማወቅ፡ ተስኗቸዋል፤፤

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8gАй бұрын

    ልቦና ይስጠን

  • @efratajo434
    @efratajo434Ай бұрын

    Araya tebarek hulem eketatelehalehu ke yeneta jemiro

  • @user-rs2qh6hh5s
    @user-rs2qh6hh5sАй бұрын

    ያሳዝናል ራያ ውስጥም ገቡ በባህላችንም መጡ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    አርአያ ይህ የራያ እየሱስ ብሎ የሚጨፍሩ በትግርኛ ነው ትግራይ ናቸው ራያ አይወክሉም🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gebriela7772
    @gebriela7772Ай бұрын

    እግዚአብሔር ከሌለ ከየት መጣን ማን ፈጠረን አሉ?🤔

  • @user-iz9cd2hg9b
    @user-iz9cd2hg9bАй бұрын

    አቤት ውድቀት

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8iАй бұрын

    Ebakachihu enate yetekeberschihu hizbe rayawoch legenzeb bahlachihun atlewttu! Ye Egziabher memchae selekerebe betsenat ena be tselot tebikut!!!

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uqАй бұрын

    ንገርልኝ

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3wАй бұрын

    እነዚህ እማ ትግሬዎች ናቸው። እራያን ለመዝረፍ የሚያደርጓት የድጋፍ ማገኛ ዘደ ናት። እራያና ትግሬን ለይ እንጅ ጎበዝ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    አቤቱ አቤቱቶሎናልን 😢

  • @Enye-mo6cu
    @Enye-mo6cuАй бұрын

    Ewentega abatoch bayhunsa

  • @user-ci2bg2cj3x
    @user-ci2bg2cj3xАй бұрын

    Kale kern enezih Eko protestant nachew asmesayoch nachew enji yeraya ortodox aydelum posteru eyut 💯 % ergitegna negn ortodox aydelum yeraya lijoch sitil semiche nw ewedihaloh bro

  • @bk7202
    @bk7202Ай бұрын

    ሌላው አርአያ የእኛ ቸርች ውስጥ እኮ ካልገባህ ድምፅ አይሰማም የእናንተ ቤቴ እምነት ጩሃት እኮ ቤቴሰቦቻችን እቤታቸው ውስጥ እንኳ መተኛት አልቻሉም በቫይበር መልእክት ስያስቀምጡልን የሚንሰማው የቤቴሰቦቻችንን ድምፅ ሳይሆን የቤቴ እምነታቹን ጩሄት ነው

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624Ай бұрын

    አረምንበልቶነው እደዚህየሚያጠለጥለው

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    የውጪው አለም 600 የሚሆን የቤተክርስቲያን ሐብት ከአንድ ቢሊዬን የሚያወጣ ስጦታ ሰው ሰጠን ይሉናል የቤተክርስቲያን መጽሐፍ ተሰርቆ ተወሰዶ በ catolic university ጥናት ሊያረጉበት ተነጋግረዋል ብዙ ነጭና ፊሊፒኖ እየተማሩ ነው የጠሉትን እኛን እያጣጣሉ እነሱ ለመማር እየተዘጋጁ ነው

  • @user-rm3hc4sl3w
    @user-rm3hc4sl3wАй бұрын

    በ 600 ዓመት

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5rАй бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፃችው ጴንጤ ከመጣ ጀምሮ አገራችን ቅጥ አጣችብን 😭😭 እረ ጌታ ሆይ ዝም አትበል 😢😢😢😢

  • @EyasuhailuTeffera

    @EyasuhailuTeffera

    Ай бұрын

    Tikekile bilehal kemeriw gemro ya aganint nachew egziabher yinkelew

  • @bk7202

    @bk7202

    Ай бұрын

    መስሎሽ ነው እንጂ እንደዝያ አይደለም ኦርቶዶክስ ትክክለኛውን ወንገል ከተወች ቦሃላ ነው ጣኦት አስገባች ዛሬ መዳን በእየሱስ ብቻ ነው ስባል የሚደባደበው እኮ ኦርቶዶክስ ነው ሌላው ዛሬ በምድራችን የደም መፋሰስ ምክንያት ኦርቶዶስ ናት ይቅርታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ናት የሌላ ሀገር ኦርቶዶክስ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ አይነት ጣኦት አያመልኩም ስለዘረኝነቱ ለመስማት ከፈለክሽ በራይ ማርያም ላይ የተፃፈን ሄደሽ አንቢቢ እንደት አድርጎ ሙስልምን ሽናሻን ኦሮሞን ጉምዝን እንደምሳደብ ሌላ ቦታ ደግሞ ሌላውን ብሄር ያ እየተመዘዘ ነው እየተገዳደልን ያለነው

  • @EyasuhailuTeffera

    @EyasuhailuTeffera

    Ай бұрын

    @@bk7202 ante KO tilant yetefetrkew Ethiopian orthodox yemetech moral linorih ayichilim yilkunim lesbianism homosexualism adarashchun zigu yeseW moral melashek amititual dabo fabrica export enargebetalen 3000 a met lulu wongelin yiza eyes us kiristosin be ta fete zemana kine eyamesgenech yenorech Nat Ethiopia ejochuan wodeegzibher tizeregalech yetebalechiw betekirstian yegna betekiristian orthodox tewahido nech ante 15 century ke catholic tengetileh yewetah neh KO egna gin kW hawarayat gemiro eskahun Yale hymanot new yalen silezih tar ik an bib zim bileh mawrat silechalk bicha atilefilf silezih sew hymanot lay kemetemitem yerasihin ewek

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    Ай бұрын

    @@bk7202የጥላቻ ጥግ😂😂

  • @bk7202

    @bk7202

    Ай бұрын

    ብዙ ነገር ብለሻል ወገኔ እኔ ደግሞ ትንሽ መልስ ልስጥሽ እሱም ስለተመሳይ ፆቴ ገብቻ ነው እንዳው እውነቱን እነጋገር ከተባለ እኛ ነን ወይስ እናንተ ናችሁ ይሄን ኢትዮጵያ ውስጥ ያስገባቹት? መልሱ እናንተ ናችሁ መባ ብሩክ ላይ እየሱስ ላዬ ላይ ተኝቶ ሳመኝ ይላል ከላዪ ላይ እራሱ ስነሳ መባ ብሩክ እንደ ከፍው ይናገራል በእኛ ቤቴ እምነት ውስጥ ይሄ ከአለ ንገርኝ የግለሰብን ሀሳብ ሳይሆን የቤቴ ክርስቲያንቱን ማለቴ ነው የእናንተ ግን አምናቺበት ያስቀመጣቹት ነው

  • @yeneneshdesta9994
    @yeneneshdesta9994Ай бұрын

    Mdrawi sriat sayhon sle zelalem hiwet awra

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚😭

  • @lizethio6061
    @lizethio6061Ай бұрын

    በውጪው አለም አዲስ ሱቅ ሲከፈት ባርኩልኝ ተብለው ሲጠየቁ እንቢ ማለት አይችሉም ምክንያቱም ምእመኑ አኩርፎ ቤተክርስቲያን ይቀራል ቀላል አይደለም

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7liАй бұрын

    እነሱ ለምን በኢትዮጰያን ቀን አቆጣጠር ለምን ይጠቀማሉ የኢተዮጵያ ኃይማኖት አይደለም በዓለ ሃምሳ የሚባል በፕሮቴስታንት የለም ኦርቶዶክስ ላይ አትንጠለጠሉ

  • @bk7202
    @bk7202Ай бұрын

    ሌላው እስራኤልን ወይም ቤቴእምነቱዋን አብያቴ ክርስትያን ገና ከመጀመርያው ነው በአደባባይ ያወገዘችው ስለዝህ እንጀራ ልትበላበት ፈልገህ ነው እንጂ

  • @Usaaid
    @UsaaidАй бұрын

    Antea denko,, Budisem, ye baede ameleko new. Telkehe kegebahebete,, mecheresha laye erasehene tatefalehe. Be temesto, ke seytane gare ye Ayemero, yebechegnet tesemamethe new.. Yehene yemeketelu Englize agere ke Tekemu gudatu bezeto,, bezu botawoch tezegetewale. Budistoch bezuwochu documentery tesertole,, wendemachene ena aberew yalutene be medefere, esere bete gebetewale. Wanawe meserachu, le gezew semachewene eresaw.. Esachew ye tenesh Lege afe weste melasachewne seyasegebu tayetew,, esachewme, ke hezebe fete tedebekewale

  • @Enye-mo6cu
    @Enye-mo6cuАй бұрын

    Lbsune hun belewe kelbsuht

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663Ай бұрын

    ውድ ወንድማችን ስለ ማንጎ ጭማቂ አንተ አሁን ያቀረብክል እንዴት እንደሚሰራ ነው እኔ ያየሁት ደግሞ ማንጎ fake እንደሆነ እንዴት አድርገን እንደምናውቀው ነው እና ማንጎውን በብርጭቆ አደረጉት ከዛ ነጭ tissue ነከሩት እና እንዳለ ጭማቂው ምንም ሳይቀር መጠጠው ብርጭቆው ባዶ ሆነ 😢 እና ትክክለኛ ማንጎ ጭማቂ ደግሞ በተመሳሳይ አድርገው ሞከሩት ውጤቱ tissue ረጠበ እንጂ አልመጠጠውም እና ስለ ማንጎ ስለ ብዙ ፍራፍሬዎች እያሳዩነው ጉዳቸው እየተጋለጠ ነው እና እባካቹህ በተለይ አገር ቤት ያላቹህ ሀብታሞች እና ሀብታም ለመምሰል ለመሆን የሚጣጣሩ ወገኖቼ ይቅርባቹህ organic የመሰለ የለም ከተቻላቹህ በቤት ትሩ ካልሆነ እግዚአብሔር የሰጠን ተፈጥሮ ውኃችን ይባርክልን ጌታ እና እናስተውል

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mqАй бұрын

    ቡድሂዝም ሃይማኖት አይደለም??😂😂😂😂😂😂አትሰክስ በለው

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21Ай бұрын

    ቤተክርስቲያን ስራቷን ከለስከበረች ብዙ ነገር ይባላሻል የሃይማኖት ሕግ የወጣው ለጤነ አይደለም ይሄ ቪዲዮ የቆየ ነው እስረኤል ዳንሳ አደጋ ሳይደርስባት በፊት

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221Ай бұрын

    Araya you need to psychiatrist

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878Ай бұрын

    አርአያ ይህ ልጅ አይደለም መሪዎቹ እንኳ ብዙ ጊዜ እንደተወገዙ ታውቃለህ አሁን ማምጣት ምን አስፈለገ? ሌላውን በመተቸት እና በማጥላላት ምንም የሚመጣ ነገር የለም ግን በደንብ ወንጌሉን በማስተማር ሰዎች ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት እንዳይሄዱ መጠበቅ ነው። ሌላው የምትፈርስ ቤተክርስቲያን ነች ወይ? አሰሬ ልታፈርሱ የምትለው ። እረ ተረጋጋ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7liАй бұрын

    እነዚህ ትግሬዎች ናቸዉ ባለፈዉ ኃይማኖታቸዉን በእርዳታ ከቀየሩት መካከል መሆን አለባቸዉ

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492Ай бұрын

    ለምን እስላም አትሆንም እመነኝ ተመልካች አተክ በቅርቡ ምድያክን ትዘጋለክ

  • @gebriela7772

    @gebriela7772

    Ай бұрын

    ተመልካች የሚፈልገው እውነትን ነው። እምነትን ፈልጎ አይደለም ሚዲያ የሚመለከተው። ክርስቲያን ሆነ እስላም የራሱ እምነት ነው። አርአያን የማየው ኦርቶዶክስ ወይም እስላም ስለሆነ ሳይሆን ከሚያቀርበው ነገር አዲስ እና እውነተኛ መረጃ አገኛለሁ ብየ ነው። እምነቱ አይመለከተኝም።

  • @pastersolomonadane4250
    @pastersolomonadane4250Ай бұрын

    ወንድሜ አርዓያ በራያ ባህሉን ተከትሎ ያለ አምልኮ ያቀረቡበትን ቤተ-ዕምነት ለመተቸት አምልኮ በሰዎች ቋንቋ እና ባህል የሚቀርብ መሆኑን አለማወቅ ነው ሌላው ችግረኞችን መረዳት ሐይማኖት ለማስቀየር ነው የሚል ጭፍን አመለካከት ውሃ የሚቋጥር አይደለም ሂድ ቼክ አድርግ ኮንፓሽን ላይ ይሁን በሌላ ተቋማት ሙስሊሞች ኦርቶዶክም ሌሎችም ያሉበት ነው የሚረዱት አጣርተህ አቅርብ ከሐይማኖት ፅንፍ ተነስተህ አታውራ 2- ባለ ግዜ ብለህ ወንጌላዊያን ለማጣላት ለማስጠላት የሄድክበት የተሳሳተ ምልከታ ነው ከፓለቲካ ጋር ለማቆራኝት ያደረከው የባለዕ ሃምሳ ( የጰራቅሊጦስን ) መንፈስ ቅዱስ የወረደበትን እንድናከብር ይፈቀድልን ማለት ለምን አስፈራህ አናደደህ የተለያየ ትውልድ የሚገል ቀን ተብሎ ሲሰየም የት ነበርክ ደግሞ ነገሮችን ኦርቶዶክስ ጋር አገናኙልን አላልንም አታወሳስብ እኛ ያልነው ለሐዋርያት የተሰጠውን ተስፋ እንዲጠባበቁ የተነገራቸውን ከስላሴ አካል አንዱ የሆነው መንፈስ ቅዱስ የምናከብርበት ነው በጤነኛ አይምሮህ ብታስብ ታበረታታ ነበር 3- በምስል አስደግፈህ ያቀረብከው ከእግዚአብሔር ጋር ተደባደብኩ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን በላሁ ይሄ ስሜታዊነት ስጋዊነት ያለበትን ፍርጠጣ እና የመንፈስ ቅዱስን የማይወክል ኢ -መጹሐፍ ቅዱሳዊን የገለጥክበት ትክክል እና የሚያስመሰግንህ መሆኑን ማስቀመጥ እፈልጋለሁ ነገር ግን እንደ እነዚህ ያሉ ስርአት አልበኞች የወንጌላዊያን ቤተ-ዕምነትን የማይወክሉ ናቸው በእኛ ይህ መረን አካሄድ የተፈቀደ በማስመሰል ለማስጠላት የሄድክበት ትክክል አይደለም ታረም ይህ ሲዘል ሲዘላብድ ያየህው በበኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አቢያተክርስቲያናት ካውንስሉ የተወገዘና ከዚአሳችግብሩ የማይቆጠብ ከሆነ በህግ እንደሚጠየቅ የተላለፈበት ነው ስለዚህ መጀመሪያ አጣራ እኛ ጴንጤዎች በዕምነታችን ደስተኞች እና የማናፍር የማንሸማቀቅ የወንጌል አማኞች ነን !!! ። በመጨረሻም ትውልዱን ሐገርን ይጎዳል ብለህ ከስነ ባህሪ እና ከተለያዮ አቅጣጫ የሚመጡ የረከሱ ትውልድ ገዳዮችን የምታጋልጥበት ጥንቃቄ አድርጉ የምትለውን ሳላመሰግን ማለፍ ንፉግ ያስብለኛል እና ተባረክልኝ በርታ ማለት እፈልጋለሁ !!!

  • @EyasuhailuTeffera

    @EyasuhailuTeffera

    Ай бұрын

    Giles Adele ende ya aganint ferese adelachihu min tastebabileh hagerchinin yedem meret aregachihu yesew bahil mitserku leba moshlaka achiberbari ewunetu begilse yiwetal

  • @user-rk9gu8xm9g

    @user-rk9gu8xm9g

    Ай бұрын

    እውነትን ነው እኮ ባለጊዜ ሰለሆነችሁ አይደል እንዴ በድሜ በፀጋ ያረጅትን ሳይቀር እምትዘረጥጡት አብዛኞቻችሁ። እግዚአብሔር የንስሀ ጊዜ ሰጥቷችሃል በንስሀ ተመለሱ።

  • @user-rk9gu8xm9g

    @user-rk9gu8xm9g

    Ай бұрын

    እውነትን ነው እኮ ባለጊዜ ሰለሆነችሁ አይደል እንዴ በድሜ በፀጋ ያረጅትን ሳይቀር እምትዘረጥጡት አብዛኞቻችሁ። እግዚአብሔር የንስሀ ጊዜ ሰጥቷችሃል በንስሀ ተመለሱ።

  • @bk7202
    @bk7202Ай бұрын

    አርአያ ምን ነው የክርስቶስ ስም ስጠራ ተናደድክ? አዳኝ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለአንተም ያስፈልግሃል

  • @user-wl7ux9gd4r
    @user-wl7ux9gd4rАй бұрын

    ሆን ብለ በአይማኖት ተከልለ መንግስትን ማዋከብ ጀለስክ ከሸኔ አንተ ከፋኖ ተልኳችው ነው

Келесі