#ኦርቶዶክስን_የሰደበዉ_ጠንቆዩ_ፓስተር

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 48

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82Ай бұрын

    ውድ ወድማችን አርአያ ኃያሉ አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ ከከፉ ሁሉ በወርቅ ልብስዋ ትሸፍንህ የቅድስት ቤተክርስቲያን ጠበቃ በርታልን✝️💚💛❤️

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6lАй бұрын

    በእብድ ሰው ቂም አንይዝም። እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ አንድነትን ሶስትነትን ማንንም ፍፁም አድርግልን። የእርጋኖን የፀሎት መፅሀፍን የፃፉልን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ናቸው በረከታቸው ይድርብን።

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805Ай бұрын

    እነመሰግናለን አርያ በርታልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን አርአያ!!❤❤❤❤❤

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarahАй бұрын

    ትክክል ሀራያ ወንድማችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @genetsahlu7980
    @genetsahlu7980Ай бұрын

    ልክ ነክ ወንድሜ ሚገርመዉ ጋዜጠኛዉ ልክ እንደሆነ አድርጎ ማቅረቡ ነዉ እርግጠኛ ነኝ ሌላ እምነት ተከታይ ስለሆነ ነዉ ኦርቶዶክስ ይህን እንደማታስተምር ሊጠይቀዉ ይገባ ነበር

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bfАй бұрын

    ሠላም አርያ ስለሁሉም እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ የምለው የለበሰው ልብስ የቤተክርስቲያን ነዋ ለምን እራሷን አታስከብርም??? በእውነት የሀሌታን ቃለመጠይቅ አሳፋሪ ነው የዚህ ሰውን ጨምሮ የአስቴር በዳኔ በማር የተለወሠ ቃለ ምልልስ ሠምቻለው በቅርቡ ግን ምንም ማለት አፈለኩም ለምን እናት ቤተክርስቲያን ሠውን ዝቅ ከፍ አርጋ አላስተማረችኝማ አርያ እንደነዚህ አይነት ከሠውነት የወረዱ ያነሱ ሠዎችን የምጠይቅበት ምድራዊ ፍርድ የለም??

  • @Ej-et4cz
    @Ej-et4czАй бұрын

    እውነትም እንደ ስምህ ነህ ለአጭበርባርዎች መድሐኒት አንተ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ::

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8ojАй бұрын

    ሃሌታ ቲቪ የኦርቶዶክስ ጥላት ነው ሁሌ የኦርቶዶክስን መጥፎ መጥፎ የሚያወሩትን ነው የሚያቀርቡት::

  • @derejenigusse1927
    @derejenigusse1927Ай бұрын

    ለምን አይከሰስም ይህ ግልጽ ወንጀል ነው

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283Ай бұрын

    በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    ልክነህ 👍👍👍👍✅✅❤️❤️❤️❤️

  • @baromediaethiopia358
    @baromediaethiopia358Ай бұрын

    አናመሰግናለን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061Ай бұрын

    አሜን 🙏🏽

  • @mamush3456
    @mamush3456Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5rАй бұрын

    ጋሽ ሚስጥረ በጣም የሚያሳዝን ምስኪን ሠው ነው 😢😢እግዚአብሔር ይድረስለት ነፍሱን ከመቅበዝበዝ ጌታ ይታደጋት 😭😔

  • @yetbarek63

    @yetbarek63

    Ай бұрын

    እዚያው ድሮም ደብተራ ነበር ወደ ድብትርናው ይገባል፣ ይህ መተተኝ ሌባ።

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    በትክክል

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    ለምን አይተዉንም ግን በቃ ተዋህዶን ካልነኩ ብር አይከፈላቹም መሰለኝ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7liАй бұрын

    ሀሌታ የፕሮቴንታሰት ነዉ ከእነሱ ምንም አይጠበቅም

  • @Zufan2421
    @Zufan2421Ай бұрын

    ሲጀመር አሌታ ሚባለዉ ቻናል ሰብስክራይብ አንሱ

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawitАй бұрын

    እፉፉፉ አርአያ ተባረክልኝ ለነደዚህ አይነቱ ሌባ እና አጭበርባሪ እውነታውን ንገርልኝ ቢገባው አይገባውም እንጂ በነዋይ ታውረው አልሳካ ሲለው ይበጠረቃል ንቃ የተዋህዶ ልጅ

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701Ай бұрын

    Araya wendime zare bante alsmamam balegen balge malet alebin hulum eyetenesa afun orthodox lay yikeftal

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ibАй бұрын

    ምንም እሱን አድበርት ማድረግ አያስፈልግም ማን ምን እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል ሀሌታ ደሞ የነሱ ሚድያ ነው አስቴር በዳኔ በየግዜው እየወጣች ምትፈነጭበት አይደል እንዴ

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    እንደነዚህን አይነ ሰዉ እርምጃ መዉሰድ አለብን።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989Ай бұрын

    ሃሌታ የሚባል ሚድያ ሲጀመርም የመናፍቃን ነው በእነሱ ቤት የራሳቸውን እርኩስ መንፈስ መናፍቃንን ቃለመጠየቅ እያደረጉ ስለ ኦርቶዶክስ ያወራሉ ለመሆኑ እንዴት እርኩስ መንፈስ ስለ መንፈስ ቅዱስ ጥሩ ነገር ያወራል?? ዋናው መወገዝ ያለበት የሃሌታ ሚድያ ነው::

  • @natan7997
    @natan7997Ай бұрын

    ያው ዘንድሮ የመንግስት ደጋፊ ለመባል ኦርቶዶክስን መስደብ ፋሽን ሆኗል በዛ ላይ የኛም የቤተ ክህነቱ መተረማመስ በራሱ ትልክ ክፍተት ነው የሆነላች እኛም ግራ አጋቡን አባቶች በዘር ሲባሉ

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    ሰላም ወንድሜ

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000Ай бұрын

    ፓስተር ምስጥሩ ይሁዳ ክርስቶስን እንደሸጠው ከዚያን እራሱን እንዳጠፋው እንደዚሁ እራሱን ያጠፋል

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    ለገንዘብ ነዉ።

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8wАй бұрын

    አርዓያ፣ ከስዩም ጋር ከነበርክበት ጊዜ ጀምሮ ያንተን ቪዲዮ እከታተላለሁ። እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ስሆን አንዳንድ ወጣ ያሉ ሰዎችን እየተከታተልክ የምታቀርበውን ሁሉም የሚስማማበት ይመስለኛል። ዛሬ አጀንዳ ያደረግኸው ሰውም አንዱ ነው። አንድ ጥያቄ ብቻ ልጠይቅህ። "ኦርቶዶክስ" መስለው ኦርቶዶክሳዊ ያልሆነ ስራ የሚሰሩትን "ቆብ የጫነ ሰይጣን" ሰዎች ስራም ለምን ይዘህ አትቀርብም?

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221Ай бұрын

    Araya agnostic Mal mn malet nw? Kkkk

  • @kiddassiezemariam5235
    @kiddassiezemariam5235Ай бұрын

    ወንድሜ ሠላም ነህ? መታወቂያውን ሳላላየው አቶ ወንበዴ አንድ ሽፍታ በፍጹም ተሳስተህ መርጌታ በማለትህ ራሱ አንተ ራሱ ቀኖና ያስፈልግሃል።ይኼ ሰውዬ ዬት የተማረውን ተማርክ ብለህ እውቅና የምትሰጠው። በመሆኑም ስላላየኸው ነገር በፍጹም ለመናፍቅ አትመስክር እባክህህህ አስተካክል።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534Ай бұрын

    መናፍቃን የዘንዶው ልጆች በተለያየን መልኩ ቤተክርስትያን ላይ ተንስተዋል 😢

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105Ай бұрын

    ይኼ የቀድሞ መሪጌታ በራሱ ምክንያት ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ እምነት መፋታቱ ወይም መኮብለሉ የራሱ ምርጫና ውሳኔ ነው። ነገር ግን በመሪጌታ የክብር ስም መጠራትና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስትያን አገልጋዮችን አልባሳት ለመልበስ አንዳች መብት የለውም። ሌላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባሎች ይህንን ግለሰብ እንደምንቃወመው ኹሉ የቀድሞው ፓስተር ቢንያም እሸቴ ከነበረበት ቤተ እምነት ከብልሎ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በመቀላቀሉ ያዘኑበት ስሙን ለጊዜው ቢያጥላሉት አይገርምም። እኛም መሪጌታውን እንደምናብጠለጥለው ማለት ስለኾነ። ደግነቱ ቢኒያም እሸቶ አቶ እንጂ በእኛ ዘንድ ፓስተር አይባልም፣ ወንጌልም አይሰብክም።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105Ай бұрын

    የኦ/ተ/ቤተ ክሕነት የሕግ አገልግሎት በዚህ ሰው ላይ ክሥ መመሥረት ይገባዋል። ከዚህ በላይ ማራከስ የለም!

  • @user-mu6fb5en9z
    @user-mu6fb5en9zАй бұрын

    Lamen tastameralach ????.??? Lamen tekem ??😂😂😂😂

  • @fekaduneka
    @fekadunekaАй бұрын

    ወንድሜ ለሃይማኖትህ እንዴት እንደምትንገበገብ ሳይ ታሳዝነኛለህ አንተና መሠል ምዕመናን ያለንን መንገብገብ አንድም ካህን ላይ አታገኝም የኢትዮጵያም የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ተዋህዶ መከራ ሰቆቃ ግፍ መሠረቱ እመንም አትመንም ቤተክህነቱ ውስጥ ነው በእግዚአብሔር ቤት ቁጭ ብለው ገዳይ የሚያሞግሱ የቤተክርስቲያኒቱን የሚያሳድዳትን ለጥፋቷ የሚተጉትን አወድሰው ለጥፋቱ ከለላ ሁነው ወንድማቸውን የሚያቃልሉ የሚያሳጡ ይህን የምትነግሩንን የመሠሉ መቶ ሺዎች ናቸው አቡነ ሉቃስን መንግሥት ካሳደዳቸው የበለጠ የቤተክህነቱ ሹመኞች የከዷቸው ያሳጧቸው ያማል አየህ አቡነ አብርሃምንም አቡነ ሉቃስንም ምዕመኑ አባት ይላል ሳይለይ እግዚአብሔር በቤተክነቱ በፍርድ እንዲገለጥ እለምናለሁ ኢትዮጵያም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንም የሚድኑት ውሉደ ይሁዳ የሆኑ ሸቃይ ነውረኛ ተንኮለኛ ካህናቶች ሲነቀሉ ነው ቤተክርስቲያን ማንም የሚሰድባት በቤተክህነቱ ሹመኞች ቤተክርስቲያኒቱን ያለመመጠን ስብዕና በመነሣት ነው ቤተክርስቲያን ለክብሯ ለከፍተዋ ለቅድስናና ለንጽህናዋ በማይመጥኑ ትንሾች እጅ ወድቃለች ይሄንን ደፍረን መናገር መጋፈጥ መዘጋጀት አለብን ቤተክርስቲያን በፈሪዎች በብዙ አብዮች(አፈ ጮማዎች)ተሞልታለች እኔ ለሃይማኖቴ አንገቴን አሰጣለሁ ያሉት የቤተክህነቱ ሥራአስኪያጅ እንዴት ነው የቤተክርስቲያኒቱን ጠላት ልጆቿን የጨፈጨፈውን ቤተክርስቲያንን ገዳማትን ያወደመውን የተከበሩትን ማውገዝ ወዘተ ወዘተ ብለው ዕውነተኛ ወንድማቸውን ያሳጣሉ ይነቅፋሉ ወዘተ አየህ አይታዩህም የቤተ ክህነቱን አብይ በስሟ የሚነግዱትን አብይ በኢትዮጵያ ስም እንደነገደ አየህ የቤተመንግሥቱ ዋናው አብይና የቤተክህነቱ ባለጥቁር ቆብ አብይ እንዴት እንደሚናበቡ አየህ አቡነ ሉቃስን የቤተክህነቱ አብይ የማጣጣል የዘለፋ ወዘተ የሚያሳየን ሁለቱ አብዮች እንዴት እንደሚናበቡ ነው ውግዘትን የአበውሃዋሪያትን ቀኖና ህግ ሽረን ውግዘቱን አንስተን ለማይገባቸው የዘር ጳጳሳት ለመንግሥት ምርጫዎች ጳጳሳት በኩራት ስልጣኑን ሲሰጡ ሲያጸድቁ ሲነግሩን አልሰማህም ሁሉም ተካክለው በድለዋል ነው መጣፉ የሚለን

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624Ай бұрын

    ግንልብሱን አያሶልቁትም ይቃጃታም

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901Ай бұрын

    አንተማ ተናገረው

Келесі