#ያሳፍራል_ተማሪዉ_አስተማሪዉን_ገደለዉ_

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya#አርአያ መካሻ
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 43

  • @kiddassiezemariam5235
    @kiddassiezemariam5235Ай бұрын

    ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ስጠራ ሰላሜ ነሽና ደስታዬ ወደር የለው።

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.MastemarАй бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው የምንሰማው ነገር ሁሉ ልብ ሰባሪ ነው ኧረ የፍትህ አምላክ ሆይ ወዴት ነህ ???

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    ጋዜጠኛ አርአያ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9iАй бұрын

    ሰላምክ ይብዛ ጋዜጠኛ አርያ እኝ አባት ባያስተምሩኝም የሁላችንም አባት ናቸው እስኪ ኑ እንርዳቸው የምትሉ አባታችን ጓዳና ያይወጡ እንርዳቸው እናመሰግንሀለን ስለ ኢቢኤስ የመለስክልኝን ከጠያቂውቿ አንዷ ስለሆንኩ ክበርልኝ🎉

  • @meseretdemissie7017
    @meseretdemissie7017Ай бұрын

    ጋዜጠኛው ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ 🎉

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2eАй бұрын

    መምህር ማለት አገር ማለት ነው እኔ በተማርኩበት ዘመን እንዴት እንደምናከብራቸው አሁን ግዜ በአሁኑ ትውልድ ተዋርደው ምንም ያሌለው ደሃ ተብለው ይጠራሉ ይሄ የምለው እኔን ያስተማሩኝ መምህር በናተ ግዜ ቀር ክብር ልጅ ስላሉኝ ነው ክብር ለመምህራኖቻች ❤❤❤

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5dАй бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቅም የለኝ በእንባ ላግዛቸው እንጂ አባቴ

  • @Meazawteshome-el3sf
    @Meazawteshome-el3sfАй бұрын

    እንዴት ዓይነት አንደበተ ርቱእ ጋዜጠኛ ነህ ባክህ!!! ጎበዝ ነህ!!!

  • @captainayub6482
    @captainayub648226 күн бұрын

    እውነትም መምህር እባክህን የ መምህርነትህን ተምሳሌት እንዳትቀይር ያንተ ጥያቄ ቀላል ነው እውነት ሊያወጣህ ነው ::🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges9403Ай бұрын

    እኔ ስምንተኛ ክፍል 1989 ታሪክ አስተማሪዬ አንድ ቀን ከትምህርት በኋላ ከነዩኒፎርሜ ፓስቲ ቤት አግኝቶኝ በሰውፊት እንዴት ጆሮዬን መዥልጎኝ ጎትቶ እንዳወጣኝ ከዛ ወዲህ በስህተት እዛች ቤት ደርሼ አላውቅም።መምህር ተከስተ ሁሌም መልካም ስነምግባር እንድንላበስ ከምትጥራቸው ተማሪዎችህ አንዷ ነኝ ጥረትህ ፍሬ አፍርቷል በጉዞዬ መልካሙን መንገድ መርጫለሁ አመሰግናለሁ ምስራቅ ድል ት/ቤት መምህር ተከስተ 🙏🙏🙏በእኝህ መምህር የተማራችሁ የሀዋሳ እና የአዲስ አበባ ልጆች ውለታቸውን የምትከፍሉበት ጊዜ አሁን

  • @mulegold1
    @mulegold126 күн бұрын

    ሰላም ላንት ይሁን አርዓያ የኚህ አባት ጉዳይ ከአይምሮዬ አልጠፋ አለ እንደው ምን ላይ እንደደረሱ ብታሳውቀን እና ጎፈንድሚ በስማቸው ባለው የባንክ አካውንት ብታስተባብርላቸው

  • @Etho19pia
    @Etho19piaАй бұрын

    ውይ ሀገሬ እንዴት ይሆን ምትዘልቅው😢

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ውድ ወንድሜ ጋዜጠኛ አንቂ ፍቅር መረዳዳት ያለው እኮ በስደት ነው እኔ ለሀያ አመት በስደት ነበርኩኝ ግን አገሬ ስገባ ግን ያንን በፍቅር ያሳደገኝ ማህበረሰብ አላገኘሁትም አሁን በብቸኘነት አገሬ እየኖርኩ ነው እና ውዴ ፍቅር ያለው ስደት ነው

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353Ай бұрын

    ወይ አዲሳባ መምህር የተጣበት ዘመን ለመሆኑ ትምርት ምንስቴር ለመሆኑ እንዴትነው የሚአስበው እረፈራአግዛብሔርን አስቡ ለፍቶ ለፍቶ መና ያማል

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967Ай бұрын

    አርያ 🙏🙏🙏

  • @user-zi5cu3gd7i
    @user-zi5cu3gd7iАй бұрын

    አርዓያ ስራህን ሁሉ ጌታ ይባርክልህ። ቅዱስ ሚካኤልም በክንፈ ረድኤቱ ከጠላት ሴራና ተንኮል ይከልልህ ራስህን በሪስክ ውስጥ አስገብተህ ስለ እውነት ትናገራለህ ትመሰክራለህም። እግዚአብሔር ያክብርህ። ስራህ ሁሉ በእግዚአብሔር ዓይን የታየልህ ይሁን።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    ዛሬ ገብረሰዶም አስተማሪዎች አሉ ምንአልባት ደፍሮት ይሆናል

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993Ай бұрын

    ❤❤❤ Bro

  • @efratajo434
    @efratajo434Ай бұрын

    Ayi bale gize gemeda liwesd abatachin meda lay liteloachew Egziabher hoy diresilachew

  • @captainayub6482
    @captainayub648226 күн бұрын

    ወንድም ሀወይ ? አለኝ ስንመጣ በተራ / ስንኖር በጋራ እምነት የግል ነው የጋራ / የሚፀደቀውስ የሚቀድመው በእምነት ነው በስራ ? ነው ትንሽ እንዲ በራ -- 🕊⚖️🙏🏽

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    አንተን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ። የኔ አባት ሲያሳዝኑ!!!

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815Ай бұрын

    Werègna neh esti Gedam Media kefteh ey, yegna haihmanotegna

  • @Truth-12
    @Truth-12Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @addisuzemedkun3549
    @addisuzemedkun3549Ай бұрын

    No words to appreciate;

  • @Batl.14
    @Batl.1428 күн бұрын

    Yene abat enxet honew yhon?

  • @BiniBini-uo6ls
    @BiniBini-uo6lsАй бұрын

    Areaya leman Endesetut Eyayeh nw Aydel me kebede Aydelem le Abebe Aydelem semun Alterawem Ante tertekewal!!! Bale gize malet yehew!!! Ayen yaweta beterara sehay wenbedena yamallll!!!!!

  • @johnteklu1637
    @johnteklu163718 күн бұрын

    የደብተራ ትምህርት ያልጨረሱ ጥንቆላ ይሰራሉ ብለህ ማመንህ ጥሩ ነው ግን ድብትርና ከጥንቆላ ጋር ያለውን Relation ቆም ብለህ እየው እስቲ እንዴት አንድ በ እግዛብሔር መንፈስ የተማረ ሰው በአንድ ጊዜ እዛው በቤተክርስቲያን ተምሮ የሴጣን አገልጋይ ሊሆን ይችላል? መጀመሪያውኑ ከሴጣን ተምረው ካልሆነ በስተቀር

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetibАй бұрын

    Member malet heger naw. Mengst heger eyaferese naw egzeyabher mels yisxen 🤔🤔🤔

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ መንግስት ማን እንደሆነ የማይታወቅብት ሃገር ሆናለች የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ይህን ታሪክ እንደቀልድ አትለፉት ነገ በየአንዳዳችሁ ቤት ይመጣል አጥብቃችሁ ታቃውሟችሁን አሰሙ እኚህ መምህር የመጀመሪያቸው ጊዜ አይደለም በሚዲያ ሲቀርቡ ግን ማንም ትኩረት የሰጠው የለም አሁን ግን በዝምታ እንዳታልፉ ከጎናቸው ልትቆሙ ይገባል

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qqАй бұрын

    wenga merto alkashi amhram ken beken eyetegedele nw africa taweraleh

  • @amenyihun2418

    @amenyihun2418

    Ай бұрын

    አንተን ያልቅሱልህ፣ አንተስ ለምን አትሞትም፣ ገና ለገና ሊረዱ ነው ብለህ ምቀኝነት ይዞህ ነው

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    Ай бұрын

    @@amenyihun2418 denez ye melas erdata nw

  • @zenebety5342
    @zenebety534218 күн бұрын

    ዓርዓያ መምህሩን ሳታውቅ ብዙሃኑን አታሳስት።አንተም እንዳታፍር።

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684Ай бұрын

    Aye gala zerachu yetfa

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8tyАй бұрын

    እና ፖሊስ በጣም ካዘነ የአብይ ያዳነች ባለጊዜ ነኝ የሚሉ የኢትዮጵያ ህዝብን ይቀልዳሉ ሸኔ አልያም ፋኖን ያግዙና ይህንን መንግስት አስወግዱት

  • @ethiopiahagira7167

    @ethiopiahagira7167

    Ай бұрын

    ሸኔና ፋኖ ከዚህ የተሻሉ ለመሆናቸው ምን ማረጋገጫ አለ የባሰ ቢሆኑብንስ መለስን ስናማርር ነው የባሰ የመጣብን

  • @tiktokvideo-yq8ty

    @tiktokvideo-yq8ty

    Ай бұрын

    @@ethiopiahagira7167 ከአብይ ነው ያልሽው ከአብይ ጫካ ካለው አንበሳ አስፈሪው ሳይሽ እንሰሳ ይሻላል አብይ ማለት የሞትን ሰው እርስ የሚበላ ሰው እኮ ነው ሰው እሬሳን የሚከለክል እርኩስ መንፈስ ነው ይልቁንስ ፋኖን ሸኔን አግዙና ይህንን ስም የሌለው አውሬ ይውገድ

Келесі