#የቤቢ_ሻወር_አምልኮ_በኢትዮጵያዊያን_ሴቶች

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 130

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9euАй бұрын

    😢😢😢ቤቢ ሻወር የምታከብሩ እህቶቼ እባካቹ አቁሙ 😭😭😭

  • @user-wz3ke4ib6c
    @user-wz3ke4ib6cАй бұрын

    በተለይ እኛ የኦርቶዶክስ ልጇች ሃጢያት የተፈቀደልን ይመስል የማንነካካው ነገር የለም እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    Ай бұрын

    Tekekel

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Ай бұрын

    😭😭💔

  • @user-iv2zg6sm7l

    @user-iv2zg6sm7l

    Ай бұрын

    ጴንጤም ያው ነው

  • @YosephTamirat-py6vk

    @YosephTamirat-py6vk

    Ай бұрын

    Tikikil

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892Ай бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል ስንት የሚያማምር ባህል እና ወግ እያለን የሰው አገር ባህልን መዋስ ምን አመጣው እኔስ የሚመጣው ትውልድ ያሳዝነኛል 😭😭😭😭

  • @kebronlakshe6762
    @kebronlakshe6762Ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ እውነትን መግለጥ ይብዛልህ። የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ይላል ቃሉ በተገለጠው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን!

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ ለበአል መጨፈር መዝሙር ነው መቅረብ ያለበት።

  • @Maserte3213
    @Maserte3213Ай бұрын

    እውነት በጣም ያሳዝናል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    እኔ በአሜሪካ የዛሬ አርባ አመት ቤቢ ሻወር ጓደኞቿ አድርገው surprise ሲሏት ደንግጣ ወደቀች ልጇም ሞተ እሷም እግዚአብሔር አተረፉት እንደገናም ሳታረግዝ ቀረች

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Ай бұрын

    😭😭

  • @user-uz6xu5qg2u

    @user-uz6xu5qg2u

    Ай бұрын

    እግዚዮ😭😭😭😭😭😭😱😱

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3tАй бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ አይይይ ፈጣሪ እደኛ በደል ሣይሆን እዳተ ቸርነት ማረን ማረን ማረን 😢😢😢😢😢😢

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ውድ ወንድማችን አርያ ድንቅ መረጃ ነው የምትሰጠኝ ለላይክ ለሼር አታስብ ውዴ❤❤❤

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219Ай бұрын

    ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፋ ይላል ቅዱስ ቃሉ ወገን ለኢትዮጵያ ባዕድ ነገር አልተፈቀደም ከአለም በፊት የሰለጠንን ህዝብ ነን በእምነቱም በአለማዊ ህይወትም በሳይንሱም ወደ እራሳችን እንይ አይናችን ውስጥ ያለው ምሰሶ እንዳናይ ጋርዶን ነው ወገኔ ምድራችን የደም ጎርፍ የሚፈስባት እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ዘንበል ይበል ይቅር ይበለን

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729Ай бұрын

    እግዚያብሔር ይባርክህ እኛም አማኞች እግዚያብሔር የተጸየፈውን አምልኮነው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900Ай бұрын

    በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568Ай бұрын

    በርቱ ከጎናችሁ ነን ካሐገር ውጭ ያለንውም።

  • @GenetAbreham-by8mu
    @GenetAbreham-by8muАй бұрын

    አተ ምን አይነት ሰው ነክ እግዛብኤር ይባርክ ዘመን ይለምልም እቶቻችንን አነቃክ

  • @destaethio8768
    @destaethio8768Ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ አቤቱ ማረን 😭😭🙏🙏

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729Ай бұрын

    አባቶች ለምን ዝም አሉ የሚታዘዛቸው አጡ ይሆን?ልብ ያለው ልብያድርግ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    አይ አራያ ልፋ ቢልህ ነው ማንም የሚሰማ የለም ሰው የሚራመደው ከጊዜ ጋር ነው

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733Ай бұрын

    የ ሰለጠኑ እየመሰላቸው ነው , እንዴትእንደሚያስጠላባቸው ቢያውቁት, ጥሩ ነው,

  • @AtedeMemngstu
    @AtedeMemngstuАй бұрын

    በትክክል ወንድሜ እኔ በሰዉ አገር ነዉ ያለዉት ግን ሱረነዉ የም አሰለብሱን ሁለም ግን አመላክን እሰቀየምኩት ስለሆነ መፀለይ እፈራለሁ

  • @nikodemosmebratu426
    @nikodemosmebratu426Ай бұрын

    ትክክል ነህ ኦርቶዶክስ እምነትን መቀለጃ ያደረጉ ብዙ አሉ፡፡

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    ሰላም አርአያ እኔ የፕሮቴስታንት አማኝ ነው ፕሮግራምህን በጣም ነው የምከታተለው በጣም አስተማሪ ነው ሳትመርጥ ሁሉንም የእምነት ተቋም እየዳሰስክ መተቸት ያለባቸውን ከእምነቱ ውጭ የሆኑ ነገሮችን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታጋልጥ በጣም ነው የተደሰስኩት በርታ ጠንክር ከጎንህ ነን ጌታ ይባርክህ ባለጌዎችን አጋልጥ

  • @ribkabelay8729

    @ribkabelay8729

    Ай бұрын

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በውነቱ ግሩም ምክርነው ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ የወንድማችን ምክር ለሁሉም የሚጠቅም ነውእና ተግብሩት አባቶች ዝም ብለው ያልተናገሩትን ይህ ከሰማይነው ጌታ እየሱስ ይባርክ!!!!

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Ай бұрын

    መመካከር ጥሩነው ኢትዮጵያዊ ያልሆነ ኮተት አምጥተው ተሰቃዮ ራቁት ሆኖ ሆድን ለጥልቁ ማስጎብኘት ፈጣሪን ትተው ፈረንጅን መከተል ሜካፑ አርቴፊሻሉ ዮማኑ ከተታ ከተት በየአምልኮ ቤቱ በጭፈራ መቅለጥ ለዝሙት እራስን ማዘጋጀት ያሳዝናል ፈጣሪ የሚመሰገነው በፀሎት በአርማሙ በመፀፀት እንጂ በጭፈራ እራስን በማርካት ፈጣሪ አይገኝም✝️​@@ribkabelay8729

  • @TsionDawit-uc7sw
    @TsionDawit-uc7swАй бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    አማትቦ ጭፈራ ዉስጥ ይገባል ምን ማለት ነዉ ኧረ ሰዉምን እየሆነ ነዉ እግዚሐብሄር ለሁለት ሎሌ መገዛት አትችሉም ብሎናል ስለዝህ ጭፈራ ከሆነ ወደ ጭፈራ ሃይማኖታዊ ከሆነ ደሞ ወደ ሃይማኖት መሄድ

  • @useritel
    @useritelАй бұрын

    ጀግናነሕ፡በርታ❤❤❤

  • @Aza12371
    @Aza12371Ай бұрын

    ሲያማትብ እኮ አላሰየኸንም 😂😂😂 ስቴጅ ሲስም አሳይተህን አማተበ ትለናለህ እንዴ

  • @GashFike
    @GashFikeАй бұрын

    የሌሎች ይሁን የእርጉዟ እንዲ መከፋፈት ምን ይሉታል ፈጣሪ ይቅር ይበላት እና በሰላም ትገላገል እንጅ እሷ ታሳፍራለች

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398Ай бұрын

    ሰላም የቃለ ቀርን ተመልካቾች እና አዘጋጆች እንደምን ላቹልኝ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ :: ታዋቂ ሰዎች በአላዋቂነት እና በዝና ሰክረው ታውረው ይገኛሉ :: እናም እኚህን ሰዎች ባለመከተል ብቻ እንጣላቸው ሀገራችን ደስ የሚል እና የሚያኮራ ባህል ያላት ሀገር ናት ባህሏን እሴቷን በመጠበቅ እና በማስጠበቅ እንበረታ ያለበለዚያ ተላልፈን እንሰጣለን ለማን ---------?

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifalАй бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድማችን ይገርማል በጣም

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298Ай бұрын

    ብርታ ወድማችን

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8tyАй бұрын

    ተከታታይክ ነኝ እውነት በስደት ለረዥም አመታት ተቀምጬ አለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ስመለከት አዝን ነበር ይገርመኝ ነበር አሁን በተለይ በኦርቶዶክስ እምነቴ ያሳስበኝ ነበር አንድ የቀረክ አለ አንድ አንድ በድራማ የሚሰራው አጫጭር እዛ ላይ ማተብ አርገዋል ፣ ግን እዛ የሚጠቀሙ ቃላቶች በጣም ይዘገንናል ያስተምራል ቢባልም አይችልም ስድብ አስተማሪ አይባልም አይና ልክ መጥፎ ቃላትን ሲጠቀሙ ያስጠላኝና አጠፋዋለው በሱ ላይ እራሱ ብታየው ጥሩ ነው

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6gАй бұрын

    ጌታ ሆይ ማስተዋል ያድለን

  • @henosgetachew2465
    @henosgetachew2465Ай бұрын

    መምህር ተሰፋዬ እርጉዝ ሴት የራቁት ፎቶ በደንብ አሰተምሯል ብዙ ጊዜ ከምትወቅሷቸው በደንብ ተማሩባቸው ብዙ ቁም ነገር አላቸው

  • @user-yc2cl7dk4x
    @user-yc2cl7dk4xАй бұрын

    thank you mr Areaya it is abig awareness if they want to learn those who jocking on the orthdox

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989Ай бұрын

    እኔም ገርሞኛል ይሄ ጋዜጠኛ ወዴት ሄደ እያልኩ ነበር

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4gАй бұрын

    አግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039Ай бұрын

    አቤቱ ይቅርበለል ኦርቶዶክሳዊነት ምነው ፈተናዋ በጣም በዛ ፈጣሪ ምረትህን ላከልን ።

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Ай бұрын

    ሃይማኖቱ ፍፁም ቀጥተኛ አውነተኛ ነው ኦርቶዶክስ መሳዮች ግን በስራቸው ልክ ይከፈላቸዋል!በአድ አምልኮ የባአድ ባህል ብቻ ሳይሆን አምልኮ ነው ሆዳቸውን ይዘው ራቁታቸውን ቤቢ ሻወር ምድረ ኮተት😥😥😥ኢትዮጵያን የማይወክሉ😥😥

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    ሌላ ዘመዴ ምንም ሳንደግስ የልጁን ቤት ከሆስፒታል ከመግባቷ በፊት አልጋ ገዝተን አዘጋጀን እሷ ግን ደሕና ወልዳ ልጅቷ ግን ሞተች ያ የገዛነውን የልጅቷን ክፍል እያየኝ ሐዘኗ በዛ የልጁን ቤት ባዶ አረግነው ስለዚሕ ሁሉም ከተወለዱ በሗላ ይሁን

  • @mesym6212
    @mesym6212Ай бұрын

    ጌታ ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጠን 🙏😭😭😭😭😭

  • @assayeasmamaw4428
    @assayeasmamaw4428Ай бұрын

    ስለምትሰራው የማንቃት ስራ ተባረክ ግን የዚህ ነገር ሁሉ መፍትሄው ሰዎች ሁሉ ሀጢያተኞች እንደሆን አውቀን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነን አዲስ ሂወትን መቀበል ነው መፍትሄው።ከኢየሱስ ውጭ መፍትሄ የለም

  • @wassihunlesana4232
    @wassihunlesana4232Ай бұрын

    Good point

  • @user-eu4xg1ui1m
    @user-eu4xg1ui1mАй бұрын

    እዉነት እኮ ነዉ

  • @user-uw7zp2tk5i
    @user-uw7zp2tk5iАй бұрын

    በእውነቱ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @haileStar-Ye6co
    @haileStar-Ye6coАй бұрын

    enamesegnalen memhr

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    እግዚአብሔር እንደኛ አይደለም በምድር ፃድቅ የለም።

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Ай бұрын

    ምንማለትነው???

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423Ай бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610Ай бұрын

    ተባርክልኝ ወንድሜ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    አራአይ ወንድሜ አደነኩህ እና ኤርትራዊ ነኝ ኢሰያስ አፈወርቂ 1000 አመት ይኑርልን አገራችን በጥሩ ስለሚመራልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @rebka5068

    @rebka5068

    Ай бұрын

    አሁን ምን አመጣው በዝህ ግድያ ውስጥ ሊላ ነገር ማውራት የሚወራው ስለምነት እየተወራ ነው ማመስገን ከፈለጋችሁ ግድያ የሚመለከው ላይ ግቡና አመስግኑ የማያገባንን ነገር አታውሩብን።

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497Ай бұрын

    በርታ በርታ በርታ

  • @tamiratayehu84
    @tamiratayehu84Ай бұрын

    አርያ ጥሩ ነዉ

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292Ай бұрын

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9kАй бұрын

    አቤቱ ማርን ይቅር ብለን😭😭😭😭😭😭😭

  • @SileEtiopiyawit
    @SileEtiopiyawitАй бұрын

    Egiziabiher yistilingi betam arrif tmihirt newu.❤❤❤

  • @tigstgetu1610
    @tigstgetu1610Ай бұрын

    እውነት ነው እኔ በአል ሲመጣ ቲቪየን ላልከፍት ቃል ልገባ ነው

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008Ай бұрын

    ወንድሜ አራያ የምትናገረው ነገር ሁሉም እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችንን በጥንቃቄ መያዝ ይገባናል እራሳችንን ሰድቦ ለሰዳቢ አናጋልጥ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425Ай бұрын

    The dances look indecent even if you don't have a religion.

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    ቡዙዉቹ እንድዝህ የሚያድርጉ ጭንቅላታቸው ትንሽ ነው ዶኖቆሮዎች እና ስልጣኔ እየመስክላቸው የሚያድርጉት ነገር ሁሉ ትንሽነታቸውን ያሳያል

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1pАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @destamedia6678
    @destamedia6678Ай бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የጃኪ ጎሲ ወይም ጎሳዬ ቀለሙ የሙዚቃው ግጥሙ እና ክሊፑ በደንብ እዪት ፕሮግራም ሳያስፈልገው አይቀርም

  • @Aza12371
    @Aza12371Ай бұрын

    ልብስ ባልነበረ ሰአትስ የነበሩት ሲያመልኩት ነዋ የኖሩት በለኝ ልብስ ማይለብሱ ብሔረሰቦች ኢትዮ ውስጥ በቃ እያመለኩት ነው በለኝ

  • @Rate-ly3xj
    @Rate-ly3xjАй бұрын

    ❤❤❤

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantubeАй бұрын

    😂😂😂 Lezako nw Mnm yemikelekel ngr silelelew...mngedu sefi yehonew jema yebezaw. Tru Eyebanenu nw thats good berta

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9tАй бұрын

    የከተማችን ታላላቅ ጠንቋዮች ታቦት የምትሉትን ጣዖት ከኋላው እየተከተሉ ያመልኩት የለም እነዴ ? መች ይቀዋወማሉ ?

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    እነዚህ ሴቶች ከሴትኛ አዳሪ የመጡ ናቸው መላዉ ሴት አይወክሉም ያረገዘችለት ይገስፃት እኛን አያገባንም

  • @kalebekal-fr6zd
    @kalebekal-fr6zdАй бұрын

    😢

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043Ай бұрын

    ኢ ቢ ኤስ ተልካሻና ተልእኮ ያለው ሚዲያ ነው ባለቤቱም ኤርትራዊ ነው ይባላል የሚቀርበውም ፕሮግራም በራዥና ህዝቡን ወደ ተልሃሻ አስተሳሰብ የሚመራም ጭምር ነው

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8cАй бұрын

    ቤቢ ሻውር የሴተኛ አዳሪዎች ስብስብ ነው

  • @bungamelati2517
    @bungamelati2517Ай бұрын

    Wendime yihe ende bahal kenga yetelamede hxiyatachinin endinastewul eyaderek silehone Berta beziw qexil enameseginalen

  • @user-up9yf5hq3f
    @user-up9yf5hq3fАй бұрын

    Kenesu lemiweledut azenku😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797Ай бұрын

    ካቶሊክ ነው ዓማትቦ ዕ(ጁ)ን የሚስመው። ካማተቡ በኋላ ዕ(ጅ) መሳም የተዋህዶ ስርዓት ዓይደለም።

  • @TezeruDesta
    @TezeruDestaАй бұрын

    Eskezare deres yet neberachihu?

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    ምን ሰርተው እንዲኖሩ ፈቀድክላቸው

  • @wubeekune1959
    @wubeekune1959Ай бұрын

    ወንድም አርአያ መካሻ፤ ሰላምታዬን እያቀረብሁ አንድ መባል የሌለበትን ደጋግመህ ስትል ሰማሁና ላርምህ ግድ ሆነብኝ፤ እሱም የቦታ አጠራር ሲሆን ወደፊት አንደዛ እንደማትጠቀም በመተማመን ነው፡፡ እነሆ እንደሚታወቀው ቤተ-አምልኮዎች የየራሳቸው መገለጫ እንዳላቸው ሁሉ ቤተክርስቲያን ከራሱ ውጪ ለሌላ መገለጫ ስለማይስማማ በትጠቀምበት እያልኩ፡ ሰዎቹን ጠርተህ የምትለው ለምሳሌ “የቢዮንሴ ቤተክርስቲያ እና የየራሳቸው ቤተክርስቲያን“ አያልክ ስለሰማሁህ ስለሆነ ነውና ሥም ካላቸው በየሥማቸው የአምልኮ ቦታ እያልክ አስተካክለው ለሌላቀን እንጂ በጠም የጣረሳል፡፡ እኔ በግሌ የማውቀው የእግዚአብሔር ቅዱሳኖች ሥማቸውና ከሥማቸው ቀጥሎ ቤተክርስቲያን ሲባል ነው፡፡ የጣዖትን ግን የእከሌ ጣዖት ማምለኪያ ተብሎ ይገለጻልና በእርማት የስተካከል እያልኩ ይህን አስተያየት የምተመለከቱ ለእሱ የተሰጠው ለእናንተም ያገለግላልና እንደዚያ አድርጉ፡፡ ስለ ጥሞናችሁ አግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sbАй бұрын

    endat neh wendmachi jegina tenkara brtu ewnetegna gazetegna neh wendma berta fetari kantegar yhun ewnetunma awtuln EBS kebad guday alachew esu yagaltew erashn tebk keamlakh gar slenate feralew bcha bertulgn bechalnew kegonachunen kberlgn

  • @nebadire
    @nebadireАй бұрын

    fetari yikire yibelen

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt28 күн бұрын

    የሴት ግብረሰዶማዊያን ናቸው

  • @TezeruDesta
    @TezeruDestaАй бұрын

    Ahun lek adis endtejemereneger andu sinager marageb

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030Ай бұрын

    Yehe aynet new orthodox haymanotna memenen eyaswekesen yalew mekom alebet.

  • @TezuuBatree
    @TezuuBatreeАй бұрын

    ምድረ ሱሳም የአይማኖት ተንታኝ ሆኗቸዋል

  • @NigatuaAbebe
    @NigatuaAbebeАй бұрын

    Fetar Be chernetu ykr ybelen

  • @liliyeabrehamliji942
    @liliyeabrehamliji942Ай бұрын

    ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-it8hu3sm7w
    @user-it8hu3sm7wАй бұрын

    ጴንጤን አይወክሉም

  • @user-xn3tq7ue4q
    @user-xn3tq7ue4qАй бұрын

    Almost ye etsehiwt eko yekoye new it’s not fair

  • @kumeralelisa

    @kumeralelisa

    Ай бұрын

    enat fair shn siol stgebi taweriwalesh

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    Ай бұрын

    የቆየ ቢሆንም ሁሉ ነገር ከመጀመሪያ (ከመነሻው) አለው አርቲስት የህዝብ ልጅ ነው ሲባል ይህንን ቀፉፊ ነገር ለማህበረሰቡ ( ለህዝቡ) ጀመሩ ከሚባሉት አርቲስት አንደኛዋና ቀንደኛዋ ስለሆነች ነው ትክክል ነው

  • @user-xn3tq7ue4q

    @user-xn3tq7ue4q

    Ай бұрын

    @@bethelehem4989 awo gene ahun tekeyera gobeze honalach egezabeher yekere baley new

  • @natiWolde-fw6ii

    @natiWolde-fw6ii

    Ай бұрын

    ስሚ መጀመርያ አትቀባጥሪ

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    የቆየ እንደሆነ እናውቃለን መቼ ጠፋን

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8tАй бұрын

    ቤቢ ሻወር ማለት በውጪ መረዳጃ ነው። ድግስ አይደለም። እና ደግሞ ለመጀመሪያ ልጅ ነው የሚደረገው።

  • @michaelmicky7865

    @michaelmicky7865

    Ай бұрын

    እና ችግር የለውም ነው?

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462Ай бұрын

    አረአያ ሚዛናዊ ሁን በebs ላይ ምክንያቱም ጋዜበኞቹ ማተባችንን ፍቱ ተባልን ይላሉ ለህዝብ ከወጡም በኅላ ማተባቸውን አንገታቸው ላይ አናየውም

  • @genetsahlu7980
    @genetsahlu7980Ай бұрын

    batam wandema matabe angatcawe laye adergawe szafenu sedansu kaza ybasa balfawe yaride sufarun yagadalute ulume matabe aserwalu batm yasaferale lebe yesetacu banta mekenyate ega tsakaksn

  • @FtnaG
    @FtnaGАй бұрын

    ዕይታዎችህን በጣም ነው የማደንቀው የአንተንም የነጋሽም ትንታኔ አከታተላለሁ ዛሬ ግን ትልቅ ስህተት ተናገርክ የትኛውም የሃይማኖት ስርዓት ዘፈንን አይፈቅድም "ሌላው ቀርቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ይህንን አትፈቅድም" በጣም ያሳዝናል ሌላው ቀርቶ ብለህ ያሳነስካት የቃሉትን ትንታኔ ላንተው ትቸዋለሁ እና ይቅርታ እና ማስተካከያ ብትሰጥ።

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957Ай бұрын

    Zefn ye melktu aynet yewsenwal ateyat le mebale yemile ye ortodox abate temrt semchalw

  • @tigistdawitbu
    @tigistdawitbuАй бұрын

    orthodox bet menfes kidus yelem

  • @Kidistwondmu

    @Kidistwondmu

    Ай бұрын

    እና የአዩ ጩፋ እግር ላይ ነው ያለው

  • @Kidistwondmu

    @Kidistwondmu

    Ай бұрын

    እና የአዩ ጩፋ እርግጫ ላይ ነው ያለው 😂😂😂

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075Ай бұрын

    ቀላዋጭ አሳፋሪ ትዉልድ

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    እግዚአብሔር ለሃጣተኛ እንጂ ለፃድቃን አልመጣም እሱ መሃሪ እንጂ ፈራጅ አይደለም።

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    Ай бұрын

    😂😂እግዝአብሔር እኮ ዉሃውንም እሳቱንም!ይሄው ወደፈለጋችሁ እጃችሁን ስደዱ ብሏል ስለዚህ በምራጫሽ ወደእሳት ከገባሽ መብትሽነው ማለትነው✝️

  • @saramichael9638
    @saramichael9638Ай бұрын

    እረ አትፈላሰፉ ከየት አምጥታችሁ ነው ቤቢ ሻወርን አምልኮ የሆነው? በበኩሌ ባህል ስላልሆነ ቤቢ ሻወር አላደርግም ግን ከየት አምጥታችሁ ነው ቤቢ ሻወር አምልኮ ያደረጋችሁት ዘንድሮ ተፈላሳፊው በዛብን

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6dАй бұрын

    አርአያ አንተ እምነትህን ስለምታከብር እንጂ ዘፋኞች መቶ ፐርሰንት ኦርቶዶክስ ናቸው ያውም አክራሪ

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    አንተ እኮ አሁንም አለማዊ ነህ ምነዉ መንፈሳዊነት ልጫወት አልክ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt28 күн бұрын

    ዖፍ ኮርስ ብራዘር ይሄ የሳጥናኤል ወርሽፕ ነው ሐበሻ የሚያኮራ የእራስ ማንነት እያለው የምዕራባቢያንን ውራጅ ባህል ትርጉሙንና ባህሉን ሳያውቁ ወራጅ ወራሽ ናቸው እኚ አብራቸው ላለች ህፃን እንኳ አላሰቡም እግዚአብሔር ለማወቅ ባልወደዱት መጠን ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ፎቶ ወሲብ ቀስቃሽ ዳሌና ጡት የራቁት ፎቶ ሾፕ ቪዲዮዎች በሙሉ በማበራዊ ሚዲያ ሚለቀቁት ማበረሰቡን ለማነፅ ሳይሆን ማበረሰቡን በእርኩሰት ፋሽናቸው ለማርከስ ነው እኚ ትላሞች ትሉ በገሃነም አይሞትም በቁማቸው ለእርኩሰት ስለሞቱ ውስጣቸው ያለው ትል ነው እነርሱን እየመሰለ የሚወራጨው የሚፈራገጠው

  • @yohan7782
    @yohan7782Ай бұрын

    አንተና መስከረም በጣም ነው ያዛጋችሁን በቃ ከናንተ ሃይማኖት ወይ አማለካከት ውጪ ሌላው መኖር አይቺልም?

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    ማን አትኑር አለህ ደንቆሮ

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Ай бұрын

    @@user-hs8in5zo6g አንቺ መናፈቅ ማን ጠራሽ

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    @@yohan7782 ማነው መናፍቅ ደንቆሮው ኦሮቶዶክስዬ የት ሄዶብኝ ነው መናፍቅ የምሆነው እናንተ ሁኑ እንጂ ትምርቱ ካልተመቸህ ጥርግ በል ከዚህ ጴንጤ

  • @yohan7782

    @yohan7782

    Ай бұрын

    @@user-hs8in5zo6g 😂😂 በሽታ ይናፍቅሽ. እኔም ላናድሽ ብዬ ነው እንጂ ስተሳደቢ ኦርቶ እንደሆንሽ ገብቶኛል

  • @user-hs8in5zo6g

    @user-hs8in5zo6g

    Ай бұрын

    @@yohan7782 ኸረ ለጠላቴ በሽታን ለሰው የሚመኝ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8tyАй бұрын

    ሰላም ፣ እኔ ለብዙ አመታት ብቻዬን ሳስብ ነበር ፣ግን አሁን አንተ በመናገርክ እግዚአብሔር ይስጥህ ፣ በትላንትናው እለት ያቀረብከው ስም ቼክ እስከመጨረሻ አይቼዋለው ፣እኛ ኢትዮጵያ የሰው ሀገር ፋሽን ስንከተል እሳት ውስጥ በገዛ እጃችን እየከተትን ነው ፣ በዘጠናዎች እንኳንም እንዲ አርገን ውሸት ስንሰርቅ እያየን እየመስለንቤተክርስትያን አንድም ነበር ሀጥያት ነው ብለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት

  • @yalewtarekegn7805
    @yalewtarekegn7805Ай бұрын

    እግዚአብሔር እንደኛ አይደለም በምድር ፃድቅ የለም።

Келесі