#ድብቁ_የበተክህነት_ሀይል

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 38

  • @TigistLegesse-ck6ey
    @TigistLegesse-ck6eyАй бұрын

    እግዚአብሔር የቤተክርስቲያናችንን ጉዳይ ይፍታልን

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    በርቱልን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @AAfFhdjs
    @AAfFhdjsАй бұрын

    በርቶ እግዛብኤር የረዳችሃል ወነተኛ የቤተክርስትያን የቁርጥ ቀን ልጆች ናችዉ በርቶ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850Ай бұрын

    እደኔ ሁሉም ምእመናን ለሆነ ግዜ ምንም አይነት ገንዘብ መስጠት ማቆም አለበት። አብዛኛው አባቶች እምነት ትቶ ገንዘብን አስበልጦአ ።

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    በርቱል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113Ай бұрын

    እኛ ምእመናን በሰደትም ባገርም ያለን ኦርቶዶክሶች መፀለይ ብቻነዉ ያለብን እየፆምን እየሰገድን አልሻዳይ ሁሉን ቻይ ቤቱን ያጠራል ተመሰገን ለዚህ ላደረሰን

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    የምወዳቹ ክበሩልን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን የቅስፈት ዘመን ነዉ ያለንበት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @AlemuBekele-td4lq
    @AlemuBekele-td4lqАй бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኀዱ አምላክ አሜን በመጀመሪያ ደረጃ ይሄ ሁሉ የሆነዉ እየሆነም ያለዉ ትንቢቱ መፈጸም ሥላለበት ሆነ የዚህ ሁሉ ድምር ዉጤት የእኔና የእኛ ኀጥያት ድምር ዉጤት ነዉ ስለዚሕ መፍትሔዉ ወደፈጠረን አምላክ በንሰኀ እንደ ነነዌ ሕዝብ መበርከክ ብቻ የሚያዋጣዉ ይህን እድናደርግ መንገድ አሳዪን እንጅ በሚድያ መጮህ መፍትሔ አያመጣም ።

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4kАй бұрын

    👌🏻👌🏻👌🏻👍🏻👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @SGD.-cw8xc
    @SGD.-cw8xcАй бұрын

    አቡነ አብረሃም "ከብልጽግና በላይ ብልጽግና ነኝ" አሉሳ!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183Ай бұрын

    እውነት ነው ፡ የምክክር ምክር ቤት ?😊 አማካሪዎቹ 😀 ሁሌ በቀበሌ ፤ ሁሌ በወረዳ በተመረጡ ፡ለብሄር ፤ ለፓለቲካ ለሃይማኖት እንስራለን እያሉ በመገለባበጥ የድራማ ጫወታ ተጫዋች አክተሮች ነው ተብሎ የተስጠው አስተያየት 👍👋👍👋👍👋

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopiaАй бұрын

    ማነህ ነጋሽ እስቲ እድል ስጠው ለአርአያ ያውራበት ገና ሊያወራ ሲል ከአፉ ይነጥቀዋል ሆ አርአያ ለምን የራስህን ዩቱብ አትከፍትም

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438Ай бұрын

    ልዬ አጀንዳ ይዛችሁ መጣችሁብን ? አውርተን አውርተን ምንም የፈታነው ነገር አለመኖሩን ሳስብ ዝም ብለን መፀለይና እግዚያብሄር ፈር ያሲዘው : ሁሌ ውዝግብ ይመራል ያስጠላል ::

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183Ай бұрын

    የሚገርመው ፡ ኢ/ያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለ3000ዓመትበዕምነቷ ፅንታና ተከብራ በኖረች አገር 🙏 የ27ዓመት የወያኔ አገዛዝ ዕምነትን ለማፍረስ 20% ስንዴዎች 80% እንክርዳድን ዘርቶ በዓለማዊነት በመዝፈቅ የኖረን ለማስተካከል 🙏 አምላክ ጥበባዊ ተዓምሩን አምጥቶ እስካልሆነ ድረስ ወያኔ የገነባውን የጥቀር ድንጋይ አለትን ለማፍረስ የሚደረገው ከፍተኛ ትግል ከዋጋም፤ ዋጋ የሚያስከፍለውን ለፍፃሜ እንዲያደርስ 🙏🙏

  • @tsion5088
    @tsion5088Ай бұрын

    ሁለታችሁም ቤተክርስቲያንን አትወክሉም እኔ በበኩሌ አላምናችሁም ።

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459Ай бұрын

    ሤራ ሤራ ሤራ ብቻ ነው ማለት የዚህ ዩትዬብ ዐላማዉ? የሚገርመው አርያ ሆነ እንግዳው የቀድሞ የወያኔው ቡድን የሚስጥር ሴል መሆናቹ የማናውቅ መሠላቹ እንዴ?

  • @doniyaberekt9113

    @doniyaberekt9113

    Ай бұрын

    ሙሉነህ የምትባል በጥላቻ የታወርክ ለመሆኑ የምትናገረዉን ታዉቃለህ እንዴት አረገዉ ቢያሣደጉህ ነዉ

  • @abdi9388

    @abdi9388

    Ай бұрын

    Muluneh የተባልክ ከሤረኞቹ አንዱ ነህ መሰለኝ። የተናገሩት ሁሉ እዉነት ነዉ አንተን ለምን አመመህ?

  • @tsion5088

    @tsion5088

    Ай бұрын

    @@abdi9388 አብዲ አሁን ተነቃቃን ሁላችሁም አንድ ናቹህ አሰመሳይ ሁላ ኦርቶዶክስን አይወክሉም ሌላ ተልዕኮ አላቹህ ።

  • @tsion5088

    @tsion5088

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492Ай бұрын

    ከምር ሁለታችሁም ህጻናት አንባ ግቡና ህጻናትን አጫዉቱ።ከዝህም ከዝያም የቆጡንም የባጡንም እየቃረመችሁ ምስክን ኦርቶዶክሶችን አትጫዎቱባቸዉ።ማንም ተዉ ብላችሁ እንደማትተዉ ግልጽ ነዉ።ለምን መሠላችሁ ከዝህም ከዝያም ብላችሁ ካላማችሁ ምን ትበላላችሁ ?ከዩቱብ በወር ስንት ነዉ የምገኘዉ?በጥቅማችሁ ስለማትደራደሩ።

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176Ай бұрын

    negash be stands for orthdox you are not religous/seems beliver/ supporter of bishops

  • @tsion5088
    @tsion5088Ай бұрын

    ሁለታችሁም በጣም ትጮሀላቹህ ለምን? አርአያ እንኳን ከሰዩም ተጋብቶብህ ሊሆን ይችላል 🤔

  • @adanechmamo4183

    @adanechmamo4183

    Ай бұрын

    ስዩም ውድቅ የማይገኝለት በዕውቀት የዳበረ ታላቅ ምሁርና ለአገር የሚታገል አክቲቪስት ነው 👍 በዕውቀቱ ግዙፍነትና አበረታችነትና አስተማሪነት አርዓያን ለዚህ እንዲበቃ ማብቃቱ የሚያስመስግን ሆኖ 😊 ይህን በጎ ተግባር የሚነቅፍ ያው የዕውቀት ድርቀት 🙃ባለባቸው ደንቆሮ🙃 በሽተኞች የባንዳ ተላላኪ ቅርሻታሞች🤮 ናቸውና 🤐🤐🤐🤐🤐🤐

  • @abdi9388

    @abdi9388

    Ай бұрын

    ምን ማለት ነዉ ትጮሃላችሁ ማለት?ሚዲያ ላይ አይደለም እንዴ ያሉት? ሃሣብ ከሌለሽ ዝም ማለት እኮ ይቻላል። ኮሜንት መፃፍ ግዴታ አይደለም።

  • @tsion5088

    @tsion5088

    Ай бұрын

    @@abdi9388 አብዲ, መጮህ ማለት መጮህ ማለት ነው። አንተም የሰው ኮመንት ማንበብ ግዴታ አደለም። ሁለቱንም ካንተ በላይ አከብራቸዋለሁ።

  • @abdi9388

    @abdi9388

    Ай бұрын

    @@tsion5088 ካከበርሻቸዉ ጮሃችሁብኝን ምን አመጣዉ ታዲያ? ሚዲያ ላይ ማንሾካሾክ ነበረባቸዉ ወይ?

  • @tsion5088

    @tsion5088

    Ай бұрын

    @@abdi9388 ጮሀችሁብኝ እና ትጮሀላቹህ ማለት ይለያያል ሌላው ማነው አንተን ጠበቃ ያደረገህ አታሸቃብጥ

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459Ай бұрын

    ሤራ ሤራ ሤራ ብቻ ነው ማለት የዚህ ዩትዬብ ዐላማዉ? የሚገርመው አርያ ሆነ እንግዳው የቀድሞ የወያኔው ቡድን የሚስጥር ሴል መሆናቹ የማናውቅ መሠላቹ እንዴ?

Келесі