#አወዛጋቢዉ_የጠቅላይ_ሚኒስትሩ_የፓርላማ_ንግግር

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 37

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov4 күн бұрын

    ተሰፋ እናረጋለን ከዚአመት እደማታልፍ ፈጣሪ ከላያችን ላይ እደሜነሳልን

  • @mehrethabte7762
    @mehrethabte77624 күн бұрын

    ወንድ ነህ አንተ እግዚአብሄር ይጠብቅህ የመጣ ይምጣ ብለህ ነው ወንድሜ እውነት በጠፍበት ጊዜ

  • @yacoblemma7913
    @yacoblemma79134 күн бұрын

    በኛ ሀጢያት ምክንያት ለቅጣት የመጣ "መሪ" በንሰሀ ከተመለስን ይህ ጨካኝ ዘረኛ ይወገዳል

  • @cricket3806
    @cricket38064 күн бұрын

    #መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️ #ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️ #የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @rahellove7588
    @rahellove75884 күн бұрын

    የህ መሪ ለምንድነው የተጠየቀውን ጥያቄ በስነስርአት የማይመልሰው ሰሪን ስራን ይላል ሰውን እያፈናቀሉና ሰውን በርሀብ እየቀጠፈ

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m4 күн бұрын

    ምነው የዋልታ እንዳይበቃን ሌላ ፕሮግራም ጠፋ እንደ የዚህን ውሸታም ሰው ንግግር የጫንከው

  • @danielteshome6708
    @danielteshome67084 күн бұрын

    ወንድሜ አርአያ ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩ በእናትህ እግረኛው ሚዲያ ላይ ተክልዬ ያቀረባቸውን አባታችንን ተመልክተህ ኘሮግራምህ ላይ አካተህ ለህዝብ አስተምህሮትህን አበርክት አመሰግናለሁ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe63234 күн бұрын

    ይህን መሪ ነኝ ባይ ሰውዬ አማኑኤል ውሰዱልኝ🙊🙉🙈😮

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta51804 күн бұрын

    አደራእን እራስእን ጠብቅ ለጠየከው ጥያቄ መልስ አልተሰጠእም እግዚአብሔር ይጠብቅ እሺ

  • @junefirst500
    @junefirst5004 күн бұрын

    ዶ/ር፡ አብይ፡ መደመርና፡ መበልጸግ፡ ደስ፡ ስለሚለው፤ ሪፖርቱ፡ የቁጥር፡ ድምሮች፡ በ%፡ አድገናል፡ የሚለው፡ በጣም፡ ተጋነዋል!!!

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe63234 күн бұрын

    ወይ መንግስት ተረተረት እስኪ የላም በረት በሉኝ ቀባጣሪ አርያዬ አብይ ከሚቀባጥርብን ሌላ የተሻለ ነገር አሳየን ፀ🙄🙄🙄🙈🙉🙊

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh12214 күн бұрын

    Araya mnunw gra yagabaw altrdagem ?

  • @abge5258
    @abge52584 күн бұрын

    ሲጨርስ አጨብጭቡ ፖርላማው ለጭብጨባ ነው የሚያወራው ስለተጠየቀው ነው ወይስ የተጫነበትን ነው ሚያወራው ትክክል አይመስለኝም የጥያቄው መልስ ያልሆነ ነው ግራ ያጋባል

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680.4 күн бұрын

    አብይ በዚህ ሰአት የሚያስበው እንዴት አቶ አበባው እንደሚታሰር እንጂ ህዝቡንማ ንቆታል ሆነም ቀረ የሽግግር መንግስት እንፈልጋለን?!!

  • @emugashaw6135
    @emugashaw61353 күн бұрын

    ?????😢

  • @tednow5937
    @tednow59374 күн бұрын

    ምን ታለቃቅሳላችሁ : ለብቻችሁ የመኖር አቅም ካላችሁ ተገንጠሉ ::

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib4 күн бұрын

    የስው ደም ማፍሰሱይቀጥለላል እያሉን ነው ገራሚ መሪ አለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r4 күн бұрын

    በሀጢያታችን መብዛት ለቅጣት የመጣ መሪ ነው

  • @linaejabo8229
    @linaejabo82294 күн бұрын

    Ene yemlew yehe hulu lewte ethiopia west naw? Or lela ethiopian ale please any one help me seleyetgnaw ethiopia endehon yaweraw

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke4 күн бұрын

    ??????

  • @negussuasrat
    @negussuasrat4 күн бұрын

    ሰውየው አስረን አናጀግንም ብሎሀል

  • @user-ki4fl8lw8s
    @user-ki4fl8lw8s4 күн бұрын

    ????????????..

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia214 күн бұрын

    እኔ የምለው ከአብይ ውጭ ሌላ ኢትዮጵያን የምያስተደድር መንግሥት አለ እንዴ⁉ ገበሬ ሳርቶ እንዳይኖር በጦርነት ምክንያት የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ማን ነው ያመጣው

  • @asterabera5654
    @asterabera56544 күн бұрын

    Chaw hulla tasbsbo

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen4 күн бұрын

    ግን ይህ ሰውዬ አይምሮው ጤነኛ ነው ወገን በቃ ውሸት እንደምንም አይከብደውም እኔ የሚገርመኝ እንደ አሻንጉሊት ተቀምጠው የሚያዳምጡት ናቸው

  • @bethelhemsolomon6233

    @bethelhemsolomon6233

    4 күн бұрын

    እረ አሻንጉሊት አብቾ ጀግና ነው ምስጋና የላችሁም

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem83144 күн бұрын

    አረ ይሄ ሰውዬ ምንድን ነው የሚቀባጥረው ጥያቄው ሌላ መልሱ ሌላ ምንድን ነው አረ ወደ ቀልብህ ተመለስ እንዴ ዛፍ እየተከልክ ሰውን ትነቅላለህ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ አንተንም እኛንም ልቦና ይስጠን አብይ አህመድ አንድ ነገር ልንገርህ እንኳን አንተ ዮዲት ጉዲትም አብፋለች እንኳን የ7ኛ ጨ ተማሪ እንኳንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያልሆንኩኝ ግን ደግሞ ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ ናት ልፍቃት የማልችለው አንተ ግን የንጹሀን ደም ይፍረድብህ

  • @ናኒ
    @ናኒ4 күн бұрын

    አብይንማ በግድ ፀበል መውሰድ ነው 🤔

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te23 сағат бұрын

    ፍትህ፡ለዜጎች፡መፈናቀል፡መታሰር፡ሌቦች፡አትሁኑ፡ፍትህ፡አብይ፡አህመድ፡ውሸታም፡ነው፡፡ዜጎችን፡ያስራል፡ያፈናቅላል፡አብይ፡ውሸት፡በቃህ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla99494 күн бұрын

    ኢትዮጵያ አፍርሶ ባናቷ ተክሎ ሰላም እንደሆነች ኳስ ሲጠልዝ የሚውል አረመኔ

  • @user-jg4kj3il8s
    @user-jg4kj3il8s4 күн бұрын

    ገና ሳልጀምረው የአብይ ወሬ አስጠላኝ ትቸ ወጣሁ

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell4 күн бұрын

    ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል ወሬ ብቻ ሰላም ማስፈን የለ ምድረ ኮልኮሌ ል ለፋኖ❤❤

  • @ferewworku6799
    @ferewworku67994 күн бұрын

    ጠቅላላችሁ ኮሜንት የሰጣችሁ እናንተን መስደብ ብልግና ስለሆነ ከዚህ በላይ እንድትናደዱ እንፈልጋለን ዘርቱ ወተት ጠጡ

  • @Marthamoges-yw5ub

    @Marthamoges-yw5ub

    4 күн бұрын

    እኛ መልስ የምንጠብቀው ከእንዳንተ አይነቱ ለሱ ጠበቃ ከሆነው ሰይሆን ከክርስቶስ ነው የዚህን ሁሉ ደም በተለይ በየገዳማቱ በጅምላ የጨፈጨፋቸው ደጋፊዎቹ በሙሉ እጃችሁን ተመልከቱ ከሱ ምንም አትተናነሱም

  • @WwAa-bh9ov

    @WwAa-bh9ov

    4 күн бұрын

    @@ferewworku6799አንተ በልተ ካደርክ ሰለሌላው እራብ ምት ምን ይመለከተኛል ከሚልእሬሳ ምንመልስ ይጠበቃል

Келесі